Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። የ Daggy’s Life Class 2ኛ ዙር በቅርቡ ይጀምራል። በ0977772288 / 0977774422 በመደወል ወይንም በ Daggy’s Life Class ቴሌግራም ቦት ይመዝገቡ።
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ የኔ ቆንጆ ❤
ዳጊ እንዴት መንፈሴን እነደምታረጋጊው ስወድሽ አንድ ቀን አገኝሻለው ተባረኪልኝ
Online yelem?
ዳጊየምትናገሬዉ ንግግር እንዴት መንፈሴን አሴት እንደምትሞይዉ በሥግደት ላይ ሆኜ ነው የምከታተልሽ ሀገሬ ስመጣ እግዚአብሄር ፈቃዱ ሆኖ ለመምጣት ያብቃኝ አሁን ባለሁበት ተመሥገን ነው የአዲስ አበባ ልጅ ሆኜ ያውም ቴድሮስ አደባባይ ላይ ተወልጄ ይሄንን የመሰለ ፕሮግራም አመለጠኝ ሥግደት አትውጡ እህት ወንድሞቼ ከለመዳችሁ ሀገር ላይ አትቀመጡም በልጅነቴ ነው ገንዘብን የለመድኩት ትምህርቴን ጥሩ የግል ት/ቤ ተመርኩ ኢለመንተሬ ሀይ እስኩል ጥቁር አንበሳ እዛው ሰፈሬ ውጤት ሳይመጣልኝ ቀረ በሀገር ላይ ጥሩ እንቀሳቀስ ነበር ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋር የጥላሁን ገሰሰ ቤት ጋር በግል ድርጅት ተቀጥሬም እሰራ ነበር የእኔ ታሬክ ብፅፈው አንድ መፅሀፍ ይወጣዋል ይሁን አሁንም ሙሉ ጤነኛ ነኝ ሁል ጊዜ ተመስገን እላለው ኖረኝም አልኖረኝም ባጭሩ የዳጊል ፕሮግራም ሀገሬ ሆኜ ባየው ተመልሼ ሥግደት አልመጣም እኛ የአዲሳባ ልጆች ፍሽን እንከተላለን እንበላለን እንጠጣለን እንዝናናለን ሶሻል ሚዲያ አይመራንም ሥለማናይ ነው የሰው ሀገር ሥትሆን የሀገርክን በዩቲቪ ማየት ትመርጣለክ ሀገርክ ይናፍቃላ
የኔ እንቁ ምን ላድርግ አአ አይደለሁም። ግን እንዴት የምታስቀምጭልን ነገሮች በጣም ጠቅሞኛል ተባረኪልኝ ኑሪልኝ።
የኔ ንግስት የተናገርሽዉ የኔ ህይወት ነዉ አስተዳደግ እና ዘመድ የሚስጠንን ነገር ዉስጣችን ይቀራል እና ስናድግ ይህንን አስተሳስብ ማስተካከል ከባድ ነዉ ግን ደግሞ እራሳችን ላይ መሰራት አለብን አመስግናለሁ🙏🙏❤❤
ማሻ አላህ
ይህንን ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ተመኘሁ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን።
አሚንን
አሜን አሜን አሜን❤
አሚን
Amen
እውነት ነው ዳጊዬ በህይወትሽ ውስጥ ትልቅ ባታ የሰጠሻቸው ሰዎች ማንነትሽን እየተፈታተኑ ከራሰሽ ጋር በብዙ ያጣሉሻል ወደፊት ሄደሽ የምታሳኪውን የህይወትሽን ስኬት ይጎትቱብሻል ግን ያም ቢሁን የእኛ ከፍታ ያለው በእጃችን ነው እንደየ እምነታችን ፈጣሪያችንን ይዘን ከፍ እንላለን ክበሪልኝ እህቴ
ምንም ሳንከፍል እንዲህ ፊንቲው አድርገሽ መልካም ነገር ብቻ የምትመግቢን ፈጣሪ የሰጠን እህት ስላለሽን እግዜብሄር ይመስገን ። አንድ ቀን በአካል አግኝቸሽ አብሬሽ ብውል ምን ያክል እድለኛ እሆናለሁ ግን በየት ላገኝሽ እችላለሁ ኑሪልኝ ❤
ይህንን comment ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ተመኘሁ!!እናመሰግናለን ዳጊዬ🙏🙏🙏🙏🙏
ስወድሽ ዳጊዬ ብዙ ነገሬ ከአላህ በታች በአንቺ ምክኒያት ተለውጧል።አላህ ይጠብቅሽ😊
እድሜሽ ይረዝም የኔ እህት እኔሁለም ከወጭ ነበረ የምጠብቀዉ አችን ከሰማሁ በሃላ ተቀየሩኩ ተባርክ
እኔም😢
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዳጊየ 😢😢😢😢የኔን ህይወት የምትነግሪኝ ነገርስ. አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው ዳጊዬ እኔ በልጅነቴ እናቴ ከሰፈርልጆችጋር ታውዳድረኝነበረ የሚጎለኝነገርየለም ግን እንጃ የሷፍላጎትአይነት ስላልሆንኩብቻ የሰፈር ሰውግን ልጆቻቸውን በኒነበረ የሚያወዳድሯቸው በጣም ጎበዝልጅነበረኩ እናም ሰው ቢያሞግሰኝም ግን የናቴ ለኔያላት አመለካከት ልቤን ሰበረው እራሴን እንድጠራጠርአደረገኝ ከሌላሰው ትሰማ አሪፍ እንደሆንኩነው እናም ግራ እተጋባስሜትውስጥነበረ ያደኩት አልሃምዱሊላህ እድሜላችና ለአንች መሰሎች ጥሩነገር ለሚያስተምሩን እራሴን አሪፍሰው እንደሆንኩ ቆንጆ እንደሆንኩ ተማርኩ ተረዳው አልተውያለኝነገር እራስን ከሰውጋር ማወዳደርው እ ከውጭ ወደውስጥም ነው የምኖረው 😢
ከሐረር ነው እኔ ዳጊ ያንችን ፕሮግራም ካየው ጀምሮ ልጅ ሆኜ የማልመው ሁሉ አሁን እያሠብኩት ነው ደግሞም አደርገዋለው ትንሽ ይዘገያል እንጂ የኔ ጀግና ነሽ እድሜሽን ያርዝምልን ዳጊዬ
አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ ያንችን ክላስ ለመማር ያብቃኝ እራሴን በጣም ነው የምጠላው በራስ ያለመተማመን ከፍተኛ ችግር አለብኝ በልጅነቴ በዉጫዊ ዉበት የጎደለኝን እየነገሩኝ እየሰደቡኝ አሳድገዉ የተወለድኩበትን አካባቢ ጠልቼ ወደ አ/አበባ መጥቼ መኖር ጀመርኩ ግን አሁንም የተከተሉኝ እራስን አምኖ አለመቀበል ችግር አለብኝ እራሴን በአስተሳሰብ ለመለወጥ ያንችንም የሌሎችን ፕሮግራሞች እከታተላለሁ ግን የተግባር ሰው መሆን አልቻልኩም ብቻ የፈጠረኝ እሱ ያዉቃል 😌😌😌😥😥😥😥
አይዞን ማር ሲጀመር ከኢትዮጵያ ዉሥጥ ማናለ በራሥ መተማመን ኑሮን ያሣደገን ቤተሠብ የለነም ዉበታችን ቆንጆ እያለ መጥፎ እንደሆነ ነግረው ነው ያሣደጉን አልሀምዱሊላህ ሰደት አሥተማረን ሰለዚህ እራሥሸ ወደጃት ተቀበያት ማር ትቀየሬለሸ
እውነት ትለያለሽኮ...........የሆነ ሀሳብ እስከምትለቂ እንዴት እንደምጠብቅ ብታይ .......ደግሞኮ እምትናገሪው ሁሉ የኔን ህይወት ነው.የነገርኩሽና ያወራሁሽ እስኪመስለኝ ድረስ ግን የሆነ ቀን አግኝቸሽ እንደማወራሽ እርግጠኛ ነኝ...ሁሌም ኑሪልኝ...
ምን አይነት powerful መልዕክት ነው!!! ስለ እኔ ብቻ ያወራሽው መሰለኝ😊 ሁሌም ተባረኪ አቦ!!❤
እኔ በጣም እሚገርመኝ ቤተክርስትያን ሂጀ ፀሎት ሳረግ ጭንቅላቴ ጭራሽ መቆጣጠር አልችልም በቃ ታቂያለሽ እሚያስጨንቀኝ ገና የሆነነገር ቢሉኝስ ሰው ምን ይለኛል የሚል ስሜት ይሰማኛል አላቅም እንዴት እንደማስተካክል ግን መተው እፈልግሀለሁ ዳጊ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ባካል ባላቅሽም ግን ከጎኔ የሆንሽ ያህል ስሜት ይሰማኛል ለዛም ደስ ይለኛል ❤
አራት ግዜ ሰመውሺ ደገግሜ ግራ ጉብቶኝ ብቻ እናቴን አሞብኛል እግዚአብሔር አምላክ ይማርልኝ ነገነገ እያልኩ ስደት ላይሞላ
አይዞሽ ዉደ እግዚአብሔር ይማራቸዉ እናትሽን 😔
እግዚአብሄር ይማርልሽ እህት አለም
Egeziabher yemarlshe
@@bzuwerqabebe1232 አሜን ውዴ ተመስገን እየተሻላት ነው
@@ruthzebene-ng8hq አሜን እህቴ ተመስገን እየተሻላት ነው
ዳጊየ በጣም ጠካራና ጀግና ሴትነሽ በራሷ የምትተማመንሴት አልበገር ባይ ሴት በጣምነዉ የምወደዉ መሆንም ስለምፈልግ ነኝም ብየ ስለማምን እርሜ ከሴናጋ ፈጣሪ ይስጥሽ የኔዉድ
ዳጊ አንቺ ሀኪም ነሽገና ስሰማሽ እድናለሁ....እረጅም እድሜ ኑርልኝ
ዳጊየ እህቴ የኔ አንደኛ ፈጣሪ የባረከሽ ብሩክ እድግ እድግ እድግ በይልኝ የኔ እመቤት ትምርትሸ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው ግን መቀየር አልቻልኩም ምን ላርግ ????
Netsanet zenebe yemibal sew you tube lay gebi ena eyew betam yeredashale
@@rehimaashagrie8942 betam ene yesu temari negn
@@zeah22 awo bedenbe yabrarale ... mert sew new
በጠም ይግርማል ስጦታሽን በሚገባ የምትጠቀሚ ብርሀንሽን ባለመስስት የምትሰጪ እግዚአብሄር አብዝቶ ይግለጥልሽ::
በእውነት ሰላም ነው የሚሰማኝ ሳዳምጥሽ! ተባረኪ ዳጊዬ!
በዛ ነገር የተጎዳው ሰት ነኝ በጣም አየጠቀመኝ ነዉ አመሰግናለሁ ❤❤
ዳጊ የኔ ውድ ጀግና ነሽ ማሳዝነው እኔ ነኝ ምክንያቱም በስደት የአእምሮ እስረኛ ሄኜ ነው ያለሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን ሁሌም ቪድዮሽኝ ሳዳምጥ ሆዴን ታባብይኛለሽ በዚ ስራሽ ብዙ ያኑርሽ እወድሻለው
Am a teenager and I struggle a lot but thanks to you am feeling better ❤
OMG… I felt an angel send you to whisper it to me. Important message at the right time and moment. Thanks 🤞
ሰላም ዳጊየ እኔ ሰውቤትነው የምሰራው 12አመት ሰራሁ መለወጥ እፈልግ አለሁ መማርእፈልጋለሁ አችጋ ግን አይፈቅድልኚም ቢደወችሽንአያለሁ አለቅስነበር አሁንግን አላለቅስም አልበሳጭም የኔቢርታትነሽ እወድሽ አለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
የሂወቴና የጥንካሬዬ መምህሬ የኔ ውድ ዳጊዬ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አድ ቀን አግኝቸሺ ባናግርሺ ደስ ይለኛል
ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ ባንች ትምረህረት ብዙ ነገሬ ተቀይሯል❤❤❤❤
ያልሽው ሁሉ በጣም ትክክል ነው በተለይ እኔ ላይ 100/. ማለት እችላለሁ ዋናው ነገር ግን እንዴት ማስወገድና ትክክለኛ ማንነትን በዘላቂነት መያዝ እንደሚቻል ብትነግሪን እንቺ በውስጥ አምእሮ ፕሮግራምድ የሆነን ነገር አንቺ እንደምትይው በቀላሉ እሚወጣ አደለም እንዳውም እንደኔ ግን አሁን አሁን ከሀይማኖት ጋር አየይዘዋለሁ ማለት እሄ ሳይንሳዊዉ መፍትሄ እሚፈታው አይመስለኝም ቢሆንም እኳን አዳብት ያደርገውና ወደ ነበረበት እንደገና ይመለሳል እና ቋሚ መፍትሄ አስተምሪን
እናመሰግናለን ዳጊዬ በጣም ሁልጊዜ ችግሩ አለ ሁልጊዜ በፍርሀት የአርብ ሀገር ሰራ መልቀቅ አቅቶኝ የተለያዩ ችግሮች እያመሀኘሁ 2አመት ሞላኝ የትምህርት መቀጠሌ ሞራሌ እየወረደ በዛላይ የሰዎች አስተያየት አስሮ ይዞኛል ነገር ግን አሁን ወደተግባር እገባለሁ ኢንሻአላህ ባለኝ ሰርቸ ከራሴ አልፌ ለሌሎች እደምተርፍ ትምህርቴንም እደምቀጥል ተስፋ አለኝ
ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክበሪልን
ዳጊ አንድ ጓደኛ አለኝ ሲያወራ በጣም ይቸገራል አንድ ቃል ለማውጣት ደቂቃ ይፈጅበታል, እና አንድ እሁድ ቀን ደወልኩለት የት ነህ አልኩት እንደምንም መለሰልኝ ከዛ ከማን ጋር አልኩት ድጋሚ, ወሬ አበዛሁበት መሰለኝ በጣም ተናዶ እየተንተባተበ እንደዚማ አልችልም የት እንዳለሁ ተናግሬ ከማን ጋር እንዳለሁ ተናግሬማ አልችልም ብሎ ዘጋቡኝ። moral ot the story ያንቺን ቪዲዮ ሳይ አንዳንዴ የገባሽን ነገር ሼር አድርገሽ ሰዎች እንዲቀየሩ ካለሽ ፈላጓት የተነሳ እንዴት ቡናገር ይረዱኝ ይሆን ቡለሽ ስትታገይ አያለሁ, ማለቴ ያንቺ ከምርሽ ነው ለገንዘቡም ለዝናም አይደለም, እግዚአቡሔር ጰጋውን አልቡሶሻል, "ያከናንቡሽ".
ኑሪልን የምለው ጠፍኝ እንወድሻለን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤
ውድ ዳጊ እንዲህ ሲባል ሰምቻለሁ መሰለኝ ? ❤Peace of mind is the invisible asset ❤
ዳጊየ በጣም ነዉ እምወድሽ ጀግና ሴት❤
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
QA
S A w❤
صل الله عليه وسلم ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
ዳጊየ አላህ እድሜነጤነይሥጥሸ ከነቤተሠቦችሸ ወላሂየመዳምቅመሞች ብዙወቻችን ሂወትቀይረሼል እህቴዋ እኔ ምንይሉውኘል በሚልነበረእምኖረው አሁን ግን ያለምንምምክንያት እራሤንቅድሚያመውደድእዳለብኝነ ሠላምየማይሠጠኝንነገረ መልቀቅ ለምጃለሁ የኔውድ እኔበኮመት አያልቅም ላቸምሥጋነየ ብቻ አደራ ሁሌም ሥሪልን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤️
እውነት ነው ዳጊዬ እውነት እኔ የልብስ ዲዛይነር ነኝ ግን አላውቅም እሠራለው እግዛብሄር ይመስገን ግን በቃ ምሠራው ነገር የት እደሚገባ አላውቅም ከመሬት ተነሥቼ እጨነቃለው
ዳጊዬ የኔ ጠጋኝ ሴት እኔ ባንቺ ብዙ ስብራቴን ባንቺ ትምህርት ጠግኛለው በጣም አመሰግናለሁ❤
በጣም አመስግናለሁ በጣም የእኔ ህይወት ነዉ❤❤
ምክርሽ ከኒኔ ነው ስሰማው ያድነኛል ኑሪልኝ በርች ዳጊዬ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዳጊዬ
በጣም አመሠግናለሁ በአንቺ ብዙ ነገርን ተምሬያለሁ ❤
▫️ብልህ ሰው▫️ስነምግባሯ ያማረን▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡✨✨✨✨✨✨💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደمنقول
ዘመንሽ ሀሉ የተባረከ ይሁን ዳጊዬ❤❤❤
ዳጊዬ ሁሌም የምትለቂያቸውን መልእክቶች እከታተላለሁ ብዙውን ጊዜ ስለእኔ የምታወሪ እስከሚመስለኝ ነው የሚገርመኝ እንዴት እንዳማገኝሽ አላውቅም ዛሬ ደሞ በጣም በከፋኝ ስዕት ነው የአንቺ መልእክት የመጣው ዳጊዬ ተባረኪ አንድ ቀን እንደማወራሽ ተሰፋ አለኘ።
Dagye በጣም አመሰግናለሁ እውነት ለመናገር ያንቺን ሰልጠና እና መሰሎች ከማየቴ በፊት በህይወት እንዳልሁ እንኳን አስተውየው አላውቅም ነበር ።አሁን ላይ ከነችግሮቼ ከራሴ ጋር ነኝ አንድም የምቃወመው ነገር የለኝም ተጋፈጭ በአስተውሎት ከማየት በቀር ።
my beautiful sister all I can say is you are my painkiller medicine😘thank you🙏🏿Keep up you’re amazing mentoring for your people.
የኔ ቆንጆ ታውቂያለሽ እራሴን አንች ውስጥ አገኘዋለው የውነት ትለያለሽ ዳጊየ አንች በምትሰጭን ምክር ብዙ ነገሮችን አስተካክያለው 11:04 11
በእውነት እናመሰግናለን ድንቅ ምክር እህታችን ዳጊ❤ እምኖረው በአረቡ ዓለም ነው እግዚአብሔር ይመስገን በህይወቴ በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አልፌለሁ/እውነት ነው እኛን ማንም አይመስልም እግዚአብሔር እኔን እኔን አድርጎ ፈጥሮኛል❤🙏/አመሰግነዋለሁ ጌታዬን። በቻልኩት መጠን እጸልያለሁ አነባለሁ መጽሐፍ ብቻ ናቸው ጎደኞቼ/ አዎ ብዙ ነገሬን በመጽሐፍ ውስጥ አግኝቻለሁ ለዚህም አመሰግናለሁ አምላኬን።እኔም እወድሻለሁ ዳግዬ😍
ዳግዬ ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥን❤
ዳጊዬ አችን መከታተል ከጀመርኩ ጥሩ ለውጥ አለኝ አመሠግናለሁ ኑሪልን ❤❤
ዳጊዬ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኛ ንግስት የኔ ዉድ እንዳች አይነቱን ያብዛልን ዳግየ የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤❤
በጣም ትሩ ትምርት ነው ዳጊየ እናመስግናለን ❤️❤️❤️
ጥሩ ትምርትነው ተመሪበታለሁ በጣም እናመሰገናለን❤
አንቺ ፍቅር የሆሽ ፍጥረት ልክ ነሽ::👍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምን ነበረበት ከድሮ ጀምሮ እንደ አንቺ አይነት ሰው ባገኝ ኖሮ እድሜ ከጤና ጋር ይጥሽ አመለካከቴን አስተሳሰቤን ለራሴ ያለኝ ነገር እንድመለከት አድርገሸኛል አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ፡፡
የእኔ ጌጣችን እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ ትምህርትሸንም አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ ❤
ዳጊ እናመሰግናለን እውነት ነው ማንም ምንም ይበለኝ እኔ እኔ ነኝ ወደፌት
ውድ ዳጊ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ብርድብ እያለኝ ነው ። ወይኔ ጉዴ ፈላ❤
❤
Dagi enamesegnalen fetari yibarkshi
ማርያምን ሰለ እኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ
ውድ ዳጊ የ self awareness ሚስጥር ገብቶሻል!!❤ በርቺ 🎉
It’s a powerful message. Thank you!
ጥሩ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እማየይ፡፡
ዳጊዪ,የእኛ, ልዩ,,አስተማራችን,ትለያለሽ,እኮ,,,እዉነት,በምን,ቃል,ልግለፀሽ,በቃ,ከልቤ,አከብርሻለሁ,እወድሻለሁ,❤❤😍😍😍😍😍ነፍፍፍፍፍአመት,ኑሪልን,
ውድ፣እህታችን፣ብዙ፣ሞከርኩኝ፣ከሱስ፣መውጣት፣አልቻልኩም
አይዞሽ ቀሥ የተባለነው ባደየ አይወጣም በየቀኑ ትንሽ እየቀነሽ ከዛ ጨርሠሽ ትተይዋለሽ ፈጣሪ ያግዝሽ
@@hanantube6915 አመሰግናለው፣ደመርኩሽ፣
አንቺን ያስማኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ዳጊ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ተባረኪ❤❤❤❤
እኩዋን ደና መጣሽ የኛ እቁ እግዚአብሔር እድሜ ነኤ ጤና ይስጠሽ 👌
Selam Dagi bewnt betam be miyasefelgeg set selsemaut amsegnschalu ,lelw Ewkt ke senmegbar gar ke kugna gar ulun amolto yestsche nesche
ምክርሺ የወደቀን ያነሳል አመሰግናለሁ ክበሪልኝ
ዳጊዬ እወድሻለሁ ❤❤❤ ምክርሽ ልክ እንደ መንፈሳዊ ስብከት ከልቤ ነው የምከታተልሽ
አመሰግናለሁ😊
የመዳም ቅመሞች ምክር እፈልጋለው ኣረብ ሃገር ከመጣው ኣራት ኣመት ሁነኛል በዚ ውስጥ ሁሌ ቤተሰብ እረዳለው እነሱም ኣያስቡሉኝም😢 እና ኣሁን 500ሞቶ ሺ ኣለኝ ቤት የለኝ ስደትም ኣስጠለኝ ሃገሬ መግባት እፈልጋለው ምከሩኝ ደገመኝ😢
ይህም ካለሽ ተስፋነው😢
@@Alhamdulillah_2534 ተመስገን ነው😍💔
ስደት ላይ ነኝ አንቺ ጋር ደርሺ ላይፍ ክላስ ለመማር ጓጓው የኔ ሴት የኔ ጀግና ዳጊዬውድ የሐገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤🇪🇹🕊
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ክፍትወኪ ኣነስ ካባኪ ቡዙሕ እየ ተማሂረ❤
💚💚💚ሰለወደድኩት ፃፍኩት 💛💛💛''እኛ መኖር ያለብን ከውጭ ወደ ውስጥ ሳይሆን''''ከውስጥ ወደ ውጭ ነው ❤️❤️❤️እስኪ አስቡት ከውጭ ወደ ውስጥ መኖር እንዴት ከባድ እንደሆነ ውጭ ባለ አከባቢ ውስጣችንን መተንበይ በጣም ከባድ ነገር ነው ሰለዚህ ምን ማድረግ አለብን? ''ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር እንጀምራለን '' እናም ውስጡ ምንም ቢፈጠር ቢሞላም ባይሞላም ቢሳካም ባይሳካም ጠንካራ እንደሆንን በነገር በሁኔታም ያለነገር ያለሁኔታም በመፈጠሩ ዛሬ ከእንቅልፋችን ሰለተነሳን ዛሬን በሂወት እያለን የሚያመሰግን ሰው🙏🙏🙏 አመስግኖ ከቤቱ የወጣን ሰው ውጭ ጋ እንኳን ሰው ፅሀይ እንኳን ጎማ መተንፈስ ከዛ የከፋ ነገር ቢገጥመውም ያ ሰው አይደነግጥም ለምን? 🤷♀🤷♀🤷♀እራሱን የሚየው ውጭ ባለው መስታወት ሳይሆን ልቡ ውስጡ ባለው ማንነቱ ውስጥ ባለው ነፀብራቅ ነው ::🏃♀🏃♀🏃♀ ሰለዚህ ሁላችንም በቂ ያለመሆን ስሜት አንች በቂ አይደለሽም/ህም እየተባልሽ/ክ ሰላደክ የትም አደርሽም/ስም እየተባልሽ/ህ ሰላደክሽ/ህ አይምሮህ ውስጥ የተፃፈውን ያነን ፁሁፍ የማፍረስ ጉልበት እኛ ላይ ነው 👩✈️👩✈️👩✈️ለምን አሁን አድገናል ብዙ ማሰብ መለወጥ እንችላለን አትችይም 🙅♀🙅♀🙅♀የሚለውን ስሜት ትተን እንችላለን የሚለውን ስሜት ማዳበር አለብን እኔ በግሌ እችላለሁ 💪💪💪 ሰለወደድኩት ፃፍኩት ''ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን'' ዳጊ ፍቅር
Long ❤❤❤❤❤life for you good teaching 💪💪💪🙏🙏
በጣም ነው የምወድሰሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ሽ መልካም
እግዝያብሔር ይባርክሽ
የኔ ቆጆ እናመስግናለን ትክክልብለሻል ❤❤
ዳጊዬ የኔ ሴት በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
ልክ ነሽ ዳጊዬ❤
Ohhh God This is me I need to wake up and forget about those 👹👹👹 and live my own life the way how I want Thankyou ❤
እውነት ብለሻል በርች
Indeed Dear you are right! The message is for me. Bechayen beki negne🙏
እኔ ባሁኗ ሰአት ቀኑ ለሊትሊቱም አልነጋ ብሎኛል ተስፋ ቆረጨ አለሁ ምንም ቢወራ እሰማለሁ ግን ሂወቴ እዳድስ መሆን አልቻለም በጣም ደክሞኛል የቲምነኝ ብሞት ብኖር ጠያቂ የለኝም የጎዳና ኗሪ ነበርኩ አሁን አረብ ሀገር ነኝ ግን ከጎዳነው ተሽየ ቤትውስጥ እየኖርኩ ቢሆንም ግን ተስፋ አጣሁ ያሰብኩት ሁሉ አልሳካልሽ አለኝ ብዙ ሞከርኩ ይሄን ያህል ገዘብ መያዝ አለብኝ ብየ አስቤ ነበር ከሀገር ስወጣ አልሀምዱሊላ ያስኩኝ አምሰራውም አላማ ይዠ ነበር ከሀገር ስወጣ ጫፍ ላይ ደርሸ ነበር ግን ተስፋ አጣሁ የውስጤ ጩኸት እየጨመረ ሄደ ባደምጠውም መልስ አጣሁ የሰው ምክር ሰማሁ ግን አልሰማኝ አለ ጨልሞብኛል ራሴን እደሌላ ሁኘ እያየሁ አምርሬ እያለቀስኩ ነው ግን ማንም አልሰማኝ አለ ጩኸቴ በርትቷል ሰሚም አላገኘሁ የመከፋት ጥግ ከፋኝ ያጠራቀምኩት ገዘብ እያየኝ ነው እዴት ከወደኩበት መነሳት እደምችል ጠፍቶኝ አይኔን ጨፍኘ እየሄድኩነው ጩኸቴ የተሰማው ካለ ያናግረኝ ሳልሞት ራሴን እፈለኩት ቦታ ላይ ማየት እፈልጋለሁ የ21 አመት ወጣት ነኝ ሰአዳ እባላለሁ ከሳውዲ አረብያ
የኔ ውድ አይዦሽ
ሁሉም ሰላም ይሆናል ፈጣሪ አለ❤
@@DaggysLifeClass በጣም አመሰግናለሁ ይደርስሻል ብየ አልጠበኩም ነበር ዳጊየ የስነልቦና አማካሪወችን እፈልጋለሁ በራሴ መወሰን ከብዶኛል ማንም ሊረዳኝ አይችልም ከዚህ ሂወት መውጣት እፈልጋለሁ አሁን ወደኋላም ወደፊትም ማሰብ ማልቀስ አስጠልቶኛል ስራ ፈቃድ ጠይቄ እስከሚሰጡኝ እየጠብኩ ነበር ግን መታገስ አቅቶኛል መምጣት ካለብኝ መምጣት እችላለሁ ነገር ግን አለፈው ሂወት ላይ መመለስ አልፈልግም እዚህም ደስተኛ ልሆን አልቻልኩም ራስወዳድ ሁኘ አዳይመስላችሁ የመኖር ትርጉም ጠፍቶብኛል ምክር ያስፈልገኛል ጥሩና መጥፎውን ተዘበራርቆብኛል ማንነቴን እያጣሁት ይመስለኛል ከላይ ስታይ ግን እስቃለሁ የሰው ቤት እጅጉን መራራ ነው😢ኮሜንቴ ስለደረሰሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቢያስ እየተሰማሁ ያክል ተሰማኝ ❤
Egzabhar ale ayzogn ehta hulum yalfam
@@seadaendris2728 ውድ እህቴ ደጋግሜ አነበብኩት ኮሜንትሽን በግማሽ ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል ምንም ኮንፊደስ የሌለኝ ምንም ነገር ያለ ሰው ማድረግ የማልችል አልሀምዱሊላህ ሁሉንም አሟልቶ ሰቶኛል ግን ለምፅ የሚባል የቆዳ ህመም አለብኝ በዛ የተነሳ በቃ እኔኮ ቆንጆ አደለሁም ማንም አይፈልገኝ መቸም አላገባም በቃ ምን ልበልሽ እኔም ስደት ነኝ እሰራለሁ ብር አለኝ ግን ምን እደማደርገው አላቅም ነበር እያንዳንዷን ነገሬን ለጓደኞቸ ካላወራሁ እነሱ ካልወሰኑልኝ ካልወደዱልኝ የሚሆነኝ አይመስለኝ ብቻ ባጭሩ ለራሴ በራሴ ሳይሆን ለሰወች በሰወች የምኖር ሰው ነበርኩ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ፍፁም የተለየሁ ሰው ሁኛለሁ እደገና የተወለድኩ እስኪመስለኝ ድረስ 24አመቴነው ግን እስከዛሬ ኑሬለሁ ወይ እዝህ ምድር ላይ እስከምል ድረስ ተለውጫለሁ ከደረሰሽ ይህ ኮሜንት@ Eku 4325A ብለሽ በቴሌግራም አናግሪኝ
እናመሠግናለን እህቴ ኑሪልን
You are our Medicine .❤❤❤ Bekka
ተባረኪ ዳጊ
ስላም የሀገሬልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኮሜት ስፅፍ የመጀመሬዬነው ግን ሰውን ያማያመሰግን ፈጣሪውን አያመሰግንም።ይባላል እና አመሰግናለሁ በትንሹ ቢሆንም እራሴን እያየሁነው በጣም በራሷ ከማትተማመንሰው አንዷነኝ አሁን ግን አልኸምዱሊላህ በራሴላይ ኮንፊደስ እየኖረኝ ነው አልኸምዱሊላህ አሁንም ትምህርትሽ ምክርሽ አይለዬን
ተባረኪልን ዳጊዬ❤❤❤
ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። የ Daggy’s Life Class 2ኛ ዙር በቅርቡ ይጀምራል። በ0977772288 / 0977774422 በመደወል ወይንም በ Daggy’s Life Class ቴሌግራም ቦት ይመዝገቡ።
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ የኔ ቆንጆ ❤
ዳጊ እንዴት መንፈሴን እነደምታረጋጊው ስወድሽ አንድ ቀን አገኝሻለው ተባረኪልኝ
Online yelem?
ዳጊየምትናገሬዉ ንግግር እንዴት መንፈሴን አሴት እንደምትሞይዉ በሥግደት ላይ ሆኜ ነው የምከታተልሽ ሀገሬ ስመጣ እግዚአብሄር ፈቃዱ ሆኖ ለመምጣት ያብቃኝ አሁን ባለሁበት ተመሥገን ነው የአዲስ አበባ ልጅ ሆኜ ያውም ቴድሮስ አደባባይ ላይ ተወልጄ ይሄንን የመሰለ ፕሮግራም አመለጠኝ ሥግደት አትውጡ እህት ወንድሞቼ ከለመዳችሁ ሀገር ላይ አትቀመጡም በልጅነቴ ነው ገንዘብን የለመድኩት ትምህርቴን ጥሩ የግል ት/ቤ ተመርኩ ኢለመንተሬ ሀይ እስኩል ጥቁር አንበሳ እዛው ሰፈሬ ውጤት ሳይመጣልኝ ቀረ በሀገር ላይ ጥሩ እንቀሳቀስ ነበር ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋር የጥላሁን ገሰሰ ቤት ጋር በግል ድርጅት ተቀጥሬም እሰራ ነበር የእኔ ታሬክ ብፅፈው አንድ መፅሀፍ ይወጣዋል ይሁን አሁንም ሙሉ ጤነኛ ነኝ ሁል ጊዜ ተመስገን እላለው ኖረኝም አልኖረኝም ባጭሩ የዳጊል ፕሮግራም ሀገሬ ሆኜ ባየው ተመልሼ ሥግደት አልመጣም እኛ የአዲሳባ ልጆች ፍሽን እንከተላለን እንበላለን እንጠጣለን እንዝናናለን ሶሻል ሚዲያ አይመራንም ሥለማናይ ነው የሰው ሀገር ሥትሆን የሀገርክን በዩቲቪ ማየት ትመርጣለክ ሀገርክ ይናፍቃላ
የኔ እንቁ ምን ላድርግ አአ አይደለሁም። ግን እንዴት የምታስቀምጭልን ነገሮች በጣም ጠቅሞኛል ተባረኪልኝ ኑሪልኝ።
የኔ ንግስት የተናገርሽዉ የኔ ህይወት ነዉ አስተዳደግ እና ዘመድ የሚስጠንን ነገር ዉስጣችን ይቀራል እና ስናድግ ይህንን አስተሳስብ ማስተካከል ከባድ ነዉ ግን ደግሞ እራሳችን ላይ መሰራት አለብን አመስግናለሁ🙏🙏❤❤
ማሻ አላህ
ይህንን ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ተመኘሁ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን።
አሚንን
አሜን አሜን አሜን❤
አሚን
Amen
እውነት ነው ዳጊዬ በህይወትሽ ውስጥ ትልቅ ባታ የሰጠሻቸው ሰዎች ማንነትሽን እየተፈታተኑ ከራሰሽ ጋር በብዙ ያጣሉሻል ወደፊት ሄደሽ የምታሳኪውን የህይወትሽን ስኬት ይጎትቱብሻል ግን ያም ቢሁን የእኛ ከፍታ ያለው በእጃችን ነው እንደየ እምነታችን ፈጣሪያችንን ይዘን ከፍ እንላለን ክበሪልኝ እህቴ
ምንም ሳንከፍል እንዲህ ፊንቲው አድርገሽ መልካም ነገር ብቻ የምትመግቢን ፈጣሪ የሰጠን እህት ስላለሽን እግዜብሄር ይመስገን ። አንድ ቀን በአካል አግኝቸሽ አብሬሽ ብውል ምን ያክል እድለኛ እሆናለሁ ግን በየት ላገኝሽ እችላለሁ ኑሪልኝ ❤
ይህንን comment ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ተመኘሁ!!
እናመሰግናለን ዳጊዬ
🙏🙏🙏🙏🙏
ስወድሽ ዳጊዬ ብዙ ነገሬ ከአላህ በታች በአንቺ ምክኒያት ተለውጧል።አላህ ይጠብቅሽ😊
እድሜሽ ይረዝም የኔ እህት እኔሁለም ከወጭ ነበረ የምጠብቀዉ አችን ከሰማሁ በሃላ ተቀየሩኩ ተባርክ
እኔም😢
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዳጊየ 😢😢😢😢የኔን ህይወት የምትነግሪኝ ነገርስ. አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው ዳጊዬ እኔ በልጅነቴ እናቴ ከሰፈርልጆችጋር ታውዳድረኝነበረ የሚጎለኝነገርየለም ግን እንጃ የሷፍላጎትአይነት ስላልሆንኩብቻ የሰፈር ሰውግን ልጆቻቸውን በኒነበረ የሚያወዳድሯቸው በጣም ጎበዝልጅነበረኩ እናም ሰው ቢያሞግሰኝም ግን የናቴ ለኔያላት አመለካከት ልቤን ሰበረው እራሴን እንድጠራጠርአደረገኝ ከሌላሰው ትሰማ አሪፍ እንደሆንኩነው እናም ግራ እተጋባስሜትውስጥነበረ ያደኩት አልሃምዱሊላህ እድሜላችና ለአንች መሰሎች ጥሩነገር ለሚያስተምሩን እራሴን አሪፍሰው እንደሆንኩ ቆንጆ እንደሆንኩ ተማርኩ ተረዳው አልተውያለኝነገር እራስን ከሰውጋር ማወዳደርው እ ከውጭ ወደውስጥም ነው የምኖረው 😢
ከሐረር ነው እኔ ዳጊ ያንችን ፕሮግራም ካየው ጀምሮ ልጅ ሆኜ የማልመው ሁሉ አሁን እያሠብኩት ነው ደግሞም አደርገዋለው ትንሽ ይዘገያል እንጂ የኔ ጀግና ነሽ እድሜሽን ያርዝምልን ዳጊዬ
አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ ያንችን ክላስ ለመማር ያብቃኝ እራሴን በጣም ነው የምጠላው በራስ ያለመተማመን ከፍተኛ ችግር አለብኝ በልጅነቴ በዉጫዊ ዉበት የጎደለኝን እየነገሩኝ እየሰደቡኝ አሳድገዉ የተወለድኩበትን አካባቢ ጠልቼ ወደ አ/አበባ መጥቼ መኖር ጀመርኩ ግን አሁንም የተከተሉኝ እራስን አምኖ አለመቀበል ችግር አለብኝ እራሴን በአስተሳሰብ ለመለወጥ ያንችንም የሌሎችን ፕሮግራሞች እከታተላለሁ ግን የተግባር ሰው መሆን አልቻልኩም ብቻ የፈጠረኝ እሱ ያዉቃል 😌😌😌😥😥😥😥
አይዞን ማር ሲጀመር ከኢትዮጵያ ዉሥጥ ማናለ በራሥ መተማመን ኑሮን ያሣደገን ቤተሠብ የለነም ዉበታችን ቆንጆ እያለ መጥፎ እንደሆነ ነግረው ነው ያሣደጉን አልሀምዱሊላህ ሰደት አሥተማረን ሰለዚህ እራሥሸ ወደጃት ተቀበያት ማር ትቀየሬለሸ
እውነት ትለያለሽኮ...........
የሆነ ሀሳብ እስከምትለቂ እንዴት እንደምጠብቅ ብታይ .......ደግሞኮ እምትናገሪው ሁሉ የኔን ህይወት ነው.የነገርኩሽና ያወራሁሽ እስኪመስለኝ ድረስ ግን የሆነ ቀን አግኝቸሽ እንደማወራሽ እርግጠኛ ነኝ...
ሁሌም ኑሪልኝ...
ምን አይነት powerful መልዕክት ነው!!! ስለ እኔ ብቻ ያወራሽው መሰለኝ😊 ሁሌም ተባረኪ አቦ!!❤
እኔ በጣም እሚገርመኝ ቤተክርስትያን ሂጀ ፀሎት ሳረግ ጭንቅላቴ ጭራሽ መቆጣጠር አልችልም በቃ ታቂያለሽ እሚያስጨንቀኝ ገና የሆነነገር ቢሉኝስ ሰው ምን ይለኛል የሚል ስሜት ይሰማኛል አላቅም እንዴት እንደማስተካክል ግን መተው እፈልግሀለሁ ዳጊ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ባካል ባላቅሽም ግን ከጎኔ የሆንሽ ያህል ስሜት ይሰማኛል ለዛም ደስ ይለኛል ❤
አራት ግዜ ሰመውሺ ደገግሜ ግራ ጉብቶኝ ብቻ እናቴን አሞብኛል እግዚአብሔር አምላክ ይማርልኝ ነገነገ እያልኩ ስደት ላይሞላ
አይዞሽ ዉደ እግዚአብሔር ይማራቸዉ እናትሽን 😔
እግዚአብሄር ይማርልሽ እህት አለም
Egeziabher yemarlshe
@@bzuwerqabebe1232 አሜን ውዴ ተመስገን እየተሻላት ነው
@@ruthzebene-ng8hq አሜን እህቴ ተመስገን እየተሻላት ነው
ዳጊየ በጣም ጠካራና ጀግና ሴትነሽ በራሷ የምትተማመንሴት አልበገር ባይ ሴት በጣምነዉ የምወደዉ መሆንም ስለምፈልግ ነኝም ብየ ስለማምን እርሜ ከሴናጋ ፈጣሪ ይስጥሽ የኔዉድ
ዳጊ አንቺ ሀኪም ነሽ
ገና ስሰማሽ እድናለሁ....እረጅም እድሜ ኑርልኝ
ዳጊየ እህቴ የኔ አንደኛ ፈጣሪ የባረከሽ ብሩክ እድግ እድግ እድግ በይልኝ የኔ እመቤት ትምርትሸ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው ግን መቀየር አልቻልኩም ምን ላርግ ????
Netsanet zenebe yemibal sew you tube lay gebi ena eyew betam yeredashale
@@rehimaashagrie8942 betam ene yesu temari negn
@@zeah22 awo bedenbe yabrarale ... mert sew new
በጠም ይግርማል ስጦታሽን በሚገባ የምትጠቀሚ ብርሀንሽን ባለመስስት የምትሰጪ እግዚአብሄር አብዝቶ ይግለጥልሽ::
በእውነት ሰላም ነው የሚሰማኝ ሳዳምጥሽ! ተባረኪ ዳጊዬ!
በዛ ነገር የተጎዳው ሰት ነኝ በጣም አየጠቀመኝ ነዉ አመሰግናለሁ ❤❤
ዳጊ የኔ ውድ ጀግና ነሽ ማሳዝነው እኔ ነኝ ምክንያቱም በስደት የአእምሮ እስረኛ ሄኜ ነው ያለሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን ሁሌም ቪድዮሽኝ ሳዳምጥ ሆዴን ታባብይኛለሽ በዚ ስራሽ ብዙ ያኑርሽ እወድሻለው
Am a teenager and I struggle a lot but thanks to you am feeling better ❤
OMG… I felt an angel send you to whisper it to me. Important message at the right time and moment. Thanks 🤞
ሰላም ዳጊየ እኔ ሰውቤትነው የምሰራው 12አመት ሰራሁ መለወጥ እፈልግ አለሁ መማርእፈልጋለሁ አችጋ ግን አይፈቅድልኚም ቢደወችሽንአያለሁ አለቅስነበር አሁንግን አላለቅስም አልበሳጭም የኔቢርታትነሽ እወድሽ አለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
የሂወቴና የጥንካሬዬ መምህሬ የኔ ውድ ዳጊዬ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አድ ቀን አግኝቸሺ ባናግርሺ ደስ ይለኛል
ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ ባንች ትምረህረት ብዙ ነገሬ ተቀይሯል❤❤❤❤
ያልሽው ሁሉ በጣም ትክክል ነው በተለይ እኔ ላይ 100/. ማለት እችላለሁ ዋናው ነገር ግን እንዴት ማስወገድና ትክክለኛ ማንነትን በዘላቂነት መያዝ እንደሚቻል ብትነግሪን እንቺ በውስጥ አምእሮ ፕሮግራምድ የሆነን ነገር አንቺ እንደምትይው በቀላሉ እሚወጣ አደለም እንዳውም እንደኔ ግን አሁን አሁን ከሀይማኖት ጋር አየይዘዋለሁ ማለት እሄ ሳይንሳዊዉ መፍትሄ እሚፈታው አይመስለኝም ቢሆንም እኳን አዳብት ያደርገውና ወደ ነበረበት እንደገና ይመለሳል እና ቋሚ መፍትሄ አስተምሪን
እናመሰግናለን ዳጊዬ በጣም ሁልጊዜ ችግሩ አለ ሁልጊዜ በፍርሀት የአርብ ሀገር ሰራ መልቀቅ አቅቶኝ የተለያዩ ችግሮች እያመሀኘሁ 2አመት ሞላኝ የትምህርት መቀጠሌ ሞራሌ እየወረደ በዛላይ የሰዎች አስተያየት አስሮ ይዞኛል ነገር ግን አሁን ወደተግባር እገባለሁ ኢንሻአላህ ባለኝ ሰርቸ ከራሴ አልፌ ለሌሎች እደምተርፍ ትምህርቴንም እደምቀጥል ተስፋ አለኝ
ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክበሪልን
ዳጊ አንድ ጓደኛ አለኝ ሲያወራ በጣም ይቸገራል አንድ ቃል ለማውጣት ደቂቃ ይፈጅበታል, እና አንድ እሁድ ቀን ደወልኩለት የት ነህ አልኩት እንደምንም መለሰልኝ ከዛ ከማን ጋር አልኩት ድጋሚ, ወሬ አበዛሁበት መሰለኝ በጣም ተናዶ እየተንተባተበ እንደዚማ አልችልም የት እንዳለሁ ተናግሬ ከማን ጋር እንዳለሁ ተናግሬማ አልችልም ብሎ ዘጋቡኝ። moral ot the story ያንቺን ቪዲዮ ሳይ አንዳንዴ የገባሽን ነገር ሼር አድርገሽ ሰዎች እንዲቀየሩ ካለሽ ፈላጓት የተነሳ እንዴት ቡናገር ይረዱኝ ይሆን ቡለሽ ስትታገይ አያለሁ, ማለቴ ያንቺ ከምርሽ ነው ለገንዘቡም ለዝናም አይደለም, እግዚአቡሔር ጰጋውን አልቡሶሻል, "ያከናንቡሽ".
ኑሪልን የምለው ጠፍኝ እንወድሻለን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤
ውድ ዳጊ እንዲህ ሲባል ሰምቻለሁ መሰለኝ ? ❤Peace of mind is the invisible asset ❤
ዳጊየ በጣም ነዉ እምወድሽ ጀግና ሴት❤
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
Q
A
S A w❤
صل الله عليه وسلم ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
ዳጊየ አላህ እድሜነጤነይሥጥሸ ከነቤተሠቦችሸ ወላሂየመዳምቅመሞች ብዙወቻችን ሂወትቀይረሼል እህቴዋ እኔ ምንይሉውኘል በሚልነበረእምኖረው አሁን ግን ያለምንምምክንያት እራሤንቅድሚያመውደድእዳለብኝነ ሠላምየማይሠጠኝንነገረ መልቀቅ ለምጃለሁ የኔውድ እኔበኮመት አያልቅም ላቸምሥጋነየ ብቻ አደራ ሁሌም ሥሪልን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤️
እውነት ነው ዳጊዬ እውነት እኔ የልብስ ዲዛይነር ነኝ ግን አላውቅም እሠራለው እግዛብሄር ይመስገን ግን በቃ ምሠራው ነገር የት እደሚገባ አላውቅም ከመሬት ተነሥቼ እጨነቃለው
ዳጊዬ የኔ ጠጋኝ ሴት እኔ ባንቺ ብዙ ስብራቴን ባንቺ ትምህርት ጠግኛለው በጣም አመሰግናለሁ❤
በጣም አመስግናለሁ በጣም የእኔ ህይወት ነዉ❤❤
ምክርሽ ከኒኔ ነው ስሰማው ያድነኛል ኑሪልኝ በርች ዳጊዬ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዳጊዬ
በጣም አመሠግናለሁ በአንቺ ብዙ ነገርን ተምሬያለሁ ❤
▫️ብልህ ሰው
▫️ስነምግባሯ ያማረን
▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ
▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡
✨✨✨✨✨✨
💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ
منقول
ዘመንሽ ሀሉ የተባረከ ይሁን ዳጊዬ❤❤❤
ዳጊዬ ሁሌም የምትለቂያቸውን መልእክቶች እከታተላለሁ ብዙውን ጊዜ ስለእኔ የምታወሪ እስከሚመስለኝ ነው የሚገርመኝ እንዴት እንዳማገኝሽ አላውቅም ዛሬ ደሞ በጣም በከፋኝ ስዕት ነው የአንቺ መልእክት የመጣው ዳጊዬ ተባረኪ አንድ ቀን እንደማወራሽ ተሰፋ አለኘ።
Dagye በጣም አመሰግናለሁ እውነት ለመናገር ያንቺን ሰልጠና እና መሰሎች ከማየቴ በፊት በህይወት እንዳልሁ እንኳን አስተውየው አላውቅም ነበር ።አሁን ላይ ከነችግሮቼ ከራሴ ጋር ነኝ አንድም የምቃወመው ነገር የለኝም ተጋፈጭ በአስተውሎት ከማየት በቀር ።
my beautiful sister all I can say is you are my painkiller medicine😘thank you🙏🏿Keep up you’re amazing mentoring for your people.
የኔ ቆንጆ ታውቂያለሽ እራሴን አንች ውስጥ አገኘዋለው የውነት ትለያለሽ ዳጊየ አንች በምትሰጭን ምክር ብዙ ነገሮችን አስተካክያለው 11:04 11
በእውነት እናመሰግናለን ድንቅ ምክር እህታችን ዳጊ❤ እምኖረው በአረቡ ዓለም ነው እግዚአብሔር ይመስገን በህይወቴ በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አልፌለሁ/እውነት ነው እኛን ማንም አይመስልም እግዚአብሔር እኔን እኔን አድርጎ ፈጥሮኛል❤🙏/አመሰግነዋለሁ ጌታዬን። በቻልኩት መጠን እጸልያለሁ አነባለሁ መጽሐፍ ብቻ ናቸው ጎደኞቼ/ አዎ ብዙ ነገሬን በመጽሐፍ ውስጥ አግኝቻለሁ ለዚህም አመሰግናለሁ አምላኬን።
እኔም እወድሻለሁ ዳግዬ😍
ዳግዬ ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥን❤
ዳጊዬ አችን መከታተል ከጀመርኩ ጥሩ ለውጥ አለኝ አመሠግናለሁ ኑሪልን ❤❤
ዳጊዬ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤የኛ ንግስት የኔ ዉድ እንዳች አይነቱን ያብዛልን ዳግየ የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤❤
በጣም ትሩ ትምርት ነው ዳጊየ እናመስግናለን ❤️❤️❤️
ጥሩ ትምርትነው ተመሪበታለሁ በጣም እናመሰገናለን❤
አንቺ ፍቅር የሆሽ ፍጥረት ልክ ነሽ::👍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምን ነበረበት ከድሮ ጀምሮ እንደ አንቺ አይነት ሰው ባገኝ ኖሮ እድሜ ከጤና ጋር ይጥሽ አመለካከቴን አስተሳሰቤን ለራሴ ያለኝ ነገር እንድመለከት አድርገሸኛል አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ፡፡
የእኔ ጌጣችን እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ ትምህርትሸንም አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ ❤
ዳጊ እናመሰግናለን እውነት ነው ማንም ምንም ይበለኝ እኔ እኔ ነኝ ወደፌት
ውድ ዳጊ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ብርድብ እያለኝ ነው ። ወይኔ ጉዴ ፈላ❤
❤
Dagi enamesegnalen fetari yibarkshi
ማርያምን ሰለ እኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ
ውድ ዳጊ የ self awareness ሚስጥር ገብቶሻል!!❤ በርቺ 🎉
It’s a powerful message.
Thank you!
ጥሩ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እማየይ፡፡
ዳጊዪ,የእኛ, ልዩ,,አስተማራችን,ትለያለሽ,እኮ,,,እዉነት,በምን,ቃል,ልግለፀሽ,በቃ,ከልቤ,አከብርሻለሁ,እወድሻለሁ,❤❤😍😍😍😍😍ነፍፍፍፍፍአመት,ኑሪልን,
ውድ፣እህታችን፣ብዙ፣ሞከርኩኝ፣ከሱስ፣መውጣት፣አልቻልኩም
አይዞሽ ቀሥ የተባለነው ባደየ አይወጣም በየቀኑ ትንሽ እየቀነሽ ከዛ ጨርሠሽ ትተይዋለሽ ፈጣሪ ያግዝሽ
@@hanantube6915 አመሰግናለው፣ደመርኩሽ፣
አንቺን ያስማኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ዳጊ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ተባረኪ❤❤❤❤
እኩዋን ደና መጣሽ የኛ እቁ እግዚአብሔር እድሜ ነኤ ጤና ይስጠሽ 👌
Selam Dagi bewnt betam be miyasefelgeg set selsemaut amsegnschalu ,lelw Ewkt ke senmegbar gar ke kugna gar ulun amolto yestsche nesche
ምክርሺ የወደቀን ያነሳል አመሰግናለሁ ክበሪልኝ
ዳጊዬ እወድሻለሁ ❤❤❤ ምክርሽ ልክ እንደ መንፈሳዊ ስብከት ከልቤ ነው የምከታተልሽ
አመሰግናለሁ😊
የመዳም ቅመሞች ምክር እፈልጋለው ኣረብ ሃገር ከመጣው ኣራት ኣመት ሁነኛል በዚ ውስጥ ሁሌ ቤተሰብ እረዳለው እነሱም ኣያስቡሉኝም😢 እና ኣሁን 500ሞቶ ሺ ኣለኝ ቤት የለኝ ስደትም ኣስጠለኝ ሃገሬ መግባት እፈልጋለው ምከሩኝ ደገመኝ😢
ይህም ካለሽ ተስፋነው😢
@@Alhamdulillah_2534 ተመስገን ነው😍💔
ስደት ላይ ነኝ አንቺ ጋር ደርሺ ላይፍ ክላስ ለመማር ጓጓው የኔ ሴት የኔ ጀግና ዳጊዬ
ውድ የሐገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤🇪🇹🕊
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
ክፍትወኪ ኣነስ ካባኪ ቡዙሕ እየ ተማሂረ❤
💚💚💚ሰለወደድኩት ፃፍኩት 💛💛💛
''እኛ መኖር ያለብን ከውጭ ወደ ውስጥ ሳይሆን''
''ከውስጥ ወደ ውጭ ነው ❤️❤️❤️
እስኪ አስቡት ከውጭ ወደ ውስጥ መኖር እንዴት ከባድ እንደሆነ ውጭ ባለ አከባቢ ውስጣችንን መተንበይ በጣም ከባድ ነገር ነው
ሰለዚህ ምን ማድረግ አለብን?
''ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር እንጀምራለን '' እናም ውስጡ ምንም ቢፈጠር ቢሞላም ባይሞላም ቢሳካም ባይሳካም ጠንካራ እንደሆንን በነገር በሁኔታም ያለነገር ያለሁኔታም በመፈጠሩ ዛሬ ከእንቅልፋችን ሰለተነሳን ዛሬን በሂወት እያለን የሚያመሰግን ሰው🙏🙏🙏
አመስግኖ ከቤቱ የወጣን ሰው ውጭ ጋ እንኳን ሰው ፅሀይ እንኳን ጎማ መተንፈስ
ከዛ የከፋ ነገር ቢገጥመውም ያ ሰው አይደነግጥም ለምን? 🤷♀🤷♀🤷♀
እራሱን የሚየው ውጭ ባለው መስታወት ሳይሆን ልቡ ውስጡ ባለው ማንነቱ ውስጥ ባለው ነፀብራቅ ነው ::🏃♀🏃♀🏃♀ ሰለዚህ ሁላችንም በቂ ያለመሆን ስሜት አንች በቂ አይደለሽም/ህም እየተባልሽ/ክ ሰላደክ የትም አደርሽም/ስም እየተባልሽ/ህ ሰላደክሽ/ህ አይምሮህ ውስጥ የተፃፈውን ያነን ፁሁፍ የማፍረስ ጉልበት እኛ ላይ ነው 👩✈️👩✈️👩✈️ለምን አሁን አድገናል ብዙ ማሰብ መለወጥ እንችላለን አትችይም 🙅♀🙅♀🙅♀የሚለውን ስሜት ትተን እንችላለን የሚለውን ስሜት ማዳበር አለብን እኔ በግሌ እችላለሁ 💪💪💪 ሰለወደድኩት ፃፍኩት ''ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን'' ዳጊ ፍቅር
Long ❤❤❤❤❤life for you good teaching 💪💪💪🙏🙏
በጣም ነው የምወድሰሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ሽ መልካም
እግዝያብሔር ይባርክሽ
የኔ ቆጆ እናመስግናለን ትክክልብለሻል ❤❤
ዳጊዬ የኔ ሴት በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
ልክ ነሽ ዳጊዬ❤
Ohhh
God
This is me
I need to wake up and forget about those 👹👹👹 and live my own life the way how I want
Thankyou ❤