Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትንተናዊ፡ዉበት፡አለው፡ደክሞኝም፡ሳልሰማው፡የማላልፈው፡ዝግጅት፡ነው፡በርታ
ዶናልድ ትራምፕ ቃሉን አክባሪ ነው።ዘረኞቹን ባንዳዎቹን ፅንፈኞቹን በተለይ የትግሬ የአማራና የኦሮሞ አክቲቪስት ነን ባዮቹን ጠራርገህ አባርልን።እዛው አሜሪካን የሚኖሩትን ቤተሰባቸውን ለሚረዱት ሀገራቸውን ለሚወዱት ግን ፈጣሪ የትራምፕን ልብ ያራራላቸው።ኢትዮጵያውያንን እርስ በርስ ሲያባሉ ሲያገዳድሉ የነበሩትን ፅንፈኞች በመጨረሻም እግዚአብሔር ትራንፕን አዘዘባቸው።እልልልልልል❤ብራቮ ትራንፕ❤
አስገራሚ
ልደቱ አያሌውንና ገዱ አንዳርጋቸውን ይመለከታል
SamuelEndale Father of Journalism that's how i call you in my mind
በከፍተኛ የመንግስት በጀት የሚደገፍ የመንግስት ሽፋን የሆነ የሚዲያ ተቋም "መሬት አንቀጥቅጥ የትራምፕ ውሳኔዎች" በሚል ሰቅጣጭ ቃላት በመጠቀም የጻፈ ከአለማችን ብቸኛው ሚዲያ ያደርጋችኋል።ለምትጽፉት ጽሁፍ ትኩረት የማያደርጉ ተከታዬቻቹ ይህንን የማየት ከሚዲያ አንጻር ምን እንድምታ አለው ብለው የሚያነሳ አካል የለምshame on you
ትንተናዊ፡ዉበት፡አለው፡ደክሞኝም፡ሳልሰማው፡የማላልፈው፡ዝግጅት፡ነው፡በርታ
ዶናልድ ትራምፕ ቃሉን አክባሪ ነው።
ዘረኞቹን ባንዳዎቹን ፅንፈኞቹን በተለይ የትግሬ የአማራና የኦሮሞ አክቲቪስት ነን ባዮቹን ጠራርገህ አባርልን።
እዛው አሜሪካን የሚኖሩትን ቤተሰባቸውን ለሚረዱት ሀገራቸውን ለሚወዱት ግን ፈጣሪ የትራምፕን ልብ ያራራላቸው።
ኢትዮጵያውያንን እርስ በርስ ሲያባሉ ሲያገዳድሉ የነበሩትን ፅንፈኞች በመጨረሻም እግዚአብሔር ትራንፕን አዘዘባቸው።
እልልልልልል
❤ብራቮ ትራንፕ❤
አስገራሚ
ልደቱ አያሌውንና ገዱ አንዳርጋቸውን ይመለከታል
SamuelEndale Father of Journalism that's how i call you in my mind
በከፍተኛ የመንግስት በጀት የሚደገፍ የመንግስት ሽፋን የሆነ የሚዲያ ተቋም "መሬት አንቀጥቅጥ የትራምፕ ውሳኔዎች" በሚል ሰቅጣጭ ቃላት በመጠቀም የጻፈ ከአለማችን ብቸኛው ሚዲያ ያደርጋችኋል።
ለምትጽፉት ጽሁፍ ትኩረት የማያደርጉ ተከታዬቻቹ ይህንን የማየት ከሚዲያ አንጻር ምን እንድምታ አለው ብለው የሚያነሳ አካል የለም
shame on you