Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከ20 አመታት ሴተኛ አዳሪነት እስከ ሳውዲ ስደት - ልብ የሚሰብር የእናት ስቃይ -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 тра 2023
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, UA-cam channel and website www.eyitatv.com for more.

КОМЕНТАРІ • 63

  • @wede1905
    @wede1905 8 місяців тому +2

    አይዞሽ እሕቴ 😢እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ንሠሐ ገባሽ ጠካራ ነሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን

  • @matub4261
    @matub4261 Рік тому +10

    አይዞሽ እህቴ እንኳን ንስሀሽን ገባሽ ከሁሉም በላይ ወደ ፈጣሪ መቅረብትልቅ ነገር ነው የሚጠብቅሽ አይተኛም ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Рік тому +14

    ☝🏻መስጂድ ከፈረሰ ሰላም ደፈረሠ✍️

    • @RahelDarje
      @RahelDarje Рік тому +2

      እዉነት ነዉ

    • @user-hy1xt8du4c
      @user-hy1xt8du4c Рік тому

      @Bertukan Kebede
      ዝበይ ኮተታም. እንደው እሚወራ አጣሽ የሙስሊም ጣላቻሽ. እንጂ ምኑ. ገብቶሽ ነው ከፈረሰ ቡሀላ ያልሽው ምኑነው መስጂዱ ነው ዛሬም ፈርሳል ልጂቶ የቀረበችው ፕሮግራም ነው. ገናሲለቀቅ ነው ኮሜት የሰጠሁት ጤናየለሽም ሆ

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 Рік тому +2

    አይዞሽ የኔ እናት ታሪክ ይቀየራል ለነዚህ ልጆች ጠንካራ መሆን አለብሽ ጨካኝ ወንዶችን እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Рік тому +2

    የኔ እናህ አይዞሽ እሩህሩህ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ንስሐ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ ጭንቀቱ ይለቅሻል እማ አይዞሽ

  • @Azt189
    @Azt189 Рік тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረት ቸርነት ይቅርታ ለዚህ ቤተሰብ አድርግ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና እህት ነሽ አይዞሽ እንካን ንስህ ገባሽ አይዞሽ ብርቱ ዋናው መመለስ ነው

  • @user-qv8pe7nn1u
    @user-qv8pe7nn1u Рік тому +1

    ጠንካራ እህትነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Рік тому +4

    ያንቺ አልፏል ግን በዚህ ዘመን የምትገቡ እህቶቼ አስተውሉ ዝቅ ብሎ ከሰው ቤት ጀምሮ መስራትን እንደመፍትሄ ምረጡ ተዉ ተዉ በዃላ ከዘመናት በዃላ ከጨለማ መንቃት ነው ደሞኮ በዛ መሀል ብዙ ሰቃይ እያዩ አይወጡም ትውልዱ ሁሉ ተበላሸ 20አመት ማለት ከባድ ነው
    ሰው ቤት ተገላመጥን ትላላችሁ በሰላም እየኖራችሁ ሁካታና ካካታ ለምዳችሁ

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Рік тому

      በክርስቶስ ስም. 20 አመት በጣም ከባድ ነው
      የሚያሰሩት ሰውችስ እንዴት ዝም. ይላሉ
      ከገጠር የሚያመጡ ሰውች ጥፍት ነው. በእርግጥ ዛሬ ሰውም እንደድሮው ልጁን አይሰጥም.
      እኔ ያባቴ እህት አክስቴ. ናት ያሳደገችኝ
      ለ 9 አመት ጉልበቴን በልታ ፊደል እንኳን ሳታስቆጥረኝ. ትንሽ ሁኘ አስተምራለሁ ብላ ካባቴ ወስዳ.
      ከፍ ስል. አለመማሪ እየቆጨኝ. የልጅ ልጆችዋን እያስተማረች
      ብቻ ብዙነገርአለ
      ከስዋ ወጥቸ እሰው. ቤት ገባሁ
      የቤት ስራ አልችልም. ጉልት. ነበር የምታውለኝ.
      ፌቴ ማድያት ገና ትንሽ ልጅ. ነኝ
      እቃጎደለ ያለብኝ ዱላ. በፍልጥ ነበር የምደበደብ
      ወጣሁ. እሰው ገባሁ. ትንሽ ስራ ስለማልችል ከበደኝ. አለፈ
      ሁሌም እግዚአብሄርን. አመሰግነዋለሁ
      ሂወቴን ከመጥፎ ነገር ስለጠበቀልኝ
      በዛ ግዜ ብዙወች. እንዲህ እንደህታችን ነበር. የሚሆኑት
      እኔም ከአክስቴ ቤት ከወጣሁ. ወደ 19 አመት ሆነኝ. ሂወት እኔ ባሰብሁት ልክ. ባይሆንም
      ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር
      በሃጥያት መንገድ ያልተወኝም
      ስደት ብወጣም ከኔጋር. ነው
      ክብር ይግባው. በእርግጥ. ብዙ ነገር አልፍያለሁ
      ግን. እንደ ሴተኛ አዳሬነት አስከፊ ሂወት ያለ አይመስለኝም
      የስንቱን ባህሪ መቻል በየቀኑ የተለያየ ሰው ፊት

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Рік тому

      @@user-vf1jn7bi2z እኔምኮ የምለው እሱን ነው በቃ እንደአማራጭ የሚያደርጉት ነገር በጣም ያሳዝናል

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው🙏🙏😥😥💔💔

  • @freecell2840
    @freecell2840 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማስጌ እህቴ ስለሁም አይዞሽ😢

  • @MomiBintSeid
    @MomiBintSeid Рік тому +1

    ኧረ ምንድነው ግን እንደዚህ የሰውን ልጅ ከነ ሙሉ ታሪኩ አደባባይ ላይ ማውጣት ምን ይባላል ቢያንስ እንኳን ፊታቸውን ሸፍኝ እህት ከይቅርታ ጋር

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Рік тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን. ለንስሃ የመለሰሽ
    ለበጎነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +2

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤ ,,,, ሁሉ ኃላፊ ነው 🙏😥

  • @hamdeya
    @hamdeya Рік тому +1

    Ayezose 🙏🙏🙏🙏yamayalfe kan yalam

  • @user-qm7hi3hr5q
    @user-qm7hi3hr5q Рік тому +5

    20አመት ማለት የአንድሰው እድሜ ነው እንዳት አንቺ የማትፈልጉበት ሥራ ላይ እንደዚ ትቆያለሽ መዝናናት ስለምትወዲነው በዝሙት ላይ ከመውደቅ ዝቅብሌ የተገኘውን ስራ መስራት ነው

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 Рік тому +1

      አትፍረድ. ይፈረድብሀል. ይላል.
      የስዋን. ችግር. እስከ. ነች. ምታቀው.

    • @sabarezene978
      @sabarezene978 Рік тому

      Mefred ayasfligm iswa newi yemtawkew chigrwa

    • @Iman734
      @Iman734 Рік тому

      አትፍረድ ይፈረድብሀል 😢😢😢

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Рік тому

      አትፍረዱ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ ወዱ አይደለም

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Рік тому

      አቀረም እንዴዚህ እያላችሁ ዝርክርክ ሴቶች እግር ከመክፈት በፊት ማሳብ ያሰፈልጋል ሴትነት ለራሱ ክብር ነው

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Рік тому

    አይዛሽ እህታችን እንኳንም ለንስሀ አበቃሽ እግዚአብሔር ተሪክሽን ይቃይርልሽ

  • @user-qn1hw3lr2z
    @user-qn1hw3lr2z Рік тому +1

    አይዞሺ እህቲ ነግ ሊላ ቀንነዉ

  • @gomdarmimi3556
    @gomdarmimi3556 Рік тому

    የኔ እናት ገይዞሽ እግዛብሔር አለ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሸ ሁሉም ያልፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Рік тому

    😢😢😢yena wede ehet ayezoshe hulum yalefale Egeziabihar atseyaten enji hatseyat yeserahun sew ayexelam

  • @4t67Emm-bt1bs
    @4t67Emm-bt1bs Рік тому

    እህት ሁሉም ያልፋል አይዞሽ 😭😢😢

  • @gghhh7965
    @gghhh7965 Рік тому

    ኣይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏😥

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Рік тому

    Ayezoshi bereketeche

  • @user-dw3fl8hv5h
    @user-dw3fl8hv5h Рік тому

    🤲🤲😭oh my dear you are right don't mind

  • @eskedargetaweday
    @eskedargetaweday Рік тому

    አይዞሽ እህቴ ምድር የፈተና ንሮናት

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 Рік тому

    Ihite hulum yalfeli igziaber yerdsha

  • @heranmg4839
    @heranmg4839 Рік тому

    Ayzosh egzihabeher kanchi ga yehun 😭

  • @user-ny7bc4yl9v
    @user-ny7bc4yl9v Рік тому +4

    ሁሌ እከታተልሽ አለሁ እነሡ እያለቀሡ ዝም ብለሽ ትገለፈጭ አለሽ 😏

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Рік тому

      አረ ተይ አይባልም አብራ እያለቀሰች አይደል እንዴ😢

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 Рік тому +1

    ለሚድያ እማትመጥኝ ቆልኮሌ የሰው ችግር እማይገባሽ የልጅቷን አካውንት አስቀምጭልን

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid Рік тому

      ደግሞ ህግና ደንቧ ራሱ ሲያስጠላ ምናለበት ቢያንስ እንኳን ፊታቸውን ብትሸፍነው እነዚህ ሰዎችኮ ማህበራዊ ኑሮ ይኖራቸዋል ያሳለፉትንም ይነግሯታል ግን ለምን ፊታቸውን እንደማትሸፍነው ግራ ነው የምታጋባው

  • @hdhf2696
    @hdhf2696 Рік тому +7

    ይቅርታ አርጉልኝና ሴተኛ አደር በሙሉ ጎንደር ጎጀም ወሎ አረ በጠቀለይ አመረ ክልል ነዉ እንዴ ቱ ቱ ታበርቼ ሰለም 😢

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Рік тому

      Eko Amhara yamibalu gudoch lazeh yetafaxaru nachawe mesalang

    • @Etinish-ys3mj
      @Etinish-ys3mj Рік тому

      Betam lensu yetekeber sera eko

    • @user-jm1ug4it5y
      @user-jm1ug4it5y Рік тому

      አፀያፉ ነገር ሲሆን አማራ ክልል ነው መጀመሪያ የሚመጣላችሁ ትግሬ ኦሮሞ ሌላስ የለም

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Рік тому

    ግን. እንዴት. ወደአረብ ሃገር. ያለሜዲካል
    ሄደች. ያለምርመራ. ወረቀት.
    እኮ አይቀበሉም ነበር.
    ኤጀሲወቹ

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 Рік тому

    አቤት የሰው ልጅ መከራ😭😭😭

  • @user-bf6jk6yx9v
    @user-bf6jk6yx9v Рік тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +3

    አይ መከራችን
    እስኪ ልስማና እኔም ልነፋረቅ 😢😢😢

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Рік тому +1

    ይቅርታ😭ታዳአችከሴቱች፡እያየሽለምንገባሽ።

  • @gffjhg303
    @gffjhg303 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Рік тому +1

    ከመንገድ እያመጣሽ ለካሜራ አትሸቅይ የምትረጂ ከሆነ አካዉንት አስቀምጭ

  • @user-gk4dk8vz1i
    @user-gk4dk8vz1i Рік тому

    ምንድነው ያለ ሽርሙጥና ስራ የለም

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket9092 Рік тому +4

    የጅ እሷ እያለቀሰች አንች ትገጫለሽ ጥርሳም

  • @m.t.b.m2959
    @m.t.b.m2959 Рік тому +1

    እሰይ ይበላቹ ሴቶች እናተ አሰመሳይ መርዝች ክፉ ሰይጣን

    • @RahelDarje
      @RahelDarje Рік тому

      ምነዉ በስመአብ

    • @zzx4738
      @zzx4738 Рік тому

      ምነዉ በሴት አደለም የወጣሁት አልክ ዉሻ

    • @m.t.b.m2959
      @m.t.b.m2959 Рік тому

      @@RahelDarje ምኑ ነው ምነው

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 Рік тому

      Leb yesetse 😢😢😢

    • @RahelDarje
      @RahelDarje Рік тому

      ሴቶች ብለህ እረገምከንኮ