Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋዉ ላምባየ በምርጥ አቀራረብ እናበጣም ሀሪፍና አስተማሪነዉ ቀጥልበት ቀጣዬን በተስፋ እጠብቃለን 👍👍👍👍👍
🙏
Selam lambay wedime selamh yebzalgne betam geram ewnitgna tarik nw desi bemil akerareb ketayun entbkalen enamesginalen
እሙ እኔም አመሰግናለሁ
Mechereshaws min hone ahun behiwet ale?
Dawit...የዚህ ፅሁፍ ባለቤት ተስፋዬ ገ/አብ በቅርቡ በህይወት አልፏል። ስለ ጆቢራው እስከሰማኸው ድረስ ነው ፅፎ ያስቀመጠው። አሁን ስለእርሱ እና አሁን ስላለበት ሁኔታ የደብረዘይት ልጆችን ብትጠይቅ ምን አልባት ነሆነ ነገር ልታውቅ ትችላለህ
@@lambakintube5331 ይቅርታ ከላኩት በኃላ ነዉ ትዝ ያለኝ የተፃፈ እንደተነበበ። ሆኖም ግን አንባቢውም ብረት ለበስን አውቀው ነበር ስላለ እንደው ከመጓጓት የተነሳ ነው የጠየኩት። በተረፈ አሪፍ ስብና ነው የነበረው ብረት ለበስ። አንባቢውም አሪፍ ነበር። የ ተሰፋዬ ገብረአብ አድናቂው ነኝ። ነብሱን የማር። እናንተም ሌሎች መፅሀፎቹን ብትተርኩ ብዬ ሀሳብ አቀርባለው። መልካም ጊዜ