Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቁስ ተኮር ስብከት ከሰው ልጅ ይልቅ ለቁስ ትኩረት እንዲሰጥ ያደርጋል ሰዎች በምኞት ማእበል እንዲዋኙ ያደርጋል ወንጌል ስለ እየሱስ እንጂ ስለ ቁስ አይደለም ቁስየሚያሳርፍ ቢሆን ኖሮ በአለም ያሉ ትላልቅ ሀብታሞች ያርፉ ነበር
ከሁሉም የከፋ አሰተኛ ነብይ ግን ዬናታን አክሊሉ ነው እንደ እባብ ቀለሙን እየቀያየረ ከሁሉም ጋር ይስማማል
አትሳት ሰውን በአንዴ የፍርድ ወንበር ላይ አታስቀምጥ ከእርሱ የባሱ ስንት አሉ
@BsjjsHsn-z9t ፍርድ በደካማ ሰው ላይ ስንናገር ነው ሌባ ግን ሌባ ማለት ፍርድ አይደለም
@@ENDTIME-k8j ምን ሰረቀባቹ ዮናታን
አሜንንንኖ ሀሌ ሉያ
እየሱስ ጌታ ነው ሲባል ዝም የሚል ፔንጤ መኪና ትገዛለህ ሲለው አሜን የሚል ትውልድ
ከናንተ የበለጠ ሐሰተኛ ፍጡር የለም።
እንዲህ ጮማ ንግግር ሲናገሩ እውነተኛ ለመምሰል ነው። በግላቸው ትምህርታቸው ብዙ ስህተትን ይዞ ፣ እነርሱ ሕይወታቸው ባክኖ መድረኩን በድፍረት ሲረግጡ አያፍሩም።
አይ ዬናታን ለጎረቤቶቹ ትፈርሳለህ ትሰነጠቃለህ ብሎ የሚፀልይ የምን ማስመሰል ነው አሁን
ቁስ ተኮር ስብከት ከሰው ልጅ ይልቅ ለቁስ ትኩረት እንዲሰጥ ያደርጋል ሰዎች በምኞት ማእበል እንዲዋኙ ያደርጋል ወንጌል ስለ እየሱስ እንጂ ስለ
ቁስ አይደለም ቁስየሚያሳርፍ ቢሆን ኖሮ በአለም ያሉ ትላልቅ ሀብታሞች ያርፉ ነበር