የአዲስ አመት የባህል አልባሳት ዋጋ I price traditional cloths | የገበያ ማዕከል | traditional clothes in ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ለህብረተሰቡ ጠቃሚ የሆነ ምርት እና አገልግሎቶች አሏት ? እንግዲያዉስ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት ይችላሉ +251987393084 ያናግሩን!
    ለብአል አዲስ የተዘጋጁ የቴሌቪዥን ማስቀመጫ ዋጋ በአዲስ አበባ----------- • ለብአል አዲስ የተዘጋጁ የቴሌቪዥን ...
    የዘመናዊ ሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 ---------------------------------------- • የዘመናዊ ሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ ...
    ለአዲስ አመት ሽፎን አልባሳት ዋጋ 2015 ______________________ • ለአዲስ አመት ሽፎን አልባሳት ዋጋ ...

КОМЕНТАРІ • 106

  • @natunatuka8158
    @natunatuka8158 2 роки тому +10

    ስናያቸው ቢያምሩንም ገዝቶ ለመልበስ ግን ኑሯችንን አይመጥንም ስለዚህ አምሮ አምሮ ይተወናል

  • @addisababa3158
    @addisababa3158 2 роки тому +3

    በጣም ያምራል የሜገርም ነው አገራችን መጥተን ስንገዛ ከአቅም ቡላይ ነው የሜጠይቁን ዋጋቸው አሁን በጣም ጥሩ ዋጋ ስንመጣ እንጎበኝሀለን:: ውድ የኤትዩጵያ ሕዝብ በሙሉ እንኮን ለአዴሱ አመት አደረስን:: ኤትዩጵያ ለዙላለም ትኑር እግዜአብሔር ይጠብቀን;:

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 2 роки тому +9

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብና ቆንጆ የድምፅና የምስል ቅንብር ነዉ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 роки тому +2

    It is amazing and fair prices. Ethiopians are beautiful when they wear cultural dresses.
    Those who make such nice cultural clothes, deserve to be paid well.
    Love and prosperity to Africa from Ethiopia ❤ 🇪🇹 ✨ 💕 💛

  • @tsigeredagobena7628
    @tsigeredagobena7628 2 роки тому +3

    ብዙዬ የኔ ጎበዝ ምርጥ ስራ ነው በርቺ ስኬትን እግዚአብሔር ያድልሽ!❤❤❤

  • @frewinikifle4522
    @frewinikifle4522 Рік тому

    በጣም ያምራሉ ብዙ ግዜ አተጋር ሳይሆን ብዙዎች ጋር ለማዘዝ እየተቸገርን ያለነው አምነን ሰተናቸው አራት አርብ ብለው ሶስት አርብ የምንሰጠውን ዲዛይን በትክክል ያለመስራት ብዙ አጋጥሞኛል ምን ትመክርናለህ ለማዘዝ ግራ እየገባን ነው ታማኝነት በጣም ይጎላል ግን አንተን ሳይሆን ብዙሀንኑ በዚህ ምክንያት መልበስ እየፍለግን እዳንለብስ ሆነናል በተለይ በአካል መገኘት ለማንችል ምክርህን ስእጠን ባክህ

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 Рік тому +2

    ወይኔ ሀብታም ባል ስጠኝ አምላኬ😔😔😔😔

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    Dorze eju ybarek abet tbebachew eko .

  • @user-vl2ry1cz8t
    @user-vl2ry1cz8t 2 роки тому +5

    ዋው ምርጥ ስራ በርቺ

  • @liliwondemu7510
    @liliwondemu7510 2 роки тому +2

    በርች

  • @liliwondemu7510
    @liliwondemu7510 2 роки тому +2

    በርች ቡዚ

  • @pace2443
    @pace2443 2 роки тому

    grazie እናመሰግናለን ዋጋውን ሰለገለፅከው እንመጣለን ካልከው በላይ ዋጋው እንዳይጨምር

  • @elsagmedehin7072
    @elsagmedehin7072 2 роки тому +1

    Wow.beutfull

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍነው

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 2 роки тому +1

    ወይኔ የአድይ አበባዋ ስታምር

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 2 роки тому

    ቆጆቆጆ ጥልፎች አሉ ግን እስኪ ጠላፊወች መስቀሉን ስጠልፉ እታች ከምታረጉት እደረት ላይ ብታስቀምጧቸዉ የበለጠ ዉበት ይኖረዋል ከታች ሲታይ የተዘቀዘቀ ነዉ የሚመሰለዉ

  • @banteambaw5591
    @banteambaw5591 2 роки тому +3

    Luv it sis keep going ❤️

  • @w.w9330
    @w.w9330 2 роки тому

    ዋው በጣም ያምራሉ

  • @nowazhajjjihajjji2106
    @nowazhajjjihajjji2106 2 роки тому +1

    Good job niic. Sester

  • @fidgetcraftsandgachaandrob7322
    @fidgetcraftsandgachaandrob7322 2 роки тому

    የመጨረሻው ሱቅ ያለው ጥለቶቹ ያምራል ልጁም ያምራል ማዘዝ ፈልጌ ነበር ስልኩን ማግኘት እችላለው?

    • @Enen550
      @Enen550 2 роки тому +1

      ልብሱን ነው ልጁን የምጠልቢው ሆ ልጅን ምን አሳየሽ

  • @berekettilahun542
    @berekettilahun542 2 роки тому +1

    Well done

  • @kiyaedris3902
    @kiyaedris3902 2 роки тому

    Thank you

  • @Ethiowegtube973
    @Ethiowegtube973 2 роки тому +1

    Nice keep it up buze

  • @tibebgraphicsdesign163
    @tibebgraphicsdesign163 2 роки тому +1

    realy good job

  • @berekettilahun542
    @berekettilahun542 2 роки тому +1

    Keep it up

  • @nigusgorfow237
    @nigusgorfow237 2 роки тому +1

    Nice job. be continue!!!

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 роки тому +4

    የመንግስት ሰራተኛ ደምወዝ አድ አልባሳት አይገዛም ወዬው እኔ በቃ ዶርዜ ማግባት አለብኝ በኔ የባህል አልባሳት መውደድ

    • @tasfasionrahel7038
      @tasfasionrahel7038 2 роки тому +1

      Yemechesh mare 😀

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 роки тому

      Dorze endezi Habtam alhoneme endeza serto kibir Le Dirze 👍👍👍👍

    • @user-zp4rc6fh2k
      @user-zp4rc6fh2k 2 роки тому

      ክክክ ገጠር ገብተሽ ጥጥ ፈትለሽ ልበሽ ዋይ በሣቅ እኔ ሀገር ልገባነው ለገና ለህቴና ለናቴ ለራሤ ያሥፈልገኛል ዋጋው ታሥበው ኡኡ ነው

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 роки тому

    ጎበዝ

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 2 роки тому

    Yamiral wowowo

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому

    ወይኔ ሲያምር ታዲያ መች ያምርብኛል ለኔ😪😪

  • @suadmohammed9062
    @suadmohammed9062 2 роки тому +1

    Wow good

  • @asegeteshome7837
    @asegeteshome7837 2 роки тому +1

    It's good jop.

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx 2 роки тому

    Amen

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    እርፍነው በርቱ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому +1

    እር ውድ ነውኦኦኦኦ

  • @hiwotaklilu1022
    @hiwotaklilu1022 2 роки тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gueshtesfaye5331
    @gueshtesfaye5331 2 роки тому

    Good

  • @askualh2360
    @askualh2360 2 роки тому +1

    Megareja newu yemimesilut yebahil tilif eyetefa ayi agere

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 4 місяці тому

      maberetatate yelemedeben megarega newe yemimeselewe ayebalem betam yamerale maweratena meserate degmo yeleyayale

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 2 роки тому

    Yamiral

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 роки тому

    ተመጣጣይ ዋጋ አሌ ዋወ ኢናምስግናለን ስላቀረባቹ

  • @aynalemasefa3835
    @aynalemasefa3835 2 роки тому +1

    የት ነዉ አኔ አፈልጋለዉ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому

    ችግር ከውጭ ሀገር ስንደውልላቸው ወዋጋውን ሰማይ ነው እሚሰቅሉት!!

  • @JanaJana-is9gk
    @JanaJana-is9gk Рік тому

    የመቼነው

  • @selam5274
    @selam5274 2 роки тому

    ዎውው

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 роки тому +1

    አረ ለኔ ላኩኝ😁😁😍

  • @eldanamerawi5634
    @eldanamerawi5634 2 роки тому

    ለምን ግን ሁለተኛ የተጠየቀው አድራሻ ያልተናገረሽው

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 2 роки тому +1

    Like lt!!

  • @Enen550
    @Enen550 2 роки тому

    ከምር ምርጥ ዋጋ ደግሞ ያምራሉ

  • @kokkcool7369
    @kokkcool7369 2 роки тому

    😍😍😍سلم

  • @yabuesa4343
    @yabuesa4343 2 роки тому +1

    ቁምሳጥን ሊቀመጥ ይኼ ሁሉ ዋጋ ቲማቲም 60ብር ገብቶ ስንገዛ ስታዩ የተረፈን መሰላቹ

  • @user-zp4rc6fh2k
    @user-zp4rc6fh2k 2 роки тому

    ክክክክ ኧሠ በህግ ለኛ የሚሆን አሣይን ዋይ

  • @selamawitm5541
    @selamawitm5541 Рік тому

    Yet new adrasha

  • @ayniyegirmaa4941
    @ayniyegirmaa4941 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤🌹

  • @senaitsamuil4634
    @senaitsamuil4634 2 роки тому

    Dase yelal

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 2 роки тому

    🥰🥰🥰

  • @senaitsamuil4634
    @senaitsamuil4634 2 роки тому

    Yoni

  • @alemtul7538
    @alemtul7538 2 роки тому

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @etayewtesfaye2365
    @etayewtesfaye2365 2 роки тому

    ሰልክ፣ቁጥረ፣የላችዉም

    • @-yegebeyamakele2410
      @-yegebeyamakele2410  2 роки тому

      sewestum ga sijemru aderashachew ena selkachew ke tach ale eyew

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 2 роки тому

    Lakun

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx 2 роки тому

    Eymtenew

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
    @aleyeloveyebaliyenafaki7664 2 роки тому

    ስልክ ቁጥር አለ

    • @-yegebeyamakele2410
      @-yegebeyamakele2410  2 роки тому

      sewestum ga sijemru aderashachew ena selkachew ke tach ale eyew

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 Рік тому

    ሸማኔ የጅን አያገኝም።

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 2 роки тому

    Balsam yamiral bich launched wide wuci

  • @papi8994
    @papi8994 2 роки тому

    ኪራይ የለውም

  • @rahelrahel9918
    @rahelrahel9918 2 роки тому

    የልጆች የለም እባክሽ የልጆች አሳይን

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx 2 роки тому

    Seferenafekosh

  • @gskzhd3355
    @gskzhd3355 2 роки тому

    ❓❓❓❓6000???)13000

  • @muluhailu8171
    @muluhailu8171 2 роки тому

    Good job