Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም እህት ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጣይ ካለሽ እናም በርች🎉🎉🎉
አረበኛ ከሀ እስከ መ እንደለቀቅሽው ከይቅርታካር ሌሎችንም ጨምርልኝ ላሸግርሽ ለጡሩ ስራሽ አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሽ
መሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥይበት ጀዛኪ አላህ ኽይር
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ ውደዋ እኔም እራሡ አያ ይዤ መጳፍ እና ማንበብ ነው እሚያስቸግረኝ يارب ቀጥይበት ሲቀጥል ሠብስክራይብ አድርጌሻለሁ
ማሸአላህ በጣም ሀሪፍ ነው እልከመጨረሻው ልቀቂው
መሽአላህ🎉🎉🎉
በጣም አርፍ ትምህርት ነው
አሪፍ ነው በርቺ እሰከመጨረሸው ድረስ ልቀቂልን
ያለ አናባቢ መጻፍ ይቻላልን ማለቴ ተነባቢ ብቻን በመጠቀም መጻፍ ይቻላልን
ሌሎችንም በዛዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ በርች 🎉🎉🎉🎉🎉ሁሉንም ጨርሽቸው🎉🎉🎉
እስከ መጨረሻው ሙሉውን ማወቅ እፈልጋለሑ ልቀቂልን ሑቢ በርች😘
የኔ ውድ ሌላውንም ስርልን ❤❤❤❤❤
ሁሉንም እስከ ፐ ድረስ ልቀቂልን እሺ በርቺ 🥰🥰♥️♥️♥️♥️
ማሽ አላ ሁሉንም ልቀቂልን❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ
በርች ውደ ሀሪፍ ነው
አረብኛን እስገመጨረሻዉ ልቀቂልን እስኪ 27ቱን በዋስታፕ አናግሪኝ ማሬ
በጣም አሪፍ ት/ት ነው አላህ ጡሩ ነገር ይወፍቅሽ እና ለቤቴሽ አድስ ነኝ ከሀ አስከ መ እንደለቀቅሽው ትንሽ ፊደል ጨምሪልኝ ከይቅርታ ጋር
እስከመጨረሻ ልቀቂው። ገብቼ ሳየው ቪዴሽን በሙሉ makeup ነው ያለው።
ጡሩነው እናመሠግናለን❤
ጥሩ ነዉ የሚቀጥሉትን ፊደላት ልቀቂልን
በርቺ አሪፍ ነው
حእና هአንዳይነት አይደሉም ይለያያሉ አወጣጣቸዉ እህቴ
👍👍👍👍👍😘😘😘😘እናመሰግናለን
ማሻአላህ በጣም ወድጄዋለው
ይመችሽ
❤❤❤🎉
አረዉደ እደት ነዉ እማወርደዉ በአላህ
ክፍል ሁለት ለምን አለቂልንም ከ ሀእሥከ ፐ ትምህርት አሠጣጥሽ በጣም ሀሪፍነው አሥፈላጊነገር ነው
አሠለም አለይኩም ❤❤❤❤ውዴ ከቻልሽ 27ፍዴሎቹን ልቀቅልኝ ቁረአን አልገባኝ ብሎነው
አለልሽኮ ሠርቺ አድርገሽ ግቢ
ሸኩረን ሁሉንም ፊደል ቢሊካቸው
ማሻ አላህ በሪቺ ግን ሙሉውን ልቀቂልን ሀ እስከ ፐ
ከሀ እስከ መ እስከለቀቅሽው እስከ መጨረሻው ላኪልን እስኪ
ماشا الله تباركلالله
ሙሉውን ልቀቂልን
ከሰ እስከበ የት አለ
ማሻኣላህእህትቁጥርሽንላኪልኝ👍👍
❤እኔ በነበኩል እንኳን አስተያት መስማቴ መችስያንስ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ❤😂
ውዴ ካንች ባላቅም ግን ሀ ح❌ ሐ ه❌ ኣዛዋውረሽዋልሀ ه ✅ ሐ ح ✅ እድህ ነው ምሆን ያለበት ኣስተካክይው
መሸአላቀጥይበት
ቀጥይበት እጃ
ሰላም፡ሰላም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧሊፍ ትርጉሙ አማርኛ ንገሪን
አሰላማአለይኩም
ኧረ ባአላህ መሉውንመማር እፈልጋለሁ
ከመጀመሪያ ው እስከመጨረሻው ልቂልን ማሬ
Please anea afelgalew🙏
👍👍👍
ማስተማረሽ በጣም ጡሩ ነው ግን አረበኛ ፊደል እደሱ አይነበብም ማለት ለምሳሌ መን ብንወስድ( ሜ ሞ)እሚባል አረበኛ ፊደል በጭራሽ የለም እና አስተካክይ ከይቅርታጋ
አብ አለዉ
ح የሚወክለው ሐ ነው
❤❤
ቀጣይ ውዴ
❤
👏👏👍
Berchu
Ok
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው Sis...በርቺልን_________💚💛❤️_________✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾********ፍቅር ያሸንፋል!!!********ፍቅር ነው ሚያምርብን_ ደስ አይበለው ጠላትእኛ ጠበን እንጂ _ ኢትዮጽያስ ሰፊ ናትቀናችሁ ቀሽት ይሁን_ፍቅር ይጎብኛችሁከኮቪድ፣ከጭንቀት_ 🙏እሱ ይጠብቃችሁ••••ኑ እስቲ በሞቴ_ቤታችሁ ነው ቤቴ••••
እሽ እናመሰግል 2 እጠብቅሻል
Part 2 ከ መ በኀላስ
Great !
ማሬ በርቺ እንደመር ነይ
እሺ ውዴ ደምሬሻለው
ተስስትሺል
በአረብኛም ሀ ሀ ናት
Edatakorchiwu. Ehtiwa
በአላህ አፑ ካለ ንገሩኝ
ሀሪፍ ነው ውዴ
አሠላም
ቀጣይ
ለቤትሺአዲስነኝ
سلام ناشو
አልጨረሰሽምምሳ
ሀናሐ ይለያሉ ح هሀ ይችናት حሐ ይች ናት
አትፍጠኝ
ሁሉንም መማር እፋልጋለው ልቀቂልን በናትሽ እና አመሰግናለው
ወቃት
❤❤❤❤
👍👍👍👍
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ሰላም እህት ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጣይ ካለሽ እናም በርች🎉🎉🎉
አረበኛ ከሀ እስከ መ እንደለቀቅሽው ከይቅርታካር ሌሎችንም ጨምርልኝ ላሸግርሽ ለጡሩ ስራሽ አላህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሽ
መሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥይበት ጀዛኪ አላህ ኽይር
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ ውደዋ እኔም እራሡ አያ ይዤ መጳፍ እና ማንበብ ነው እሚያስቸግረኝ يارب ቀጥይበት ሲቀጥል ሠብስክራይብ አድርጌሻለሁ
ማሸአላህ በጣም ሀሪፍ ነው እልከመጨረሻው ልቀቂው
መሽአላህ🎉🎉🎉
በጣም አርፍ ትምህርት ነው
አሪፍ ነው በርቺ እሰከመጨረሸው ድረስ ልቀቂልን
ያለ አናባቢ መጻፍ ይቻላልን ማለቴ ተነባቢ ብቻን በመጠቀም መጻፍ ይቻላልን
ሌሎችንም በዛዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ በርች 🎉🎉🎉🎉🎉ሁሉንም ጨርሽቸው🎉🎉🎉
እስከ መጨረሻው ሙሉውን ማወቅ እፈልጋለሑ ልቀቂልን ሑቢ በርች😘
የኔ ውድ ሌላውንም ስርልን ❤❤❤❤❤
ሁሉንም እስከ ፐ ድረስ ልቀቂልን እሺ በርቺ 🥰🥰♥️♥️♥️♥️
ማሽ አላ ሁሉንም ልቀቂልን❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ
በርች ውደ ሀሪፍ ነው
አረብኛን እስገመጨረሻዉ ልቀቂልን እስኪ 27ቱን በዋስታፕ አናግሪኝ ማሬ
በጣም አሪፍ ት/ት ነው አላህ ጡሩ ነገር ይወፍቅሽ እና ለቤቴሽ አድስ ነኝ ከሀ አስከ መ እንደለቀቅሽው ትንሽ ፊደል ጨምሪልኝ ከይቅርታ ጋር
እስከመጨረሻ ልቀቂው። ገብቼ ሳየው ቪዴሽን በሙሉ makeup ነው ያለው።
ጡሩነው እናመሠግናለን❤
ጥሩ ነዉ የሚቀጥሉትን ፊደላት ልቀቂልን
በርቺ አሪፍ ነው
حእና هአንዳይነት አይደሉም ይለያያሉ አወጣጣቸዉ እህቴ
👍👍👍👍👍😘😘😘😘እናመሰግናለን
ማሻአላህ በጣም ወድጄዋለው
ይመችሽ
❤❤❤🎉
አረዉደ እደት ነዉ እማወርደዉ በአላህ
ክፍል ሁለት ለምን አለቂልንም ከ ሀእሥከ ፐ ትምህርት አሠጣጥሽ በጣም ሀሪፍነው አሥፈላጊነገር ነው
አሠለም አለይኩም ❤❤❤❤ውዴ ከቻልሽ 27ፍዴሎቹን ልቀቅልኝ ቁረአን አልገባኝ ብሎነው
አለልሽኮ ሠርቺ አድርገሽ ግቢ
ሸኩረን ሁሉንም ፊደል ቢሊካቸው
ማሻ አላህ በሪቺ ግን ሙሉውን ልቀቂልን ሀ እስከ ፐ
ከሀ እስከ መ እስከለቀቅሽው እስከ መጨረሻው ላኪልን እስኪ
ماشا الله تباركلالله
ሙሉውን ልቀቂልን
ከሰ እስከበ የት አለ
ማሻኣላህእህትቁጥርሽንላኪልኝ👍👍
❤እኔ በነበኩል እንኳን አስተያት መስማቴ መችስያንስ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ❤😂
ውዴ ካንች ባላቅም ግን
ሀ ح❌ ሐ ه❌ ኣዛዋውረሽዋል
ሀ ه ✅ ሐ ح ✅ እድህ ነው ምሆን ያለበት ኣስተካክይው
መሸአላቀጥይበት
ቀጥይበት እጃ
ሰላም፡ሰላም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧሊፍ ትርጉሙ አማርኛ ንገሪን
አሰላማአለይኩም
ኧረ ባአላህ መሉውንመማር እፈልጋለሁ
ከመጀመሪያ ው እስከመጨረሻው ልቂልን ማሬ
Please anea afelgalew🙏
👍👍👍
ማስተማረሽ በጣም ጡሩ ነው ግን አረበኛ ፊደል እደሱ አይነበብም ማለት ለምሳሌ መን ብንወስድ( ሜ ሞ)እሚባል አረበኛ ፊደል በጭራሽ የለም እና አስተካክይ ከይቅርታጋ
አብ አለዉ
ح የሚወክለው ሐ ነው
❤❤
ቀጣይ ውዴ
❤
👏👏👍
Berchu
Ok
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው Sis...በርቺልን
_________💚💛❤️_________
✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾
********ፍቅር ያሸንፋል!!!********
ፍቅር ነው ሚያምርብን_ ደስ አይበለው ጠላት
እኛ ጠበን እንጂ _ ኢትዮጽያስ ሰፊ ናት
ቀናችሁ ቀሽት ይሁን_ፍቅር ይጎብኛችሁ
ከኮቪድ፣ከጭንቀት_ 🙏እሱ ይጠብቃችሁ
••••ኑ እስቲ በሞቴ_ቤታችሁ ነው ቤቴ••••
እሽ እናመሰግል 2 እጠብቅሻል
Part 2 ከ መ በኀላስ
Great !
ማሬ በርቺ እንደመር ነይ
እሺ ውዴ ደምሬሻለው
ተስስትሺል
በአረብኛም ሀ ሀ ናት
Edatakorchiwu. Ehtiwa
በአላህ አፑ ካለ ንገሩኝ
ሀሪፍ ነው ውዴ
አሠላም
ቀጣይ
ለቤትሺአዲስነኝ
سلام ناشو
አልጨረሰሽምምሳ
ሀና
ሐ ይለያሉ ح
هሀ ይችናት
حሐ ይች ናት
አትፍጠኝ
ሁሉንም መማር እፋልጋለው ልቀቂልን በናትሽ እና አመሰግናለው
ወቃት
❤❤❤❤
👍👍👍👍
ማሻ አላህ
❤
ማሻ አላህ
❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤