ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም አስር ብር ሸልሞኝ መለስኩለት// ጨዋታ እና ምስጋና ከአሊ በርኬ እና ደቻሳ ጋር//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 98

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ

    ማነው እንደኔ ቲክቶክ ላይ ቪዲዮወን አይቶ የመጣው እነዚህ ምርጥየ አባት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼

  • @addistube8191
    @addistube8191 3 роки тому +28

    እኚህን ጀግና የሀገር ባለውለታ እንዲታወሱና ክብር እንዲሰጣቸው ስላደረክ ታማኝ በየነ እድሜና ጤናህ ይስጥህ

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 3 роки тому

      ትክክል አሜን 👍🥰🥰👏👏👏

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 3 роки тому +14

    ስለ ምግብ ስታወራው ጀግናው አባታችን ሰለ ጀግንነት ነው የሚያወሩት ዋው!!

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +15

    ጋሽ አሊ ረጅምምም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
    ደቹዬ አንተም ተባረክ

  • @hordadaba
    @hordadaba 3 роки тому +1

    የምሥራቁ ጀግና አሊ በርኬ እድሜህን ፈጣሪ ያስረዝመው ኑርልን ታሪክ ተቀይሯል እንደነዚህ ላሉት ወርቆች የቀበሌ ቤት ወይንም ኮንዶሚኒየም መስጠት ከብዶ ነወይ? ይህ ጊዜ ይለፍና ለመወቃቀስ ያብቃን መልካም አዲስ አመት ኢቢኤሶች በርቱ ተባረኩ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +3

    ጀግና አባታችን አሊ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው ለሀገራችን ውለታ ለሰሩት በሙሉ ምስጋና ይገባቸዋል 🇪🇹🇪🇹💪

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 3 роки тому +9

    ወታደር ማለት ከሁሉም በላይ ክብርም ፍቅርም የሚገባው ነው

  • @getachewobse2178
    @getachewobse2178 3 роки тому +1

    የታማኝ በየነ ውለታ የቀድሞ የሠራዊቱ አባላትና በተስቦቻቸው ምን ጊዜም በፍቅር ያመስግኑአል ይወዱሀል ታማኝ ጀግናችን ነህ ይሉሀል።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +6

    እናንንት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የቀድሞ ጦር አባላት ክብር ለእናንተ🙏🙏🙏🙏 እንኳን አደረሳቹ🌻🌻🌻 ደቻሳ አንተ የልጅ አዋቄ የአባቶችህን አደራ ኢትዮጵያን ለትውልድ የምታሳውቅ የጀግና ልጅ እንኳን አደረሰህ🌻🌻🌻

  • @ኤልያስ-ጨ6ሠ
    @ኤልያስ-ጨ6ሠ 3 роки тому

    የኔጀግና አቅምና ጉልበት እንጂእድሜ የነሳቸው ጀግንነት ቁጥብነት ደግነት ይነበብባቸዋል ክብር ለአባታችን ለኢቢኤስ

  • @addisababalij
    @addisababalij 3 роки тому +1

    Thank you for your service !!

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 3 роки тому +6

    ምን ማለት ነው ቁልፍ ተሰቶ ቤት የለ ምን ሊከፍቱበት ነው ቁሊፍ የሚሰጡት ኧረ ተዉ በሰው አትጫወቱ

  • @tesfahunabawkaw6407
    @tesfahunabawkaw6407 3 роки тому +7

    አሊ እወድሃለው ማርያምን ግልፅ እውነተኛ ወታደር

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +6

    🌻🌻🌻🌻🌻አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል 😘💚💛❤🕊 ጋሽ አሊ የኢትዮጵያ ጀግና ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏💚💛❤ ደቹዬ በርታልን ኢትዮጵያዊነት ይለምልም🌻💚💛❤

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 3 роки тому

      BIHER BIHERSB YEKDEM

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 роки тому

      @@shegerketema6622 ሰላም በላቸው ስታገኛቸው😘💚💛❤

  • @እምዬምንይልክ
    @እምዬምንይልክ 3 роки тому +2

    ወኔያቸው ደስ ሲል እንደ ዛሬ ስቄም ተዝናንቼም አላውቅም። እኝህን ትልቅ ያሃገር ባለውለታ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።

    • @tigikonjo5095
      @tigikonjo5095 3 роки тому +1

      በጣም ደስ የሚሉ አባት ናችው በእውነት አባቴን በእይውት ባይኖርም አባቴን ነው የመስሉኝ ደስ የሚሉ አባት እድሜ ይስጥልን

  • @kebede91
    @kebede91 3 роки тому +1

    አንበሳ የቀድሞው ስራዊት የወታደር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ጋሽ አሊ የኢትዮጵያ ጀግና እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ደቻሳ አተ እራሱ በጣም ምትደነክ ምትመሰገን ምርጥ ኢትዮጵያዊ የልጅ አዋቂ ነክ በርታልኝ

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 3 роки тому +7

    ዋው አዲስ ግኝት።ቁልፍ መጀመሪያ ከዛ ቤት ፍለጋ።ድሮ ቤት ተሰርቶ ቁልፍ ይሰጣል።ዛሬ ደሞ ቁልፍ ተሰቶ ቤት ይፈለጋል። 😃😃😃😃

  • @addisababalij
    @addisababalij 3 роки тому +6

    Long live legend 🤠 shaleka Ali berkie !!! He make me funny 🤣🤣🤣🤣 and honest guy

  • @HambisaA
    @HambisaA 3 роки тому +2

    የደቻሳ ሃሳብ እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 роки тому +1

    ጋሽ አሊ በሳቅ ገደሉኝ እኮ የኔ ጀግና 😍😍

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +5

    አዲሱ ዓመት መልካሙን የምናይበት እና የምንሰማበት የሠላም እና የበረከት ዓመት ይሁንልን!!!!!!

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 3 роки тому +3

    My wish is to meet this hero in person

  • @sinafikene4161
    @sinafikene4161 3 роки тому +4

    Wow Alli

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 3 роки тому +2

    አስተሳሰቤን ፣ስለኢትዮጽያ ያለኝን አመለካከት አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ጀግና

  • @tekleabrelo6266
    @tekleabrelo6266 3 роки тому +3

    ሻለቃ አሊ በርኬ ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 роки тому +1

    Yene Abat💚💛❤️Jegna🙏
    Egzabihar Amlak🙏Erjm Ediman
    Ketenaga Yistahiu Amen(3)🙏
    Egzabihar Amlak🙏Ye Ethiopian🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    Tinsa Yasayen Amen Amen Amen🇨🇬😭🛐🙏

  • @cyberethiopia3052
    @cyberethiopia3052 3 роки тому

    ደቻሳ እውነት ስላወቅሁህ ደስ ብሎኛል.... ጀግኖች ሀገር አድነው ለመቀበሪያቸው ግን ቦታ ሲገዛላቸው በጣም ያሳፍራል ።

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ወይኔ ቁልፍ ሰጥተው ቤት እየፈለግንልህ ነው። ዝም ብለህ ጠብቅ። የማን ቤት ቁልፍ ሰጡዋቸው😂😂😂😂😂😂😂😂አይ እነሱ ስለ መጠጥ ሲያወሩ እሳቸው ስለጀግንነት ያወራሉ❤ጀግና ወታደር❤

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 3 роки тому +3

    የእኔ አባት ጀግና አንድ ቦታ አይቀመጥም

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 роки тому +3

    I love Ali .

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 3 роки тому

    እስቲ የኢትዮጵያ የፊልም ባሉሙያዎች ለሻለቃ አሊ በርኬ ዘጋቢ ፊልም ስሩለት:: ሻለቃ አሊ በርኬ ትልቅ እድሜ እና ጤና ይስጦች::

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 роки тому +3

    አሊ ባርኬ ጀግና

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 3 роки тому +3

    ጀግና እድሜና ጤና ይስጦት

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 3 роки тому

    Waw betam desyemlu keber lmkelkiys👏

  • @abdunasir2961
    @abdunasir2961 3 роки тому +5

    I'm from Tik Tok 😁

  • @ዲያስፖራ
    @ዲያስፖራ 3 роки тому

    ቆንጆ ሃሳብ ነው የጀግኖች መቃብር ቦታ መዘጋጀት ኣለበት ፣ ሌላው ኣገር ኣለ ብሄራዊ የጀግኖች መቅብር ስፍራ ተብሎ ማንኛውም ዘር ሃይማኖት ሳይለይ ለሀጋአር ውለታ ስለሰሩ የሚቀበሩበት ቦታ ነው በየኣመቱም ይከበራል ስለዚህ ይህ ኢትዮጵያ አንደዚህ መገር ማዘጋጀት ኣለባቸው ።

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 3 роки тому +2

    ዋው ጋሽ አሊ በርኬ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 роки тому +1

    ፀጊዬ ስወድሽ አብሶ ስትስቂ 😘😘😘😘😘😘

  • @freekik7163
    @freekik7163 3 роки тому

    Woooow tamalket wanneee, inkuwans ethiyopiyawii honku

  • @africaspeaks7227
    @africaspeaks7227 3 роки тому +1

    It is impermissible to chuckle when a respected individual speaks. That is not journalistic ethics.

  • @selamanashebo7336
    @selamanashebo7336 3 роки тому

    አሜሪካና እንግሊዝ ከፈለጉ ገደል ይጊብ😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁

  • @senayity6967
    @senayity6967 3 роки тому

    ጀግና

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 3 роки тому

    ምን አይነት ስርሃት አልበኝነት ነው ሰው ቃለመጠይቅ እያደረጉ ዝም ብሎ መገልፈጥ ስርሃት ይኑራቹ እንጂ

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 роки тому

    የኔጀግናአባት እናተ ከልባቹነው ለገራቹመሰዋትነት የከፈላቹት አድነታቹ ማንም አይነካቹምነበር ያሁኖቹ የገዛአገራቸውን ለሆዳቸው የሸጡናቸው አዱ ሲታገል አዱበጎን ይሸጣል አገሩን

  • @eskedartadesse5096
    @eskedartadesse5096 3 роки тому

    Jegina hulem jegina new Gash Ali Rejim edme ketenagar ystot enwedotalen

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +1

    ወይ ጉድ ቁልፉን ብቻ ሰጥተው ቤቱ እንደተሰጠህ ቁጠር ብለው ያላግጣሉ እንዴ ከተማ አስተዳደሮቹ😂😂😂😂

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 3 роки тому

    አሜን

  • @ኢትዮጲያዊውሸቶች
    @ኢትዮጲያዊውሸቶች 3 роки тому

    ከዚህ ሰውየ የተረዳሁት የደርግ ወታደሮች ደደቦች እንደሆኑ ነው ግን ከአሁኑ የኢትዮጲያ ህዝብ ይሻላሉ

  • @selamanashebo7336
    @selamanashebo7336 3 роки тому

    ጋሽ አል ጀግና 🦁🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abdinegashhassenabdi688
    @abdinegashhassenabdi688 3 роки тому

    ደቹ ሁሌም እንዳኮራህኝ ነው

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 роки тому +2

    ወይጉድ ልጁሳይያዝ አቀልባው ተገዛ አሉ የኔአባት ቤቱሳይሰራ ቁልፍ ሰጧቸው 😂😂😂

    • @rahmaali5551
      @rahmaali5551 3 роки тому +1

      ጉድ እኮ ነው እኮ 🤣🤣🤣🤣😜

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 3 роки тому +1

    ጋሽ አሊ በሳቅ ገዳሉኝ ዛሬ ወዮ 😂😂😂😂

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 3 роки тому

    የወ/ሮ ከበቡሽን ጠጅ ባልጣጠም በቅርበት አውቃቸውለሁ አሊ እንደምለው መንግሥቱ ያሰሩላቸው እራሳቸው ይስሩ ባላውቅም ሃራምቤ ሆቴል የሚል ከፍተው ይሰሩ የነበሩ የተከበሩ ሴት ናቸው አሁን በህይወት የሉም ነብሳቸውን ይማር አሊ አንድ ነገር ላስታውስህ ጎዋድ መንግሥቱን አንተ አንተ እያልክ አትናገር አያምርብህም ከዝህ በላይ ምንም ማለት አልፈልግም።

  • @seydayesuf221
    @seydayesuf221 3 роки тому +2

    Tik tok lay ayche nw yemetahuwt

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 роки тому

    ምን ማለት ነው ዝም ብለህ ጠብቅ ማለት

  • @memeabebe5273
    @memeabebe5273 3 роки тому

    MISS DECHASA

  • @betselotaderaw83
    @betselotaderaw83 3 роки тому

    18:39 ....
    if you came here for that

  • @doveandlove9119
    @doveandlove9119 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭💪

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 роки тому

    gash Ali Besachew Filem Besera

  • @yosefmulusew2396
    @yosefmulusew2396 3 роки тому

    commonnnn.........ልምንድን ነው ምትቆራርጡት ሰውየው በቃ ግልጽ ሰው ነው ደስ ያለውን ቢያውራ ምን ኣለበት?
    ጋሽ አሊ ግን ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 3 роки тому

    ልጁ ትንሽ ይስታል እንቱ ነው የሚባለው እሊ እሱ እንተ አይባልም ትልልቅ ስዎች ናቸው ለእርማት ነው

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o 3 роки тому

    ጀግና አባት ኮራን

  • @californa9524
    @californa9524 3 роки тому

    Ali taje

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 роки тому +1

    ለማን ላዋየው ኡኡ የወሎን ያማራን ብሶት፧
    ላፈናቃዩ ሲሰፈርለት፧ ተፈናቃዩን ያመነው መንግስት የማይደርስለት፧ {ተው} እያበላችሁ አታስጨርሱን፧ ደርግም የወደቀው የእርዳታ እህል ለሽፍታ እየላከ አጥግቦብን ነው።

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 роки тому

    እኔ ጠጅ ወዳጅ ነኝ በጣም

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 3 роки тому

    Mibalew alibarikeni Film bitasayu

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 3 роки тому

    ሽቅብ አትሽና በአቅምህ አዉራ አወቅሽ አወቅሽ ቢሉአት የቄስ ሚስት መፅሃፍ አጠበች አሉ።

  • @ኢትዮጲያዊውሸቶች
    @ኢትዮጲያዊውሸቶች 3 роки тому +1

    አባቴ ጠጅ የጀግና ሳይሆን የባለጌ መጠጥ ነው

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 3 роки тому

    20 ብር ?

  • @nebiyuberhane3052
    @nebiyuberhane3052 3 роки тому

    1

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 3 роки тому +1

    Sham kulf setew propaganda serubachew batu lemn aystachewm sham

  • @selihom6023
    @selihom6023 3 роки тому

    😂😂😂✊🏼

  • @suhamoethiotour782
    @suhamoethiotour782 3 роки тому

    ተረኝኘት ደቻሳ አሊ በርኬ መገርሳ ቶሎሳ ሁንዴሳ ሚልኬሳ ጀቤሳ ወዬሳ ብቻ በየ ሚዲያ የምቀርቡበት ዘመን

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 11 місяців тому

    😂😂😂

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 роки тому

    kiber lelant jegenoch

  • @shegerketema6622
    @shegerketema6622 3 роки тому +1

    KKK..PRESIDANT? MENGESTU PRESDANTNETUN TILO KEROTE 30 AMET

  • @ኢትዮጲያዊውሸቶች
    @ኢትዮጲያዊውሸቶች 3 роки тому

    ህውሀት በ1983 ገርፎ ነው ያባረረው ይህን ሰውየ ማለት ነው

  • @እመብዙሐንእመብዙሐን

    አዘጋጆቹ በተለይ ሴቷ ቀደም ቀደም አትበይ በማያስቀዉ አትሳቂ ቁምነገር እየተወራ ለዛቢ አታድርጊዉ ፕሮግራሙን

  • @wandutamiru3442
    @wandutamiru3442 3 роки тому

    ተነሰቶ ናከ

  • @yordanosafewerki8093
    @yordanosafewerki8093 3 роки тому

    metaw kkkkkkkk

  • @selamanashebo7336
    @selamanashebo7336 3 роки тому +1

    አሜሪካና እንግሊዝ ከፈለጉ ገደል ይጊብ😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁