ፋኖ ለናቱ - Nuradis Seid (ኑርአዲስ ሰይድ)-ዮኒ ጎንደርኛ-ሙሉጌታ አለሙ እና ሙሉጌታ ረዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 504

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 2 роки тому +47

    ጎጃም
    ጓንደር
    ወሎ
    ሸዋ
    አንድ አማራ 💚💛❤️
    ኑሬ ያገሬ ልጅ በርታልን በጣም ሀሪፍ ስራ ነው 💞💞💞

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 роки тому +16

    ኖራዲሰ ገራሚ ሰራ ነው በርቱ ፋኖ አማራራራራራራ ኢትዮጵያ

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    አማራነት ደም ነው❤️🇨🇬
    ወሎ💚💛❤️
    ሸዋ💚💛❤️
    ጎንደር 💚💛❤️
    ጎጃም💚💛❤️
    አንድ አማራ🇨🇬
    ፋኖ🐅ፋኖ🐅ፋኖ🐅
    አማራ 🇨🇬አማራ🇨🇬
    በርቱ ደሞቼ።

  • @habesha2965
    @habesha2965 2 роки тому +8

    የዞብልን ጀግንነት የማይረሳ የትውስታ ታሪክ ነው💪💪💪💪💪💪 ልዩ ስራ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በጀግናው ፋኖ ስም።

  • @Amen_tube
    @Amen_tube 2 роки тому +52

    ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው ምርጦቸ

    • @እታግወሎአማራ
      @እታግወሎአማራ 2 роки тому +4

      አተም በርታ ያሜን አባት የኔጀግኖቸ

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 роки тому +5

      አተም ጀግና ወድማችነሕ ያሜን ሸጋባት አብሽሩ ሁሉም ያልፋን

    • @magdapetroy572
      @magdapetroy572 2 роки тому

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤❤❤❤

    • @alamalsuwaidi5791
      @alamalsuwaidi5791 2 роки тому

      @@እታግወሎአማራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 роки тому +12

    አማራነት ክብር ነው አማራነት ማንንት ነው አማራነት የጅግና መፍለቀያ ነው አማራነት ለኢትዮጵያ ሞች ነው አማራነት ኩራት ነው አማራየ ከወያኔ ከአብይ እባብች ይጠብቃችሁ አማራነቴ ኩራቴ ነው አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 роки тому +13

    የኔ ዉዱ ሰማይቱ በፈረሱ ይዋጋላችሁ ቅዱስ ምካኤል በክንፉ ይጠብቃችሁ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስርላችሁ እንኳን ጥይት እንቅፍት አይምታችሁ እሾህ አይዉጋችሁ ድል ለፍኖ ሰላም ለአማራ ህዝብ ሞት ለፍኖ ጠላቶች ለሆዳም አማራዎች ድል ለፍኖዎች

  • @haymi410
    @haymi410 2 роки тому +34

    ኑሬዋ ፋኖ ወንድሞቻችን ከፈጣሪ ቀጥሎ ተስፋችን ኩራታችን ናቹህ ፋኖነት ይለምልም ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የአሳምነው ዘሮች 💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤

    • @haytahayta1291
      @haytahayta1291 Рік тому

      አማራንአጠፍለሁያለአይኑቀርቶዲራሹይጠፍል።

  • @Mek995
    @Mek995 2 роки тому +18

    የኛዎቹ ፋኖ ሁሌም ወደፊት🇪🇹🇪🇹

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 роки тому +13

    በጣም ታምራላችሁ እግዚያብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 ፋኖ ለናቱ ዉድድድድድድድድ 💚💛❤💞

    • @aregaarega5666
      @aregaarega5666 2 роки тому

      አወ ይህ ለአማራ ህዝብ ዋና መልክት ነው ምክንያቱም ማንኛውም ለፋኖ መስዋዕት መከፍል አለበት

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን
    @ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 роки тому +8

    ውድያማራ ልጃቺ በርቱ. እናቸንፋለን. ሀቅን. ስለያዝን. አላህ. እኝ. ጋር ነው

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 2 роки тому +6

    በጣም ያምራል፤ ራያዎች ሁሉም ነገር ያምርባችኋል፡፡
    #አንድ_ፋኖ #አንድ_አማራ #ክተት

  • @zahara4809
    @zahara4809 2 роки тому +10

    ኑሬዋ የራያው መብረቅ ጀግኖች ኑሩልን😍😘❤❤❤

  • @ashokkumar-mf2tf
    @ashokkumar-mf2tf 2 роки тому +1

    ድል ለፋኖ የወለጋ ህዝብ የወሎ ህዝብ ነው የበለጠው ያማል ቅኔው እየሞትንም እንበዛለን አማራዬ ደሜ ሠላም ለሀገሬ

  • @as4829
    @as4829 2 роки тому +9

    ኑርየ የራያዉ አበሳ💚💛❤️🥰🥰✊💪

  • @kirostsegay-kiya5431
    @kirostsegay-kiya5431 2 роки тому +8

    ናፍቀሀን ነበር ኑሬዋ፡ አንጀቴን አራስከዉ እምወድህዋ፡፡ ለራያ የሚሰጠዉ የተሳሳተ ግንዛቤ ቀጣይ መሰራት ያለበት ነዉ፡፡

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 роки тому +19

    ደሞቼ ከናተ በመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪ኑሬ ድምፅክ እኮ ይለያል ኡፍፍፍ🇪🇹🇪🇹

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 2 роки тому +15

    የኛፋኖች ያምራል በርቱ ይበልጥ ደስያለኝ ተኩለሽን ስላጠቃለላችሃትነው።💪😍

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 2 роки тому +1

    ኑርአዲስ ሰይድ እንኳን ተወለድክ በውነት ከአንድ ወንዝ በመወለዳችን ደስ ይለኛል በውነት የራያ ቃል ነህ እውነትም አማራ ነን አመሰግናለሁ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 роки тому +5

    ዛሬም ነገም ፋኖ ፋኖ አይዞን ምርጥ ያሐገሬ ልጆች ይመቻችሁ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 роки тому +4

    አይዞአችሁ ወገኖቼ እግዚሀብሄር ከእናተጋ ይሁን ጀግናው ፋኖ በርቱ ጠላታችን ያጥፋልን መድሀኒአለም ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን

  • @Kidist392
    @Kidist392 2 роки тому +28

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ✊✊ ኑሬ የቤተ አማራው ፈርጥ ኑርልን❤

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 2 роки тому +13

    በጣም ደስ ይላል ጀግኖች ናችሁ በርቱልን ብዙ አጠብቃለን ከናንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን ሀገራችን ሠላም ያርግልን ድል ለአማራ ለፍኖ

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому +3

    የአማራዬ ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 👌👌😍😍✊✊👍👍አማራዬ አይዞን ዲል ክብር ነፃነት ለኛ ለአማራዬ ፋኖ ህዝብ ነው 😍😍😍😭😭😭😭

    • @setaseta3784
      @setaseta3784 2 роки тому

      አማራአሑንምንቃእዳትበላ💚💛❤💪

  • @كونفيكون-س9ض
    @كونفيكون-س9ض 2 роки тому +8

    ኑሬዋ አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰

  • @መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ በርቱልን ወንድሞቻችን 💚💛❤️💪💪💪

  • @molomolo2692
    @molomolo2692 2 роки тому +4

    ሀሪፍ ነው በርታ ወንድም እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጠን

  • @hasina9480
    @hasina9480 2 роки тому +5

    የኔ ጀግና ሁላ ወንድሞቸ በርቱልኝ💪💪💪💪ኑሬየ ወንድሜ💖💖💪💪💪💪

  • @agareth1659
    @agareth1659 2 роки тому +9

    አማራየ ፍኖወች ደሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤👌👌👌

  • @fit1205
    @fit1205 2 роки тому +14

    Rest In Peace to all the Fanos who sacrificed their lives, their names will live on just like their forefathers. Jegna Fano 🦅

  • @entu750
    @entu750 2 роки тому +6

    አማራዬ አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወርቆቸ💚❤💛🇪🇹

  • @tomasbiyadgling5024
    @tomasbiyadgling5024 2 роки тому +5

    ያበደ ስራነው ኑር❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 2 роки тому +2

    ኑርየ የህዝብ ልጅ በርታልን
    ሁለየም ከወገን ጎን ሰለምትቆሙ አረቴስቶች ትልቅ
    ክብር አለኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ethiopia8592
    @ethiopia8592 2 роки тому +5

    ምርጥ ሥራ ነው በርቱልን 💚💛❤🥰

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 2 роки тому +6

    ኑሬዋ❤😍😍😍😍ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራዬዬዬዬዬዬ💚💛❤✊✊✊✊

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 2 роки тому +5

    ኑሬየ ዋው ቆጆ ሥራ ነው በርቱልኝ💚💛❤️👈አራጋው አሠፌን ሥላካተታችሁ ጡሩ ነው ጀግናን መሥታወሥ ለሀገር ለወገን የተሠዋ ጀግና ነው ሣጅን አራጋው አሠፌ😢እዲሁም ለአገር የተሠወት ወገኖቻችን ነብሥ ይማር

  • @hinduhabeshawit4231
    @hinduhabeshawit4231 2 роки тому +48

    ፋኖ ሲባል እምባየ ነው ሚቀድመው😭 ፋኖ እየከፈለ ያለው ዋጋ በቃል የሚገለፅ አይደለም😥 በ4ቱም አቅጣጫ ያላቹ ፋኖወቻችን ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናቹ ከቁጥር አትጉደሉብን እንዲ ሆናቹ አትቀሩም ድል አለ ያኔ ህዝባችሁ ይክሳችኋል አማራ ያሸንፋል።💚💛❤💪

    • @Salama-vs3wv
      @Salama-vs3wv 2 роки тому +2

      ዋዉ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤💛💚💪💪💪💪

  • @tigabutadessefentaw9788
    @tigabutadessefentaw9788 2 роки тому +4

    የኔ ጀግኖች ኑሬ ማኛ እልፍ አመት ኑሩልኝ በርቱልን ዉድ ወንድሞቼ

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ

    ነፍሳቹህን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ወድሞቸ 🙏 ፋኖዬ 😘😘😘💚💛❤️ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 роки тому +11

    አይዞን ድሉ የአማራ የፋኖወች ነው 💚💛💖 💚💛💖 💚💛💖 💚💛💖 💚💛💖 💚💛💖💪💪💪💪💪

  • @mekedsayel6547
    @mekedsayel6547 2 роки тому +5

    አማራነት ለዘላለም ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kdldfofl3086
    @kdldfofl3086 2 роки тому +5

    ፋኖ የኛ ጀግና ነው💪 የአማሮቹ💚💛❤

  • @عبداللهسعيد-ب1و
    @عبداللهسعيد-ب1و 2 роки тому

    በእዉነት ቃል የለኝም አገራችነን ሰላም ያድርግልን የናተ ዘር በመሆኔ ደሰ ብሎኛን

  • @SaraMakdes
    @SaraMakdes 4 місяці тому +1

    ድሉ የፋኖነው❤❤❤❤❤

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 роки тому +4

    የራያ ፈርጥ ሀሪፍ ስራ ነው በርቱልን😍😘😘

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 2 роки тому +2

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ኑሬ ፍኖ💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪

  • @ዜድየወሎልጂ
    @ዜድየወሎልጂ 2 роки тому +3

    ኑረወይ በርታልን የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️አላህ ይጥብክህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zahrasaid7815
    @zahrasaid7815 2 роки тому +6

    በርቱ ወንድሞቸ 💚💛❤💪💪💪💪ራያየ ሰላምሸን ይመልስልሸ

  • @zemendessirieix2813
    @zemendessirieix2813 2 роки тому

    ወይ አገሬ እራያና ቆቦ የጀግኖች እና የሸበላወች አገር እዝጊአብሔር ይጠብቁ ችሁ

  • @muluberihun2489
    @muluberihun2489 2 роки тому

    ወድም አለሜ ሙለረየ የኔ ውድ ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባረክልህ ማኛየዋ ፈጣሪ ይጠብቅአችሁ

  • @rosebelete9209
    @rosebelete9209 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቼ እመዳቹሀለሁ ።

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    ድል ለተገፊው ህዝቤ ኑሪ የኛ አንበሳ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 2 роки тому +4

    ምርጦች ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @erikenmedia
    @erikenmedia 2 роки тому +7

    ,,,,,,#መታማት_ጀመረ,,,,
    ከኋላ ነዉ ሲሉት #ፈጥኖ እየበረረ
    ለእናት ሀገር ክብር #ህይወት በገበረ
    ስንት ክፉ ሞልቶ #ሀገር ያሳፈረ
    ከጠላት ተናንቆ #ምሽግ በሰበረ
    ምነዉ #በአደባባይ መታማት ጀመረ..??
    #በገብርዬ ደሴ

  • @መጋቢነፍጠኛዉ
    @መጋቢነፍጠኛዉ 2 роки тому +2

    ኑርልን ኑሬ እንወድካለን ድሉ የፋኖ ነዉ

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 2 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ሰራ ነው ኑሬ
    አማራዬ

  • @erikenmedia
    @erikenmedia 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም የሚገርም ስራ ነዉ #የክፉ ቀን ወንድማችን በርታልን እናመሰግናን፡፡

  • @welderufaelalemu1635
    @welderufaelalemu1635 2 роки тому +1

    Wow እንካንም አማራ ሆንኩ ምርጥ ስራ ነው በርቱልንንን

  • @ፍቅርYouTube-c3m
    @ፍቅርYouTube-c3m 2 роки тому

    ጎጃም ጎደር ወሎ ሸዋ. ጀግና ሳይጠፋበት
    አማራ💚💛❤መሪ አንጥቶ ሞት ተፈረደበት💔☝😭

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому +3

    ድንቅ ወቅታዊ ስሜት ቀስቃሽ ዘፈን 🇪🇹🇪🇹💪💪🌹🌹🌹❤❤እናመሰግናለን🙏💐💐❤

  • @BFf-gf8em
    @BFf-gf8em 2 роки тому +7

    ውድ የማከብራችሁ ወንድሞቸ አባቶቸ ክብር ለእናተ እንዲሁም እነሱ ተሰውተው እኛን ያኖሩ ጀግኖ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ኑሪ ተባርክ ወንድሜ

  • @tadesseyimer4412
    @tadesseyimer4412 2 роки тому +1

    ምርጥና ወቅቱን የተዋጀ ስራ ነው። በርቱልን

  • @ahmed-uo9zy
    @ahmed-uo9zy 2 роки тому +2

    ዋው በጣም አሪፍ ሥራ ነው 👌ስወዳችሁ♥️ ያማራ ጀግኖች 💪💪💪💪😇😇😇🥰🥰🥰😍😍😍

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 роки тому +3

    ይህ ነዉ ጀግና እራያዉ ኢትዮጵያዊዉ💚💛❤💞👏👏👏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +3

    💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤ጀግኖቼ መተኪያ ያሌለው ጀግናው የአባቱ ልጅ ፍኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 2 роки тому +2

    Nurdiye I love youu !!!! From israel🇮🇱🇪🇹❤️ Yene jeggna 💚💛❤️

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Рік тому

    ድሉ ለፋኖ ድሉ ለአማራ ልዩ ሐይላችን አማራነች ኩራት አማራነት መታደል አማራ ባልሆን ምንኛ ይቆጨኝ ነበረ ❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድ አበሶቼ ❤❤❤

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 Рік тому

    ፋኖ ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይ እምዬ አገሬ ሰላምሽን ይመልሰዉ 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @sssss9716
    @sssss9716 2 роки тому

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አማራነት ይለምልም ምርጥ ስራ ነው ጀግኖቼ አማራ ወደፊት

  • @የአማራዋፋኖ
    @የአማራዋፋኖ 7 місяців тому

    ክብር ለአማራ ፋኖ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ ያረብ 💚💛❤️ያአማራ ቁርጥ ልጁቺ ትለያለቺሁ እኮ 😥😥

  • @abduseid3276
    @abduseid3276 2 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ
    @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ 2 роки тому +2

    ድሉ የኛነው አይዞን አማራየ አማራየ💪💪💪💪💪💪

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    የኛ ጀግናዎች በጣም ደስ ይላል 💚💛❤️

  • @cellmswi8765
    @cellmswi8765 Рік тому

    አማራነት ደሜነው ሁሌም አንድ አማራ

  • @VdGdg-sf9dk
    @VdGdg-sf9dk 10 місяців тому

    ኑሬ በተለይ የምወድህ ሁሉም ፋኖ ደሜዋ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴኑሪልኝ-ጨ2ሰ
    @እናቴኑሪልኝ-ጨ2ሰ 2 роки тому +3

    ዋውውው ፋኖ ኑርልን ወድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🇪🇹♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥ፋኖን እምትወድ ብቻ ላይክ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 2 роки тому +3

    አማራ በሙሉ ፋኖ ነው

  • @Tube-le8hp
    @Tube-le8hp 2 роки тому

    ኡፍፍፍ ራያ ሀገሬ የምወድሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የወሎ ጀግና አረበኛ ምሬ ወዳጅ🐅 የጎጃም ጀግና አረበኛ ዘመነ ካሴ 🐅የጎንደሩ ጀግና ኮኔሬል ደመቀ መኮንን 🐅 የሽዋ ጀግኖቻችን 🐅 ፋኖኖኖኖኖኖ ነፍጠኛው አማራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ነፍጠኛ💪💪💪💪💪💪

  • @hayderyemir1719
    @hayderyemir1719 2 роки тому

    ጊዜውን ይጠበቀ ምርጥ ዘፍን ሙሌ ለምን አዩብን አላነሳህም

  • @asratwoldekidan8335
    @asratwoldekidan8335 2 роки тому +1

    Amazing nationalism, keep it up, Ethiopian is on the shoulder of you.

  • @godp3192
    @godp3192 2 роки тому +5

    በርቱልን ያራዩቹ መብረቅ በጣም ደስ ይሚል ዘፈን

  • @aip7123
    @aip7123 2 роки тому +1

    አንድ አማራ ፋኖ💚💛❤
    ጎንደር
    ሸዋ
    ጎጃም
    ውሎ
    አንድ አማራ💚💛❤😭💔🐅🐅🐅💪💪💪🙏

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 роки тому +1

    አማራ ጀግና የጀግና ዘር 💚💛❤💞💞

  • @binibana2517
    @binibana2517 2 роки тому

    ምርጥ ዜጋ ለእውነት የቆመ ኣይወደድም ኣይዞን ወንድሜ ኣንድ ቀን ያፍራሉ

  • @demekeyismaw6719
    @demekeyismaw6719 2 роки тому

    ጀግናውን ኑርአዲስ ሳይድ እኛ ኢትዮጵያውያን ከልብ እንወድሃለን ውድድድድድድድድድድድድድድ በርታልንንንንንን፤ላይክክክክክክክክክክ፤ ሰብስክራይብብብብብብብ ይገበዋል።

  • @tameruwateshome5880
    @tameruwateshome5880 2 роки тому

    አላህይጠብቃቺሁ አማራ ጎደራጎጃም ወሎ ሸዋ ደሞቸ

  • @cghxggdgh6735
    @cghxggdgh6735 2 роки тому

    ራያየ ሰላማችን ይመለስ

  • @yengustube
    @yengustube 2 роки тому +5

    ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን ።#ኑሬ ጃሪጋማ ❤️💐 የራያው ቀብራራ

  • @yesha2624
    @yesha2624 2 роки тому +1

    ጀግኖችየ ፋኖ ይለምልም🥰🥰🥰💚💛❤

  • @adenaden3821
    @adenaden3821 2 роки тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 2 роки тому +2

    ምርጥ ስራ የኔ አማራወች 👍👍👍💪💪💪❤❤❤

  • @BFf-gf8em
    @BFf-gf8em 2 роки тому

    ጀግኖች በርቱ ምርጥ ስራ ነው አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @abrahamdebas4146
    @abrahamdebas4146 2 роки тому

    የኔ ጀግና በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው!!!!!!!

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ነሸጥ የሚያረግ ድቅ ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ ♥♥♥♥♥♥

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 роки тому

    ምረጥ ጥምረት ዲንቅስራነው በረቱ የወሎ እንቁወች

  • @firewabit7586
    @firewabit7586 2 роки тому

    I appreciated it.....good...thank you....nure

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Місяць тому

    አማራው❤ አቤት❤ ትግስቱ❤ አረዱን❤ አረዱን❤አረዱን❤ መታረድ❤ሲበዛ❤ እራሱ❤ ፈጣሪ❤ ነው❤ ፋኖን❤ያስነሳ❤ እዝጋብሄር❤ ይመስገን❤ያማራ❤ጀግኖች❤ ላይመለሱ❤ ተነስተዌን❤ ወንድሞቻችንን❤ ፈጣሪ❤ ይጠብቃቸው❤
    አሜን❤አሜን❤አሜን❤🌼🌹🌺🥀🌼🌹🌺🌹🥀🌼🌺🌹🌺🥀🌼🌺🥀🌹

  • @ስበር-ራያዩቲዩብ
    @ስበር-ራያዩቲዩብ 2 роки тому +2

    አሪፍ ሰራ ነው ኑሬ !!!!❤❤❤❤