በ4 ወር መኪና ልገዛ ነዉ? ይህንን ሳትሰሙ Poppo Live እንዳትጀምሩ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ID:- 30298799
ስለ Poppo Live የምንወያይበትን እና ራሳችሁን የምታሳድጉበትን ቻናል ችና ግሩፕ ለመቀላቀል👉
ቻናል፦ t.me/kimpoppolive
ግሩፕ፦ t.me/kimcrypto...
ስለ Poppo Live Videoዎች የሚለቀቁበትን ዩቱብ ቻናል ለማግኘት፦ / @kimaspicturesb
ስለ Poppo Live ጥያቄ ሲኖራችሁ እኛን በግል ለማናገር፦ @Kimcrypto5
የKimcryptooን Agency ለመቀላቀል የምትፈልጉ
1ኛ Profileችሁ ውስጥ ሂዱ
2ኛ My Agency የሚለውን ንኩት
3ኛ ይሄንን የAgency ID አስገቡ 30298799
4ኛ Join የሚለውን ንኩት
(Then ከዚህ ግዜ ጀምሮ Agent ሆናችሁ መስራት ትጀምራላችሁ)
APPLICATIONኑን ለማውረድ ከነዚህ ከ4ቱ አንዱን ሊንክ ይጠቀሙ
aaaonline.info...
aaaonline.info...
aaaonline.info...
aaaonline.info...
እነዚህን ሊንክ ስትነኩ Download immediately የሚል ሲመጣ እሱን አንድ ግዜ ትነኩታላችሁ። ከዛ ወደ Play Store ይወስዳችኋል። እናም Applicationኑን ታወርዱታላችሁ።
ትንሽ ስለ Poppo Live የፅሑፍ ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ያለዉን አንብቡት፦
ስለ Pyramid Scheme ነግሬያችሁ ነበር። ከዚህ በፊት የነገርኳችሁ ከራሳችሁ ገንዘብ Invest እያደረጋችሁ ሌሎችን በመጋበዝ ሌሎች ገንዘብ Invest እንዲያደርጉ የምታደርጉትን Pyramid Scheme ነበር ስቃወም የሰነበትኩት አሁን ግን የናንተን Investment የማይጠይቅ እና በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን ብዙ ገንዘብ እያገኙበት ስላለው Platform ትንሽ ልንገራችሁ።
በዋነኝነት ሴት የቻናሌ Memberሮች ካላችሁ አድምጡኝ።
ይህ Platform እንግዲህ አንድ Samuel Gonzalez የተባለ ግለሰብ Linkden ላይ እንዳለው ከሆነ እንደ አውሮፕያውያን አቆጣጠር May ወር 2022 ላይ እሱ እንደጀመረው ተናግሯል።
ያው ስሙ ሳሚ አይደል ከፖፖ ውጪ ምን ይታየዋል ብላችሁ ነው😂😂(ደግሞ ቀልዴን ነው ሳሚዎች እንዳትበሳጩ)
ይሄ Platform Content Creatorችን ያበረታታል በተጨማሪም ከሌላ ሀገር ሰዎች ጋርም በቀላል መንገድ ትውውቅ እንድንፈጥር ያስችላል።
ልክ አሁን ቲክቶክ ላይ Live ስትቀመጡ የቡርኪናፋሶውም ሰው የUzebekistanም ሰው ታገኙ የለ ልክ እንደዛ ማለት ነው።
So ይህ Platform የተገደበ አይደለም Just ዓለም ዓቀፍ ሰዎች ያሉበት Streaming Platform ነው።
እሺ እንግዲህ አሁን ስለዚህ Platform ልታነሷቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች Inbox በጥያቄ ሳታጨናንቁኝ ቀድሜ ልመልስ እዚህ መልሶቼ ውስጥ መልስ ካላገኛችሁ እንደፈረደብኝ @Kimcryptoo2 ትጠይቁኛላችሁ እንግዲህ።
1ኛ ይህ Platform ለሴት ብቻ ነው ወይ የሚሰራው?
አይደለም!
Platformሙ ላይ Register ስታደርጉ ወንድም ሴትም ሆናችሁ Register ማድረግ ትችላላችሁ። ያው ለወንድ ባይቻል ወንድ ሆናችሁ Register እንድታደርጉ አያደርጓችሁም ነበር።(😊😊)
ነገር ግን ዋናው ቁም ነገሩ የሚመጣው Marketingጉ ላይ ነው። ወንዶችዬ እኛ ወንዶች ምንም ያህል ቆንጆ ብንሆን Attractive አይደለንም😫 ሴቶች ግን you know they're kinda attractive እናም እዚህ Platform ላይ እነሱ እንደተመዘገቡ Live መግባት እና ስለ Platformሙ ለሌላ ሰው ማስተማር እና Platforሙን ማስተዋወቅ ብሎም ሰው ወደ Platformሙ ማምጣት ይችላሉ። ለምን? ያው ሴት ስለሆኑ ነዋ!
ወንድ ስትሆኑስ? ወንድ ስትሆኑማ Live ገብታችሁ ስለ Platformሙ ለሌሎች ለማስተማርም ሆነ Platformሙን ለማስተዋወቅ በትንሹ Level 5 መድረስ ይጠበቅባችኋል። (Level 5 እንዴት ነው የምንደርሰው እሱ ሌላ ታሪክ ነው እናወራበታለን)
ሌላው Pont እና Coin ስትሰበስቡም ለምሳሌ:-
በኋላ Detail የምነግራችሁ Treasure Box ነክታችሁ Point እና Coin የምታገኙበት Task ላይ:-
ወንድ ሆናችሁ የምታገኙትም ሆነ ሴት ሆናችሁ የምታገኙት ተመሳሳይ ነው።
ነገር ግን Party የሚባለው Point እና Coin የምታገኙበት Task ላይ:-
ወንድ ከሆናችሁ ለ15 ደቂቃ ተቀምጣችሁ የምታገኙት 200 Coin ሲሆን
ሴት ከሆናችሁ ለ1 ሰዓት ተቀምጣችሁ የምታገኙት 800 Point ነው። ። በነገራችን ላይ የምትቀመጡበት ወንበርም ልዩነት አለው😫😊😊
ሌላው ሴቶች በቀን ለ 2 ሰዓት Live መቀመጥ ትችላላችሁ በዛም እንደየ Still Need አቅማችሁ Point ይሰጣችኋል።
ስለዚህ ሴት መሆንሽ ጥቅሙ ምንድነው? I think ግልፅ ነው። ስለዚህ Platforሙ ለሴት ብቻ የሚሰራ ሆኖ ሳይሆን የሚሰራበት መንገድ ከላይ ባልኳችሁ መንገድ ስለሆነ ነው።
እናም ወንዶች አካውንት ስትከፍቱ በራሳችሁ በወንድ ክፈቱ ሴቶችም በራሳችሁ በሴት ክፈቱ።
2ኛ:- ይህንን Platform ለመጀመር ምን ያስፈልገኛል?
እዚህ Platform ላይ Register ለማድረግ
1ኛ Email ወይም ስልክ ቁጥር
2ኛ Liveness Check መሙላት
3ኛ የናንተ በህይወት መኖር😊😊(ቀልዴን ነው)
3ኛ:- Platformሙ ላይ የምንሰበስበው ምንድነው? Point እና Coin ምንድነው ልዩነቱ?
Point የሚባለው በPlatformሙ በቀይ(Rose በሉት) ቀለም ተመስሎ ያለው ሲሆን ይሄ ወደ ትክክለኛው ገንዘብ የሚቀየረው ይህ ነው።
Coin የሚባለው ወደ Pont መቀየር የምንችለው እና አንዳንድ Platformሙ ላይ ያሉ ጌሞችን ለመጫወት የሚረዳን ይህ ነው።
እነዚህን ለማቀያየር ግን የግድ Agent ያስፈልጋችኋል So You Can Join My Family ይኸው IDዬ:- 30298799
የKimcryptooን Agency ለመቀላቀል የምትፈልጉ
1ኛ Profileችሁ ውስጥ ሂዱ
2ኛ My Agency የሚለውን ንኩት
3ኛ ይሄንን የAgency ID አስገቡ 30298799
4ኛ Join የሚለውን ንኩት
(Then ከዚህ ግዜ ጀምሮ Agent ሆናችሁ መስራት ትጀምራላችሁ)
4ኛ. Poopo ላይ ገንዘብ እንዴት እንሰራለን?
.
.
.
.
.
.
ይመችክ! ምርጥ ማብራሪያ! በቃ ፖፖ ላይ ስንገናኝ ለዚህ ማብራሪያክ gift ገጭካለው፡፡
@@gebregziabhergetachew6975 eshi abate
እናመሰግናለን
My best boy
ምርጥ በረጃ ነው አሁን ነው የገባኝ ሌላው እደዚ ብያስረዳ ምን አለበት😊ውለታህ vpn ነው አመሰግናለው
ምናለ ለ15ደቂቃ po ቢያደርገዉ በሞ ወንበሩን አመዳም ማድረጉ ,,,ይህ ሰዉዬ ወንድም ሴትም ነኝ ከሚሉት ይሆን ያዳላል
kedadoch betam astelita app new sewoch
አውርጀ ደለትኩት 2 ቀኑ ካጠፍሁት አሁን ዳውሎድ ማድረግ እችላለሁደ ንገረኝ ወድም😊
Meche nw gebtek mitaseran tadya
Eski tewen 😢 atshewedu wushet new
እሸወንድሜእንዴኖንገሪኝእዴምሰረ
አብሬን እንስራ ፕልስ😊😊
እባካቹ እሂት ወንድማቼ በማርያም እጀቼዋለው የ ኦንላይን ስራ እፈልጋለው ካለ ኑጎሩኝ
ነይ አብረን እንስራ በጣም ቀላል ነዉ አሰራሩ
Hook🔥🔥
ምነው ጠፋቅ looko አትታይም chanalh ላይ😊
@@LoCoCreative ምንም hook አይደለም የእዉነት ይሰራል
@@Habte4562 hook malt gn glts honolkal bro
አብረን እንስራ ፕሊስ
እሺ 0954480005
Igna wendoch indezi kemhon beqerbnes
Ara tamachegee bartaa amadamee telalee😅
Yisera
Awo
😂😂😂😂😂😁😁😁🚛🚛🚛🚛🚛🚛🚛🥱
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ምን መሰለክ ላይቭ በቀን አንዴ ብቻ ነው ምንሰራው
አወ በቀን 1ጊዜ ብቻ ነው
ይከፍላል ግን መኪና አይገዛም አትዋሹ
Lela video seraln
😢😢
id አንተ ያስገባሐው ላክልን
No aymechim
Ara tamchegee wlahe
😂😂😂😂
agent lamahon sayehon agent edinorachu
አወ ገንዘብ ይሰራል ግን መኪና አያስገዛም አትዋሹ
በእነሱ ቤት ቅመም መጨመረራቸው ነው።😂😂😂😂
@@yenantw21ግድ ነው😅 መኪናው ቀርቶብኝ እቃም ከገዛልኝ አመሰግነው ነበር
ua-cam.com/video/Y9gX52easlA/v-deo.htmlsi=gtseof15EpKFYx-r
እንደ ሴት ተመዝግቤ ብገባ ችግር አለው?
Yelewum
Ban የመደረግ ስጋትህን ለመቀነስ በራስህ በወንድ ግባ
Awo be wend kehonek be male geba
አለው እንደት የለውም የፊት መታወቂያ ይጠይቃል እኮ ሆ
መጀመሪያ አሻራ ያስፈልጋል ደግሞ የመጀመሪያ ተከታታይ ቀን ላይቭ 2ሰአት ስለማትቀመጥ ሴት መሆኑ ግድ ነው ሌላ ቀን ግን ችግር የለውም።
Askes aba weshetun belk argew😂😂