የቅዱስ ራጉኤል ሀላፊነት በምፅአት ቀን: ድርሳነ ራጉኤል
Вставка
- Опубліковано 19 січ 2025
- ቅዱስ #ራጉኤል #ድርሳናት #መንፈሳዊ
Saint Raguel, also known as the Archangel Raguel, is a figure in Christian and Jewish tradition who is often associated with justice and compassion. He is one of the seven archangels in the Christian tradition and is sometimes referred to as the "Angel of Justice."
In art, Saint Raguel is often depicted as a powerful and majestic figure, with wings and a sword. He is sometimes shown holding scales, which represent his role as a judge and mediator.
According to tradition, Saint Raguel is responsible for helping to bring about justice and fairness in the world. He is often called upon to intervene in disputes and conflicts, especially those that involve oppression or injustice. He is also seen as a protector of the innocent and vulnerable, defending those who are being persecuted or mistreated.
Saint Raguel's name means "Friend of God," and he is often seen as a powerful ally to those who seek to do good in the world. His stories emphasize the importance of compassion, empathy, and fairness in all aspects of life, and he is revered by many as a symbol of hope and justice.
አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_m...
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ በአጭር ታሪክ መልክ ወደእርስዎ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!!
ሊቀ መላእክት ራጉኤል ትረካ መንፈሳዊ ታሪክ በአማርኛ
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ።መንግተ ሰማያትን ያዋርስልን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ራጉኤል ምልጃ ና ፀሎት አይለየን አሜንንንን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ራጉኤል ሆይ፤ መለኮታዊ አገልግሎትህ ይድረሰን፦ አሜን አሜን አሜን
ኩዱስ ራጉኤ ይሃሉወና ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ራጉኤል አባቴ ❤❤❤❤
ቅድስ❤ራጉኤል❤አባቴ❤ አንተ ❤ጠብቀኝ🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
amen amen amen kale hiwotn yasemaln wendimachin❤
kdus Raguel hoy tbekah ayleyen🙏
ድንቅ ነበር ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
አሜን አሜን አሜን
እባክህን ስለ ቅዱስ ፋኑኤል🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
ቅዱስ ራጉኤል በመካከላችን አይለየን ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን
በቀጣይ ስለ ቅዱስ ዮሃንስ ብታቀርብልን 😊
Amen Amen Amen
እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen . kidus Raguel besgaem benfsem yetbeken.
ቅዱስ፡ራጉኤል፡ክብር፡ምስጋና፡ይገባሀል።
KIDUS RAGUEL TERADAEN AMEN
ቅዱስ እራጉኤል በምልጃው ይጠብቀን አሜን.....አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ራጉኤል በያለንበት ይጠብቀን
እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቪድዮ አሰራርህ በጣም ደስ ያሰኛል
🙏
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ቅዱስ ራጉኤል አባቴ
Thank you kedus raguale❤
Amen Amen Amen kalehiwot yasmalen.
ሁላቹ በችግሪ ያሌዉ ኣንተ ጠብቃቾወ❤❤❤❤❤❤
ራጉኤል ወዳጄ አባቴ !!
ቃለህይወትን.ያሰማልን.
በረከቱ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ሕይወትን ያሰማክ
አሜን
Amennn Amennn Amennn
ቃለሂወትያሠማልንምልጃናፆሎቱትርዳን❤❤❤❤
አሳዳጊዬ አባቴ የልጅነቴ የኔጠባቂ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
God bless brother keep it up.
🙏🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን እንዴት ደስ ይላላል ፀጋውን ያብዛልህ
ራጉኤል አባቴ ❤❤❤❤❤❤
Kal hiywotn yasamaln 🛐
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
🙏🙏🙏Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዘ
አሜን አሜን አሜን
Wow 😮
Kalehiwet yasemalen
አባቴ ቅዱስ ራጉኤል እርዳኝ አባቴ መምህርየ በዚህ እውቀት የመምህር ግርማን የመምህር ተስፋየን ትምህርት ተከትለህ አስተምረን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከቱ እረደኤቱ አይለየን በሕይወቴ ገብቶ ፍትህን ነፃነትን ያሰጠኝ።❤
amen
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
ምርጥ ነገር ታቀርባለህ
😊😊😊😊😊😊
የኪሩቤል
አሜን
🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
🤲🙌🙏🙏🙏
Meche mechenew mikbrew
ቃለህይወትን.ያሰማልን.
amen amen amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏