Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የነዚህ ጀግኖች እንባ ነው እኮ አሁን ሃገሪቱ ካለችበት ውጥንቅጥ እንዳትወጣ ያደረጋት ። እነዚህን ጀግኖች ሰብስበን ካልካስንና እንባቸውንና ችግራቸውን በሳቅና በምርቃት ካልቀየርን ሃገራችን አትፈወስም ። አሊ በርኬና እርሶን የመሰሉ የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚሃብሔር ይባርክ ለእኛም ልቦና ይስጠን ።
Gash Ali you’re our hero thank you for your services to protect Ethiopia 💚💛❤️
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኢትዮ ጀግኖች ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
ንብረትክን ሽጠክ ለ ሀገር ማዋል ለ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል።ጀግኖች ናቹ
Thanks for your service 🙏
የአሊ በርኬን ስልክ ጻፉልን
እግዜር ይስጣችሁ። ለትውልድ ትልቅ መልክት ነውየሀገር ፍቅር መማር የሚያስፈልገው ነው የአሁኑ ትውልድ። የወታደር ልጅ ነኝ። ጀግና ማየት እወዳለሁ። አነጋገራቸው እራሱ ያስታውቃል ጧ እደሚያደርጎት ተኩሰው። እኔን የኔ አባት የአደዋቀን አይቾት ነበር ዛሬ ደሞ እዚህ ሳዮት ደስ አለኝ። እውነት ሁሉ ግዜ ግዜ አላት። አስለቀሽኝ ፀጊ። ለጠየቅሽው ጥያቄ በወታደሮች የደረሰባቸውን ሲመልስ። እንኳን ለዚ ለማየት አበቃኝ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። ሁላችንም ቁስል አለብን።EBS🙏🙏🙏👏👏👏
ክብር ለጀግኖቻችን አሊ በርኬ የእምየ የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጣቹ ለ ሁላቹም
Ali our hero 🙌 💚💛❤
ያማል በጣም ብርቅ የወነ ጀግና
ተሾመ አራርሳ የአዶላ ጀግና በማስታወስህ ደስ ብሎኛል
የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን መንግስት /ስው ባያስታውሳቹሁም እግዚአብሔር ያስታውሳቹሁ አገራችን በጣም ያሳዘናል ባለ ውለታዋን ተርሳለች ውድ አባቴ ረጀም እድሜ እመኘሉታለሁ
ሀገር በደዜህ አይነት ሰው ነው እምትመራው ኑሩ አባቴ
አገር ለሀያሰባት አመት በአንድ ነቀርሳ ቡድን ታግታ መሰራት የሚችል ኢንስቲቲውሽን ፈርሶ፣ በተደራጀ ሌብነት አገርን እንደነቀዝ በልተውት በተለያዩ ሀገራት ብድር ሀገር ታግቶ እንደነዚህ አይነት ድንቅ ጀግኖች በሜዳላይ መውደቃቸው ያሳዝናል። ይህ የጀግኖች መሀበር ድርጂት መረዳት አለበት።
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ.........
_ሀገሬ ምነው ባለውለታሽን resteshu new 😥የሀገር ሀብት ናቸው eko አሊ በርኬ land tera ዘፋኝ ቤት ገዝታችሁ የሰጣችሁ lezhi ባለውለታ 2ካሬ ቦታ አጣችሁ ይህን ለትውልድ ማስረከብ ተገቢ new ካድ ናቸው ለዝህ ጀግና የሀገር ሀብት ለሆነ sew ከዚህ በዋላ ዝም ካላችሁ ታሪክ ይወቅሳናል ሀበሻ sew ሲሞት ማሞጋገስ ልማዱ new😥😥_(ትልቅ ብልግና)
👆👆👆 ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን
የቀድሞው ሰራዊትማ ወያኔ በየትም ነው የበተናቸው በጣም የምያሳዝን ነው
መቶ አለቃ ታደሰ ቴሌሳልቫኖን ማነው የሚያስታውሰው ? አዲሱ ጓደኛችሁ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የወሰደውን ጀግናችን ሻለቃ በዛብህ ጴጥሮስ ማን ይሆን የሚያስታውሰው ?
yehager jegna eski be like
ያሳዝናል አንተን የበደሉክ እግዛቢሔር ይፍረዳቹሁ
ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላት
ጉራ እና ምላስ ብቻ!
ጋጥ ውጥ የምተናገረውን የምታውቅ።
Gurenghwema eyetadene
Yemender leba edma lante ayenatu bekite,
rat hole is your house for the rest of your life . u r banda 4 life lol
የነዚህ ጀግኖች እንባ ነው እኮ አሁን ሃገሪቱ ካለችበት ውጥንቅጥ እንዳትወጣ ያደረጋት ። እነዚህን ጀግኖች ሰብስበን ካልካስንና እንባቸውንና ችግራቸውን በሳቅና በምርቃት ካልቀየርን ሃገራችን አትፈወስም ። አሊ በርኬና እርሶን የመሰሉ የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚሃብሔር ይባርክ ለእኛም ልቦና ይስጠን ።
Gash Ali you’re our hero thank you for your services to protect Ethiopia 💚💛❤️
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኢትዮ ጀግኖች ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
ንብረትክን ሽጠክ ለ ሀገር ማዋል ለ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል።ጀግኖች ናቹ
Thanks for your service 🙏
የአሊ በርኬን ስልክ ጻፉልን
እግዜር ይስጣችሁ። ለትውልድ ትልቅ መልክት ነው
የሀገር ፍቅር መማር የሚያስፈልገው ነው የአሁኑ ትውልድ። የወታደር ልጅ ነኝ። ጀግና ማየት እወዳለሁ። አነጋገራቸው እራሱ ያስታውቃል ጧ እደሚያደርጎት ተኩሰው። እኔን የኔ አባት የአደዋቀን አይቾት ነበር ዛሬ ደሞ እዚህ ሳዮት ደስ አለኝ። እውነት ሁሉ ግዜ ግዜ አላት። አስለቀሽኝ ፀጊ። ለጠየቅሽው ጥያቄ በወታደሮች የደረሰባቸውን ሲመልስ። እንኳን ለዚ ለማየት አበቃኝ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። ሁላችንም ቁስል አለብን።
EBS🙏🙏🙏👏👏👏
ክብር ለጀግኖቻችን አሊ በርኬ የእምየ የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጣቹ ለ ሁላቹም
Ali our hero 🙌 💚💛❤
ያማል በጣም ብርቅ የወነ ጀግና
ተሾመ አራርሳ የአዶላ ጀግና በማስታወስህ ደስ ብሎኛል
የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን መንግስት /ስው ባያስታውሳቹሁም እግዚአብሔር ያስታውሳቹሁ አገራችን በጣም ያሳዘናል ባለ ውለታዋን ተርሳለች ውድ አባቴ ረጀም እድሜ እመኘሉታለሁ
ሀገር በደዜህ አይነት ሰው ነው እምትመራው ኑሩ አባቴ
አገር ለሀያሰባት አመት በአንድ ነቀርሳ ቡድን ታግታ መሰራት የሚችል ኢንስቲቲውሽን ፈርሶ፣ በተደራጀ ሌብነት አገርን እንደነቀዝ በልተውት በተለያዩ ሀገራት ብድር ሀገር ታግቶ እንደነዚህ አይነት ድንቅ ጀግኖች በሜዳላይ መውደቃቸው ያሳዝናል። ይህ የጀግኖች መሀበር ድርጂት መረዳት አለበት።
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ.........
_ሀገሬ ምነው ባለውለታሽን resteshu new 😥የሀገር ሀብት ናቸው eko አሊ በርኬ land tera ዘፋኝ ቤት ገዝታችሁ የሰጣችሁ lezhi ባለውለታ 2ካሬ ቦታ አጣችሁ ይህን ለትውልድ ማስረከብ ተገቢ new ካድ ናቸው ለዝህ ጀግና የሀገር ሀብት ለሆነ sew ከዚህ በዋላ ዝም ካላችሁ ታሪክ ይወቅሳናል ሀበሻ sew ሲሞት ማሞጋገስ ልማዱ new😥😥_
(ትልቅ ብልግና)