"ባይኖቼ እፈልግሻለው" | ዘማሪ ቀሲስ ወንድወሰን በላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 227

  • @y.alonzo1614
    @y.alonzo1614 Рік тому +21

    ባይኖቼ እፈልግሻለው
    በስእልሽ ሁልጊዜ እፅናናለው
    በልቤ ማርያም እያልኩኝ
    ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ (፪)
    አይሰግድም ጉልበቴ ለሐማ
    ስለእኔ እመቤቴ ቆማ
    አልፈራም እጠፋለሁ ብዬ
    መስቀሉን በጀርባዬ አዝዬ
    ሎዛ ናት የጎኔ ማረፊያ
    አልሰጋም ከደጀዋ ስተኛ
    ማርያም ማርያም እያልኩኝ
    በስሟ መች ተርቤ አየሁኝ
    አናብስት ይታዘዙላታል
    መላእክት ያገለግልዋታል
    እኔ ግን ስእልዋን በደረቴ
    ታቅፌው ተባርኳዋል ሕይወቴ
    ልቤ ላይ ተስሏል ያው ፍቅሯ
    እኖራለሁ ሁሌም በምልጃዋ
    ሰቶኛል አድርጓት መመኪያ
    ዘመኔን አልፋለሁ ከእርሷ ጋር

  • @Scru123
    @Scru123 3 роки тому +11

    በዓይኖቼ እፈልግሻለሁ
    #በዓይኖቼ_ፈልግሻለሁ
    በዓይኖቼ ፈልግሻለሁ
    በስዕል ሁልጊዜ እፅናናለሁ
    በልቤ ማርያም እያልኩኝ
    ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ/2/
    አይሰግድም ጉልበቴ ለሐማ
    ስለ እኔ እመቤቴ ቆማ
    አልፈራም እጠፋለሁ ብዬ
    መስቀሉን በጀርባዬ አዝዬ
    ሎዛ ናት የነፍሴ ማረፊያ
    አልሰጋም ከደጇ ስተኛ
    ማርያም ማርያም እያልኩኝ
    በስሟ መች ተርቤ አየሁኝ
    አናብስት ይታዘዙላታል
    መላዕክት ያገለግሏታል
    እኔ ግን ስሟን በደረቴ
    ታቅፌው ተባርኳል ህይወቴ

  • @zetadael5957
    @zetadael5957 2 роки тому +4

    ማህቶት ቲዩብ: በተለይም ቤተክርስቲያንን ከማስተዋወቅ አንጻር ብዙ ስራ እየሰራችሁ ነው! በርቱልን !
    ከዚህ የበለጠ እንድታገለግሉን እንፈልጋለን። በተለይም ደግሞ የገጠሩን ክፍል የሚዳሥ ዶክመንተሪዎችን ማየትም ፈልጋለሁ እንደ አንድ ተከታያችሁ! አመሰግናለሁ
    ይሄን መዝሙር በተመለከተ ለየት ያለ ትዝታ አለኝ :-
    "ይሄን መዝሙር ለመጀመርያ ጊዜ ከባድ ድብርት ውስጥ ሆኜ ብቻየን ቁጭ ብየ ደጋግሜ ስሰማ ነበር! (በተለይ ብቻየን ነኝ ብላቹ ምታስቡ ሁሉ እንድታዳምጡት ጋብዛችኋለው)
    አሁን ላይ ያ ሁሉ አልፎ በማርያም ልጅ ሁሉንም አሸንፌ በኩራት ደሥሥሥሥ እያለኝ ስሟን ጠራለሁ! ማርያምን ማርያምን እኮ እንዴት እንደምወዳት! ኩራት የሆነ ስም ማርያም! ማርያም! ማርያም!
    የጌታየ እናት፣ የኖህ መልእክተኛ፣ የትንቢት ፍጻሜ አንቺ "ያኔ እሴብህ ጸጋኪ ብየ በኮልታፋ አንደበቴ ክብርሽን እንደተናገርኩ ዛሬም አንቺን እንዳመሰግን ልጅሽ ጸጋውን ያበዛልኝ ዘንድ ዛሬም ስለ ልጅሽ አሳስቢ! "

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 років тому +43

    ባይኖቼ እፈልግሻለሁ
    በስምሽ ሁጊዜ እፅናናለሁ
    በልቤ ማሪያም እያልኝ
    ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሰላም ዋሉልኝ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @DfDf-g5o
    @DfDf-g5o 29 днів тому

    በአይኖቼ እፈልግሻለሁ❤
    በስምሽ ሁልጌዜ እፅናናለሁ😢
    በልቤ ማርያምእያልኩኝ❤
    ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ😢
    የኔ እናት ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElfeElfe-g7b
    @ElfeElfe-g7b 8 місяців тому +3

    በልቤ ማርያም እያልኩኝ ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Рік тому +3

    የኔ ሚስጥረኛ ሰሚ ነሽ እመብርሀን😢😢😢😢

  • @yenawaaylewa2736
    @yenawaaylewa2736 4 роки тому +6

    በአይኖቸ እፈልግሻለዉ
    በስዕልሽ ሁልጊዜ አፅናናለሁ
    በእልቤ ማሪያም እያልኩኝ
    ዘመኔ ከመከራ ደንኩኝ 👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላይክት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destay6584
    @destay6584 3 роки тому +6

    ባይኖቼ እፈልግሻለሁ
    በስእልሽ ሁልጊዜ እጽናናለሁ
    በልቤ ማርያም እያልኩኝ
    ዘምኔን ከመከራ ዳንኩኝ
    አይስግድም ጉልበቴ ለሀማ
    ስለእኔ እመቤቴ ቆማ
    አልፈራም እጠፋለሁ ብዪ
    መስቀሉን በጀርባዩ አዝዬ
    ሎዛ ናት የጎኔ ማርፍያ
    አልሰጋም ከደጇ ስተኛ
    ማርያም ማርያም እያልኩኝ
    በስሟ መች ተርቤ አየሁኝ
    አናብስት ይታዘዙላታል
    መላእክት ያገለግሏታል
    እኔ ግን ስእሏን በደረቴ ታቅፌው
    ተባርኳል ህይወቴ
    ልቤ ላይ ተሰቅሏል ያው ፍቅሯ
    ኖራለሁ ሁሌም በምልጃዋ
    ሰጥቶኛል አድርጓት መመኪያ
    ዘመኔን አልፋለሁ ከእሷ ጋር

  • @milly7878l
    @milly7878l 9 місяців тому +1

    ባይኖቼ እፈልግሻለው
    በስእልሽ ሁልጊዜ እፅናናለው
    በልቤ ማርያም እያልኩኝ
    ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ Super Proverb which resides in the Heart of Every one Thank you brother

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 4 роки тому +13

    ቀሲስ ወንደሰን በላይ ቃለ ሂወት ያሰማልን ድምጽህ በጣም ነው ያሚያምረኝ ሰምቼ አልጠግብም

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 6 днів тому

    የቅዱሳን አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Рік тому +1

    ባይኖቼ እፈልግሻለሁ በስዕልሽ ሁልጊዜ እጽናናለሁ በልቤ ማርያም እያልኩኝ ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ🙏

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 Місяць тому

    የኔ ሚስጥረኛ ሰሚ ነሽ እመብርሀን ዝማሬ መላይክት ያሰማለን

  • @fruitinlondon2942
    @fruitinlondon2942 11 місяців тому +2

    ሰምቼ እማልጠግበው መዝሙር ነዉ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ🙏🏽

  • @wowbetameyamiraltigistetaf5985
    @wowbetameyamiraltigistetaf5985 5 років тому +2

    በአይኖቼ እፈልግሻለሁ
    በስእልሽ ሁል ጊዜ እፅናናለሁኝ
    በልቤ ማርያም እያልኩኝ ዘመኔን
    ከመከራ ዳንኩኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 Рік тому +1

    በልቤ ማርያም እያሉኩ ዘመነይ ከመከራ❤❤❤❤😢😢 ዳኑኩት ዝማሬ መላእክት ያሰማለን. በስልሽ ሁሉ ግዜ እፅናናለሁ እመብርሃኖ ❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Рік тому +1

    በልቤ ማርያም እያልኩኝ ዘመኔን ከመከራ ዳንሁኝ😢👏👏👏🌹♥

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    አሜን አሜን አሜን
    ድንግል ማርያም የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ኢትዮጵያ በክብር ኢትዮጵያ በክብር 💚💛❤

  • @tutugirma6947
    @tutugirma6947 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን የመሰለ የእመቤታችንን የምስጋና መዝሙር ዘማሪው እንዲዘምር እኛም በጥሞና እንድናዳምጥ ላደረገ ፈጣሪ ይህ በእንዲህ እንዳለ ምነው ፖስት ስታደርጉ ከኤዲቲንጉ ጀምሮ ምነው ብትነጋገሩ የእመቤታችንና የጌታችን ፊት ላይ ጥሁፉ???

  • @Holy-p3k
    @Holy-p3k 3 роки тому

    ባይኖቼ እፈልግሻለው በስእልሽ ሁልጊዜ እፅናናለው
    በልቤ ማርያም እያልኩኝ ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    ይህ መዝሙር እኔን ብቻ ነው ሚያስለቅሰው እፍፍፍ የኔ እናት ለደጅሽ አብቂን በስደት ያለነውን የኔ እመቤት

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑር

    በአይኖቼ እፈልግሻለሁ
    በስዕልሽ ሁልጊዜ እፅናናለሁ
    በልቤ ማርያም እያልኩ ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ

  • @bizuneshkebede5468
    @bizuneshkebede5468 Рік тому

    እልልልል ዘመናችንን ሁሉ ❤💛💚ከመከራ ሁሉ እማምላክ አቺዉ አድኚን

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 5 років тому +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒

  • @BeletuAsefa-h6q
    @BeletuAsefa-h6q 6 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @Makii631
    @Makii631 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏እናቴ ማርያም መፅናኛዬ😭⛪😍♥♥

  • @lidyaseboka9836
    @lidyaseboka9836 5 років тому

    ባይኖቼ እፈልግሻለሁ
    በስምሽ ሁጊዜ እፅናናለሁ
    በልቤ ማሪያም እያልኝ
    ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን👏👏👏

  • @berikegoogle4437
    @berikegoogle4437 5 років тому +3

    Ameen Ameen Ameen sagalee ergamotaa sii haa dhagesisuu

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ 5 років тому +9

    አሜንአሜንአሜን
    ዝማሬመልአክትያሠማልንወንድማችን

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 2 роки тому +2

    ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር !!!
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @fanayekebede5921
    @fanayekebede5921 5 років тому

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለእናታችን ድንግል ማርያም አመታዊ በአል ለመስቀሉ ክብር አደረሳችሁ

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 3 роки тому +4

    አይሰግድም ጉልበቴ ለሃማ፣
    ስለ እኔ እመቤቴ ቆማ፣
    አልፈራም እጠፋለው ብዬ፣
    መስቀሉን በጀርባዬ አዝዬ።

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ

  • @m.drobit6057
    @m.drobit6057 5 років тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ማርያማዊት-ዸ2ጸ
    @ማርያማዊት-ዸ2ጸ 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    በአ ይኖቼ እፈልግሻለሁ በስእልሽ ሁልጊዜ እፀናናለሁ በልቤ ማርያም እያልኩኝ ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ በልቤ ማርያም እያልኩኝ ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ

  • @mesert834
    @mesert834 4 роки тому +3

    ይን መዝሙር በእንባ ነው እምሰማው ♥♥♥♥

  • @ethiopiaethiopia9377
    @ethiopiaethiopia9377 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 4 роки тому

    አሜን ባይኖቼ እፈልግሻለው እልልልልልልልልልል 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @mdalot5171
      @mdalot5171 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልል🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመልአክቱን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    ባይኖቼ እፈልግሻለው
    በስእልሽ ሁልጊዜ እፀናናለው
    በልቤ ማርያም እያልኩኝ
    ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ
    👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

    • @fatmahhassan5382
      @fatmahhassan5382 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s 5 років тому +1

    ባአይኖቼ እፈልግሻለሀኝ እናቴስ ለኔ ልዬ ነሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @shaikhashaikha7301
    @shaikhashaikha7301 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አቡሮ አደረስን

  • @እናንየነጋአስበኝአምላኬ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🌾💮🌷🌸🌺

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልአክትያሠማልን ወንድማችን

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል 👏👏👏👏እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል

  • @malefeasefe5226
    @malefeasefe5226 3 роки тому

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐💐💐🌺🌺🌺

  • @ኣደ-ጎይታ
    @ኣደ-ጎይታ Рік тому

    ደስ ዝብል መዝሙር ተመስገን 🙏

  • @youtub6897
    @youtub6897 5 років тому +4

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን በድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @ama7624
    @ama7624 5 років тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ባህል አደረሳችሁ አደረስን አገራችንን ኢትዮጵያ ከአክፉ ነገር ይጠብቅልን
    የአመት ስው ይበለን ስደተኛ ልጆቿን በዘርፋፋ ቅሚሷ ትሸፍነን

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 Рік тому

    እመብርሀን አባዬ መጠጊያ ጥላ ከለላዬ

  • @zbebah2172
    @zbebah2172 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን እመ አምላክ በምልጃዋ እረጅም እድሜና ጤና ትስጥልን ወንድማችን

  • @hadasgebrezgabher7829
    @hadasgebrezgabher7829 4 роки тому +1

    ((((አሜን አሜን አሜን))) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሐረገወይንአሰፋ
    @ሐረገወይንአሰፋ 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 роки тому

    አሜን፫ ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechgudeta8560
    @abebechgudeta8560 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Рік тому

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል 💐💐 እልልልልልልልልልልል 💐💐💐እልልልልልልልልልልል 💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mahratmahrat859
    @mahratmahrat859 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому

    እልልልልልል ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን

  • @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ጨ3ኸ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን

  • @destaniguse6307
    @destaniguse6307 5 років тому +2

    Elelelelelelelelelele,,zemare,malektin yesamalin

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 Рік тому

    በጣም የምወደዉ መዝሙር 😥😥😥የኔ እናት የስደት ስንቄ 🥰🥰🥰

  • @SilaBar-so3uw
    @SilaBar-so3uw 2 місяці тому

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @ጎዶሊያስጎዶሊያስጎዶሊያስ

    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @abinetwoldemariam2941
    @abinetwoldemariam2941 Рік тому

    ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር❤

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ZozoZozo-cc3jn
    @ZozoZozo-cc3jn Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @zewedituadm688
    @zewedituadm688 4 роки тому +1

    ምስጋና ይገባታል እናቴ እመቤቴ ከን ልጇ 🙏🙏🙏

  • @tigstnani2841
    @tigstnani2841 5 років тому +1

    Wendimachin tebarek endet lib west yemigeba zimare new
    Degagimew bisemut ayetegebim
    Zimarye melakt yasemalen

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abebalegesse194
    @abebalegesse194 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 3 роки тому +1

    Ammmeeennnnnn kalhiyot yasemalin zimare malaykt yasemalin elelelel emiye mariyam enate tabikin

  • @albadr666
    @albadr666 5 років тому

    እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን፫

  • @julpay9898
    @julpay9898 2 роки тому

    ዘማሪመላክትያሰማልንፀጋዉንያድልህ

  • @libonasiten4725
    @libonasiten4725 5 років тому

    አሜን(3)ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ማርያም ማርያም እያልኩኝ በስሟ መች ተራብኩኝ አሜን፫

  • @netsnanemersha5320
    @netsnanemersha5320 2 роки тому

    Amen amen amen yene enat misgana lanchi yihun temsgen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እቱስደተኛዋ
    @እቱስደተኛዋ 4 роки тому

    እልእእእእ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa8071 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 10 місяців тому

    ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤

  • @medylawittesfay314
    @medylawittesfay314 5 років тому

    Elilllllllllllllll,elilllllllllllllll,elillllllllllllll, mezimurun betam !!!yewedede like argugn

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 4 роки тому

    Amen Amen Amen zemarimelakit yasemalin yemebitachin kedest dengele mareyame erdetena bereket ayelyhe Amen Amen

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 5 років тому +1

    እልልልልልልልልል፣ዝማሬ መላእክት ያሠማልን፣ አሜን👏👏👏👏አሜን

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 5 років тому +2

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya8682 5 років тому +1

    ዝማሬ መላክእህክት ያሰማልን

  • @yeshiharegdebebe6593
    @yeshiharegdebebe6593 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 років тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 3 роки тому

    Zemarey malakit yasamalen ydgile mareym lejey egzebher amen

  • @ሶሊያናቅድስት
    @ሶሊያናቅድስት 4 роки тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ልብ የሚነካ መዝሙር

  • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ

    አልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤🙏

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @shamsashamsa9241
    @shamsashamsa9241 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 3 роки тому

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen

  • @haymanotfisseha9358
    @haymanotfisseha9358 4 роки тому

    Amen Amen Amen zemare melaket yasemal

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 роки тому

    አሜን ዝማሬ ዝማሬ መልአክ
    ያሰማልን።

  • @lidiyayeshi9873
    @lidiyayeshi9873 5 років тому

    Amen amen amen zemare melaikitin yasemalin emamilak aderashin agerachinin tebikilin