ሙሉ ቀን ተኮራርፈን ዋልን||አበሳጨሁት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 129

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 20 днів тому +28

    ❤❤❤❤❤❤ አቤላ ለትዳሩ ያለዉን ክብር አደንቃለሁ ቤትዬ ደሞ የኔ ወርቅ ስወዳችሁ ጌታን

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 20 днів тому +74

    በናታችሁ ተዉ እሄን ቤት ገፋ ገፋ እናርጋቸዉ በናታችሁ

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t 20 днів тому +1

      የሠው ቤት ገፍተንስ ሆ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 20 днів тому

      ​@@user-zd1rk7xt3tደምሪኝ እደምርሻለሁ

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 20 днів тому +3

      እኔራሱአዘንኩኝ ስንቱበእነሱበኃላእየመጣ መቶኬእየገባ እነሱግን

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 20 днів тому +3

      😢እኔም ሁል ጊዜ እላለሁ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  17 днів тому +1

      🙏🙏🙏❤

  • @user-wy2kd5mf2x
    @user-wy2kd5mf2x 20 днів тому +22

    ወይ አቤላ ትዕግስትሕ ታድለህ እንዳተ አይነት ትዕግስት ያለው ባል ይስጠን ሴቶችየ

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p 20 днів тому +23

    ወይኔ ትዕግስቱ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
    ደግሞ ያንች ማስቻል ሆ እኔ ብሆን አልችልም
    ለሁሉም በርቱ ጥንዶቹ ❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 20 днів тому +13

    ውይ አቤላ ትግስትህ ካንተ ትግስት ትንሽ ቢያድለኝ ምናለ ሚስኪን የኔ ማሮች ስወዳችሁ 50 k የምትገቡበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁ❤

  • @user-hl8sy8nh3t
    @user-hl8sy8nh3t 20 днів тому +10

    አቤት አቤላ ትእግስቱ በስማም በጣም የምወዳችሁ እህትና ወንድሞቼ ናችሁ ልክ ቤተሰብ ትመስሉኛላችሁ በፍቅር ነው ምወዳችሁ አንዴ ብቻ አናዳችሁኛል

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    አቤት ትግስቱ ቤቲየ ታድለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @TigistEyayu
    @TigistEyayu 20 днів тому +12

    አቤት ትግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @makdietiotube
    @makdietiotube 20 днів тому +12

    ደሰ ሰትሉ መልካም ባል👍👍👍

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 20 днів тому +8

    እረ እናሳድጋቸው ምርጥ ጥዶች ናቸው❤❤

  • @user-cf9md3xk7m
    @user-cf9md3xk7m 20 днів тому +9

    ምስጊን አቤላ አይዞክ የጨነቀው ሰው ያማረሽ ነገር አለውይ አለ 🥰

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 19 днів тому +4

    ቤታዬ መልካም ባል አለሽ ትግስቱ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ የኔ ወርቆች❤

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 20 днів тому +13

    ሰብስክራይብ ላይክ እናድርጋቸዉ ይደጉ ወገን❤❤

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 19 днів тому +3

    ውይ የልጁ ትዕግሥት አብዝቶ ያድልህ ለኛም ያካፍለን

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 20 днів тому +3

    እደናተ ያለባለትዳርሳይ ትዳር መያዝ ያምርኛል ደሞ አዳድ ባለትዳሮቺ ሳይ ትዳርን በጣም እፈራለሁ ፈጣሪሆይ የተባርከ ትዳር ስጠን ለኛ ለመዳም ቅመሞቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 20 днів тому +4

    ኣቤት ትእግስትክ tdarachu ይባርክ ከኩፉ ነገር ይጠብቃchu

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q День тому

    ምስኪን አሳዘከኝ ወላሂ ደሞ ትግስትህ በሰላም ዉልደሽ ሳሚ❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 16 днів тому +2

    ኧረ የመዳም ቅመሞች ኑ እንበረታታቸዉ እግዚአብሔር ን ለምን ነዉ😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ እህቴ❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 2 дні тому

    ትግስቱ ግን አደነኩት ያንቺ ኩርፊያማ እንኳን እሡንና እኔ እራሡ ግራ ገብቶኝ ነበር😂😂😂 ❤❤❤❤❤

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 20 днів тому +6

    እለው አይከፈልበት ብናሳድጋቸው ሰብ አርጎቸው ምናለበት መልካምነት ለራስ ነው ምነው የሚያሽቃብጡትን፣ዘረኞቹን ካፋቸው መልካም የማይወጠውን ትከተሉ የለ ምናለ መልካም ሰው ብናበረታታ አይ ሀበሻ ሰው ስንመርጥኮ ቱ😢😢😢

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 20 днів тому +2

    አቤት ትግሰቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቤቲዬ ታድለሸ ዋው ደሰ ሰትሉ መልካም ባል👍❤❤❤

  • @user-md6zm6xm2k
    @user-md6zm6xm2k 18 днів тому +2

    እግዚአብሄር ይባርካች ደስ የሚል ባል ነው ትግስቱ በርቱ❤❤❤

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 20 днів тому +5

    ቤቲ ፈገግታዋ ውበቷ አደኛ ናት❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 20 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤትሻ አቦሎ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 18 днів тому +2

    እመቤቴ ትቅረብሽ ቤትዬ ያጥር ወፍ አትስማሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 18 днів тому +2

    ዉድ አቤልዬ ትግስትህ ቤትዬ ታድለሽ ይህ የመሰለ ባል የሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን ጨነቀው እኮ

  • @samerasaeid5870
    @samerasaeid5870 20 днів тому +1

    ዉይ አቤላ ተጭነቀ እኮ ሚስጊን እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ🙏🥰🥰

  • @grbu1121
    @grbu1121 20 днів тому +4

    ክክክክክክክ ያማረሽ ነገር ውይ መጨነቅ

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 19 днів тому +3

    ዉይ አቤላ 😂😂😂❤❤❤❤❤ትግስቱ ቤቲ😂 😂 ቅኒሽ ጠቢቂ ❤❤

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 18 днів тому +1

    Zare amrobeshal then kofyashen tey, tsegurrshen bedenb yazi

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 19 днів тому +1

    የኔውዶች ስወዳቹ ቤቲዬ ጠብቂ ብድሩን ይመልሳል እያሳዘንሽው ነው ❤❤❤አቤል ምስኪን

  • @user-ei7pw3gj1g
    @user-ei7pw3gj1g 17 днів тому +2

    ስዎዳቹ ዬኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @user-on3uj6jk1j
    @user-on3uj6jk1j 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤😮😮😮ኣትናገርም እንዴ ቆይማ መጣሁ ❤❤❤ኡሩጉዝየ ምን ኣማረሽ 😂😂😂እወነት ነው ዝም ዝምታ ወረቅ ነው ኣሉ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 20 днів тому +1

    ቤትሻ ፍድቅድቅ ስትይ ነው የሙያምርብሽ የኔ አኩራፊ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ አቤት ትግስት አቤላ

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 4 дні тому

    ደስ ሰትሉ ለቤታችሁ አድስ ነኝ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 6 днів тому

    ❤❤❤ሁለተኛ ልጅ በለው ፈጣሪ ይመስገን ቤትዬ አቤላ❤❤❤
    ከመጣው ቆየው😢

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 20 днів тому +1

    የትግስት አባት አቤላ❤❤❤❤❤❤❤ ቤቲሻ እመብርሃን በሳላም ታገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤ በርጉዝ አምላክ አለ አቤላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 3 дні тому

    ገና ዛሬ አይኃችሁ አደዚህ አይነት ብዙ አልከታተልም ግን የእውነት ከሆነ ተመካክራችሁ ካልሆነ የምር ትእግስተኛ ነህ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 20 днів тому +1

    አቤት የኛ ሰው ግን ምን አለ ከፍ ብናረጋቸው ለሌላው ቢሆን የት አድርሰናል ከነሱ ኃላ የከፈቱት

  • @userenter2635
    @userenter2635 20 днів тому +1

    አቤት ትግስትህ ታድለህ🙏ያች እርግዝና ደግሞ ለየትአለ😂😂

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 14 днів тому

    አረ አቤላ ትግስት የኔ ባል ቢሆን በጥፊ ነበር እሚጮለኝ😂

  • @LiliJamie
    @LiliJamie 10 днів тому +1

    ዉይ ስያሳዝን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v 10 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አድሰ ነኝ❤ ዉይ አሳዘነኝ የኔ አባት ደሰ ትላለችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏❤️

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 15 днів тому +2

    ይህ ይቱብ ማለት እድል ያሻዋል ልበል ምናለ ሰብስክራይብ ብታረጎቸው አይከፈልበት ተመልክታችሁ ብን ተምትሉ 50Kእናስገባቸው❤😢

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  14 днів тому

      እናመሰግናለን ክበሪልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @azemerashambel
    @azemerashambel 20 днів тому +3

    እኔ እራሱ ተጨነኩ😂

  • @user-wc3bl3ro7e
    @user-wc3bl3ro7e 15 днів тому +1

    በርጉዝ አምላክ አውሪው በጌታ አሳቀኝም 😂😂😂😂, አሳዘነኝ ወይ ሴቶች አረ ከተኮል አራቁ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 9 днів тому +1

    እንኳን እሱ ዝምታሽ እኔንም አስጨነቀኝ 😂ውይ እመብርሀን ትቅረብሽ❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 18 днів тому +2

    መቸነውግን 50kየምነስገባቸው❤❤❤

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 20 днів тому +1

    የኔ ቆንጆ ስትስቂ በጣም ታምራለሽ

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w 3 дні тому +1

    የመዳም ቅመሞች ኑ እናበረታታቸው ሰብስክራይብ ላይክ እናድርጋቸው ይደጉ አይከፈልበት😊🙏

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 19 днів тому +2

    ግንኮ እርግዝና በራሱ ሌላ ፀባይ ያወጣል አንቺ የምርም ቢሆን የሚረዳ ባል አለሽ እኔግን መከራዬን አይቻለሁ እኳን ባሌ ሊረዳኝ እኔ እራሱ የራሴን ፀባይ የእርግዝና ጣጣ መሆኑን ሳላውቅ ትዳሬን አፍርሼውነበር ኢቭን ወልጄ ሁሉ ፀባዬ ውሻ ነበር እሱ ደግሞ የባሰ ከኔ ብሶነበር 😢😢የገባኝ ከረፈደ ሆነ እሱውንም ከሱ በራቅሁ በአምስት አመቴ ገባኝ በሚድያ ዶክተሮች የእርግዝናጊዜና ከወሊድ ቡሃላ ስለሚመጣ የሆርሞን መቀያየርና የፀባይ ለውጥ እደሚገጥም አወኩ😢😢😢

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  17 днів тому

      እውነት ነው እኔም ምናልባት እርግዝናው ከሆነ ብዬ ነው

  • @user-hu7bp6pq5x
    @user-hu7bp6pq5x 18 днів тому +2

    ትግስተኛ ነዉ

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h 20 днів тому +2

    ሰወዳቸው❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 19 днів тому +2

    ስንት አመት ሙሉ 28 ሰብስክራይበርብቻ አረ ምንድ ነዉ😂

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😢😢 ውይይሲያሳዝን ያማረሽ ነገር አለ? አላት

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 16 днів тому +1

    እርጉዝየ ትገርሚለሽ በምን አስቻለሽ😂😂😂😂

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 20 днів тому +2

    ወይይይ ትግስትህ እስከ ጥግ ነው

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b 20 днів тому +2

    የኔባልእናአቤላአንድናቸው

  • @Chvcyh
    @Chvcyh 7 днів тому +1

    ሊላ ወንድ ቢሆን እረግጡት ወጥቶል

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 18 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 20 днів тому +1

    እቤል እሳዘነኝ ቤቲ እንደዚ አታርጊው በተረፈ እወዳቸዋለው ❤❤❤❤❤❤

  • @ggj3350
    @ggj3350 День тому

    ለካ ቀድሞ በረሃ የገበወ😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 20 днів тому +2

    😔ዉይይይይ ትግስቱ

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 17 днів тому +1

    እኔ ብሆን አያስችለኝም አረ ሳቄም ይመጣል

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 20 днів тому +2

    ቤትዬእኮቆንጅዬናትውቢትኢትዮጰያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @janabjanab7243
    @janabjanab7243 19 днів тому +1

    የኔ ቢሆን እሰካሁን ዱላ ፈፍለጋ ይሄዳል😅😅😅

  • @mulu5
    @mulu5 20 днів тому +1

    እንኳን እሱ እኔ እራሱ ጨነቀኝ አልወድም ሰዉ ዝም ሲል 😂😂

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 20 днів тому +1

    😂😂😂😂 በሰአም ሲጨነቅ ዝም ሰትል😂😂😂

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 20 днів тому +1

    አቤል አደኛ❤❤❤❤

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 20 днів тому

    ኧረ ልኡል አምላክ ሆይ እኔንይ እየኝ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 20 днів тому +1

    አይ አቤላ አሳከኝ

  • @FaFa-hj1tl
    @FaFa-hj1tl 20 днів тому +2

    ሚስኪን

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እኔ ብሆን ሳቄ ይመጣል 😅😅😅

  • @VcbkjvgxChfhhx
    @VcbkjvgxChfhhx 20 днів тому +1

    አረ አበረታቷቸዉ መቼነዉ 30kእንኳን አስገቧቸዉ ከምር

  • @user-mz2dj9sj7c
    @user-mz2dj9sj7c 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @NebiatTesfamariam-mz4xz
    @NebiatTesfamariam-mz4xz 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍👍👍

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg 20 днів тому +2

    12.00ስአት ሲል ልቀቁ ደግሞ ማስታወቂያ አርስቀምጡ ቪዉ እዲወጣ

  • @user-ik6ji1fw6l
    @user-ik6ji1fw6l 19 днів тому +1

    Park yamsalal gin. Yasdangixal

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 17 днів тому +1

    ትግስቱን አለማድነቅ አይቻልም

  • @HanaDoha-t6w
    @HanaDoha-t6w 13 днів тому

    Bertuuuuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @umbilalfamily3419
    @umbilalfamily3419 17 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤الله

  • @samerasaeid5870
    @samerasaeid5870 20 днів тому +1

    የኔ ዉዶች 🥰🥰🥰🥰

  • @ccfg6774
    @ccfg6774 20 днів тому +1

    ❤❤❤እረሰዉየለምምድነዉ

  • @munamohmed7952
    @munamohmed7952 20 днів тому +1

    ❤❤❤😂😂aba yemechachiw

  • @user-en5if2hq5p
    @user-en5if2hq5p 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @wede1905
    @wede1905 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤በርቱልኝ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 19 днів тому +1

    ሰብስክራብ አድርጓቸው አረ ተው ቅመሞችዬ❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 20 днів тому +2

    መቸ ነው 50 ok የሚገቡት❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች😊

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 20 днів тому

      እሰቴ የመደማመሪ ጉሩብፍጠሩና እንደሚማመር እነሱን እናሳድጋቸው

  • @JjOo-gk6xg
    @JjOo-gk6xg 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😊

  • @melimeli6184
    @melimeli6184 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤😍😍😍

  • @alya.2151
    @alya.2151 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 20 днів тому +1

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @BelayineshAshiye
    @BelayineshAshiye 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sadah26-nc9gt
    @Sadah26-nc9gt 20 днів тому +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 20 днів тому +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 19 днів тому +1

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነዉ።

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 19 днів тому +1

    Like na sayibisikirayib aregalo sil inmbi alagn lemin😢

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  17 днів тому +2

      ሪፍሬሽ አድርጊው ይስራል

    • @memomemorial2758
      @memomemorial2758 17 днів тому +2

      @@WeyraTube እሺ አሁን አርግያላው በርቱ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  17 днів тому +1

      @@memomemorial2758 🙏❤👍

  • @user-ik6ji1fw6l
    @user-ik6ji1fw6l 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤