פרשת השבוע "וארא" שבת שלום ומבורכת. የሳምንቱ የኦሪት ክፍል "ቫኤራ ነው" ሰንበት ሰላም።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 24

  • @צהייאברהם-ל9נ
    @צהייאברהם-ל9נ 10 днів тому +2

    አሜን አሜንንንን

  • @zg3061
    @zg3061 10 днів тому +2

    Ameseginalehu 🙏🏾💐🌻🌼

  • @aronbegashaw-pv5jp
    @aronbegashaw-pv5jp 10 днів тому +2

    እንኳን ደህና ተመለስክ መምህር

    • @גשאווורקו
      @גשאווורקו  8 днів тому

      @@aronbegashaw-pv5jp አመሰግናለሁ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @תקווהמקונן-ו7ש
    @תקווהמקונן-ו7ש 10 днів тому +1

    תודה רבה ישר כוח אמן ואמן שבת שלום ומבורך

  • @GetachewAmbaw-xu1if
    @GetachewAmbaw-xu1if 11 днів тому +1

    ברוך הבא ותודה על הפרשת השבוע שבת שלום מבורך

    • @גשאווורקו
      @גשאווורקו  8 днів тому

      @@GetachewAmbaw-xu1if በጣም አመሰግናለሁ አቶ ጌታቸው ፣ከእግዚአብሔር በታች የእናንተም ማበረታታት ምንም እንኳን ጊዜ ባይኖረኝ የተቻለኝን ያህል እንድጥር ይረዳኛል በርቱልኝ መልካም ሳምንት።

  • @מרומלדה-ט9ב
    @מרומלדה-ט9ב 7 днів тому +1

    הכל בעזרת השם

  • @סלומוןאברהם
    @סלומוןאברהם 10 днів тому +1

    תודה רבה מקרב לב
    שבת שלום🌹🌹🙏

    • @גשאווורקו
      @גשאווורקו  8 днів тому

      @@סלומוןאברהם ברוכים תהיו שבוע טוב

  • @שלוםשלום-ר5ד
    @שלוםשלום-ר5ד 11 днів тому +1

    שבת שלום

  • @מרומלדה-ט9ב
    @מרומלדה-ט9ב 10 днів тому +1

    ውድ ወንድማችን ጋሻው ወርቁ በጣም ነው የምናመሰግነው ቀጥልበት ወንድም የአባቶቻችን አምላክ አሳብኸን ያሳካልህ ወንድም እንዳንተ አይነት አሰተማ ይብዙልን
    ለሁላችንም መልካም ሰንበት ይሁንልን

    • @גשאווורקו
      @גשאווורקו  8 днів тому

      @מרומלדה-ט9ב በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ወንድም መልካም ሳምንት

  • @tedroskashay1158
    @tedroskashay1158 10 днів тому +1

    ወንድም ጋሻው ኣንተ በተወሰኑ ቃላት ልብበልብ የሚደማመጥ ሰፊ መልአክት ነው የምታስተላልፈው ይህ ደግሞ ዛሬበተለያየ ምሳሌ የሰጠሀው ኣንተ ኣንዱ መሆንህ ወላጆች ያመሰገኑህ የፈለጉህ በቂ ነው የኔ ደግሞ ተሞኩሮህና ጥልቅ እምነትህና እውቀትህ ለራስህ እርግጠኛ ሆነህ የምትሆነውን እንጂ ለሌላ ሳታጋንን ስለምታስተምር በረከት ለሚያዳምጥህ መትረፍ ችለዋል እንደኣንተ ባለ ህልና ያብዛልን ቀጥልበት

    • @גשאווורקו
      @גשאווורקו  8 днів тому

      @@tedroskashay1158 በጣም አመሰግናለሁ አቶ ቴውድሮስ የአምላክ በረከት እና ቸርነት አይለይህ።

  • @AmareDerso-n9c
    @AmareDerso-n9c 10 днів тому +1

    ውዱ ወንድማችን እናመሰግናለን🇮🇱💗🙏

  • @צהייאברהם-ל9נ
    @צהייאברהם-ל9נ 10 днів тому

    ይኸ ሊሆን የእግዛብሄር እጅ አለበት ወይ

  • @צהייאברהם-ל9נ
    @צהייאברהם-ל9נ 10 днів тому

    ከዛ ተሰደው የሄዱበት የስደት አገር ነው ከዚህ ግን የራሳችን ምርጫ ነው ገንዘብን ስለምን መርጥ ነው ሁለተኛ ፍለጎት ያስፈልጋል

  • @מרומלדה-ט9ב
    @מרומלדה-ט9ב 7 днів тому

    ጥያቄ አለኝ❓ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 53
    ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 7
    ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 9
    እነዚህ ትንቢቶች ለማን ነው የተነገረው❓

    • @גשאווורקו
      @גשאווורקו  7 днів тому +1

      @מרומלדה-ט9ב ጥሩ ጥያቄ ነው የእኔ ወንድም ጊዜ ሰጥቼ እመለከተው አለሁ በአምላክ እርዳታ ።

  • @צהייאברהם-ל9נ
    @צהייאברהם-ל9נ 10 днів тому

    ወንድሙን እንዳያስቀይም ብሎ ነው የሚል የተፃፈ አለ ወይ ሁለተኛ እግዛብሄር አዋቂ ነው አሮንን መምረጥ አይችልም ነበር እግዛብሄር በሰው ሀሳብ የሚሰራ አምላክ አይደለም

    • @גשאווורקו
      @גשאווורקו  8 днів тому

      @@צהייאברהם-ל9נ ሰላም ወ/ሮ ጽሐዬ ለጥያቄሽ መልሱ ዘጽአት፡4:14 ተመልከች ፣እንሆ ለዋዊው ወንድምህ አለ በግብፅ ሊቀበልህ ይወጣን ሰላየህም በልቡ ደስ ይለዋን ፣ራሺንም ተመልከች በሰፊው ተንትኖታል።