Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ፋኖና የሕዝብ ጥምረት በተግባር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over UA-cam , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    UA-cam - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

КОМЕНТАРІ • 103

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 23 дні тому +20

    ፋኖ የሰወች ስብስብ ነዉ ፋኖ የአለም ሰላም ነዉ

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 23 дні тому +8

    ድል ለአማራ ፋኖ እባካችሁ ይህንን ህዝብ ባንድላይአትሰብስቡ

  • @amme1724
    @amme1724 23 дні тому +3

    ❤❤❤ አሃሃ አንበሳዎች

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 23 дні тому +3

    አስበዉ መቀመም እራሱ ይችሉበታል ሳይማር የተማረ ገበሬ እኔ የእናንተ ልጅ መሆኔ ኩራት ይሰማኛል

  • @Lisanework-z2e
    @Lisanework-z2e 23 дні тому +6

    ግፋ ባላባቱ ፋኖ ቁመህ ጠብቀኝ በስናይፐር ይቀየራል አንድነት ሀይል ነዉ ::

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 23 дні тому +2

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! Day by day the sacrifices made , the Amhara people never forget and the Ethiopian people remembers. The Mothers and Fathers are praying, praying, praying. " Anemayee Hailu Kessemayee ". Unity the source of Strengths. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @ephrembizuneh8624
    @ephrembizuneh8624 23 дні тому +4

    ይሄ ትውልድ በእውነት ድንቅ ነው ። 'የውሸት ታሪክ ነው' ያላቸው እሚሉትን አይናቸው እንደፈጠጠ እያሳዮቸው ነው

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 23 дні тому +2

    ጀግኖቻችን የእግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 23 дні тому +4

    የሃይማኖት አባቶችን ፎቶ ባታሳዩ መልካም ነው።ሙያ በልብ ቢሆን ጥሩ ነው።

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 23 дні тому

      አይሰሙም 😢 ልብ ይሰብራል የአማራ ሚድያ ባለሙያወች ልብ የለሽነት!

  • @BeletewMamo-ud8pb
    @BeletewMamo-ud8pb 23 дні тому +6

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪

  • @solomongirum5521
    @solomongirum5521 23 дні тому +4

    ብአዴንን ህውሀት ለስልጣን ስትመርጥ ሆዳደር አሽከር ተፈልጎ ነው።
    Viva Fano.....❤❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 23 дні тому +5

    አማራየየፅናትተምሣሌትጀግናኩሩህዝብፋኖነት።

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 23 дні тому +4

    አማራየ በርታ✊🏽🥰

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 23 дні тому +4

    እጅግ ደስ ይላል ! ትግሉ ህዝባዊ ነው ሲባል ይህ ነው !! ድል ለፋኖ !!

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 23 дні тому +2

    ከእናንተ መፈጠር ኩራት ነው ።

  • @Belay1974
    @Belay1974 23 дні тому +2

    እባክህ በዚህ ሰሞን ፋኖ መሰባሰብ እና በመኪና ተሳፍሮ መጒዝ የለባቸውም

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 23 дні тому

    ባካችሁኮሜንትጻፊዎችእንደዝንብወተትጥልቅአትበሉከደገፋችሁመልካምነውነቀፌታችሁግንተገቢአይደለምድልለጀግኖቻችን

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 23 дні тому +5

    አማራዬ❤❤❤❤❤❤

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 23 дні тому

    እኒህንየዐምሐራጀግኖችንአለማመስገንምቀኛነትነውድልለሀቀኛውየዐምሐራፋኖሽንፈትለወራዳውገንዘብለቃቃሚጥቁርጣሊየን

  • @abeba2241
    @abeba2241 23 дні тому +2

    አማረዬ ትችላለህ ስልህ 💪🏿💪🏿💪🏿❤❤️

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 23 дні тому +1

    ከቲባ አብይ የአለምን ህዝብ በሙሉ አሰልፈህ ብትመጣ እራሱ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 23 дні тому

    ሌብነትባንዳነትኘጭበርባሪነትይውደምፋኖነትይለምልምኢትዮጵያትቅደም

  • @DessalegnBelachew
    @DessalegnBelachew 23 дні тому

    ሳተላይት ቴሌቪዥናችሁ አንድን ፕሮግራም ለብዙ ቀናት እየደጋገመ ያቀርባል ቢስተካከል

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 23 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏💪

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 23 дні тому +1

    ታላቅ የሆነ ተስፋና ተግባር አብረው ሲሄዱ,
    ለቀጣይ ትውልድ ብርሀን ነው✅☀👍

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 18 днів тому

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም
    ጎጠኝነትና የግል ጥቅመኝነት ይውደም

  • @Allamehara
    @Allamehara 23 дні тому +2

    አለንአማራአለን፡አለንአለንለአማራነትድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 18 днів тому

    ጠንካራ ድርጅታዊ ድስፕሊን ወሳኝነው ካለዚያ ስርአተአልበኝነት ይነግሳል

  • @dkm1666
    @dkm1666 23 дні тому

    አማራ ላይመለስ ተነስቷል ከእንግዲህ ወዲያ ማንም ሊያስቆመው የሚችል ምድራዊ ኃይል እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 23 дні тому

    ግዮን ቲቪ የጎጃም ቲቪ ነው ወይስ ምናላቸው አንተ ጎጠኝነት አይጠበቅም ነበረ ያሳዝናል ከፋፋዮች

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 23 дні тому

    ግዮን ቲቪ የጎጃም ቲቪ ነው ወይስ ምናላቸው አንተ ጎጠኝነት አይጠበቅም ነበረ ያሳዝናል ከፋፋዮች

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 23 дні тому

    "በብልፅግና ጊዜ ይደረግ ነበር" አለ እኮ ጎበዝ ለካስ ማህበረሰቡ ብልፅግናን ታሪክ አድርጎታል

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 23 дні тому +2

    ለጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናው ጀግና ነዉ የአማራ ህዝብ ሞትና ስቃይ ይቁም ብሎ ትግል የገባ ጀግና ነዉ ልቀ ቅ እሱንም መሰሎቹን ማፈን ከአብይ አትለዩም

    • @alebachewasrat6470
      @alebachewasrat6470 23 дні тому +1

      ለገዳይ አስገዳዬ ለእስክንድር ንገረው

    • @mak.stif.g3672
      @mak.stif.g3672 22 дні тому

      ​@@alebachewasrat6470
      አብይ ሲያጠፋ፡ ሰዎች ሲቃወሙ፡ እንዲሁ ትሉ ነበር። ነገር የሚገባችሁ፡ አገር ከወደመ፡ ህዝብ ካለቀ በኋላ ነው።
      ካሁኑ ጋዜጠኛ ያውም ፋኖ ማፈን የጀመረ 4 ኪሎ ሲገባ . . .
      ዲሞክራሲ በሽ በሽ ነው። 😅

  • @kassa4882
    @kassa4882 23 дні тому

    አይ ብልጽግና 70kmየኢዮጵን ሉዓላነት ለሱዳን አሳልፈህ ሰጠህ ለመሬት ስንል አንዋጋም ስትል ኖረህ ፣ዛሬ ግብጽና ሱማሌን ጭረህ ባመጣኸው እሳት ልትቃጠል ሲሆን ስለ አባቶቻችን ጀብድና ሉዓላነት ሥታዎሩ አታፍሩም ።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    ጎጃም ጀግናው እንዲህ ነው የገደለን መግደል እኛም እንላለን በርቱ ሙስሊም የሚመራው እንዲህ ነው የገደለን ጉልበተኛ መግደል የሰረቀን እጁን መቁረጥ ነው ቁርአን የሚያዘን ፍትሀዊ አቅም የሌለው ደካማ. አይ አቅም 💚💛❤💪💐💐

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 23 дні тому

    ጎጃም ጎጃም ስላልክ አራት ኪሎ አይገባም መጀመሪያ ከሸዋ ከወሎ ከጎንደር ፋኖ ጋር ህብረት ካልፈጠርክ እዛው ጣና ላይ ከእንቦጭህ ጋር ትከርማለህ። በተለይ ሸዋ የመንግስት ቁልፍ ክልል ስለሆነ ሁሉም የፋኖ ሀይል ከሸዋ ፋኖዎች ጋር መስራት ግድ ይላቸዋል

  • @Userb223
    @Userb223 22 дні тому

    ደጉ ያገሬ ሰው 😘 አማራ ህዝባችንን በጣም ነው የምወደው፣ እባካችሁ መላው ፋኖዎች አንድ ሁኑ እና ይሄ ምስኪን ገበሬ ቀን ይውጣለት እስኪ 🙏

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 23 дні тому

    ሎጀስቲክ ማታሟሉላቸውና ዩኒፎርም ማታሟሉላቸው ከሆነ ወደ ትግሉ አታስገቧቸው እባካችሁ?

  • @alelignalemu471
    @alelignalemu471 23 дні тому

    ሀብታሙ አያሌው ቂልጡ የሚባልን ባንዳ ምከሩት

  • @Weldemariam
    @Weldemariam 22 дні тому

    ዲሽቃ ግን ማን ነዉ የሚሸጠዉ ? ከየት ነዉ የሚገዛዉ ? ግራ ስለገባኝ ነዉ🤔

  • @እሰይነጋ
    @እሰይነጋ 23 дні тому +1

    ድል ለነፃነት ታጋይ ጄግኖቻችን 💪💚💛❤️✅🔊

  • @birhanualemu6655
    @birhanualemu6655 23 дні тому +1

    Bertu wogenotche

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 22 дні тому

    Unity is important not pictures like zemne. 1st free bahrdar. And bla bla work hard work hard. Work hard .

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 18 днів тому

    ፋኖ የአባቶቹን ታሪክ ይደግማል

  • @mohammedpalle5934
    @mohammedpalle5934 23 дні тому

    Fano Somalia 🇸🇴 is going to support you you have our prayers let’s overthrow Abiy regime

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 23 дні тому

    እኒህንየዐምሐራጀግኖችንአለማመስገንምቀኛነትነውድልለሀቀኛውየዐምሐራፋኖሽንፈትለወራዳውገንዘብለቃቃሚጥቁርጣሊየን

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 23 дні тому +1

    ያብይ ፉከራ የት ደረሰ ጎበዝ

  • @UmerAhmed-yf8kh
    @UmerAhmed-yf8kh 23 дні тому

    ቪድዮ ለምን አስፈለገ?

  • @Zamzam-j8i
    @Zamzam-j8i 23 дні тому

    አማራየ ❤❤❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 22 дні тому

    ድልለፋኖ❤❤❤

  • @Israelxox
    @Israelxox 23 дні тому

    Give them modern arms for all.

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 23 дні тому +1

    Thanks menalchew# Fano yashenfal 🙏💪👌

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 23 дні тому

    አማራ ታሪኩን እደሚያስቀጥል አረጋገጠ ።

  • @salimhussein4482
    @salimhussein4482 23 дні тому +1

    ወደፊት!!!!!!!

  • @DagmawiAlemgena
    @DagmawiAlemgena 20 днів тому

    victory for FANO amahara 🇪🇹

  • @amme1724
    @amme1724 23 дні тому

    ጎጃም ፣ግዕዝ፣ቅኔመደበኛ ትምህርት ይሆናል 1:03:06

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 23 дні тому

    ድል ለአንበሳው አማራ ፋኖ 👏👏👏 ምናላቸውንገራቸው ህዝብ ሜዳላይ እንደዚህ መሰብሰብየለበትም በድሮን በጀት እንዳይፈጃቸው አስተኳሹ ባንዳ ያለው እስራቸው ነው ጥንቃቄ ይደረግ እባካችሁ ወይ እጫካ ውስጥ ቢሆን ይሻላል

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 23 дні тому

    አስገድደው ነው የሚያዋጉት?😢 ህምምም

  • @tabortube7158
    @tabortube7158 23 дні тому

    ጭካኔአችሁ ሰብሳቢውም ፓሳቹም። ጥላት አይያችሁ ።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 23 дні тому

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 23 дні тому

    Del Le tegfaw, semu bekent letfergew ye Amhara hizeb, farmers, traders etc.. del le Amhara Fano, including all Fanos.
    Eventhough if you're in war front. We wish you for all of you happy new year 2027 with final victory 🙏 ❤

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 23 дні тому

    Del Le Amhara hizeb❤❤❤❤❤

  • @MikiMan-f6v
    @MikiMan-f6v 23 дні тому

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯Fano yashenfal

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 23 дні тому

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 23 дні тому

    Amen Amen Amen 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏😀😀😀😀😀😀

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 23 дні тому

    Victory for freedom fighters FANO!!!!!!!!

  • @AlrmayehuwerkenehAndarege
    @AlrmayehuwerkenehAndarege 23 дні тому

    አይ አማራ!!!

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 23 дні тому

    💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Abayasnake
    @Abayasnake 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @amaamm6035
    @amaamm6035 23 дні тому

    ❤❤

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 23 дні тому

    ❤❤❤❤😢

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé 23 дні тому

    ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem 23 дні тому

    ❤❤❤

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 23 дні тому

    FANO

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 23 дні тому

    እንደዚህ አይነት ጎጠኛ ሚድይ እያለ የአማራ ህዝብ መከራው ስቃዩ ግድያው ገና ነው

  • @GetnetAbbu
    @GetnetAbbu 23 дні тому

    ኧረ ይሔን መስኪን ገበሬ አታስፈጁት ለእናንተ ስልጣን ጥማት

  • @EphremDo
    @EphremDo 23 дні тому

    የጎጃም ነዉ ወይስ የአማራ ማዲያ

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 23 дні тому

    Ante ጎጠኛ መንደርተኛ ጎጃሜ የጎንደሩና የወሎን ድል መዘገብ እንዴት ዘገነነህ አስጠላህ ያን ሁሉ ምርኮኛ አይተህ እንዳለየ መሆን ያስጠላል እንደዚህ የወረድክ ሴሬኛ ለአማራ ትግል ነቀርሳ አንዱ አንተ ነህ የግጃም ብቻ ሚድያ መሆኑን አስመሰከርክ ቆሻሻ ጠባብ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ 23 дні тому +1

      አላየኸውም መሰለኝ እንጂ ይህ ሚዲያ ሁሉንም ይበግባል። ዝም ብሎ በመጠላላት ለሌሎች መሣቂያ አንሁን። የትናንትና የትናንት በፊት ዘገባውን ተመልከት።

    • @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
      @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 23 дні тому +1

      ዘግበባል ሳታዬ ዘመቻም ሃጢያት ነው ነውር ነው

    • @HgyCgb
      @HgyCgb 23 дні тому +1

      እሰይ ደግ አረጋ ምን ይጠበስ