የጥላሁን ምርቃት - 19 አመት የቆየው የጥላሁን ትንፋሽ | ልዩ የፋሲካ በዐል ዝግጅት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ብዙም ያልተደመጠው አዲሱ የጥላሁን ገሰሰ አልበም ውጣ ውረዶች | ልዩ የፋሲካ በዐል ዝግጅት #Asham_TV
    #Asahm_TV #Yetilahun_Merqat #yefasika_proggrame
    ---------------
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
    Facebook - / ashammediatrading
    UA-cam. - / @ashamtube
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham

КОМЕНТАРІ • 16

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 3 роки тому +8

    ዘመን የማይሽረው ጋሽ ጥላሁን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኢትዮጵያችን አንዱ መገለጫ እንወድሀለን 💚💛❤️

    • @tarikutari244
      @tarikutari244 Рік тому

      ማለፋችን ላይቀር ከዚች አለም በሞት ታሪክ ሠርተን ብናልፍ ጎበዝ ምን አለበት ! ጥሌ ነፍስ በአፀገነት ትኑር

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 3 роки тому +4

    Tilahun the legend......legend never die always remember 😚

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 роки тому +3

    Wow thx all for zis kind of hard work......betam dekmachuhale

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 роки тому +4

    Bendezi melku yetesera aymeslem neber.....tele ye hulgize ye music neguse ❤❤❤❤ always in our hearts

  • @fasilabegaze8154
    @fasilabegaze8154 Рік тому +1

    ወይ መድሃኒያለም ይህን የመሰለ አልበም ገና ልምምድ ነበር?? ወይ ጋሽ ጥልዬ❤❤❤

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 роки тому +4

    የምንጊዜም የዘፋኝ-ንጉስ ጋሽ ጥላሁን! ነፍስ ይማር🙏😭

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 роки тому +3

    ጥልዬ❤️

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 роки тому +2

    Asham betam denk program neber thx 😘

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 3 роки тому +2

    Nice program as always Asham

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 роки тому +5

    "ሰው እያለቀሰ መተንፈስ ወይም መናገር ይቸግረዋል: ጥላሁን እያለቀሰ ለአገሩ ኢትዮጵያ ዘፍኗል " አርቲስት ሞገስ ተካ
    ጥላሁን :
    🔺 ጥልቅ የአገር ፍቅር
    🔺 ሙዚቃን በስሌት ሳይሆን በስሜት መጫወት
    🔺 ከ50 አመት በላይ በ 1ኛነት ከ3 ትውልድ በላይ
    ያስተሳሰረ
    🔺የትኛውም የኢትዮጵያ አካባቢ የኔ የሚለው ብርቅዬ
    🟢🟡🔴
    ስምህ ሁሌም ከመቃብር በላይ ሲታወስ ይኖራል

  • @tarikutari244
    @tarikutari244 Рік тому +1

    ማለፋችን ላይቀር ከዚች አለም በሞት ታሪክ ሠርተን ብናልፍ ጎበዝ ምንአለበት !

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 6 місяців тому

    አበጋዝ
    ለሙዚቃ
    ጉዝጏዝ

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 8 місяців тому

    ሁሌም በልባችን ቦታ አለህ ክቡር ዶክተር አርቲስት ጋሽ ጥላሁን ገሰሰ ገና ለልጅ ልጆቻችን ስላንተ እንናገራለን ማንም ካንተ አይደርስም ብቻ ሳይሆን ልናወዳድርህ አንደፍርም

  • @YH-su7os
    @YH-su7os 3 роки тому +3

    ረቂቅ ዘፋኝ ነበር።