ላንተ ብዬ ሙሉ ፊልም - Lante beye Full Ethiopian Movie 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • Lante beye New Amharic Movie 2023 - ላንተ ብዬ ሙሉ ፊልም - Lante beye Full Ethiopian Movie 2023 - Lante beye Ethiopian full Amharic Movie this week 2023.
    #AddisMovies
    #AmharicMovie
    #LanteBeye
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Addis Movies

КОМЕНТАРІ • 223

  • @hanawale-dn6dn
    @hanawale-dn6dn Рік тому +168

    ማነው እንደኔ ፊልሙን ከማየት በፊት ኮሜንት የሚያነብ🎉

  • @alem3455
    @alem3455 Рік тому +86

    ❤❤❤❤❤ ምናለበት የዚህን ህፃን ልጅ እውቅት ብሰጠኝ የምትወዱት ላይክ

  • @selitube26
    @selitube26 Рік тому +193

    እንደኔ ይህን ህፃን ልጅ ለማየት የገባችሁ አላችሁ? 😊

  • @bezuye19
    @bezuye19 Рік тому +65

    አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አርግልን እረ በቃቹ በለን 🇨🇬💔😭😭

  • @user-bj3kt2pd7y
    @user-bj3kt2pd7y Рік тому +24

    እድል ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች ....ቆንጆ ፊልም ነዉ በተለይ አጨራረሱ አንደኛ ነዉ ደራሲዉን አለማድነቅ አይቻልም 😘😘😘

    • @yetemworkgeleta8564
      @yetemworkgeleta8564 Рік тому

      Yeah very very mature ,Very much rude....extremely stupid

    • @samigola
      @samigola Рік тому

      በትክክል😛

    • @user-mh9hx3nv4f
      @user-mh9hx3nv4f 11 місяців тому

      በትክክል እነም እያልኩይኝ ነበር

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f 11 місяців тому +23

    ህፃኑን አይቼ ነው የመጣውት ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Uaq-vk4sn
      @Uaq-vk4sn 11 місяців тому

      እኔ ራሱ በጣም ነው ምወደው❤

    • @user-rl1xe8rm2y
      @user-rl1xe8rm2y 9 місяців тому

      ኤኔም እደዛው

  • @samigola
    @samigola Рік тому +7

    አሪፍ ፊልም ነው ታንኪው እና ደግሞ እድል ቁርጥ ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች ቡጡና እና የሳሚ እናት በጣም ይመሳሰላሉ መኮንን ለእከ ሙድ አለው ህጻን ማርኮን በዚሁ ቀጥልበት ባጠቃላይ ትምህርት ያለው ፊልም ነው

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Рік тому +13

    ሞኬን ሔኒን እና ይህንን ጣፋጭ ህፃን ልጅ አይቼ ነው የመጣውት ሞኬን ስላየውት ደስ ብሎኛል ስወደው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Рік тому +9

    በጣም አሪፍ ነው ውስጠ ወይራ ፖለቲካዊ ይዘት አለው ይሄን ትንሽ ልጅ የተናገረው ከባድ ነው " ሰላም መኖር ለሌላው እንጀራ መዘጋት " እንደሆን ቢገባ ይግባችሁ ::
    የዚህን ደራሴ ያለማድነቅ አይቻልም::

  • @birukafewrek
    @birukafewrek Рік тому +3

    እድል የማርታ ጎይቶም እህት ናት እህቷን ተክታ ነው ለካ የጠፍችው ማራ...የአስተማሪ ፊልም ነው አጨራርሱ ደሰ ይላል ወድጄዋለሁ

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 Рік тому +6

    betam arif new bertuln❤❤❤

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Рік тому +15

    የማዳም ቅመሞች ከድካም መልስ እስኪ የምናዬው ፊልም ተለቋል ገባገባ በሉና እንሹፎው❤❤❤❤

    • @ashe_ayalew
      @ashe_ayalew Рік тому +4

      የማዳም ቅመም በሀገርሽ ፊልም ዘና ፈታ በይልኝ

    • @asdaassd6265
      @asdaassd6265 Рік тому +2

      ❤❤❤

    • @HnyaMhmade
      @HnyaMhmade Рік тому +4

      ወይየኛነገርየርፍትሰአተችንበፊልምመጨርስሆነ

    • @zenebdegene-mh7qu
      @zenebdegene-mh7qu Рік тому +3

      🤙🤙🤙😘💋

    • @sawa8227
      @sawa8227 Рік тому +2

      ❤❤❤❤❤

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 Рік тому +3

    ዋዉ አብደኛ በጣም ያምራል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-gu5ps8ks9x
    @user-gu5ps8ks9x Рік тому +4

    እድል የማርታ እህት ናት እንዴ? ድምፅን እርጋታዋ ሳቋ ሲያምር...መኩና ጩጬዉ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому +7

    ማርኮንዬ እንዴት እንደምወድህ እደግ በል የማር ❤❤❤❤

  • @user-gu5ps8ks9x
    @user-gu5ps8ks9x Рік тому +4

    Arif film❤❤😊😊

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +5

    ሀሪፍ ነው🎉

  • @MariyanaFikir
    @MariyanaFikir Рік тому +12

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @lijiafartube9919
    @lijiafartube9919 Рік тому +17

    እኔ በዚህ ዘመን ከፊልም ውጪ አንድ ነገር አልያም😊

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +8

    ዕድል ሆና የተወነችው ልጅ ማርታ ጎይተም ትመስላለች እህት ሳትሆን አይቀርም 🥰በጣም አሪፍ ነው መጨረሻው ደስ ይላል 3ታቹ አንድ ላይ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል 🥰

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Рік тому +7

    የማዳም ቅመሞች ሁላችሁንም አፈቅራችኋለሁ ❤😣

  • @user-gu5ps8ks9x
    @user-gu5ps8ks9x Рік тому +10

    ዕድል ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች እህቷ ነች እንዴ

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Рік тому +2

    @ ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም በርቱ ሔኒን አይቸ ነው የገባውት

  • @yonasabebe1830
    @yonasabebe1830 Рік тому +3

    I like the movie specially BUTU and ALL keep it up!!!!

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 11 місяців тому +1

    እዮብ ቢጎረምስም ሌላ ጩጬ እዮብ ❤❤

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d 11 місяців тому +1

    እንደዝህ እስቲ አዳዲስ ልጆች አሳዩን. በርቱ

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 10 місяців тому +2

    እንደዚህ ጀግና እናቶች ይኑሩልን

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 Рік тому +8

    I love yemadam kememoch

  • @samibirudaba
    @samibirudaba 11 місяців тому +3

    እድል የኔ ሴት ❤ደስ ስትል❤❤❤

  • @user-pm7cu1jh1w
    @user-pm7cu1jh1w 8 місяців тому

    እኔም እፃኑን ማየት በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @danudanu6191
    @danudanu6191 Рік тому +2

    Wow betam arif new❤❤❤

  • @user-zu4ci7xd7t
    @user-zu4ci7xd7t 11 місяців тому +6

    እኔ ከህፃኑ ነዉ ሱስ የሆነብኝ😂❤

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 11 місяців тому +2

    አፍ ማጋደዱን ብተውት ጥሩ ነበር በተረፈ አሪፍ ነው❤❤❤

  • @DembloGirma-rh8wq
    @DembloGirma-rh8wq Рік тому +3

    nice.nice

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Рік тому +4

    ፍጣሪ ሀይ ሀገራችን ሰላም አደረግልን😢😢😢

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Рік тому +5

    የሱስ መጨረሻው ሞት ነዉ 😢😢😢😢

  • @SfaWaba-cm4ok
    @SfaWaba-cm4ok 11 місяців тому +1

    አሪፍ ነው

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d 11 місяців тому +2

    ወይ በጣም ደስ የሚል ነው 😢

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 11 місяців тому +1

    መጨረሻው ጥሩ ነው

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 11 місяців тому +1

    መጭርሽው ያምራል በርቱ

  • @tsegaabate7389
    @tsegaabate7389 Рік тому +4

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል

  • @user-fe4on6xc7f
    @user-fe4on6xc7f Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @daniboydaniboy2238
    @daniboydaniboy2238 Рік тому +5

    Yonas Dinku yalebeten movie befetsum alayem. Sijemer mnm aynetet chelota yelewm siketel sayew yaklesheleshegnal

  • @teruainetminichel9692
    @teruainetminichel9692 Рік тому +2

    wow astemari new bertu

  • @aishaaisha-rz8ik
    @aishaaisha-rz8ik 9 місяців тому +1

    ማነው ወደኮመት ሲሮጥ የተሠበረ

  • @tofa_ye_Nazretu
    @tofa_ye_Nazretu 11 місяців тому +1

    ማርታ ጎይቶም በጥቁሯ👌❤️👌😍...ሄኖክ ድንቁ ግን ምንም አልተወነም እዉነተኛ የአተራማሽ ማንነቱን ነዉ በፊልም ያሳየን😂😂🤣

    • @mefordada
      @mefordada 10 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbenezerZerihun-uj8sy
    @AbenezerZerihun-uj8sy 11 місяців тому +1

    Belew film dro kere fetari aynachinn tadegew

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 Рік тому +2

    🎉🎉🎉

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Рік тому +2

    Gud saysema meskerem aytebam ale ye agare saw yihe new gena be ceklanetu musina gubo bedenbi astemirut yasazinal

  • @user-xm7dn4rv8q
    @user-xm7dn4rv8q Рік тому +2

    ❤❤❤

  • @mesii270
    @mesii270 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-fm2ub
    @ZahraZahra-fm2ub Рік тому +1

    Wowi ❤❤❤❤😊

  • @ritakobatii3665
    @ritakobatii3665 Рік тому +1

    ቡጡ አብሮ አደጌ በርቺ ቃሌዋ

  • @user-wq2qt4zw1c
    @user-wq2qt4zw1c Рік тому +1

    andega❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-be4fy5ik5q
    @user-be4fy5ik5q Рік тому +3

    ወድጀዋ ለሁ ያላያችሁት ህዩት🥰🥰🥰

  • @ashenafimesgele7082
    @ashenafimesgele7082 10 місяців тому

    Amazing

  • @SenaEleyas
    @SenaEleyas 9 місяців тому

    ቆንጆ ነዉ

  • @alem5097
    @alem5097 11 місяців тому

    ስታዝኑ. ሰትበሳጩ. ስታሰቡ. ተሰፋ. ሰትቆርጡ. ነገሮች. ሲምታታባችሁ ሲጋራ. አጭሱ. ነው. የድራማው ትምህርቱ. ፀጉር. ቆጣጥሩ በሌላ. ገፀ ባህሪ. መቀየር. አይቻልም

  • @user-dc5nw4ql1p
    @user-dc5nw4ql1p 9 місяців тому

    ጀግና እናት

  • @salamkbro6942
    @salamkbro6942 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @husabe5441
    @husabe5441 10 місяців тому

    መጨረሻውደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maroa1426
    @maroa1426 11 місяців тому

    ምን አይነት ድራማ ነው ምንድነው ሰው ከናንተ የሚማረው ሲጋራ ማጨስ ክፉ መሆን ጥሩ ነገር ቀረ ሲጋራ ማጨስ ነው ትምህርቱ የምታስተላልፉት

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamamylife4258
    @mamamylife4258 11 місяців тому +2

    የምር የሴኒማ ፊልም ዛሬ ዮቱብ ለይ ተሰራ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronmamye1139
    @meronmamye1139 11 місяців тому +1

    ውይይይይይይ የሲጋራው ብዛት ሰው ሲጨንቀው ፅሎት ያደርጋል እንጂ በር ዘግቶ ሲጋራ መጋት እር ምን ትምህርት ነው

  • @user-nm5rr8pf2x
    @user-nm5rr8pf2x 11 місяців тому +1

    Zare gena mirt ena astemari acheraresu migerm filem ayew

  • @user-gz8eo5gz7g
    @user-gz8eo5gz7g 11 місяців тому +1

    Konjo felm new bertu

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Рік тому +4

    ይሄ፡ህጻን፡ነዉ፡ግን

  • @bogalewondimu5527
    @bogalewondimu5527 11 місяців тому

    ዋናው "ማመን" ነው የሚለው ቃል የፊልሙ ዋና ቃል፡፡

  • @TrsitMulugeta
    @TrsitMulugeta 11 місяців тому +1

    እኔ ምለው ሲጋራ ማጬስ የ አራዳዎች መገለጫ ነው እንዴ ዝም ብለው ያቦኑታል ወጣቱን ገደል አትክተቱት

  • @bettyskincare19
    @bettyskincare19 Рік тому +3

    Tinshun liji ayeche new yemetahut 😊 konjo new

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 10 місяців тому

    አሪፍ ነው ግን እባካቹሁ ጭሱን አትጠቀሙት አራዳነት። በጭስ ነው እንዴ በሌላ አስተምሩን

  • @mekdiby9742
    @mekdiby9742 11 місяців тому

    Filmu teruu honoo salee , butuu miluwatt alhedebatmm actun mamtat alchalechm 😢

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 11 місяців тому

    አሪፍ ነው አይይይ ፍቅር😥😥😥

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Рік тому +3

    Kidien maletachu kidsnmhreten nee? Kehone ye werdachu werdetam nachu asafariwoch film ena haymanot leyu

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 Рік тому +3

    ሄኖክ ድንቁ ዉስጤን ላጠዉ ያጭስህ

  • @mimitube5340
    @mimitube5340 11 місяців тому

    Amen 🙏 😢😢

  • @tigistzeleke5007
    @tigistzeleke5007 Рік тому +3

    እድል የተባለች ልጅ ማረታ ናት እንዴ😅😅😅

  • @AbdulNegash
    @AbdulNegash Рік тому +1

    ምንም አልገባኝም ፊልም ነው ወይስ ምን

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 11 місяців тому +2

    እኔም ለህፃናት ያለኝ ፍቅር ሊደፋኝነው

  • @Ee-mj
    @Ee-mj 9 місяців тому

    ጩጨውን ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nati1997
    @nati1997 Рік тому +1

    ይገርማል ግን ሰው ለራሱ ጥቅም ብሎ ሰውን ሲቀርብ😏😏😏

  • @RozaShemsu
    @RozaShemsu 11 місяців тому

    ትክክልኛ ባህሪውን ❤❤

  • @user-sq2fu8cx7x
    @user-sq2fu8cx7x Рік тому +1

    Liju merti tirefik new ,,, wasdo maselef

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 Рік тому +1

    ማርታ ጎይቶም ድምጿ መልኳ ትወናዋ ይመሳሰላሉ እህቷ ነች እንዴ 😊😊

  • @mimimoges8192
    @mimimoges8192 9 місяців тому

    Amharic move rip

  • @tofikradi-vv3pp
    @tofikradi-vv3pp 11 місяців тому +1

    Adegn

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 11 місяців тому

    Eyesus yadnal amen

  • @panshapanshaa6042
    @panshapanshaa6042 Рік тому +1

    አይ ሞኪ ከጠመደኩ ማረሲ አይቀር 😂😂😂

  • @lubelove2466
    @lubelove2466 Рік тому +1

    የአቶ ድንቁ ልጅ ወፍሯልሳ 😳

  • @A.U1500m
    @A.U1500m Рік тому

    Ahun ehe film new .... ay ethiopian wade tach new machem

  • @foziiyamohammed595
    @foziiyamohammed595 10 місяців тому

    ኦህህህህህህህ ሞደስ ታምቸኝ

  • @metah2307
    @metah2307 11 місяців тому

    This movie seriously took ET 50 years back.The only one that stood out was the little boy 😤

  • @user-mv5bz1zt6c
    @user-mv5bz1zt6c Рік тому +1

    ye-Sigara Drama New

  • @alem5097
    @alem5097 11 місяців тому

    መኩዬ. ምነው. ዝም. አልክ. ትውልዱ. ምን. ይማራል. አንዴ. ሲያጨሱ. ሰሲጦዙ ኧ ረ. ተው ከበሰበሱ. አይቀር. መጨቅየት. ነው. የያዛችሁት

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 11 місяців тому

    Betam.teru

  • @tzaineshmehari3793
    @tzaineshmehari3793 Рік тому

    Indezi film mesayt beteam newri now beta newi

  • @tigistzeleke5007
    @tigistzeleke5007 Рік тому +2

    እጭ ያለ ጭሳጭስ ፈልም መሰረት አይቻልም 😤😤😤😤😤😤

  • @fiyorina7896
    @fiyorina7896 9 місяців тому

    መኖር ይቀጥላል