Look dagi አደራ የምልሽ በህይወትሽ እግዚአብሄር መኖሩን አረጋግጭ። because ከፍ ማለትሽ succeed ማድረግሽ ወደ መታበይ እንዳይወስድሽ ።i know you have strong personality በደንብ የተፈተነ የተገነባ but still you are a humanbeing so takecare
Samri tkklnesh eneim endeza yasebku now yenebrku kemanm belay bemetsaf kudus Kal btwechi btgebi tru neber dear dagiye we love you but abzagnaw EGZAEBHER bcha endimimesgen adrigi
daggy i really love u❤ so much u r my role model in life. U r amazing ur life,family every thing keep going dagi. I'm sure I will get u in this summer class daggy I love u ❤
ዳጊ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ እህቴ
ዳጊዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ሁሉ ጌታ ይፈፅምልሽ የዘመናችን ጀግና ኑሪልኝ
ዳጊዬዬዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
Look dagi አደራ የምልሽ በህይወትሽ እግዚአብሄር መኖሩን አረጋግጭ። because ከፍ ማለትሽ succeed ማድረግሽ ወደ መታበይ እንዳይወስድሽ ።i know you have strong personality በደንብ የተፈተነ የተገነባ but still you are a humanbeing so takecare
Samri tkklnesh eneim endeza yasebku now yenebrku kemanm belay bemetsaf kudus Kal btwechi btgebi tru neber dear dagiye we love you but abzagnaw EGZAEBHER bcha endimimesgen adrigi
አንዳንዴ ግን ለምን የተሰማንን ብቻ ሳናስ እንደምንናገር አይገባኝም እንደዉ እግዚአብሔርን እሄንን ስጠኝ ብዬ አልጠይቅም ስለተሰጠኝ እና ስለተደረገልኝ አመስግንሃለሁ ነዉ ምለዉ እያለችን እግዚአብሔር መኖሩን ከማያምን ሰዉ ነዉ እንዴ ይሄ ቃል የወጣዉ በዚሁ ቪዲዮ ላይ ነዉ እንግዲህ ይህንን የተናገረቸዉ እኛ የምንፈልገዉን ብቻ መርጠን ስንሰማ ነዉ ይህንን እምንለዉ በተቻለን መጠን እያንዳንዷ ንግግር ላይ በትከረት እናዳምጥ እላለሁ ከተሳሳትኩ አርሙኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
Ewnet new
"ሃይማኖታችን ቢለያይ የፈጠረን አይለያይም "ዳጊ ናት ያለችው
Tebarki
Dagi be strong you are my inspiration every one can say anything about you. we are with you keep it up hero girl
Dagiye, you are an inspiration for all ethiopian women. May God bless you abandontly!!! You are amazing !!!!
I am watching your program for the first time
my heart is broken by many things. In sha allah it can be repaired by your teachings.
ሰላም ዳጊዬ እንደምነሽ በዚህ በምትሰጪው ትምህርቶች በዩትየዩብ አንድ በአንድ እየሰማሁ እራሴን በማግኘት አሁን በራሴ ላይ በልጆቼ ላይ እንደዚሁ ሁሌም አመሰግንሻለሁ ሁሌም በከፍታ እንዳይሽ የዘወትር ሃሰቤ ነው
የኔ ንግስት ተባረኪልኝ
I just watched three of your videos and I can conclude that Dagi , you are a gift from God!❤❤❤
ሰናይ ትገብሪዮ እኳ ትዕድልቲ ፈጣሪ ኢዩ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ ተባረኺ ዳጊ ቆንጆ
You are such a true inspiration for most of us❤
ጀግና ሴት
ስወድሽ ኣኾ ❤👌ዳጊየይ የኔ ቆንጆ😘
Thank you So much 👍 Sistar Masha allah
የኔልእልት❤❤❤❤❤ሰወዳት
Bravo merci beaucoup.❤🙏
Woww it is best god blese you
daggy i really love u❤ so much u r my role model in life. U r amazing ur life,family every thing keep going dagi. I'm sure I will get u in this summer class daggy I love u ❤
ኮመት ላይ የምትሳደብ ሁሉ ከራሳቹ ጋር ጦርነት የተያያዛቹ ናቹና እግዚአብሔር ምረቱን ይላክላቹ
ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ የስደት ህይዎቴ ላይ እናተን ልኮልኛል የድንግል ማርያም ልድ መዳኒያለም አላማ ያለኝ ልጅሆኛለው ከማይሆነኝ ሰው ጋር ፍቅር ብዬ ውስጤን ሳላዳምጥ እየተጃጃልኩ ነበር አሁን ውስጤን ማዳመጥ ቼዬ መለማመጥን አቁሜ በሰላም እየኖርኩ ነው
EGZIABHERN bicha emegni
@@nutube8793 ወሬ አልፈልግም የኔ መካሬ
ልክ ብለሻል❤❤❤
Egziabher yibarkish. Yaleshin yitebikilish. You're my model.
ተባረኪ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Masha allahe..faxari abezeto masetawalun aqemun yesexeshe konjoo amasagenalaw baxam baxam
Wisten selemitawerilegn yegermegnale tnks❤️
Betidare betam destegna negn hulem .
Thank you dagii ❤️❤️❤️
Personal development is everything!! Thank You Dagi. Keep going!
Daggy ❤ i am from Somalia
we love you Daggy
ዳጊዬ እባክሽ እርጅኝ🙏ዱባይ ነው ያለሁት ሰሞኑን የልጄ አባት መሞቱን ሰማሁ በዚህ ምክንያት በጣም ታምሜለሁ እባክሽ ዳጊዬ ትኬት ግዥልኝና ወደ ልጄ መልሽኝ ለፈጣሪ ብለሽ 🙏😭
እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ ከዳግም ኃዘን ይሰውርሽ የመጽናናት አምላክ ጽናቱን ይስጥሽ!
ማርያም ኃዘነ ልቦናን ታቀላለችና እመብርሀን ታቅልልሽ አትለይሽ!
የአማኑኤል እናትን እመብርሀንን ተማፀኚ እህቴ።
@@ሄራንታደሰ-ኘ5ተአሜን እሺ የኔ እህት
አንች ዱባይ እየሰራሺ እንዴት የትኬት ታጫለሺ???
ደጊ በርች አላህ የግዝሽ
Dagi fikir
እኔ ሰው ሊሸከመው ከማይችለው ስቃዮች በላይ እኔ ተራ በተራ እየተፈራረቀብኝ አሳልፌዋለው ያ ደግሞ እንድጠነክር አድርጎኛል እራሴን በእሳት የተፈተንኩ በኋላም ወርቅ የሆኑኪ ይመስለኛል ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ዳጊዬ ስለ አንቺ ቃላት የለኝም ብቻ አንቺ ማለት ብርሃን ነሽ ! ብዞቻችንን ከጨለማ ሐይወት ወደ ብርሃን ሕይወት አምጥተሽናልና ሁሌም የብርሃን ሕይወት ይኑርሽ ከነ ሙሉ ቤቴሰቦችሽ 🥰🙏🙏
Berehane Jesus newe!
ብርሃን የፈጠረነ አምላክ ነው። በርግጥ ሰዉ ካለፈበት የህይወት ተሞክሮ ሊያስተምር ይችላል። ግን ፈተናውም ውጣ ውረዱም በእግዚአብሔር እርዳታ ነው የሚያልፈው ሰዉ የትኛው ጥንካሬው ነው? ብዙ ችግሮችን ካለፍን በኋላ የአምላካችን ውለታ መዘንጋት የለብንም።
መምህሬ❤❤❤
ብዙ ነገር ተማርኩብሽ ምን ብዬ እንደምገልፀዉ አለዉቅም በይበልጥ ግን በአካል ብምር ደግሞ እንደምለወጥ አዉቃለሁ ምኞቴ በአካል ማግኘነት ነዉ
ዳጊ በቃ ትለያለሺ❤❤❤
ዳጊ ገና ከፍ ትያለኝ አላህ ይጠብቅሽ ከምድረ ምቀኛ
ingest hoy i apprcshet
ዳጊዬ በጣም ፈልግሻለሁ
Your doing great 👍
እዉነትም ንግስት
fetrae yebrkshae daggy betam melkam seaw nesh❤❤❤❤❤
Yemesgen
አመሰግናሉሁ❤❤❤
Dagiye yahen program alaqawam naber bamin manged lay new magegnash anem banchi ga magagnat falgalew
በማርያም መዝግቡኝ
Masha Allah! dagiye betam jegna betam gobez sit nesh.. kezim belay Allah ychemrelsh ❤❤❤🙏🙏🙏
Dagiye PC nw tebarekilgn
Well said
❤ከልቤአመሰግናለው አመሰጋኝ እድሆን እረድተሽኛል
Hi Dagi...
Do you have i life coaching practical traing class please?
Ehite egizabhir rdeashi betam nea yemwedshi deagiye♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዳግየ ብርታቴ ነሽ
Tankes my dear ❤
daggiye betam nw miwedsh
ይኔ ቆንጄ አክባሬሽ ንኜ❤
🙏🏿👍🏾💗
ሰላም
Don’t lessen any badly just keep going my girl love you ❤
Dagiye thanks betam gobez dink sew sew lebizuwoch mneged honesh anchin teshagro ke alamachew gar yetegenagnuna yemigenagnu sewoch kelal aydelem berchilin enameseginalen!!!
ዳጊዬ እወድሻለሁ ክበሪልኝ ላገኝሽ እፈልጋለሁ😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
you are the one for me I love from the bottom of my heart daggy ❤️❤️❤️ .........
👏👏👏
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤❤🎉🎉🎉 wedddddd
ዳጊ ግን አንቺን እንዴት ማውራት እችላለው ሀገር ውስጥ አደለሁም
👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤
💐💞💐💞💐
በጣምየሚደብረኝነገርቢኖር. አማርኛተናጋሪሁነንሳለ
ሌላቋንቋመቀላቀል
ለማይገባውሰው እየቆረጠነውሚረዳው ማለትነው
❤
ዳጊየ የአንች ብቻ ሳትሆኚ የኔም ንግስት ነው እወድሻለሁ
😂😂,,💯💯💯💯💯💯💯💯💯🤣🤣🤣🤣🤣⚖️⚖️
እኔ አልገባኝም ምንድነው ይሄ ሁሉ ስድብና ነቀፋ ምን አደረገች? እኔ አንዳንዴ እከታተላታለሁ እስካሁን ስሰማት ምንም መጥፎ ነገር ስትናገር አልሰማኃትም አለባበሷም ቢሆን በጥሩ ሁኔታ ለብሳ ነው የማያት አንዳንዴ አጠር ያለ ቀሚስ ሰትለብስ አያለሁ እሱም ቢሆን ያምርባታል ቆንጆም ነች የተፈጠረ ነገር አለ? ሰው ተገለበጠባት ምንድነው የሆነው? እኔ እንደውም ታናሽ ወንድሜን እሷ ጋ ሂድና training ለመውሰድ ተመዝገብ ብዬ ልኬው ነበር እርግጥ ነው ምንአልባት ለተማሪዎችና በኢትዮጵያ ኑሮ ብሩ ብዙ ስለሆነ ይከብዳል ትንሽ ቀነስ አርጋ በየመንገዱ ላይ ስራ አጥቶ ምን ልስራ ያለውን ወጣት ብታሰለጥንና ወደ ስራ እንዲሰማሩ ብታደርግ ጥሩ ነበር ሌላ ነገር ግን ስታጠፋ አላየኃትም የሚያስረዳኝ አለ?
And UA-cam ber mayhon neger siyawerabat sle neber new leza ymeslegnal
Ewnt new bru twdedebji me
enm grmji skt lay yaln sew eymrtu. Setan malet
አወ ላስረዳህ/ሽ ህዝቡን እየመረዙት ነው ለዛም ትልቅ በጀት አላቸዉ ምታየዉን ሁሉ አትመን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye dagi father ka sera semeles tafache yegezalegi neber nafuswon begenet yanoerew . Disse police kinet yesera neber.
እድሜሽን ያርዘመው ከነቤተሰቦችሽ
😢😢😢😢😢
Eminagerutn ayakume ena yeker belachew.coment secheweche
dagi endet nw anchin magnet yemichlew ebakish negeren
ዳግማዊት ተሳስተሻል አሁን ካለሽበት መንገድ ቶሎ በፍጥነት ወደ እግዚአብሔር መንገድ ተመለሽ። እሄ የመጀመርያዬም የመጨረሻዬም ማስጠንቀቂያዬ ነው። እንደ እነ ዳዊት ፣ ማኔ እና መሰሎችሽ የእግዚአብሔር ሰደድ እሳቱ እንዳይበላሽ። ወድያው እሄን ኮመንት ባነበብሽበት ሰዓት ህይወትሽን ማስተካከል ጀምሪ። እሄ እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ህይወትሽን እንድታስተካክዪ እድል እየሰጠሽ ነው ተጠቀሚበት። እንዴት reply ይሻልሻል ዳጊ።⏲
እርጂኝ.ችግር.ውስጥ.ነኝ
Dagi my lovely sis i will like to talk to you telegram is not contacting me ❤❤❤
1st
አይ ሃበሻ በተቀደደ ቦይ ምፈስ ህዝብ አብይ ይልማ ማለት ok ማለት thank YOU ማለት 666 ያለ ሰው ነው😂😂😂😂😂 የሆነ ሴጣን ነው እሱ እራሱ ሰው ላይ ቴርር ሚለቅ እብድ ሰው እንዲደድብ ሳይነቃ እንዲኖር …
እኮ
Yes, I agree with you ehte,
Enem tiyake slegn besu akahed, every thing is devil for him, Egziabher hizibun yiridaw!
ትክክል ብለሻል እኔም ገርሞኛል
lik neshe esu rau man endehon fetari yewkew
❤❤❤❤❤
dagi endet nw anchin magnet yemichlew ebakish negeren
❤❤❤❤❤❤
dagi endet nw anchin magnet yemichlew ebakish negeren
dagi endet nw anchin magnet yemichlew ebakish negeren
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
dagi endet nw anchin magnet yemichlew ebakish negeren