Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር አይናቸውን እንዲከፍትላቸው ልንፀልይላቸው ይገባል ኢየሱስ በቂ ነው ❤🎉
እየሱስ❤ እኔ መንገድ❤እውነት ❤ሕይወት❤ነኝ በእኔ ካልሆነ በቀር ወደአብ የሚደርስ የለም❤
የሰማዩ አምላክ ለመምህሩ ምህረት ያድርግለት
ተባረክል ብዛልኝ
“ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤” - ዕብራውያን 1፥2 ገብሬል የተፈጠረው በልጁ በእየሱስ ነው
ማርያምም ምንብላ ታናጋራች ናብሴ ጌታን ታካብሮዋለች ማንፋሴም በአምላኬ በማዳንተ ሐሳት ታዳርግዋለች የባርይቱን ዉርዳት ታማልክቶዋልና እስክ ዉራዳት ማላት ምን ማላት ኖው
ያለ የነበረው ገብረኤልን መላኽ ብሎ የሰራው እሱ እኾ ነው 🎉🎉❤❤የነበረ ያለ የሚኖረው ❤❤
ኦርዶክሶች እየሱስን ለመሸፈን የሚሄዱበት ርቀት በጣም ይዘገንናል Sad 😔
እንዴት ያለ ክህደት ነዉ እንዴት ያለ ዲያቢሎስ ነዉ
ከዝህ የባሴ ጉድ ሳይመጣ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16 አስተውሉ በስጋ የተገለጠ ከውልደት በውሀላ ነው መላክት እንክዋን ያዩት ያኔ ነው ከዛ በፊት በክብሩ ያየው አንድስ እንክዋን የለም እርስ እግዚአብሔር ነው እየሱስ አምላክ ነው ።
እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ
ምሕረት ያርግልሕ አንደበትህ ይፈወስ እሱ ተልኮ ነው የመጣው ገብርኤል ሀያ አራት ሰዓት ቅዱስቅዱስ እያለ በአምላኩ ፊት የሚሰግድ ታማኝ አገልጋይ ነው
ልንፀልይላቸው ይገባል
Jesus christ is Lord forever !!!He is Alpha and Omega !!!
ኢየሱስ እኮ በመጀመሪያ ቃል የነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ስለዚህ የሚቀድመው እግዚአብሔር ወይስ ገብርኤል ነው ኢየሱስ የገብርኤል ፈጣሪ ነው እንጂ ገብርኤል ኢየሱስን ሊያስተወሰውቅ አይችልም
ልክ ነህ ወንድም ከእግዚአብሔር ተልኮ መልዕክቱን ሊያበስር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ተገለጠ እንጂ ኢየሱስ ብሎ አላስተዋወቀም። ተባረክ
ዘዘፍጥረት 3:15 (ስለ ማን ነው የሚናገረው ?
ይሁንና ሁሉም የኛ ናቾው እናቴ ፉን ፉን ማላታቹን አታቁም የራሳቹ ጉዳይ ኖው ማርያምም ሆናች ጋብርኤል የኛ ናቾው ምክንያቱም የኢየሱስ የሆና ሁሉ የኛ ኖው ዋናዉ እየሱስ ኖው ሰላዝ ዋናዉ የኛ ካሆና ታካታዮቹም የኛ ናቾው ዳግናቱ ሳማይ ጋልብጦ ኖው የምማላካታቹ ዳስ የምሎ ናጋሪ እሱ ኖው
አብ ልጋልጥላት ከምዎደው ባቃር ዎልድን ልጋልጥላት የሚችል የላም ዎልድ ልጋልጥላት ካምዎድ ባቃር አብን ልጋልጥላት የሚችል የላም አጭራ ምላሽ ሌላ ዳሞ አሁን ባዝ ስዓት ጋብርኤል ፅድቁን እየኖራ ኖው እንጅይ ፅድቄን እየኖራልኝ አይደላም ምክንያቱም ካፋላጋቹ ዮሐንስ እራይ ላይ ሄዳቹ አብቡ ዮሐንስ ለማልአክቱ ልሳግድላት ሲሆን ካዛ ጋብርኤል ምን ብሎ ታናጋራ እንዳታዳርጎ እኔም ካንተ ጋር አብራክ ባርያ ናኝ
ወይኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው በየሱስም 😳😳😥😥
ዮሐንስ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
የኢትዮጵያ እርግማን ምክንያት ዘፀአት 20_3.....6
አማረልኝ ብለህ ነው አይደል አላማረብህም አንተ ገብርኤልን እኮ የፈጠረው ኢየሱስ ነው ይሄ ሁሉ ለስሙ ያላችሁን ጥላቻ ያሳያል
ላናጋሩ ችግሩ ካናቴ አይደላም የማጋላጥ ጉዳይ ኖው ግን እኛ ሰላታጋለጠልን ቃላል አድርጋን እናዎራላቹዋለን ካባድ ኖው ማንፋስ ቅዱስ በዳንብ በውስጠቹ ያስፋልጋቹዋል ግን እንዴት ይሆናል እናተስ አጉል ቱሁት ላማሆን ግማሹን ፅድቅ እኛ ግማሹን እየሱስ እያላቹ ፉን ፉን ትላላቹ እየሱስ ምድር ላይ ላይ ሳለ ሳው ኖው አሁን ግን አምላክ ብቻ ኖው ፋራጅ ብቻ ኖው እያላቹ ሳውናቱን ክዳቹ እየሱስ በዛላላም ውስጥ ፍፁም ሳው ፍፁም አምላክ ማሆኑን ዛንግታቹ እየሱስ በሳውናቱ የሳውናቱን ስራ እንደምሳራ በአምላክናቱ የአምላክናቱን ስራ እንደምሳራ ካዳቹት እሱ ሳይሆን ባህዎት የሌላቸው ማርያም ትሻላናሌች አላቹት እስክ ስንት ናጋሪ ካዳቹት አይይ እናቴ ያንተ ስራ እኮ ጴንጤ እንዴት indemchafr እንዴት እንዴት እንደምዛምር እዛ ላይ ኖው ቱካራታቹ
ወይ ጉድ ምነው ፍጡር ለፈጣሪው ይቅደመው አረ ተው እንደዛ የለም 🤔😊
እነዚህ ሰዎች እኮ አፍ አውጥተው ኢየሱስ ክርሰቶሰን አንፈልግም አንወደውም አላሉም እንጂ ሰሙን በጣም ነው የሚጠሉት እኛ ግን ካለዚህ ሰም አይናችን አይገለጥም ሌሊትም ከእንቅልፍ ሰንነቃ አይናችን እንደተጬፈነ እንኳን ኢየሱስ ነው የምንለው የሚጣፍጥ የማይጠገብ ሰም ኢየሱስ ከዚህ በምድር በሰማይ ከከበረ ሰም ውጪ በመጥረጊያ ወደ ውጪ አራት ነጥብ ተባረክ አዲሰዬ ሁላችሁም🙏❤
Karoget cowta kmimsele tarte raki yemlow kale lortdoxe new mimslngi
ምነው ዉሸት በዛ ኧረ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ
ፍቀዱልኚ ልስደበዉ
አይ ኦርቴጋ አምልኮተ ፉጡር
ወንድሜ ዝምብለህ ያልተፃፈውን በማምበብ አትሸቃቅጥ እኛ ፀረ ገብሬል አይደለንም አለም በልጁ አምኖ እንዲድን አብ ልጁን ወደአለም ላከ ሲል ኢየሱስ ወደአለም ሲመጣ ሰው ሆኖ ክብሩን ጥሎ እራሱን አዋርዶ የመጣው ሰዎች በሐጥያታቸው ወደ ኢየሱስ መቅረብ እንዳይ ቸገሩ በፊቱ ለመቆም እንዲበቁ ሲባል ዝቅብሎ መጣ በሱበኩል ለቀረቡ መዳንን ሰጣቸውደ
Kkkkkkkkkkklkk kkkkkkkk kkkkkkkkkkklkk kkkkkkkk kkkkkkkkkkklkk kkkkkkkk
መለስክ ማለት ነው? ጠማማ ስቶሆነ ከእውነት ትርቃለህ አንተ ወደ እየሱስ መቅረብና ማወቅ አትፈልግም።
የተረት ቤት።
ኦርጅናል መናፍቁ ተገለጠ፡፡ ኧረ እነዚህ ሰዎች ወዴት እየሄዱ ነውው፡፡ ይህንን ከምታስተምር ለምነህ ብትበላ ይሻልሀል፡፡ ቄሱ
አቤት የኦርቶዶክስ ድንቁርና
Please God help this ortodox false preacher.
እግዚአብሔር አይናቸውን እንዲከፍትላቸው ልንፀልይላቸው ይገባል ኢየሱስ በቂ ነው ❤🎉
እየሱስ❤ እኔ መንገድ❤እውነት ❤ሕይወት❤ነኝ በእኔ ካልሆነ በቀር ወደአብ የሚደርስ የለም❤
የሰማዩ አምላክ ለመምህሩ ምህረት ያድርግለት
ተባረክል ብዛልኝ
“ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤”
- ዕብራውያን 1፥2 ገብሬል የተፈጠረው በልጁ በእየሱስ ነው
ማርያምም ምንብላ ታናጋራች ናብሴ ጌታን ታካብሮዋለች ማንፋሴም በአምላኬ በማዳንተ ሐሳት ታዳርግዋለች የባርይቱን ዉርዳት ታማልክቶዋልና እስክ ዉራዳት ማላት ምን ማላት ኖው
ያለ የነበረው ገብረኤልን መላኽ ብሎ የሰራው እሱ እኾ ነው 🎉🎉❤❤የነበረ ያለ የሚኖረው ❤❤
ኦርዶክሶች እየሱስን ለመሸፈን የሚሄዱበት ርቀት በጣም ይዘገንናል Sad 😔
እንዴት ያለ ክህደት ነዉ እንዴት ያለ ዲያቢሎስ ነዉ
ከዝህ የባሴ ጉድ ሳይመጣ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16 አስተውሉ በስጋ የተገለጠ ከውልደት በውሀላ ነው መላክት እንክዋን ያዩት ያኔ ነው ከዛ በፊት በክብሩ ያየው አንድስ እንክዋን የለም እርስ እግዚአብሔር ነው እየሱስ አምላክ ነው ።
እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ
ምሕረት ያርግልሕ አንደበትህ ይፈወስ እሱ ተልኮ ነው የመጣው ገብርኤል ሀያ አራት ሰዓት ቅዱስቅዱስ እያለ በአምላኩ ፊት የሚሰግድ ታማኝ አገልጋይ ነው
ልንፀልይላቸው ይገባል
Jesus christ is Lord forever !!!
He is Alpha and Omega !!!
ኢየሱስ እኮ በመጀመሪያ ቃል የነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ስለዚህ የሚቀድመው እግዚአብሔር ወይስ ገብርኤል ነው ኢየሱስ የገብርኤል ፈጣሪ ነው እንጂ ገብርኤል ኢየሱስን ሊያስተወሰውቅ አይችልም
ልክ ነህ ወንድም ከእግዚአብሔር ተልኮ መልዕክቱን ሊያበስር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ተገለጠ እንጂ ኢየሱስ ብሎ አላስተዋወቀም። ተባረክ
ዘዘፍጥረት 3:15 (ስለ ማን ነው የሚናገረው ?
ይሁንና ሁሉም የኛ ናቾው እናቴ ፉን ፉን ማላታቹን አታቁም የራሳቹ ጉዳይ ኖው ማርያምም ሆናች ጋብርኤል የኛ ናቾው ምክንያቱም የኢየሱስ የሆና ሁሉ የኛ ኖው ዋናዉ እየሱስ ኖው ሰላዝ ዋናዉ የኛ ካሆና ታካታዮቹም የኛ ናቾው ዳግናቱ ሳማይ ጋልብጦ ኖው የምማላካታቹ ዳስ የምሎ ናጋሪ እሱ ኖው
አብ ልጋልጥላት ከምዎደው ባቃር ዎልድን ልጋልጥላት የሚችል የላም ዎልድ ልጋልጥላት ካምዎድ ባቃር አብን ልጋልጥላት የሚችል የላም አጭራ ምላሽ ሌላ ዳሞ አሁን ባዝ ስዓት ጋብርኤል ፅድቁን እየኖራ ኖው እንጅይ ፅድቄን እየኖራልኝ አይደላም ምክንያቱም ካፋላጋቹ ዮሐንስ እራይ ላይ ሄዳቹ አብቡ ዮሐንስ ለማልአክቱ ልሳግድላት ሲሆን ካዛ ጋብርኤል ምን ብሎ ታናጋራ እንዳታዳርጎ እኔም ካንተ ጋር አብራክ ባርያ ናኝ
ወይኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው በየሱስም 😳😳😥😥
ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።