ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 198

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 3 місяці тому +32

    የኢስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉🎉

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤አለይነአለይኩም

    • @UmuYusuf-x6l
      @UmuYusuf-x6l 3 місяці тому

      Enkuwan abro aderesen

    • @DhJs-i9c
      @DhJs-i9c 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sosaa4565
      @sosaa4565 3 місяці тому

      ❤️❤️❤️❤️አለ ና አ ለ ኩ ን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 місяці тому +5

    ከያየሽ የፃፊዋ አቤት አቤት ስወዳችሁ እኮ በቃ ቃላት የለኝም አምላክ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌷🌹🌷🌹

  • @Habtam21
    @Habtam21 3 місяці тому +4

    ባለን መኩራት ይሻላል የሌለውን ከመዘባረቅ ውሸት እውነትን ደብቆ አይቀርም አስተማሪ ነው በርቱልን

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 3 місяці тому +11

    በርቱ ... ከሩቅ ሀገር ትዝታችንን እያጣጣምን ነው ...

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 3 місяці тому +11

    ኧረ ያየሽ ውርደት ወፍ እግር አሉ እትዬ አልማዝ ሁላችሁም ልዩ ናችው ❤

  • @nebeutekste7901
    @nebeutekste7901 3 місяці тому +5

    ፊልማችው አብዛኛው አስተማሪ ነው አዝናኝም ነው ብዙውን እከታተላለው ሆኖም ለታዳጊወች እና ህጻናት አይሆንም ስድብ የተቀላቀለበት ነው በተላይ አበጀሽ እኔ ልጀ ሁልጊዜ ይከታተላል ግን አበጀሽ እምት ሳደበውን ስድብ እያየ መሳደብ ጀመረ ስድብ ባትቀላቅሉ ያዝናናል ያስተምራል አመሰግናለው በርቱ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 місяці тому +9

    እንደ ያየሽ ያሉ በህልም የሚኖሩ ብዙ ናቸው አቤት ማብሸቋ😂 ድራማ መሆኑን ረሳውት አበጀሽ ❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому +7

    ያየሽየ በዛእኮ 😂😂😂😂አበጀሽ ሱሪው እያጨበጨበ አላለችም 😂😂😂😂

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 місяці тому +11

    አይ አበጀሽ ሱሪው እያጨበጨበ አለች😂😂😂😂😂

  • @ሰውማመን-ቈ3ዠ
    @ሰውማመን-ቈ3ዠ 3 місяці тому +7

    ባለን መኩራት ይሻላል የሌለውን ከመዘባረቅ ውሸት እውነትን ደብቆ አይቀርም አስተማሪ ነው በርቱልን በጉጉት ነው የምጠብቃቹህ

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 3 місяці тому +19

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አበጀሺ ሱሪው ያጨበጭባል አላለችም ብሩን አውጭው በያት ❤❤❤

  • @YezgetM
    @YezgetM 3 місяці тому +18

    አይ አበጀሽ ሲሄድ ሱሪው ያጨበጭባል ብላው አረፈች

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 3 місяці тому +2

    ውይይ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂 ያየሽ ተዋረድሽ ❤❤❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 3 місяці тому +7

    ሀሀሀሀሀአበጀሽ..አቤት..ማሽማጠጥ..መኪና..ጎማ..ያለዉ

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 3 місяці тому

      😅አበጀሽማ ማሽሞጠጥ ታቅበታለች

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 3 місяці тому +4

    አሪያየሽ.የዉሸትመአትን.አወርደቸባቸዉ😂😂😂😂😂ግንይገሪማል.እናንተም.እራሱ.አባባላቸዉ.እዉነት.ነዉጠርጥሪይባላል.ይህ.አይነቱን❤❤❤

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 3 місяці тому +6

    ወይ ያየሽ፣ ግሩም ነው!!!

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube 3 місяці тому +9

    ሠላም ዉዶች የአገር ቤቱን ወጉን ባህሉን ከእነለዛዉ ሥለምታሣዩን እናመሠግናለን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 місяці тому +1

    አፈር ልብላ በእውነት ነው ከዓመት አንድአመትባአል ብቻ ሥጋ ሚቀምሱ ወገኖቸ ብዙናቸው እግዚአብሔር እንደፈቀደ ይሁን

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 3 місяці тому +1

    አሪፍ ትምርት ሰጭ ነዉ🎉🎉🎉

  • @HareekHareek
    @HareekHareek 3 місяці тому +1

    በሣቅ ሞትኩኝ ዛሬሥ ማሮች

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 3 місяці тому +5

    እትየ አልማዝ ግን ብሶትሽን ስታወሪ አሳዘንሽኝ ግን እኮ ትችላላችሁ።

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 3 місяці тому +2

    ወይ ያየሽ የስራሽን ይስጥሽ በሳቅ ገደለችኝ ወይ መበጥረቅ😅😅😅😅😅😅😅

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 3 місяці тому +6

    ያያየሽ አረ በዛ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 3 місяці тому +2

    እውነትም ድስኩር😅😅😅 አይ ያየሽ😂😂😂😂

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 3 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደሉን ❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 місяці тому +2

    ያያሽ ዛሬስ ምኑኑ ሰጡሽ😅😅😅❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 3 місяці тому +2

    በርቱ ❤አስተማሪ ነው ❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @melknew
    @melknew 3 місяці тому +5

    ሱሪው ያጨበጭባ ደስ ሲል አይ አበጄሽ።

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 3 місяці тому +2

    ኧራ ያየሽ በዛ ውሸት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 місяці тому +1

    ጎረቤታችን እንዳንች ውሸታም ነበረች ያየሽ😅😅😅😅
    ሁላችሁም ትወናችሁ ድንቅ ነው
    👍👍👍

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 3 місяці тому +5

    አቤት ድስኩር 🤔🤔🤔እንዴት ቻልሽበት 😜

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 3 місяці тому +3

    ወይኔ ዛሬ❤❤❤❤

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 3 місяці тому +3

    አታዋርደኝ ባይለፈለፍስ😮😂😂😂

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 3 місяці тому +2

    መጣችሁ የኔ እቁወች 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳችሁ ሚሊየን ነው 🥰🥰🥰

  • @RMetica
    @RMetica 3 місяці тому +2

    ዳንቴል እየሰራሁ ነበር ከመዳም ቤት ሆኜ እጄ ዉሃ ሆነ ስስቅም ልቤን አመመኝ 😂😂😂
    በእዉነት እንደዚህ አይነት ሳቅ ለመማር ሌላ ሀገር ነበርና እምንማር የተከራየሁበት ቤት ነዉ የሳቅሁት 😂😂😂😂😂
    ያየሽ የስራሽን ይስጥሽ
    ባለን ነገር እንኩራ😂

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    አበጀሸ ያለችበት ሀብት ሎ ደሰሰሰ ሲለኝ አር በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 3 місяці тому +3

    መጡመጡ ❤❤❤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 місяці тому +4

    እንደው ስወዳችሁ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች🎉🎉🎉

  • @KsaKsa-z3v
    @KsaKsa-z3v 3 місяці тому +2

    እር ቀስ ያየሽ አበጀሽ ግልፅነት መልካምነት ይለያል

  • @AdeyAbebaw-s3f
    @AdeyAbebaw-s3f 3 місяці тому +1

    ሀሰቱ ይብቃሽ ተይው😅😅😅😅😅😅

  • @eman8927
    @eman8927 3 місяці тому +1

    እኔ አንድ ጓደኛዬ አብረን ስንማር ቤተቸው ቆርቆሮ እደሆነ ታወራናለች ፎቅና አምድር እደሆነ በጣም ሀብታም እደሆኑ ታወራናለች ያነዬ ቆርቆሮ ቤት ብርቅ ነበር እናቷ ሞታ መምህራችን ሰብስባ ልናስተዛዝን ሄድን በለቅሶው ሰሙን ያወራችን አንዱም ነገር የለ ጉስስ ያለች ጐጆቤት ነበሩ በማንነታችሁ አትፈሩ ያጀመአ

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 3 місяці тому +3

    Wow 👌 wedjewalhu

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od 3 місяці тому +3

    አበጀሽ😅😅😅😅😅😅😅ሀሀሀሀሀሀያየሽታሥቃለይአይደል

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 3 місяці тому +4

    ሰላም አደራችሁልኝ❤የኔ ውቦች አታጎጅ በጣምነው ደስ የምትይኝ የሴት ወይዘሮ❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 3 місяці тому +1

    አቤት ዉርደትአየሽሽ እኔላንች ተሳቀቅኩ😂😂😂😂😂😂

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 2 місяці тому

    ኧረ ወየው ሱሪው ያጨበጭባል😅😅😅😅ወይ መዋርድ 😅😅😅😊😊😊😊😊

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od 3 місяці тому +2

    በጣምበዛያየሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 3 місяці тому +1

    የያዬሽ የወሬ ሱስ😂😂😂😂😂

  • @meriy-uh6vu
    @meriy-uh6vu 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂ዘ መበጥረቅ😅😅

  • @enzybelay8411
    @enzybelay8411 3 місяці тому +2

    ❤Ere Yayesh sekesechin 😂

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od 3 місяці тому +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 місяці тому

    እ ሙ ች ደስ ሲል

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 місяці тому +2

    ያየሺ😂😂😂😂😂መኑር የምፈልጊውን ነው የምታወሪው😂😂አይ አበጀሺ😂😂😂አውዳመት አለ እንዴ ትላንትና😂😂እሱኮ ሲታይ እህል የሚቀምስ አይመስልም ሱሪው ያጨበጭባል ሲሄድ😂😂😂ወይኔ አበጀሺ😂

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 3 місяці тому +1

    ክክክክክ ያየሽ ምንም አትረታም

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 місяці тому +3

    እስኪ ከዚህ ምን ተማራትሁ እስኪ ተናገሩ😂❤❤

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 3 місяці тому

      አለሞጓራት

    • @taybat8805
      @taybat8805 3 місяці тому

      እረ ብዙ ነገር በተለይ የለለኝን ከሰው ፊት አልፈኮስም ጉራ በባዶው ውይ መዋረድ😂😂😂

    • @Samira-mw1fn
      @Samira-mw1fn 3 місяці тому

      ዉሸቴነዉ

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 4 дні тому +1

    እሪሀሜት😂😂ትጠላላችሁወደመጨረሻ😅

  • @user-95674
    @user-95674 3 місяці тому

    ኧረያህንንመዋጭወ,አውቀውአለሁ,የሚአውቅ,ይገረኝ,እኛ,እሁድአሁድነብርአምሳአማሳ,አይአስታወሳቺሁኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zack19187
    @Zack19187 3 місяці тому +2

    ያየሽ ግን "ውሸታም"ሳይሆ እራሷ "ውሸት" ናት ቢባል ይሻላል😅

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 3 місяці тому +2

    ጸሀፊዋ ግን የሷ ቢጤ ነሽ ያየሽ ግን ምን አይነት ውሽት ነው ለጎረቤቶችሽ እረ ልድስ ይወጭቅሽ አበጀሽን ይዘዝብሽ

  • @alemneshalemnesh-fo7ov
    @alemneshalemnesh-fo7ov 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረውይይይ በላይ ብልጭ በታች ቁልጭጭ😂😂

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 3 місяці тому +1

    አይ አበጀሽ ልክ ልኳን ንገሪልኝማ ሰው እንንዴት እንዲህ ይዋሻል አይ ያየሽ ላንች ዘፈን ነው እሚያምርብሽ 😂😂😂

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 3 місяці тому

    ያየሽ ዘ መቅዴድ

  • @gigy917
    @gigy917 3 місяці тому

    እውነትም ዲሥኩር 😂😂😂😂አይ ያየሽዬ❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 місяці тому

    አይ ያየሽ ድርቅ በዜሮ😂 አበጀሽ 😂❤

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 3 місяці тому

    ራስን መሆንን የመሰለ የለም

  • @ethio1283
    @ethio1283 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 21 день тому

    የኔ ጓደኛ አይነት ያየሽ😂😂😂😂

  • @sundryman2123
    @sundryman2123 3 місяці тому +1

    ero yayesh eroooa

  • @Aberu-e5o
    @Aberu-e5o 3 місяці тому

    ደስስ ስትሉ❤ በርቱ wow ❤

  • @adddddddd
    @adddddddd 3 місяці тому +1

    ይሄ ነው ማለት ነው የሀገራችሁ ወግ እሯአ😅የሷ የውሸት ጉራ ናዳ😂የእነርሱ ተሰብስቦ አብሽቆ አዋርዶ እንደ አሮጌ ጆንያ እረጋግጦ መሄድ እንዴኤኤ ኧረ ኧረ ተው😮ዝም ብላችሁ ስም አታጥፉ😂😂😂😂🎉

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 3 місяці тому +1

    ayi yashesh yewushet sartifket yasfelgatal yemir sichilbet

  • @FjF-dj1km
    @FjF-dj1km 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂እረዉሸት በሳቅ ዉድቅ አልሁ😂😂😂😂

  • @mnh8176
    @mnh8176 3 місяці тому

    ስወዳችው❤❤❤

  • @alemneshalemnesh-fo7ov
    @alemneshalemnesh-fo7ov 3 місяці тому

    ❤❤❤ሥወዳችሁ ብሯን ሥጫቸው

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @GadhhejaGadhheja
    @GadhhejaGadhheja 3 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂😂

  • @Aberu-e5o
    @Aberu-e5o 3 місяці тому

    አበጀሽ አበጀሽ
    አለመደባደብ
    ስራ የለሽ
    ደስ ትይኛለሽ
    ደሞ ስወድሽ
    😂😂😂😂

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂ያየሽ ቱሪ ናፋ😂😂😂

  • @asiaoppo8624
    @asiaoppo8624 3 місяці тому

    ክክክ ወይኔብሳቅ

  • @SelamawitDerebe
    @SelamawitDerebe 2 місяці тому

    Abejeshi siwedishi

  • @sara-br3kx
    @sara-br3kx 3 місяці тому +1

    አበጀሽ መቸነዉ የምትዉልጂዉ ያጥር ወፈ አትስምሸ

  • @tuba9437
    @tuba9437 3 місяці тому +2

    😊😊😊

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 3 місяці тому

    አበጀሽ በናትሽ እደው በባንዲረዋ ያይናበባን ስልክ ቁጥር

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 місяці тому

    የኔውዶች 💚💛❤

  • @melknew
    @melknew 3 місяці тому +3

    አይ አበጄሽ ጉስም።

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 3 місяці тому +1

    😉😁😁😁😁😁

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 3 місяці тому

    የሌባ አይነ ደረቅ ኡፍፍፍፍፍ

  • @ኪያየማሪያምየተዋህዶልጅ

    አታዋርደኝ አምላኬ አለኝ መኪና ጮማነዉ የምበላዉ ብላ ስትቀደድ ቆይታ አሁን ምን ይበላ ቤቱ ታዶነዉ አላለችም😂😂😂

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 3 місяці тому

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdeyAbebaw-s3f
    @AdeyAbebaw-s3f 3 місяці тому

    ፎርጂድ ነው አለለችም😅😅😅😅😅😅😅

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 3 місяці тому

    Yayesh...haha abet kededa....that is funny 😅😅

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 місяці тому

    አበጀሽዬ ሳቋ!! ❤😂

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 місяці тому

    😂😂😂😂ያየሽ ዲስኩርሽ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 3 місяці тому

    እውነትም ዲስኩር

  • @GsFe-vk1yx
    @GsFe-vk1yx 8 днів тому

    ውይ ውሸት ሰጠላ አንገሸገሽኝ😮

  • @saraalemu292
    @saraalemu292 3 місяці тому

    ክክክክክክ❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 3 місяці тому

    እሱቤ እንደዛሬ አሳዝነህኝ አታውቅም😂😂እስርቤት ነውወይስ ትዳርነንው😂😂😂😂

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 3 місяці тому

    አይ ያየሽ በጣም አሳቅሽኝ

  • @Hayat-vu2oi
    @Hayat-vu2oi 3 місяці тому

    😅😅😅😅😅አዬ ውርደት😂