Abe na samiri endet neçhew, programechu yimechegnal,bertulign ba UA-cam endemitsera alekim nebera ,kazi bahola hulem ekatetalalaw alazar negn ahun ka AA negn after two week I will be there in oda bultum university

እስቲ ሁሌም እንዲህ ታሪክ አውራልን❤❤❤
ገዛኸኝ አበራ።
አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁልኝ በዩትዩብ ስላገኙዋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ
ትክክል ነው ያደረገው ምንም ተነሳሽነት የሌላቸው ቀርፋፋ ተጫዋቾች ናቸው ያሉት።
አሰልጣኙ የተናገረው 100 percent ትክክል ነው በእነዚሕ ተጨዋቾች ምንም አይነት የሣይኮ ተጽዕኖ ሚፈጥርባቸው ነገር የለም። ምክንያቱም እነዚሕ ለቡድኑም ሆነ ለክለቡ ምንም ሚያሥቡት ነገር ስለሌለ እንደው እኔ ብሆን ኖሮ ሁሉንም አስቀምጬ ከb ቡድል አምጥቼ አጫውት ነበር።
አቤ ታጠቅ እባላለሁ ከዝዋይ ነኝ እባክህ አንድቀን መግቢያህ ላይ ያለውን የደምሴን ድምጽ ሙሉውን አሰማን ታሪካዊ ጋዜጠኛ ነው
ገዛኸኝ አበራ
ገዛከኝ አበራ
እኔም እደግፈዋለው የአመቱ የማይረቡ ከአለም ከለቦቾ በታች የሆኑ ተጫዋቾች ናቸው
አቤ ይሄ ክለብ ከሁለት አመት ቡሃላ ማንም አያቆመዉም ❤❤❤❤
በመሸነፍ ነው???😂😂😂
መናገሩ ትክክል ነው
ፋጡማ ሮባ
ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ ሰላማችሁ ይብዛ እውነትክን እኮ ነው አቤ በጣም የሚደብር የጨዋታ ሲስተም ነው እኔም የማስታውሰው የባርሳ እና የሙኒክን ጨዋታ ነው ይህንን ሀሳብ ያመጣውን ሰው ትውስታችንን ሰርቆናል እንክሰሰው እንዴ ? ሰላም ዋሉልኝ የዘወትር አድማጭአችሁ ሰለሞን ነኝ ከሙንሽን ።
ኡፍ አቤ ድምፅ ያንሳል ስታወሩ ከፍ ይበል
ገዝሀኝ አበራ
ገዛህኝ አበራ ታምራት ቶላ ቲኪ ገላና ፋጡማ ሮባ
እውነት ለመናገር ከሆነ ግን ልክ ይህን ዜና ስሰማ ትዝ ያለኝ ያንተ ንግግር ነው የ Patrice Evra ወጎች ለማንኛውም አሞሪም ትክክል ነው ያደረገው የትኛውም የዩናይትድ ደጋፊ የሚቃወም አይመስለኝም 💯💯💯
what a news
አቤ አስታውሳለሁ በቻምፒየንስ ሊግ ሮማ ከማንቸስተር ዩናይትድ በስታዲዮ ኦሎምፒኮ ሲጫወቱ ሮማ 2ለ 1 ያሸነፈው ጨዋታ ነበር። በዛ ጨዋታ ላይ ሮማ ከእረፍት በፊት ፍጹም የበላይ ነበር። ተከላካዩ ሪዮ ፈርዲናንድ መዘናጋት ይታይበት ነበር። ፈርጊ ከተቀመጡበት ተነሱና በታላቅ ብስጭት ሪዮ ላይ መጮህ ጀመሩ እንደማስበው "You stupid boy" ነበር ያሉት። ሪዮ ከዛች ደቂቃ በኋላ ተነቃቃ።
እግራቸውን ነበር መስበር 😂
😂😂 keza ante litchawet new
Gezahege abera
እንኳን ቲቪ የፈለገውን ቢሰብር የዩናይትድን የመሸነፍ ሪኮርድ መስበሩን ማቆም አልቻለም ይሄ ነው እውነቱ
❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም አቤ .. አሞሪም ንዴቱን መግለፁ አግባብ ነው እላለሁ በጣም የወረዱ ተጫዋቾች አሉ ። ሜይኑ በተለይ በጣም ነው የወረደው በዛ ላይ ጥርጣሬ ውስጥ ከቶኛል ከራሽፎርድ ጋር በተያያዘ አግዞለት የሚለግም ነው የሚመስለኝ ። በተረፈ ሁለት ተፈጥሮአዊ ፉልባኮች የግድ የግድድድ ነው ። ማዝራዊ ባክ 3 ቢሆን ይመረጣል ። 🙏🙏
Wingback ....
ሰላም አቤና ሳምሪ አርሰናል በተደላደለ ቦታ ለይ መቀመጥ ጥሩ ነው በፕሪሚየር ሊጉ ግን መስተካከል አለበት እላለው
Gezahegn Abera male .female Derartu Tulu
አትሌትገዛሃኝ አበራ
አቤ በላይነ ዲሳሞ መሰለኝ
Hi gezahagni Abera new
ኦናናን ነበር መስበር
እግራቸውን ነበር በመጥረቢያ ማሳጠር እነዚን የሞቱ ተጫዋቾች ይዞአሞሪም ምንም ጥሩ አሰልጣኝ ቢሆን የትም አይደርስም
አቤና ሳምሪ እዲት ዋላቹህ ሁልጊዜም እደምለዉ የማንቼን ወሬ ከአንተ አንደበት መስማት ለኛ ክብር ነዉ አቤ አክብርህኝ የጠየቁትን ጥያቄ ስለመልስክልኝ ትልቅ ክብር ይስጥልኝ sol የማንቼዉ ከማርቆስ
Gezehegn abera sidine olympic
Hi abebe ina samer
- Gezahegne Abera (ETH) - in 2000 G.C..... 2:10:11
2001 2003
ከScreen ይልቅ ከዝርክዚ እስከ ኦናና ነበር መደብደብ
አሞሪም አሁን መምጣት የለበትም ነበር ክረምት ላይ ይሻለው ነበር ካልሆነ ቢቀርበት ይሻል ነበር
በዚህ ዘመን ቁጣ አይከብድም...
1998-99
አቤ የማቼ ደጋፊ ነህ ወይ !
አይ ሳምሪ የሄ ቲም እኮ ምንም የሚረበሽ መንፈስ የለውም ይልቁንም ተጨዋቾቹን በአጋም እየገረፉ ነበር ከክለቡ ማሰናበት
ማርሽ ቀያሪው ምሩፅ ይፍጠር
1998_99
Abe na samiri endet neçhew, programechu yimechegnal,bertulign ba UA-cam endemitsera alekim nebera ,kazi bahola hulem ekatetalalaw alazar negn ahun ka AA negn after two week I will be there in oda bultum university
Abe amori ka awnu endi mi honew buwall mn sewn lgoda ychllal
Abe makotatu tikikilagna naw biye asibelaw futsum manchestarin yamaymetinu tachewochoch alu