ልድፋዉ አዲስ ምርጥ ሊታይ የሚገባ የገጠር ድራማ(Lidfaw New,Ethiopian Dirama) 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 205

  • @IifeIife-uo9xo
    @IifeIife-uo9xo 4 місяці тому +5

    እግር ያጠበችው አንጀቴን በላችው 😢ድራማ አይመስልም መስለውጅ አስመስለው አይሰሩም በርቱልን በጣምምም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @GamachuBadhadha
    @GamachuBadhadha 4 місяці тому +8

    ውነት ነው ያምራል እኔም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አምሮኛል

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 4 місяці тому +27

    ላይክ እያረጋችሁ እዩላቸዉ ምን ችግር አለዉ አይከፈልበት ❤❤❤❤

  • @de4xi
    @de4xi 4 місяці тому +3

    አማራየ❤❤❤ድል ❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉

    • @0ahh858
      @0ahh858 4 місяці тому

      ፋኖወች አላችው

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 місяці тому +3

    ምርጥ ትምህርትነው ወላሂ ትዳር ካቻችሎ ካልተኖረ ሁሉቤት አንድ አይነት ይሁን ማለት አይቻልም

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 4 місяці тому +3

    እህየ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤የኔ አማራወች

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 місяці тому +16

    እሯሯሯሯ አታጓች 😂😂የዛሬው ደግሞ ጫን ያለነው 😂😂😂😂😂እሱቤ ቻለው እንግዲህ😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FarisAbdulhamid
    @FarisAbdulhamid 3 місяці тому +2

    በጣም በጣም ነዉ የወደድክዋችሁ ሱስ ሆናችሁኛል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 місяці тому +10

    ደረጄ የኛ ተስፋ እደግልን ደራሲው አንተ መሆን አለበት

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 місяці тому +16

    የኔውዶች እኳን ደና መጣችው💚💛❤

  • @Atman-kg8eb
    @Atman-kg8eb 4 місяці тому +14

    ንፁህግንስታምር አያታደን ሽማግሌልልክነበር አላምነውአልኩኝ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 4 місяці тому +2

      አረ አረ በዛው ይዟት ይጠፋ ብለህ ነው 😂😂😂

    • @Atman-kg8eb
      @Atman-kg8eb 4 місяці тому

      @@eyrusfeker4790 አወ ለራሱነውእሚለምናት

    • @alami5787
      @alami5787 4 місяці тому

      😅😅😅

    • @yitu8355
      @yitu8355 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 4 місяці тому +8

    የኔ ሱሶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merachewteshome81
    @merachewteshome81 3 місяці тому +3

    የሰካራሙ ሚስት ዋው ቃል የለኝም ገፀባህሪውን መስላ ሳይሆን ሆና ነው የምትተውነው ።

  • @woynitumekonnen9853
    @woynitumekonnen9853 4 місяці тому +9

    ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 4 місяці тому +21

    ገረመው ግን አፋቃሪክ ሲበዛ ልጅክን አሳየካቸው ያሳድግል ❤️❤️❤️❤️

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 місяці тому +2

    ያለምወርቅና አዝማሪው በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂❤❤❤

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 4 місяці тому +12

    ከስደት መልስ ላገባ ነበር ትቻለው በቃምን አቃጠለኝ እናቴ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 4 місяці тому +20

    የሱቤ መጨረሻ አሳስቦኛል😢😅

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 4 місяці тому +3

    አታጓጂ ስለተጨቃጨቀችው እኔን ደከመኝ ሆ ለሰው ልጂ ዋናው ሰላም ነው

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 4 місяці тому +16

    እሱቤ ሚስትነው ባል ያገባው😮😮ሴቶቹ ግን ጠግበዋል ልበል😂😂😂😂😅

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 місяці тому +19

    የሲሳይ አይነቱ በየቤቱ ሞልቷል😅😅😅😅😅

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 місяці тому +1

    አመለ ወርቅ ደስ ትላላችሁ❤❤❤😅😅😅😅

  • @TenaL-mv2bh
    @TenaL-mv2bh 4 місяці тому +7

    እንኳንደናመጣችሁ።

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 місяці тому

    ወንዶች ምን ነካቹህ ዝም ብላችሁ ምትቆጠቀጡ አይጣል እኮ ነውአለም ወርቅ ጀግና ❤❤❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 4 місяці тому +12

    እሱቤ ዛሬ በጣም አሳዘነኝ 😔😔😔😔

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 4 місяці тому +12

    ደና አደራችሁ ሰቮች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 місяці тому +6

    ኡኡኡ እንደ እሱቤ ያለች ምስት አያጋጥማችሁ ❤
    የአይኔ አበባ 😅
    በእየቤቱ ያለ ጥንስስ ጋን ይፈነቀላል ይባላል 😅😅😅

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 4 місяці тому +11

    የሱቤ ሚስት የዛሬዋ ፀብ ያለሽ በዳቦ ነች😅😅

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 місяці тому +7

    ፈጣሬሆይ የኔ መጨርሻ ምንይሆን የትኘው ውንድ ይሆን የምሰጠኝ😢😢😂😂😂

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 4 місяці тому +1

      እኔም ዱሮ ሳላገባ የምለው ንበር ልክ እንዳንቺ ግን አንዳንዴ አላውቅም አምላክ አስተካክሎ ቁጭ ያርገልን ስው አለ በቃ ለትዳር ይገርማል አታስቢ ላንቺ ያለውን ይስጥሻል🙏🏻

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 4 місяці тому

      @@chuchumike3286 እዳፍሽ ያርገው 🤲🤲🤲

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c 3 місяці тому +1

    እሱባለዉ ዛሬ አሳዘከኚ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 3 місяці тому

    የናተሱሰእኮ ሰወዳችህሳላይ ተዋልኩ ቅረቅሩይለኛል❤🎉🎉🎉❤❤

  • @hixx7766
    @hixx7766 3 місяці тому +1

    በርቱ❤❤

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 4 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤😘😘😘😘🥀🥀🥰🥰🥰 ግን የዛሬው ሴቶቹ በሳቅ 😮😅😅😅😂😂😂😂

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 4 місяці тому

    ይገርማል በፊት አንዳንድ ተዋናይ ን ነበር የማደንቅ አሁ ን ሁላችሁም ምርጥ ናቹ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 4 місяці тому +4

    2016 ገጠር ውስጥ እንዲ ነው ባሎች እግራቸው የሚታጠበው እንዳትሉኝ!! 😂😂

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 4 місяці тому +2

    በውነት በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 4 місяці тому +5

    የኔውቦች የአገሬ ፈርጦች 💙🤗🔥 እስኬ ልታው ስትገቡ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ግቡ አይከፈልበትም ቡዙነገር ታተርፉበት አላችሁ በዚህኳ እናበርታታቸው 🔥🤗💙😍

  • @BzuyeMolla
    @BzuyeMolla 4 місяці тому +1

    እኳን ደና መጣችሁ የምርጦች ምርጥ❤❤❤😅😅😅

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 4 місяці тому +18

    ባለማሲንቆው እሚያምርብህ ማሲንቆ ነው ትዳር አያምርብህም😂😂😂😂

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 місяці тому +1

      Awo betam mask sichawot yamirbetal

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 місяці тому

      እዴ ቆሞ ይቅርእዴ ያግባንጂ ሚስቱ በዛችበት ለዛነው😂😂😂😂😂

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 місяці тому +1

      @@WorkeGelana-sv5if ክክክክክክ ካራክተሩን ነው

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 4 місяці тому

      አዝማሪ አያገባም ያለሽ ማነው ቁሞ ይቅር 😁😁😁

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 місяці тому

      @@MekdesAyalew-fk9dz ይቅርታ አታምሩት እኔ ካራክተሩን ነው ያልኩት ክክክክክክ ሆ

  • @yeneMB
    @yeneMB 4 місяці тому +4

    Ye Geremewu liji❤❤❤❤ yewuneti liju newu

  • @MarituChane
    @MarituChane 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምየምወዳቸው

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 4 місяці тому +3

    ቆይ ግን አይታችሁ ላይክ ብታረጉ ምንአለበት 3ሺ ሰው አይቶት 300ላይክ ይደብራል የምር መጀመሪያ ላይክ አርጉ❤

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 4 місяці тому +1

    አረ አማራዬ የት አለን ላይክ የለም 😊😊😊❤❤❤😢😢😢

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 4 місяці тому +11

    ከነገረኛ ጋረ ከመኖር በምድረ በዳ መኖር ይሻላል

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 місяці тому +1

    ወይ እመቤት ትግስትሽ

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od 4 місяці тому +4

    በቀሎእንብላቤተሠቦች😂😂😂😂😂

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 4 місяці тому +3

    ❤❤❤

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 4 місяці тому +3

    አታጕጂ እና ያለም ወርቅ ነገረኛ ሆነዋል ዛሬ እሱቤ አሳዘነኝ😂😂😂😂

  • @KelemaKasaye
    @KelemaKasaye 4 місяці тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AsnakGebeyehu
    @AsnakGebeyehu 4 місяці тому +1

    ወይይ የሴት ነዝናዛ ለካ ያስጠላል ክክክክክክ😂😂😂😂😂እሱባለው ተቃጠለ😊

  • @ቴዎድሮስቴዲ
    @ቴዎድሮስቴዲ 4 місяці тому +5

    ኧረ ዉዉዉዉ ኧረ ሰካራሟን ልጅ አንድ በሉኝ😥😥😥😥😥

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 місяці тому

      ማለት😅

    • @ቴዎድሮስቴዲ
      @ቴዎድሮስቴዲ 4 місяці тому

      @@Aminat-nv3cu በጣም ወድጃታለሁ ማግባት እፈልጋለሁ አድራሻዋን ፈልጉልኝ

    • @ቴዎድሮስቴዲ
      @ቴዎድሮስቴዲ 4 місяці тому

      @@Aminat-nv3cu ይችን ልጅ ማግባት እፈልጋለሁ አድራሻዋን እባካችሁ😥😥😥

    • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
      @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 3 місяці тому

      አንተም ሰክረህ እንድታሰቃያት ነው ስለማትናገር 😅😅😅😅😅

  • @EFREMMEHRET
    @EFREMMEHRET 2 місяці тому

    የሰካራሙ ሚስት በጣም ተመችታኛለች

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    ወይኔ በሳቅ የዛሬው ይለያል ባለፈው ሰካራሙ ገረመው ነበር ዛሬ ደግሞ ሲሳይ ደግሞ ህፅኑልጂ የገረመው የውነት ልጁነው መሰልመልኩና ፀጉሩ ገረመውን ይመስላል ባለማስቆው በሳቅ ገደለኝ ታረቀናል ድው አሁን አረጋገጥኩመልሶምትት 😂😂😂😂 በተረፈ የሁላቹህም አድናቂነኝ ❤❤❤❤❤😊

  • @yemedhaniyalem
    @yemedhaniyalem 4 місяці тому

    በየ ቤቱ እንደዚህ አይነት ሚስትም ባልም አሉ ትክክል የገለፃችሁት የምር😢

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 4 місяці тому +1

    የመልክ ማማርና ችሎታ በተለያየ አቅጣጫ ነው የሚጓዙት ማለት ነው?

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    እንካን ደህናመጣቹህልን ❤❤❤❤❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 місяці тому +1

    እሱቤ ሳቅነው የሜያምርብህ❤❤❤❤😅😅😅

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 4 місяці тому +4

    እታጓጅ እሱባለው ሲሳይ ቦርጮ ወደቀ ብየ ተሳቅቄ መሞቴ😀😀😀😀😀

    • @Sojoo9
      @Sojoo9 4 місяці тому

      እኔም😂😂😂😂

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 4 місяці тому

    ደረጀ የኔ ውድ እደግልን

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 місяці тому +2

    የመቤት ትግስት 😢😢እኔ እድዝህ ጠብቶ ቢመጣ እኮን እግሩን ላጥበው ሆሆሆ. ካች ትግስት ይስጠኝ ትንሽ 😢😢😢እኔ አልችልም

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 4 місяці тому +2

    ስትለቁት ባዴ ስትጠፉ ባዴ አትጥፉብን ዋይ 😅

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 4 місяці тому

    መፍተል አችይም አይ ሴት ግን ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 4 місяці тому +1

    ውድ ቤተሰቦች እንደምን አላቹሁልን ሼጋ ነው🎉

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 4 місяці тому +2

    አታጎጂ ጋ ማዳመጥ እና መርዳት የሚባል ነገር ጪራሺ የለም😅😂

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 4 місяці тому

    ያይኔ አበባ ፍቅርሽ ሊደፋኝ ነው መላ በይኝ አረ ኡኡ ድረሽልኝ

  • @alami5787
    @alami5787 4 місяці тому +2

    አይ እሡባለው ሥታድግ አለ😂😂😂😂😂

  • @Yoyobfjcgd
    @Yoyobfjcgd 3 місяці тому

    በቆሎሳይ ትዝታ😢😢😢😢😢

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 4 місяці тому +1

    Wel. Come.🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 4 місяці тому +2

    እሡቤ አዛዘንከኝ ወይ አታጎድ😂😂😂😂😂

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 місяці тому +1

    😂😂😂 ማን እግርህን አጠበህ ለምን ጫማ ገዛህልኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ 3 місяці тому

    አይ ወዶች ታሹ ታሹና መጨረሻላይ ተጨማደድሽ አረጀሸ 😂

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od 4 місяці тому +2

    እንክፈላችሁደ ሀሀሀሀሀሀ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 4 місяці тому +1

    ኮሚትሮች ግን ለምድነውእምትሳደቡትኝ እነሱኮ ለማስተማርብለው ነው ሌላአይደለም እዴ አትሣደቡ???

  • @YezgetM
    @YezgetM 4 місяці тому +2

    አይ ሲሳይ ዋ ነግሬሀለሁ ተገለባብጣ ነው ዱቄት የምታደርግህ በጊዜ ብትገባ ይሻልሃል አታጡሪኝ አልክ

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪያየማሪያምየተዋህዶልጅ

    ከልጅነቴ አስቶ እስካሁን የጀነጀንኩት ልጅ አሁን ወረቀት አስገባ ትዳር እደዚህ ከሆነ ትቸዋለሁ እለዋለሁ በቅዤቴነዉ እሺ ያልኩት ኸረ ሆሆሆምን አቃጠለኝ እደዚህ ከሆነ😢😢😂😂😂

  • @jjkkjkjkjjjhjh34
    @jjkkjkjkjjjhjh34 Місяць тому

    አሯሯሯሯ ምነውእነሡለተጨቃጨቁ እኔጨነቀኝ እ😅😅

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 4 місяці тому

    wow yemir siwedachuh ikko

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw 3 місяці тому

    እኔ በሱቤ ቦታ ብሆን በስኒ ግንባሯን የሲሳይ ባለቤት እመቤትን ብሆን በጀበና አናቱን ብየው እገላግለዋለሁ እንዴ 🤔

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 3 місяці тому

    እታጓች ወይኔ ዛሬ 😃😃😃

  • @RumanRuman-n4v
    @RumanRuman-n4v 4 місяці тому

    😂😂ወይኔ በሁሉ ትዳርኮ ያለ ይመስለኛል እሄ ነገር😂❤❤

  • @munakaabneh891
    @munakaabneh891 2 місяці тому

    😊😊😊

  • @YenatfentaAtnafu
    @YenatfentaAtnafu 4 місяці тому

    ታዴስ ላለቅስ ነው የት አለ በናታቹህ

  • @peacelove185
    @peacelove185 4 місяці тому

    ኡፍፍ እንደዛሬ ሰቄ አላቅም😂😂

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 місяці тому

    እወይይ❤❤❤😂😂

  • @AsgiuAmser
    @AsgiuAmser 3 місяці тому

    መራኮይስ

  • @betyhana4777
    @betyhana4777 4 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👌👌👌

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @ethio1283
    @ethio1283 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 місяці тому

    ኧረግንባልንሚስት አትማታም ምንደካማቢሆን ባልባልነው ክብር ሊሰጠው ይገባል

  • @ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ
    @ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ 3 місяці тому

    እኔም ከባሌ ጋር እንዲህ እንደባደብ ነበር በሥተመጨረሻ ተፋታን

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 місяці тому

    ዉዶችየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mohammed2030-b5f
    @Mohammed2030-b5f 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂 እሱቤ ምንጉድናት ያጋጠመህ የየቤቱ ገመናነዉ የሁላችሁም😅😅😊😊😊

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 4 місяці тому

    Atagoji minewu iwa qexene alishi😅😅😅😅

  • @ZainabMohammad-ie3mh
    @ZainabMohammad-ie3mh 3 місяці тому

    😢😢

  • @Yiu-ut3we
    @Yiu-ut3we 4 місяці тому

    ❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe 4 місяці тому

    Weyne desssssssss setelu

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od 4 місяці тому +1

    በይዉ😂😂😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 місяці тому +3

    ምንድነው ጭቅጭቅ ጠላው ሲያስጠላ ኑሮ እራሱ ከብዶናል ምነካችሁ ብታስቁን ምናለ የሱቤ ሚስት ደሞእሳተ ነበልባል ተረጋጊ