ፕሬዝደንት ኢሳያስ ለምን መጡ? | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 219

  • @bekeletola3215
    @bekeletola3215 4 роки тому +10

    ለምን መጡ ተብሎ ጥያቄ አለ እንዴ ? እንደአገር መሪ ለስራ ጉዳይ ነዋ ! እንኳን ደህና መጡ !

    • @musienaxanat1527
      @musienaxanat1527 4 роки тому

      dedeb manew yager meri endihon yemeretew
      eritrawi kehonk merteh takaleh
      ergtegna wechi ager new yemtnerew yalehbet ager besent amet mrcha endemdereg takaleh
      stnager hlina ynurh
      mexhaf kudsem atwash ylal

    • @tesfai3212
      @tesfai3212 4 роки тому

      @@musienaxanat1527 Yemisadeb new DEDEB

  • @addismekonen8818
    @addismekonen8818 4 роки тому +8

    ምን ማለት ነው እንዴት መጡ ደግ መጡ። ሰምተናል አሁን ምን ይሁን ብለህ ነው የምትደግመው። ውይ ወሬሬሬሬሬ

  • @malmal5918
    @malmal5918 4 роки тому +13

    ማንም የማንም ጠላት አይደለም ተያይዞ ከድህነት መውጣት ይሻላል

  • @kibretkifletesfamariam8319
    @kibretkifletesfamariam8319 4 роки тому +4

    የፕ. ኢሳያስን የፓለቲካ ቢታውቅ ኖሮ ዝምታው አይገርምም ነበር

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 4 роки тому +5

    welcome back anytime abiy is the best man ever

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 4 роки тому +5

    ድሮም እኮ እሱምንም አላለም ሰዉ ነው በወሬ አላስቀምጥያለው
    ጠፉ ቅር አለው ገለመሌ...እያሉ የሚያጨናንቁን የኢሱን ደህንነት አንፈልጋለን ለኢትዮጵያችን ሰላም !!!!

  • @addismekonen8818
    @addismekonen8818 4 роки тому +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለመላው ምሥራቅ አፍሪካ እንዲሁም ለአለም። ለምን መጣ ብለህ ስለተጨነቅህ ትገርመኛለህ ዩቲዩብን ብዘጋው ደስ ባለኝ ነበር። ግን ለሌላ ነገር እፈፈልግዋለሁ ከወሬኛ ዩታዩበሮች ሌላውን መለየት ቢቻል መልካም ነበር።

    • @musienaxanat1527
      @musienaxanat1527 4 роки тому

      ende mezgat berk new ende kefelegk zget argew wshetam

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 4 роки тому +8

    እንዴ ኧረ ደስ የሚል ወሬ ነው,,,
    ሰላም ናፈቀኝ,,,,

  • @aduhrt123
    @aduhrt123 4 роки тому +3

    he came to tell you, how peace is important.

  • @chelsea-pk8jq
    @chelsea-pk8jq 4 роки тому +3

    ዕድሚ ልክ ኢሳያስ ኢሳያስ ኣይበቃም ኣገር ስራ ሁሉንም ኣፍ ኣደረጋችሁ ይልቁኑ ከብልጽግና ፓርቲ ተባብሮ ኣገር መገንባት ነው አንጆ የኢርትራ ነገር ኣለቀ ደቀቀ በፍቅር በመተባበር የወደፊቱን ማየት ለሁለቱም ህዝቦች የሚበጀ አና ልብ መግዛት ነው።

  • @originallyeritrean4119
    @originallyeritrean4119 4 роки тому +5

    የመጣ ይምጣ ከወያኔ መቀራረብ እንደማይኖር ለማረጋገጥ እወዳለሁኝ ሻቢያ እና ዎያነ ቢታረቁም የኤርትራ ህዝብ ግን ዘበት ነዉ

    • @samireali9027
      @samireali9027 4 роки тому +1

      Originally Eritrean ለምን ወንዲማችን?

    • @originallyeritrean4119
      @originallyeritrean4119 4 роки тому

      Samire Ali ለምን እንደሆነ ኣታቅም ሆነህ ነው'ና? በደምብ የምታቅ ይመስለኛል የማታቅ ከሆንክ ደግሞ ገና ክፃን መሆን ኣለብህ

  • @shida2004
    @shida2004 4 роки тому +3

    ስለዚህ የኤርትራ የውትድርና ግዴታ ባይኖር ኑኖ ኤርትራ የምትባል አገር በአሁን ግዜ ትኖራለች ብለህ ታስባለህ ማለት ነው:: እንደሱህ ብለህ ለወያኔዋች ንገራቸው::

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 4 роки тому +1

    ሊዝናኑ!!!!!!!

  • @smnag.5861
    @smnag.5861 4 роки тому +2

    I'm Eritrean. I like your initiative's for the report. Your analysis are pretty good. but I haven't heard any facts about his visit. As Eritrean, we never hear from the government because there is no transparency. Hopefully consider this in your next report. . .

  • @senayzeben7754
    @senayzeben7754 4 роки тому +10

    ፕ/ት ኢሳያስ እዩኝ እዩኝ የሚል ባህሪ የለዉም። ለህዝቡ የተሰጠ በሳል ፖለቲከኛ መሆኑ ኣትዘንጉ። እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጲያ ሚድያዎችና የህትመት ውጤቶች ለፍራንክ ስትስገበገቡ ህዝባቹን እንዲህ ባለ ጥልቅ ኣዘቅት ጥላቹት ሳያንሳቹ ካለፈው ኣለመማራቹ ኣውሬነታቹሁን ያሳያል ።

    • @ht4032
      @ht4032 4 роки тому +1

      I hope you don't think the whole world aren't familiar with his cruelty. What would you say on What he is doing to our country Eritrea and people with his few old cronies?

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 роки тому

      Esu eko mad cow new ( South Korea ,)

    • @fasilababugetahun8628
      @fasilababugetahun8628 4 роки тому

      Tkkl

    • @MayMay-qk1mp
      @MayMay-qk1mp 4 роки тому

      ኢሱ ምርጥ የዘመናችን መሪ ነዉ::

  • @sosenakibret5761
    @sosenakibret5761 4 роки тому +2

    ህውሀት መጀመሪይ ይስራውን ወንጅል ይቅርታ ትጠይቅ ንሰሀ ም ትግባ ነገር ግን እሁንም በዛው ወንጀሏ ላይ ቀጥላለች

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 4 роки тому

    Daniel kibret must go Daniel kibret must go❌❌❌

  • @Asmarino1225
    @Asmarino1225 4 роки тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷SAWA Will Continue🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷SAWA Will Continue 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 4 роки тому +10

    ህውሃት መጨርሻሽን ሳልሞት ስላየሁኝ እግዛብሄርን አመሰግናለው አሁን ደግሞ ኢሳያስ ሞትሽን ያፋጥንልሻል መቀሌ የሰፈሩት ሽማግሌዎች ኢሳያስ በመምጣቱቅዘን በቅዘን ሆነዋል

    • @kingking-ji2wq
      @kingking-ji2wq 4 роки тому +1

      የትግራይን ታሪክ አታውቂም።ደርግ ሻእቢያን ሊያጠፋዉ ሲል ወያኔ ነው አርከበን ልኮ ያተረፈው ታሪክ እወቂና አውሪ።ለራሱ ሻእቢያ ብቻውን ካለሰው ቀርታል አንቺ ታሾፊያለሽ

    • @Ethiopia2024-w9i
      @Ethiopia2024-w9i 4 роки тому

      king king እናንተ የኤርትራ ህዝብ ላይ የሰራችውት ግፍ ገና ምን አይታችው ገና በረሀብ ታልቃላችው

    • @abcamenamenmardc9074
      @abcamenamenmardc9074 4 роки тому

      አንቺ .ጥንብ አህያ የማን አባትሽ መጨረሻ ኖው ምታይ ሹጣም ወያኔ እንደ አንቺ ፈሳም መሰለሽ ወያኔ ማን መሆኑ አባትሽ መንግየ ጠይቂው ይነግርሻል ሸልየ ተናግረሽ ሙተሽ

    • @Ethiopia2024-w9i
      @Ethiopia2024-w9i 4 роки тому

      Abc Amenamen mar Dc በረሀብ ነው የምታልቁት የእናንተ ነግር እኮ የአበቃለት ነገር ነው ምድረ ሀሽሻም ሁሉ ምድረ ሌባ ሁሉ

  • @wondwossendemissie6513
    @wondwossendemissie6513 4 роки тому +1

    Esu edimehi yibizalih telatochihi yidefu

  • @dolcevitac.lassale9974
    @dolcevitac.lassale9974 4 роки тому

    ጥሩ የሚመሰገን ሪፒርት።

  • @omyish5043
    @omyish5043 4 роки тому +3

    ሕወሐት ሽማግሌዎች ለአቢቹ ነው አንጂ መላክ ያለባቸው እንደ አንድ ሀገር በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማለቅ ያለበትን ጉዳይ በግላቸው መሞከሩ አስቂኝ ነው ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሕወሐት 😃😃😃😃 ጉድ መፂፂፂፂፂ

    • @asgdommengesha7690
      @asgdommengesha7690 4 роки тому

      Omy Ish enante neqezoch beqa tigray ena eritrea telayayten endninirma hon blachu yaderegachut eko enaqalen shabya weym eritrea dnberwa ke tigray hizb yalew chigr yefeterew elbat sayagengi minim emianekaka yelielew ke abiy ga zelo metareq min malet new

  • @HagerTigray
    @HagerTigray 4 роки тому

    I am awaiting for both the Ethiopian , Eritrean and the other opposition forces to come to their senses and lead our countries like adults who think about the current and future generations fate and help to resolve the political, social and economical problems of the countries. WE NEED ADULT LIKE MATURED POLITICIANS NOT LEADERS WHO PLAY LIKE YEMENDER DURUYE BISHESHEK!

  • @shewhat438
    @shewhat438 4 роки тому +1

    Sile Eritrea minim aygebachum , esu is just a hero

    • @ht4032
      @ht4032 4 роки тому

      Are you getting paid to say word hero? He is a notorious dictator. He is playing every one so he can stay in power.

  • @mullera4766
    @mullera4766 4 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊያን፣ በጣም፣ ትፈጥናላቸ፣በጣም፣ ብዙ፣ታወራላችሁ፣ ኤርትራውያን፣ ሁሉን፣ ነገር፣ ፕረዚዳንት፣ ኤሱ፣ጨምሮ፣ በጋታ፣ነው፣ የምንሔጀው።መፋጠን፣ ለወያኔ፣ አልጠቀመም፣አስቡበት።

    • @alem8640
      @alem8640 4 роки тому

      Mulugeta Afewrki enante enemanachihu ? Echa ethiopiawuian enantes? Simachihu Ethiopiawi hulunegerachihu Ethiopiawi gin aidelenim alachihu

  • @hailesewit49
    @hailesewit49 4 роки тому

    Andafta በሰላሙ ጉዳይ ብዙ መናገር ይቻል ይሆናልና፡ ነገር ግን ብዙ የሰው ሂወት የተከፈለበት በርከት ያለ ኣመታት ተንኮልና ኣሉበሉታ የተደቀነበት ውስብስብ ያሉ ነገሮች የተሰሩበት ታይቶም ተሰምቶም የማያውቅ የሰው ህልቂት የደረሰበት ጉዳይ በኣንድ ኣፍታ የሚፈታ ፡የቤተስብ ቁርኝት ስለኣልሆነ ረጋ ብለህ ማሰብ የብልህናንና የልቦና ስራ መስራት የሚጠይቕ ቅኑ ኣመለካከት የሚይስፈልገው ነባርነት ያለው ሰላማዊ ጉዞ ለመጓዝ መንገዱንና መስመሩን መስተካከል ግድ ስለሚይስፈልግ ፕረስዳንት ኢሰያስና ዶር ኣቢይ ውስጣውስጥ እየተናበቡ መስራት ግድ ስለምሆናቸው ስራቸው እየሰሩ እየተጓዙ ነውና፡ብዙ ችኮላ ኣስፈላጊ ኣይመስለኝም።
    ይህ የሰላም ጉዞ የማይወዱ በማሃል ገብተው ሰላማችን ለመኮላቸት የሚሰሩ እንዳሉ የታወቀ ኢያለ ለምንድነው ስራቸው እየሰሩ ሰዎች ብዙ የሚቸኩሉ።እውነታው ወደጎን ትተህ የምታቀርበው ዜና ሲሰማ ብዙ ኣሉበሉታ ታወራለህ።የኤርትራ መንግስትና የኤርትራ ህዝብ ብዙ ሸክም ተሸክሞ ለሰላም ሲባል ከባድ ዋጋ እየከፈለ ነው ለዚህ ሰላም የደረሰ።የኤርትራ መንግስት በሄደው መንገድ ባይሀድ ኖሮማ ኤርትራ እንደ ሃገርና እንደ ህዝብ ይህ የሰላም ድባብ ባያየው ነበር።ይህ ሰላም ብፍላጎት ብቻ የሚመጣ ስላልሆነ ለሰላም ሲባል የተከፈለ ሂወትና ግዜ የሶስት ጀረነሽን ዋጋ ነው።ሃገራዊ ኣገልግሎት ለዚህ ሰላም የተከፈለ ዋጋ ነው።ለሰላም ለብልጽግና ለኣብሮ መኖር የፍቅር መርሃ ጎደና ሆኖ ሳዋ እንደ ድሮው በተሻለና በሃገራዊ ፕሮግራም መሰረት ይቀጥላል።ሳዋ ባርነት ኣይደለም ሃገራዊ ግዴታ እንጂ።ሃገር ያስቀመጠው ኣቅጣጫ እስከሆነ ድረስ ይቀጥላል።ምርጫ ኣልተደረገም የምትለው ኢትዮጵያ ስንት ግዜ ኣድርጋለች፡ምርጫ መፍትሄ እንዳይመስልህ።

  • @محمدالسوداني-ع7ص
    @محمدالسوداني-ع7ص 4 роки тому

    አብይ ምሥጡ ሙሥሊምን አሥጨረሥክ ሠራህ አተው ግን ኢሻአላ እሡ ለስላሣምላሥህ አድቀን በአላህ እጅ ይያዛል ጠብቅ

  • @Ourvision971
    @Ourvision971 4 роки тому +6

    ታዲያ አንተና አንተን መሰሎች ምን ሆድ ቆረጣችሁ ትናንትም ዛሬም ወደፊትም ከበሬ ወለደ ወሬያችሁ ወደውሀላ እንዳማትሉ ኤርትራውያን ጠንቅቆዉ ያቃሉ።

    • @alem8640
      @alem8640 4 роки тому +1

      HABEN BARAKI abet gura

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 4 роки тому +3

    ምን አይነት ጥያቄ ነው? አሁንስ አላበዛችሁም የዩቱብ ጡረተኞች?

  • @ሎረሶታእዛዝ
    @ሎረሶታእዛዝ 4 роки тому +6

    ኢሳያስ ኣታውቀውም ኖብል ፕራይዝ ብሰጡት እንኳን የሚቐበል ኣይመስለኝም ክክክ

  • @okuteferiabai339
    @okuteferiabai339 4 роки тому

    betam des yemil professional mereja.
    I like you Andafta Media
    እወዳቸው ኣለው።

  • @ቀብሬየኛው
    @ቀብሬየኛው 4 роки тому +1

    እና ምን ይጠበስ

  • @helenabrha3338
    @helenabrha3338 4 роки тому +8

    ምን አገባክ አንተ የወያኔ ቡቹላ ስለ ኤርትራ ማውራት የተቀበልከው ማሰቃበጫ የወያኔ የተዘረፈ ብር ቀፋፊ

  • @yesufaman7879
    @yesufaman7879 4 роки тому +1

    ህወሃት መላከ አይችልም አትዋሹ ።የኢትዮጵያ ህግ አይፈቅድም ሁለት ኢሳያስ አፈወርቂ እንደይማይሰማቸው ያውቃሉ።

  • @whytheyhatethem4310
    @whytheyhatethem4310 4 роки тому

    All Shabia want is Ethiopia’s resources and market which currently tplf has no say

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    እርሳቸው ስራ ሊስሩ
    እናንተ ደግሞ ወሬ እንድታናፍሱ
    ነው
    ወራዶች
    የአንድ ሃገር መራ ለምን መጣ ይባላል
    የሃሳብ ደሃ ሁሉ

  • @bichichiamore262
    @bichichiamore262 4 роки тому +1

    Yenante mourt ayabekam,esti melkam lememegnet mokru.Asedabi zeroch kenante gar mehon betam yasafiral

  • @musienaxanat1527
    @musienaxanat1527 4 роки тому

    egnem geremegn lemn endemeta
    ethiopianoch lmekrachu yemfelgew megest aynorm yalfal
    slezih ye eritrea hezb
    betam kreta alew lemalet yefeleghugn
    selam ketebale mn lewt ameta endyawum eyebase new yehede slezih ethiopiawyanochem halafinetachu new be ethiopia selam kemeta be eritryam selam monor alebet
    esayas sent minstoroch gudgad west asro endale yetaweke new bemecheresha yhen selam yembal legna eritryanoch tergum yelewum

  • @yanesyashak7149
    @yanesyashak7149 4 роки тому +1

    Gura becha
    Woregnoche

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 4 роки тому +4

    ትግራይ ለምንድነዉ በተናጠል ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር እየጣረች ያለዉ ? ኤርትራ እኮ አገር ነች ዲፕሎማስያዊ ግንኙነት እምታደርገዉ ከፌዴራል መንግሥት ጋር ብቻ ነዉ

  • @berhanufantu2443
    @berhanufantu2443 4 роки тому +2

    ምን አገባህ?????

  • @ymakedija1842
    @ymakedija1842 4 роки тому +1

    Zembel werie ante gena condominem sategeza esayas hawasa yale adis bietu lemayet new yemeta

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 4 роки тому +1

    There is no criteria for this Declerk of apprtied shared the nobel peace prize with Mandela..

    • @yemanekibret1251
      @yemanekibret1251 4 роки тому

      Kkkkkklll downfall with the evil Woyane, liar,killer,destroyer,never stands for truth,right and good.enemy of God as well as East Africa is woyane,what a disease affecting few members of Woyane lead by personality disorders including the dead evil,Meles,Aboys,Getachew Assets,shameful Seyoum Mesfin. The will never escape from truth

  • @yosephsande8040
    @yosephsande8040 4 роки тому +2

    Eritrea is governed by sosialist cental party goverment. IT is AS China, Cuba and Korea.
    Eritrea do not believe in western multiparty system. The Country is doing well, and creating its progressive future.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 роки тому +4

    ኢሳያስ አሪፍ አሪፍ ምክር መክሮት ይሄዳል ተብሎ ይገመታል!!!

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 4 роки тому

      ድሮውንም በውጭ ሀይል የቆመ መንገስት አይደል ያለህ። መንገስት እንደ ወያኔ ነበር ምን ወጋ አለው ትግራይን ላልማ አለ።

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 4 роки тому

      @danmenification እናንተ ከስድብ ውጭ ምን ቁም ነገር አላቹህ። ወያነ ስራ ሰርቶ አሳይቷል ።ግን አትማሩም ድንዝዞች ናቹህ ።

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 4 роки тому +2

    መጀመሪያ ትህነግ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት

    • @abcamenamenmardc9074
      @abcamenamenmardc9074 4 роки тому

      ሸርሙጣ ተናግረሽ ሙተሽ አህያ

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 4 роки тому +1

      Abc Amenamen mar Dc ከዛ ብሁዋላ የኤርትራን ህዝብ ከዛ ንብረታችንን አንድ በአንድ ቆጥራችሁ መልሱ ሌቦች የኤርትራውያን ንብረት እንደ አንበጣ ወራችሁ የበላችሁት እናንተ እይደላችሁም? ንብረታቸውን መልሱ ከዛ የኢትዮጵያ ህዝብ እና የኤርትራ ህዝብ ይቅር ሊላችሁ ይችላል

    • @abcamenamenmardc9074
      @abcamenamenmardc9074 4 роки тому

      @@LA-lx2pf ሻሕካር ተረፍ ጥልያን ታይ ንብረት ነይርኪ እዩ ጋሕባ ይባሃል እዩ ኢልኪ ድኪ ገፋሕ

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 4 роки тому +1

      Abc Amenamen mar Dc እንገነጠላለን ስትሉ ግን ምን ይዛችሁ ነው? የዘረፋችሁትን? የቀን ጉዳይ ነው አብይ እንድ በአንድ ጉሮሮሽን አንቆ ያስመልስሻል ጠብቂ

    • @shunumii7214
      @shunumii7214 4 роки тому +1

      የጥላሁን የ60ዎቹ ዘፈን ኣስታወስሺኝ።
      " የልብን ሰርቶ ይቅር በሉኝ
      ምንስ ኣጠፋሁ ምን በደልኩኝ
      እያለ ኣለ ሰውን የሚያሞኝ " የምለውን ዘፈን መርጨልሻለሁ።

  • @yemaneghebreab5364
    @yemaneghebreab5364 4 роки тому

    DEDEB GAZETEGNA

  • @negasiberhe8301
    @negasiberhe8301 4 роки тому

    የነፍጠኛ ነገር! እስኪ የሚሆነውን ወደፊት እናየዋላን ፡፡

  • @abm1344
    @abm1344 4 роки тому +1

    ሁሉን ነገርማ መስማት የለባችሁም፣ማኩረፍማ የፋራ ነው፣አሁን የብልፅግና ጊዜ ነው፣

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 4 роки тому +1

    Mn ageing yagerh metres asb ahye

  • @የተቀየረየተቀየረ
    @የተቀየረየተቀየረ 4 роки тому +1

    ua-cam.com/video/8Hy_m-Hfz6c/v-deo.html
    ኢሳያስ አፈወርቂ / ብልፅግና ፓርቲ/ ፋሲል

  • @mube8885
    @mube8885 4 роки тому +2

    Selme nwe yminflgwe ere ebakchwe 😣😣😣

  • @dkassaca
    @dkassaca 4 роки тому +2

    Our #1 enemy in Ethiopia
    JAWAR + TPLF

  • @ashenafiadugna5437
    @ashenafiadugna5437 4 роки тому

    አረ ህውሀት አልጠየቀም አይጠይቅም አትቀደድ

    • @alazargebil8045
      @alazargebil8045 4 роки тому

      እንድ እፍታ በኣክብሮት የምንጠይቅህ ነገር ኣለ ስለ ኤሪትራ ናሽናል ስርቪስና ኣስተዳደሩን ሌኤሪትራ መንግት እንዲተውት ብኣክብሮት እንየይቃለን ።

  • @mashamihajlo4859
    @mashamihajlo4859 4 роки тому +1

    Yemayreba were mesenetatek le hageritu min yitekmal the only good thing to know is that things go smoothly between the two sisterly countries and he is the only person who knows woyanne intrigue in and out and seems you are asking woyannes concern.big brother is watching 360 degrees.

  • @eristrongwomen9947
    @eristrongwomen9947 4 роки тому

    Isais sle matawuqut new esu chikola ylewum

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 4 роки тому

    Setastlu ulgza Eritrea nagr mawret eritreawn sel Ethiopia west yalew chgre awrto aywkim Eritrea mengst keht adrgo seyastdader naw

  • @kop4ever980
    @kop4ever980 4 роки тому +1

    Ande Afta. ..please get your facts right before going public in the media. ..you are exposing yourself. ..poor dude!

  • @ygisaias5674
    @ygisaias5674 4 роки тому

    😂😂😂 u So fucking funny lol anyways African need a leadership like Isaias 💪💪💪💪💪💪

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 4 роки тому +4

    አቢት አሁንም አታርፉም ? ኢሱና አብይ መሃል ቅሪታም ምንም የለም፡ ወሪ ማያያዝ ተዉ

  • @eyasuberhe7695
    @eyasuberhe7695 4 роки тому +3

    Ante kefte afe Ye Eritrea national service meche tejemere? LOW IQ zeme beleh atezebarek. Selemetawekew becha tsefe , anbebe.

  • @atenafuzekarias1528
    @atenafuzekarias1528 4 роки тому

    ይች የአብይና የለማ ማሰቀየሻ ዜና ወሀ እንደማይቆጥር የአብይ የሆድ ጡርንባ ጋዜጠኞች የተቻላችሁን ሞክራችኋል ግን አናንተ ያልገባችሁን እንዴት መስኪን ህዝብ ልታሰረዱ ትችላላችሁ ?

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 4 роки тому

    ህወሓት ከደደቢት ተንደርድራ ትግራይን መረማመጃ አርጋ የኢትዮጵያን ሥልጣን ከተቆናጠጠች ጅምሮ ለተቋቋመችበት የትግራይን ነጻነት ማምጣት ምቹ ሁኔታን ስለፈጠረላት 27 ዓመት ተዘጋጀች አሁን የሚሰማት መንግሥትነት ነውና (ለሌላኛው) መንግሥት አማላጅ መላክ ለህወሓት የተመረጠ መንገድ ሁኑዋል። ችግሩ ጥያቄዋን የተቀበሉት ላይ ይሆናል። በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ መግባት ይሆናል። ይህ ደግሞ ከሆነ በፕ/ኢሳይያስ አያምርም። ትግራይ ትግርኛ እርሾ መጀመሩ ይሆን። ጉድ ነው ዘንድሮ በስብአዊ ጥሰት በህግ ለሚፈለጉ ይህን ያህል ትኩረት መስጠት በሠፈሩት ቁና ምስፈር ሲገባ።

  • @joelberhane3830
    @joelberhane3830 4 роки тому

    I don't think it's a good idea to bring Eritrean President to Ethiopia, a President who eaten his own people. killing and imprison and persecuting his own citizen.

  • @goldelockperos642
    @goldelockperos642 4 роки тому

    tultula bocheraqa

  • @temesgenfetari6906
    @temesgenfetari6906 4 роки тому +1

    1. National service ke Ethi Eritrea tornet new yetejemerew
    2. Ye yismula mircha min yaregal. Be fake mircha 28 amet weyane kegeza yalemircha 28 amet bigeza bewunu miyasmeka lewut alwun?

  • @jackmehari7976
    @jackmehari7976 4 роки тому

    Yekerme Ataseb Lebalamelu

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 4 роки тому

    game

  • @wondwossendemissie6513
    @wondwossendemissie6513 4 роки тому

    Ay woyane chirechire erereerere chichichi alish mn taderegewo

  • @tesfayeadamu5726
    @tesfayeadamu5726 4 роки тому

    የመጡት እናንተን ሊያጠፉ

  • @brutawithabtesilassie5428
    @brutawithabtesilassie5428 4 роки тому

    ምነው አድተውል እንጅ

  • @marazimarazi8618
    @marazimarazi8618 4 роки тому +1

    ante lieba zn bel

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 4 роки тому +6

    ኢሳያስ ለምን መጣ 🤔 ነው ያልከው
    አንተ ወደ እናትህ ቤት ስትመጣ ለምን መጣህ ትባላለህ እንዴ ?😝😜😛 ቤቱ እኮ ነው ገና ቡና ይጠራራሉ

  • @yeregawetetkibeyewetawal3626
    @yeregawetetkibeyewetawal3626 4 роки тому +2

    የሰው ልጅ የጣለውን ሲያነሱበት እንደማይወደው ሁሉ ኤርትራ የውስጥ ችግር ኖረ አልኖረ የራሷ ዜጎች ተወያይተው መፍትሄ ለማምጣት ይሞክራሉ እንጂ እንደ አንተ አይነት ውዥንብር ነዝቶ የ ዩትዩብ ሳንቲም የሚቃርም ቀባጣሪ በማያውቀው እና በማይመለከተው የሰው ሀገር ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ ሲዘላብድ መስማት እጅግ የሚያበሽቅ ነው።

  • @tube-fo5ev
    @tube-fo5ev 4 роки тому

    አባ ዝም ብለህ አትለፍልፍ ወያኔ ከፈለገ በ በአንድ ሺ ወታደር በ1 ሌሊት ደፍተውት ያድራሉ ::: 128 ሺ ወጣት ትግራይ ውስጥ እንዳሉ አትርሳ !

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 4 роки тому +1

    OLF lemin kelema gar tegenagne yihon dedeb hilm alm Eritrea and Tigray people are same.

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 4 роки тому +6

    አንተ የሸርሙጣ ልጅ አብይን ጠይቀው ለምን ህውሀት ና ህግዴፍ እንደተጣሉና እንዳልታረቁ አህያ የደርግ ልጅ

  • @shalomshalom928
    @shalomshalom928 4 роки тому

    እረ ዝምብለህ አትቀባጥር ህወሃት አደለም ለኢሳያስ ለአብይም ሸማግሌ አላከም አብይ ግን እሰካሁን ወደ አምስት ግዜ ለህወሓት ሸማግሌ ልከዋል ። ህወሃት እያልክ ትኖራላታለህ የሸሌ ልጅ ። ለኢሳያስ እንደሆነ የኤርትራውያን የ ይአክል (ይበቃል )ሙቭመንት በቂ ነው ። ህወሓት የ10ሚልዮን ህዝብ ድምፅ ነው ይሄን እንዳትረሳ አብይም ኢሳያስም እንደ ውሻ ነው የምንቆጥራቸው ። ኢሳያስ እንደሆነ በቅርቡ እንደ ሙዐመር ጋዳፊ ሬሳው ሲጎተት ታያለህ ። አብይ ደግሞ ያሳደጉት አለቀቹ ሊደፉት ከፈለጉ የአንድ ሳምት ስራ ነው ።

  • @yohannesafewerki8022
    @yohannesafewerki8022 4 роки тому

    Weyane caltefa mlu selam yelem ye erirta meretashi kalterekebnew sele ERi demo afhn ziga lena new yemimeleketen

    • @musienaxanat1527
      @musienaxanat1527 4 роки тому

      anta kendey hangolom zhabete eba alewuna entay geyremuka weyane esayas shermuta endyu wel nay aljeris hray kenetegbro bzey kdme kunet tebahilu nhzbi erit.telimu mes nay shwa zlhfo zelo

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 4 роки тому

    men agebah enante mezref endimechachu new. enante yemtasgeblun hashishina chat new. lemen betgray bekul wede eritra men endegeba ateteyekem.Agerachu abelashachu yegna ager kemebelashet.eritra le eritrawiyan nat ayagebachum egna rasachen enwatawalen.endenante bebeher sintala anwulem.esyas keshelmat belay yegebawal esu gen besra enji beshlemat ayamenem. yenanyte poletica astekakelu.

  • @kibromwesen.3848
    @kibromwesen.3848 4 роки тому +2

    ህውሃት አኮ አልገባህም አንጂ ከ አብይ በላይ አቅም ያላት party ነች.. አብይ አራፋ አንደሆነ አኮ ነግረውናል

  • @chelsea-pk8jq
    @chelsea-pk8jq 4 роки тому +1

    ኣንተ ክፍት ኣፍ ለምን መጡ ጫት ሊቅሙ ብሒራዊ ውትድርን ኣንተን አና ያንተ መስሎቹን ልክ ለማስገባት የኢሪትራ ህዝብ አኮ ኣራት ሚልዮን መሆኑን ኣውቀህ መናገር ንጽህና ይፈልጋል ጦጣ ሆድ ኣደር ስለ ኢሪትራዊያን ኣስበህ ላቀረብከው ዘገባ አናመስግናለን ባይ ገርምህ ስለ ኢርትራዊያን ከታጋዮ ዕድሚውን ሁሉ ያሳለፈው ለኢርትራ ህዝብ አንደ ኣገርም ህዝብም ከፕረስደንት ኢሳያስ በላይ የሚያስብ አስከ ኣለንበት ግዚ ድረስ የለም የኢርትራ ህዝብ ለስላም በኣንድ ላይ ኣገር ኢርትራን ከአንዳንተ ዓይነቱ ቡዳ ለመከላክል ባንድ ላይ አንደሚነሳ ታውቃለህ የወሪ ስልቻ መጅመሪያ ያንተን ማወቅ ይበጃል ጠንቀቅ ማለት ይጠብቅበሃል ።

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 4 роки тому

    7 Eritrea national team players defected eko

  • @kidusdaniel3927
    @kidusdaniel3927 4 роки тому +1

    ወያኔዎች የሚያዋጣችዉ ተለማሠጣችዉም ቢሆን ታርቃችዉ ወደ በፊቱ አሸከርነታችዉ ተመለሱ

  • @samsonwoldegaber5060
    @samsonwoldegaber5060 4 роки тому

    False assumption. Garbage analysis!!!!!!!

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 4 роки тому

    እንዴ,,, መቼ መጡ,,,?
    የመቼ ወሬ ነው?

    • @MimiMimi-kt6qn
      @MimiMimi-kt6qn 4 роки тому

      ዛሬ ጠዋት ከች አሉ ደብረ ፅዮን አብይ ቀላል ሰው መስሎአቸው በጎን ከትግራይ ወጣቶች አሰባስቦ ሊልክ ሲል አብይ በጎን አዲስ አበባ ጋበዛቸው ወይ ጉድ የእኛ አገር ፖለቲካ ነፃ ትግል ሆነብኝ እስቲ ይሁን በጥጋበኞች አህዮች እርግጫ የሚጎዳው በሜዳ ላይ ያለው ሳር ነው እንግዲህ እንደፈረደብን የሚመጣውን ሁሉ በትዕግስት መጠበቅ ነው

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 4 роки тому

      @@MimiMimi-kt6qn እስኪ ፀሎት እናድርግ,,, አሁንስ መረረኝ ሁለት አመት ቀንና ለሊት ፍራቻ ሀሳብ,,, ውይ እንግዲ አቢቹን አስመራ ጠብቄ ነበር,,, ይሁና ኢሳያስ ቸር ወሬ ይዞ ይመለሰን,,,

  • @eduabi7562
    @eduabi7562 4 роки тому

    Bulshit

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 4 роки тому

    Kkkk digital weyane game

  • @esuhabte4879
    @esuhabte4879 4 роки тому

    am very sad to hear such bullshits news from nonsence journalist shame on u ante leba agame mider mehaym ,are u really claimed yourself as journalist rip

  • @genethaile1441
    @genethaile1441 4 роки тому +2

    CAN YOU STOP TALKING ABOUT WEYANE WE ERITREAN DO NOT HAVE TIME FOR THIS MAFIA BDUN

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 роки тому +1

    እኢሳያስ ለምን መጡ ?
    ኢሳያስ ወደ ሀገራቸው መጡ ነው መልሱ ይህንን ወልጋዳ ፖለቲካችሁን ወደዛ በሉልን ኤርትራና ኢትዮጵያ አንድ ሀገር አንድ ህዝብ መሆናቸውን እረሳችሁ እንደ ?

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 4 роки тому +4

    ውሸታም አህያ

    • @melakuteshome2539
      @melakuteshome2539 4 роки тому

      Why the insult???

    • @weyzendroagertefa1178
      @weyzendroagertefa1178 4 роки тому

      @@melakuteshome2539 ስለሰደብኩት ገረመህ አገር የሚያጠፋ ነገር እያወራ

  • @luciotewolde3869
    @luciotewolde3869 4 роки тому

    It's so obvious that you have no comprehension of why Eritrea has Sawa (Military Service), its purpose is way beyond military service. the Eritrean youth is thought to be disciplined,educated,armed with skills and be productive to society. This military service is common in most European countries, and for no apparent political reasons Eritrea is demonized for excercising its right to do so. I don't know your reason behind this malarkey, but you need to make up your mind between being a tabloid or legit press outlet, you're losing creedence.

    • @weldeab9707
      @weldeab9707 4 роки тому

      Sawa is slavery trap. What the hell you talking about. You have no idea how cruel the regime is . Sawa is not about national service it's about controling the youth making them servant to the elit HGDF.

  • @ኢንሻኣላህ
    @ኢንሻኣላህ 4 роки тому +1

    ኢሳያስ ኢርትራን 000000+000000 ያረገ ዲክታቶር ነው ፡ከ ኢሳያስ 000000 ባቻ ነው የሚገጝው ፡ኢትዮፕያ ፡ተጠንቀቂ!!!!"

  • @mekdestiruneh3872
    @mekdestiruneh3872 4 роки тому

    ህወሃት የኢትዮጵያን ሕዝብ መጀመርያ መጠየቅ ነበረበት ኢሳያስን የፈለገበት ህወሃት ግራ ተጋብታለች ግፍ መስራት እንዲህ ያክለፈልፋል እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @shewhat438
    @shewhat438 4 роки тому

    Kelal sewye meselachu esu is just yehageru super hero new

    • @ht4032
      @ht4032 4 роки тому

      Notorious evil Dictator, YES!. You probably being naive, we ERITREANS know his agenda.

    • @shewhat438
      @shewhat438 4 роки тому

      H t you are just blind can you define a dictator please ? Do you know Eritrea is the only country with out western doubt in whole continent, and who gone pay me b/c I wrote my opinion , are such a disgrace I don’t even think you are Eritrean. Ask yourself why they hate him ur bloody enemies of this nation if you are Eritrean? Do you think this guy is betraying his own agenda that he spend his whole life ? Just wake up don’t be hate this guy blindly , if you said he has weakness yes he has I believe , just accept also other people’s opinion don’t be so fast to insult

  • @saristubesaris6177
    @saristubesaris6177 4 роки тому

    I think he came cuz he has nothing to do in his home county and he got board

  • @harunbeshir8443
    @harunbeshir8443 4 роки тому +2

    Dear Ethiopian people,
    I am Eritrean who lived as Refugee for 5 years in Ethiopia . I like Ethiopia because they showed me love, respect..now I live in Germany. I want to told you about isayas. Isayas is a very bad leader. You see over 2 million people left the country. He is very evil. He brings to your land only dictatorship. When I see Abiy he takes model of isayas. Please banned this isayas from your land.
    Thanks

  • @kibromwesen.3848
    @kibromwesen.3848 4 роки тому

    ምነው አምሃራ ክልል አግር ካስ አንጫወት ሲሉ ጥያቄ ያላስነሳው? ሲጀመር ትግራይ አና ሌላው ህዝብ አንድ ማረግህ ስህተት ነዉ ወንዱሙ ቤት ለመሄድ ፌደራል መፍቀድ አይችልም

  • @omedadhawassa6983
    @omedadhawassa6983 4 роки тому

    እርሳቸው እኮ የኤርትራ ፕሬዝዳንት እንጂ የኢ/ያ ጠቅላይ ሚኒስትር አይደሉም፡፡ ለምን እንዲመላለሱ ይጠበቃል፡፡ የሌላ የማን ሀገር መሪ ባለፉት ሁለት ዐመታት ከእርሳቸው በበለጠ ወደ ኢ/ያ መጥቶአል፡፡