Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
The Ethiopian government was supposed to reduce Tax now for Ethiopian people than to add more Tax . This is very very heartbroken! The inflation is very very bad all over the world Not only in Ethiopia. Moreover, the Ethiopian government are died and scarfired with others poorest life. America gave a lot of money during the Corona virse to their people. But Ethiopian do not have enough money to help the people. However,the government can do Tax reduced and others Small helps than more scarfired our Ethiopian people with so many problems.
Their goal is to frustrate everyone and control the town for themselves ! AA. Should start a silent movement that will froze the economy አድማ ቤት ቁጭ በማለት that way the economy will collapse and they will be in big trouble !!! The problem AA is waiting for a saviour from somewhere but they need to act like Nairobi 🤷🏿♀️
ፋኖ ፋኖ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
እንኳን ድሮን ሌላም ከድሮን የበለጠ በጨረር በያነጣጥር የጥምቀት በአላችንን ከማክበር ወደ ኋላ እንደማንል ጠላትም ወዳጅም ሊያውቅልን ይገባል
🔻አማራ ሚሊሽያ ...አማራ ፋኖ ይሆናል 💪አማራ አገር ነው👌
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️
መሳይ ወንድሜ በርታልን
ወገኔ አይዞህ ንብረተህ ይመለሳል ህገመገሰቱ ይፋረሳል ፋኖ የሚታገለወ ለነፃነተ ነወ ድል ለፋኖ
የእግዚአብሔር ምሕረት ሲመጣ እንኳን ቤት አገሩ ሰፊ ነው እባካችሁ ንስሐ እንግባ እንፀልይ
በረቱ ጀግኖቸ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤
የትግራይን ትውልድ አንቆ የጨረሰና ኢትዮጵያውያንን ለዚህ ለደረሰንበት ሰቆቃ ቁጥር አንድ ተጠያቂ የወያኔ መንጋ ነው🙄🙄
አማራ በክንዱ ታሪኩን ይመልሳል
💯%
ትክክል ነው ጀግኖቻችን አሳምነው ኢትዮጵያውያን ከብልፅግና ቀንበር ያስለቅቃሉ አማራ ቀና ብሎ ሰውነትን በልኩ ለአለም ያሳያል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mesay ብቻህንዜናው ብታቀርብው ቆንጆ ነበር ...የአገላለጽና ..ትንታኔው ..ያንተ ይመቻል..
ሠፊው የአማራ ክልልና ጀግናው የአማራ ሕዝብ የአብይ አህመድን ጄኔራሎችና ወታደሮች ዋጣቸው ።አማራዬ ክብርህን አሰመልሰሃል።አባረህ በለው ።
ያለማፈራቸው ለህዝብ ብቻ ሳይሆን በአዲስ አበባ የሚገኙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ኤምባሲዎች ምን ይሉናል እንኳን የማይሉ ፋሽስቶች ናቸው።
Thank you !❤❤❤❤
መሳያችን ተባረኩልን❤
❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ
መሳይ መኮንን
ሰላምህ ይብዛ
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ድርጅት እያለ የመንግስት የሰራተኞችን መቆሚያ መቀመጫ እያመጡ ነው።
እኛ ኤርትራውያን ለእናተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ኣክብሮት ኣለን፡ ኣብይ እና ጀሊዎቹ እነዚህን ሁለት ህዝቦች ለመለያየት ሁሉንም የጥላቻ ኣማራጭ ቢጠቀሙም እንዚህን በደም የተሳሰሩትን ሆለት ህዝቦች ለመለያየት ኣይሳካለትም፡ ምክንያቱም ተመሳሳይ ባህል ሃይማኖት እና ቛንቛ ኣለን፡ ግዜ ሊፈጅ ይችላል እንጂ ወደ ቀድሞ ኣብሮነታችን ፍቅራችን መመለሳችን ኣይቀርም፡ ፍቅርና ሰላም ያሸንፋሉ።
ኤርትራ ለፈኖ ድሮን ማውረጃ ለምን እታቀብልም ??? አብይን አረን ብናወርድ ትውልድ አዲስ የፍቅር ታሪክ ይጽፍ ነበር
ፋኖ ጀግኖች ናቸው! ከኤርትራም ከሌላም ድጋፍ ኣያስፈልጋቸውም፡ መሳርያውን ከኣብይ ስርኣት ወታደሮች ይቀበሉታል!
እንዳንተ ያለ አስተዋይ ልብ ያለውን ያብዛልን። ሁለቱ ሕዝቦችማ እውነተኛ ግንኙነት አላቸው።
@@DAWITFREZGHI-d8c አይ ፉገራው ይቆየን 🤣🤣🤣
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
Fano 💚💛❤️💪💪💪
መሳይና ገለታው እንኳን ደህና መጣችው በርቱ እግዚአብሔር የአብይን አገዛዝ መውደቅ በቅርብ ጊዜ ያሳየን
ድል ለፋኖዬ❤❤❤
እርግጠኛነኝ መከላከያ ከአማራ ክልል አይወጣም የሚወጣም ሰራዊት የላቸውም
የደርግ ዘመን ልጅ ነኝ እዲሥእበቤ እንድም ቀን በእል ሢከበር ምንም ይነት መሣሪያ ቅብርጥሦ እይቼ እላውቅም !!! ብዙ የውጭ ሀገር ዜጎች እየመጡ ፎቶሢያነሡ እሥታውሣለሁ!!!የኪሥ ተራ ሌባን ብቻ ሁሉም ይጠነቀቃል በግሉ ሌላ ምንንንንም የለም ነበር የእሁኑ እይነት ጉድድድ ህዝቡን ማሥፈራራት ማሥጨነቅ በገዛ ሀገሩ ምንይባላል???ያሥዝናል በፍርሀት የሚኖር ህዝብ !
Mesay blessed ❤❤❤
እንደምን አለህ መሳይ መኮንን እንኳን ለአብርሀሙ ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪
የኢትዮጵያ ህዝብ ጀግና እንዴት ነው የሚባለው? ይሄ አገዛዝ እላዩ ላይ መሽናት ነው የቀረው እስከ መቼ ነው የሚታገሰው? እንዴት ከኬንያ አንማርም ?
መንግስታዌ እረብሻ ነው እኞ ኦርቶዶክሷቾ ግን እግዝሐብሔርን ይዘን እናሸንፋለን
ጠብደል መሳይ የፈኖዬ ትግል ተኝቶአልና እስቲ በሬ ወለደ ብሌ ቀስቅሰው።
የሕዝብ ዓመጽ ይነሳብኛል በሚል ፍርሓት ዶሮ ስታልም ጥሬጥሬውን የሚሰለፍ የለ የሚወጣ የለም
FANO my 💎
የንብረት ማጣራት የሚያሳየው ሌላው ጉዳይ ብልጽግና መሰንጠቅ መጀመሩን ያሳያል ።በሌብነት ያነኳኳቸውን ባለስልጣናትን ለማስፈራራት ጭምር ነው
መሳሪያውን ይዞ መውጣት የለበትም ።መሳሪያውን ይዞ ከወጣ ፋኖ ደክመዋል ማለት ነው ።
ሲጀመር አማራ ክልል የገባ መከላከያ መች አለና ሙትና ቁስለኛ የቀረውም በፍቃጁ እጅ ሰጥቶ ወደ አገሩ ተመልሷል ስለዚህ እንዳለ አልቋል አሁን እንደ አዲስ እስኪያሰለጥን ነው
እይ ብልጽግና እንዲሁ በድስኩር እድሜ መጨረስ በቃ ይሄ ነው ሐገር ማስተዳደር? መሞት ይሻላል ፋኖም ያሸንፋል ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች ቺርስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
መሣይ የዩጋንዳው መሪ አቡዳቢ ሄዶ ነበር የሰጠው ሠላምታ ኖርማል መጨባበጥና ሲራመዱም ርቀታቸውን ጠብቀዉ ነው የተራመዱት የኛው ልጅ ይተሻሻል በሀገራችን ምን በላ ነው የመጣብን
እምታየው ግንባታ በ90% ለኤሚራቲ እንደ ሼር ሆልደር ሸጠውታል የራሳቸውንም ህንጻእየሰሩ ነው ጎራ ጎራን ም ሸጥዋል ይህ ሁሉ ሽርጉድ ሃገራችንን እያስወረራት ይሄ ዲያቢሎስ ህዝቡ ካልተነሳ ገረድ ነው የሚሆነው !!!
Fano! Fano! Fano! ❤❤❤
የአዲስ አበባ ህዝብ ቆዳው ደድኖል አሮጌ መኪና ያለው 500 : 1500 : 2000 20000 ተቀጥቶ አዴት መኖር ይችላል ።
የአብይ ሴራን ታውቁም ማለት ነው !!! ፋኖን ለማዘናጋት ብቻ እና ብቻ ነው እንጅ አማራ አርዶ ሚበላው የአብይ ሠራዊት ከአማራ ክልል አይወጣም ።
😢ወይ ወገኔ ሰይጣን ቀለደብን በፀሎት ትግጉ አቅም የሌላቹ
መሣይ አሁን አሁን ብልፅግና በየጊዜው በትክሻችን ላይ ከሚጭንብን የትየለሌ ችግር ብዛት የተነሣ ትክሻችን ደድሯል።
እነገለታው ሠላማችሁ ይብዛ ። ለመሆኑ ሠራዊቱ የማን ነው ?" ሠራዊታችን የምንልበት ሞራል አለን ወይ ? መውጣታቸው ካልቀረ ሡሪአቸውን ሣያወልቁ እንዳይመጡ ይነገራቸው ።
ህዳሴ ግድብን ሰበብ በማድረግ የበጀት ጉድለቱን እና የገንዘብ እጥረቱን ለማሟላት እግረመንገዳቸውንም ዝርፊያውን ለማጧጧፍ ነው።
🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Minim bitinbokeboki mewuredih ayikerim opp! Game over! No more oromuma! Fano is coming soon, fano is already inside Addis Ababa! ❤❤❤
They should stop celebrating until this government go away
ኮሪዶር እያለ በህዝብ እየቀለደ ያለው ይሄ ወንበዴ አገዛዝ በቶሎ መወገድ አለበት።
ይሄ መከላከያ አራዊት ሙሉ ለሙሉ የተቀየረ ሰራዊት ነው:: ይሄ ሰራዊ የራሱን ወገን የጨፈጨፈ ሰራዊት ነው::
መከላከያ ከአማራ ክልል የሚወጣ ከሆነ ህዝብ የጨፈጨፈባቸውን መሳሪያዎች ለፋኖ አስረክቦ መውጣት አለበት ።አብይ እብድ ስለሆነ ተመልሼ እገባለሁ ማለቱ ስለማይቀር ።
❤ Anker media .
ሁለት አመት ከምዋጋ 20 ዓመት ብደራደር ይሻለኛል ባለ ማግስት የአማራ ሕዝብን ጨፍጭፌ ደሙን መጠጣት አለብኝ በማለት ጆኖሳይድ የሚያውጅ ምን አይነት ሕሊና ያለው መንግስትና መሪ ነው ?
ኢትዮጵያውያን ይኸን ብሰብሰ አገዛዝ በማገልገል የራሳችንን ዕልቂት፣ሰቆቃና መከራችን ያበዛንና በጋራ የጋራ ጠላትን ታግሎ ከማሰወገድ ዳር ቆሞ ማየት እያንዳንዳችንን ተራ በተራ እየተበላን ነው🙄🙄
እውነት ይመስላችኋል? በፍፁም የአብይን አመራር አላምንም አይወጣም ከወጣም እፎይ አልን ማለት ነበር ለማንኛውም አላህ ይርዳን።
❤❤
ጥምቀትን መንግስት በሚፈራው ልክ የህዝብ ተቃውሞ የለም ።
እኔ በጣም ይገርመኛል ቀኑን በትር ጨረሳቹሁት ህዝብ በድሩን በከባድ መሳርያ እያለው ነው አብይ የአሜሪካ እሳት ጠቅሙታል የአማራ ድያሥኩራ ማነቱን ምሁራን ማነቱን የታወቀበት ናው
እኛ እኮ ከወያኒ ቀንበር ያረፍን መስሎን እንጂ ኢህአዴግና ብልጽግና ምንም ልዮነት የላቸዉማ ልጆቻችን በርሀብ ሲሞቱ ማየት አንፈልግም እያንዳንዱ የመንግስት አስተዳደር ያስብበት እናንተ በልታችሁ የምታድሩ የራሳችሁ ጉዳይ ነዉ ጉዳዩ በልቶ የማደር ጉዳይ ነው አሁን መከላከያ ያስብበት ከጉያችን ወጥጣችሁ ህዝባችንን በርሃብ አትጨርሱን ሠርተን እንብላበት በየሰፈሩ ለመከላከያ አዋጡ እየተባልን ነዉ ቤተሰብ እየፈረሰ ነው ህዝብ በርሃብ ካለቀ መጀመሪያ ተጠያቂ ናችሁ አስቡበት ---አስቡበት ደግሞ እላለሁ አስቡበት በአዕምሮ እናስብ ትውልድ ይቀጥል;:
የበታችነት ስሜት ክፉ በሽታ ነው። አማራ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለምን ወዶታልና እኔ ከያዝኩት ተከታዩ እባላለሁ የሚል የበታችነት መንፈስ፣ ኦርቶዶክስ አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ቀለማትን ወዶታልና እኔ ከያዝኩ ተከታዩ እባላለሁ የሚል የበታችነት መንፈስ የሚያሰቃያቸው መንጋዎች ሲሰቃዩ የማያደርጉት የለም
ሃገሬን ሊቀማኝ ነዉ እዴ😢
የምን መውጣት ነው??የትኛውስ መከላከያ ነው ።መውጣት የለም ለምን ገብቶ ነው የሚወጣው😂😂😂😂😂😂😂ሱሪውንስ የት ጣለው ያስወለቀውን ማለቴ ነው😂😂😂
መከላከያው አይወጣም!! ከወጣም ለማስመሰል እና ሌላ ዘዴ ከመፍጠር ነው!! ከወጣ ፋኖ ተከትሎት አዲስ አበባ ይገባል!!
አዲሱ የሶማሌ ላንድ መንግሥት እንዲመረጥ የምርጫ ቅስቀሳ ያደረጉና የደገፉ ሞቃዲሾ እና ግብፅ ናቸው
እባካችሁ፣ስለሰላማዊ፣ሕዝብ፣ድሮን፣ጭፍጨፋ፣ላይ፣ንቅናቄውንበውጭ፣አጠናክሩ፣፣ዝምታው፣እየበዛ፣ነው፣፣
መሳይ የኔም ጥያቄ ነው፤ መከላከያ ከአማራ ክልል የሚለቀው አላማውን አሳክቶ ወይስ አቅቶት? መጀመሪያውን በክልሉ ፖሊስና ሚሊሻ አከባቢው የሚጠበቅ ከሆነ መከላከያ ለምን ገባ? እውነት ፖሊስንና ሚሊሻውን ብልፅግና ፓርቲ ያምነዋል? የአማራ ክልል አመራሮች ከመከላከያ ጋር ተከትለው ይወጣሉ ወይስ እዚያው ክልል ነው የሚቀመጡት?
አረ አብረዉ ነዉ የሚፈረጥጡት ባለፈዉ አንድ ቀን እንለቃለን ብለዉ ሲነሱ እነሡም አብረን እንሔዳለን ብለዉ ተነስተዉ ነበር
ድሮን ቀርቶ ኑክሌር ቢይንዣብብ ፋኖ ወይ ፍንክች!
በዕብዶች ስብስብ የምትመራ አገር መጨረሻዋ ምን ይሆን ?😢
የኢትዮጵያ ጉዳይ በጣም ያሠጋናል
ደሀ በእግር በእግር ይዞ ይታሠራል
የሠውን ልጅ እንደውሻ ደመት ያደረጉ
ዘርን እየዘሩ እነሡ እያደጉ
በተለይ አማራን ቀረቷል ማሣደጉ
Mechem mekelakeya ke amhara kilil ayiwetam! Wushet new. Gena fano bedemb iskiyabetirachihu dires inidemitikoyu inawukalen! Wedeh sayihon temeteh tiwetaleh. Enanite arajoch, ye abiy ashiker, ahiyoch. Dil le amhara hizib! ❤❤❤
እኔ እሚገርመኝ በእሪቻ እዚህ ድሩን አልተጃበበም
ዛሬ ደግሞ ከትራምፕ በአለ ሲሞት ጋብዙይ እያለ እየለመነ ነው አሉ
አብይ ህዝቡ ቢያልቅ ደስታ ነው የዘመኑ ፎርኦል ነው
❤
በሬ ወላዴ ሚዲያ
አሜሪካ ጭንቅ ላይ ሆና ሰላማዊ ሰልፍ ስለኢትዮጵያ ለመጮህ መውጣት ማሰብ ምን ትርጉም ለአሜሪካውያን ነዋሪ ምን ይሰጠው ይሆን
ጀነራል ተብዬ ሁሉ ተንፍሳለች አሁን፡፡እድሜ ለአማራ ፋኖ ታጋዩች!!!! ይሄ ፀረ-አማራ ጀነራል በእርሱ ቤት አማራውን እርሱ በእርሱ እያጋደልን እኛ ካንብ ውስጥ ቁጭ ብለን ቁርጥ እየበላን ውስኪ እንጠጣለን ማለቱ ነው!!!!!!! ደደብ ጀነራል፣ፀረ-አማራ ጀነራል!!!በፊት የወያኔ/ትግሬ አሁን ደግሞ የጭራቅ አህመድ ገረድ!!!!!!!
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ቀስ ብለው ከአማራ ክልል ሊወጡ ነው ቀስ ብለው ክኢትዮጵያ ይወጣሉ 😅
አብይ አህመድ ከአማራ የሚወጣው ጦርነቱን እስከ ታህሳስ 30 እንዲያጠናቅቅ የታዘዘ ቢሆንም ይህን ለማድረግ ባለመቻሉ ለቆ እንዲወጣ ተገዷል
መሳይ ስቦ መምታት ላልከው አቅም አጥቶ እያነከሰ የሚወጣ መከላከያ እንዴት ነው መምታት የሚችለው?
አገዛዙ ከአማራ ክልል ሠራዊቱን እወጣለሁ ቢል ፋኖ ያሶጣዋል ወይ
ልክ 3 ዓመት ነው። ይቅርታ።
ፋኖ ውሸታቸው ስለሆነ ጥንቃቄ ያድርግ ሸውደው ልመቱት ነው።መዘናጋት አያስፈልግም❤❤❤❤😮😅😢😂😂😂😂😂
ፋኖ ሠራዊቱን ከቦ መምታት አለበት
2ኛ አብይ ማቸነፍ አዲስ አበባ ዙሪያን
ማስጠበቅ ይፈልጋል ባጭሩ ነው ዝርዝሩ
የናንተና የፋኖ ድርሻ ይሁን
በ 2014 ጥር 14 ቀን አዋሽ 40 አዳዲስ የጦር መሳርያ ትዕይንት ሲታይ ይህን ሠራዊትና መሳርያ ይዘን ማንም ሀገር ፤ ሕዝብ አያሸንፈንም ከተባለበት ቀን አሁን ጠር 4 2017 ልክ 2 ዓመቱ ነው። በአሁኑ ጥር 14 ምን እናይ ይሆን።
The Ethiopian government was supposed to reduce Tax now for Ethiopian people than to add more Tax . This is very very heartbroken! The inflation is very very bad all over the world Not only in Ethiopia. Moreover, the Ethiopian government are died and scarfired with others poorest life. America gave a lot of money during the Corona virse to their people. But Ethiopian do not have enough money to help the people. However,the government can do Tax reduced and others Small helps than more scarfired our Ethiopian people with so many problems.
Their goal is to frustrate everyone and control the town for themselves ! AA. Should start a silent movement that will froze the economy አድማ ቤት ቁጭ በማለት that way the economy will collapse and they will be in big trouble !!! The problem AA is waiting for a saviour from somewhere but they need to act like Nairobi 🤷🏿♀️
ኩባና የመን ራሽያ ጭምር በሱማሌው ጦርነት ተሳትፈው ነበር አይረሳ
Yes, the people who built building in Ethiopia Only with their money, they can return their properties. Unless they did corruption and thefts.
አዲሱ የሶማሌ ላንድ መንግሥት እንደቀድሞው የሱማሌ ላንድ አይደለም ከሞቃዲሾው መሪጋር ጥሩ ቅርርብ ነው ያላቸው ሰለዛ ነው አቢይ አህመድ ጠቅልሎ ወደሞቃዲሾ የገባው አማራጭ ሰለሌለው ነው
Yasazinal bewunet Ethiopia meche new ledha yemikomilat mengist yemimetaw. Dehan asado silitan lay mekemetis endew yikorekuralko..Mesay vediown say lib yinekal, silagaletikew yihen afesa Enameseginalen tesfa rasu atitoal wotatu Fetari yidresilin. Yihe gif meche yihon yemiyakonew..😢😢
እውነት ብልፅግና በጣም ተንቦቅብቋል ቀዝኗል ነው የምላችሁ 😂😂
ይኸ የወንጀለኛውን አብይ አህመድ ወንበር ለመጠበቅ ዜጎችን በመጨፍጨፍ፣በዘረፋ፣ህፃናትን በመድፈር የተሰመራ ሰራዊት በምን መሰፈርት ነው የኢትዮጵያ የሚባለው?🙄🙄🙄
Birr 150 = $1.
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊😊😊😊
Beken Beken 10 Askern Newe Yemewta Kmagoreya Betu
ኢዲያሚን የሚባለውን መሪ ይመስላል ኮሎኔሉ
እውነትህን፡ነው፡ትንሽ፡ፊቱ፡ሰፋ፡ቢል።
እያደራጌ ከሆነ ወጣው
አወ ይኸ ሆን ተብሎ የሚሰራ ነው አማኙን ለማሳቀቅ ለማሸበር ነው አይደለም ይኸ ቀርቶ የሲኦል ደጆች አይችሏትም የተባለች ስለሆነ አይሳካም