የወንዶች የውበት ሳሎን | በእውቀቱ ስዩም| Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 62

  • @birhangeta5883
    @birhangeta5883 Рік тому +20

    ጠቢቡ በውቄ ሆይ! አንድ ጠቃሚ የመሰለኝን አስተያየት ላቅርብ።
    እዚህ ዩትዩብ ላይ የተለያዩ ቻናሎች ብዙ ያንተን ስራዎች ጭነው ተመልካች ያበዛሉ። አንተ ለምንድነው እነኛን ስራዎች እዚህ ቻናልህ ላይ እማታደርጋቸው? እኔ በበኩሌ ያንተን ስራዎች ከሌላ ቻናል ማየት በጣም አይመቸኝም፤ ስለዚህ ብታስብበት ባይ ነኝ። ሰላም ሁን!

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 Рік тому +1

      ልክነህ ያንተን ሃሳብ እጋራለሁ አንዳንዱማ እሱ የሐፋበትን የአንድ አመት ስራ ይገጣጥሙና ላይክ አድርጉኝ ሠብስክራይብ አድርጉኝ ጭቅጭቅ ነው በእውቀቱ ዝም ካልክ ሌባ እያበረታታህ ነው።

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 Рік тому +5

    በእውቀቱን የምትወዱ የ IT ባለሙያዋች በእዉቀቱ የለፋበትን እየወሰዱ ባለገንዘብ ሁነዋል እባካችሁ ተባበሩት ወይንም አንድ ሰው ገንዘብ አስተባቡሮ እነዚህን የሱን ስራዋች በሱ ቻናል ላይ ብቻ ማየት ቢያስደርግ እኔ ገንዘብ ለማዋጣት ፈቃደኛ ነኝ እሱም ሌላ ስራ ሳይሰራ በዚህ ገቢ መጠቀም ይችላል።

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Рік тому +20

    በውቄ "በጣም ትችላለህ" የሚለው ቃል አንተን ችሎ አይገልጽም። በቃ አንተ ልዩ ነህ! ባለ ድንቅ ተሰጥኦ፣ ባለ ምጡቅ አዕምሮ፣ ልዩ ክስተት፤ምትሀት!! ሁሌም ይመችህ በውቄ!!

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Рік тому +12

    You have made my day! Virtual kiss from Tigray!አድናቂህ
    በዕዉቀቱ ስም መልአክ ያወጣል።
    Good job as usual!

    • @EarConscious2129
      @EarConscious2129 Рік тому

      Come to 22, he might as well receive the real kiss kiss

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Рік тому +8

    🤣 🤣 “Water boarding”
    1000 birr ሳሚጋ ከዓመት በላይ እንደሚያገለግልህ ስታውቅ 🤣🤣🤣
    Thank you brother you made my day

  • @King-27
    @King-27 Рік тому +5

    በውቄ ሳድግ አንተን መሆን ነው የምፈልገው 😊

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም

    ውይይይ ስወድህ እኮ ሁሌ ነው የምሰማህ እዚህ ዲሲ የነበርክ ግዜ እህቴ አንድ ሱቅ አገኘችህ ስትነግረኝ እንዴት እንደቀናሁ እና ደግሞ እህቴ ትወድሀለች ብዬዋለሁ አለችኝ:: አንድ ቀንማ በአካል አገኝሀለሁ አይቀርም

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Рік тому +7

    I just can't get enough of your works. I Crack before I even listen your new product. You are a genius snd a great story teller. I wish you the best

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas2121 Рік тому +1

    ለምን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ አትሰራም መቼም ጨዋታ አያልቅብህም ካንተ የተሻለ ሊደመጥ የሚገባው ያለ አይመስለኝም

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Рік тому +2

    እናመሰግናለን በእውቀቱ አቦ ዘና ፈታ አደረከን እኮ ይመችህ

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh Рік тому +4

    እኔንጃ የሚተካክ ይገኛል ብዬ አላስብም ።በየ ክፍለ ዘመኑ ከሚመጡ ልዩ ሰዎች አንተ አንድ ነኸ እኮ።የሚያሳዝነኝ የኛ ነገር ሰው ካለፈ በኃላ ማሞገስ እንወዳለን በህይወት እያለ ዋጋውን አናውቀውም ።ብናውቀውም እውቅና መስጠት የምንወደው አገር ለሚረብሽ እና ቁጭ ብሎ በ UA-cam ለሚሳደበው ነው። በእውቄ በጣም ነው የምወድህ ምርጥ ሰው ኑርልኝ ጤና ይስጥልኝ ።❤❤❤

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому +1

    በውቄ ውስዎስ አትሁንብና አጠረች

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 Рік тому +3

    ታጥቦ ጭቃ ልትሆን ነው ሳሚጋ ምትደውለው 😂😂😂😂

  • @aniley873
    @aniley873 Рік тому

    Mirt sew eko nesh kiberilign

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    ክክክክክክ በውቂ ዘናታደርገኛለክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Рік тому +3

    የዘመኔ ጀግና!
    ❤👌

  • @melatabraham265
    @melatabraham265 Рік тому +1

    Thank you 🙏 😂😂you make me laugh and forget everything 🙏🙏🙏😀

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness1989 Рік тому +2

    በውቁ ምርጥ

  • @AtemaETH
    @AtemaETH Рік тому +1

    Bewqetu gin ...... u always make my day. Edime tena ena michot abizto yistelen.

  • @tsiontesfaye7168
    @tsiontesfaye7168 Рік тому +1

    ዠለስ ከ 3 ወር በኃላ ቀጥረኸን ነበር እኮ

  • @illubaabseead9067
    @illubaabseead9067 Рік тому

    ለፒዛ እንደተዘጋጀ ሊጥ ስትዳምጥህ ፀጉርህ ብቻ አይመስለኝም የቆመው... 🤣 🤣 🤣 !

  • @abel8835
    @abel8835 Рік тому

    በእውቀቱ የእብድ ፈስ ቡሀቃ አፍ ዱርዬ ስራ ፈልግና ስራ😂😂😂

  • @Mg-yn2px
    @Mg-yn2px Рік тому +1

    በውነቱ ይሙት አትጠገብም በውቄ 😊❤

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 Рік тому +1

    Ye Menkusaw Will Smith🤣🤣🤣🤣🤣

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому

    😂😂😂😂🙏🙏🙏

  • @lidiya727
    @lidiya727 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hope2633cu
    @hope2633cu Рік тому

    Kkkkkkkk

  • @chucha97
    @chucha97 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣

  • @letarikfish
    @letarikfish Рік тому

    ene beweken metyek yemfelgew sami sekorteh semta semohal .... genbarehn weys gunchehn beweke ay sami haha

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 Рік тому

    በውቄ በዝህ ዘመን ባትኖር ይደብረናል

  • @mensurnure2405
    @mensurnure2405 Рік тому +1

    Bewuke andegna eko neh big respect🙏

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch Рік тому

    Sales Girls‼️ They're all about the Cash Money 💰💰💰. It ain't easy being Pretty ‼️😛😛🤣🤣You Got Pimped‼️

  • @ኢየሱስዛሬምያድናል

    ከመላጦች አናት ላይ ውረድ አንተ ሰው !

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому

    Be ewqetu!!Ye emnet salon betegeba yamrebehal

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 Рік тому

    ትችላለህ ማኛ

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 Рік тому +1

    Keep doing yo thang💯

  • @THE_VOICE_OF_MICHAEL
    @THE_VOICE_OF_MICHAEL Рік тому

    በውቄ እየበየድህ‼️

  • @berekethailegz5295
    @berekethailegz5295 Рік тому

    ደጋግሙት

  • @rass6636
    @rass6636 Рік тому

    Ant sew America letebe atemchim ena hagerhe .....

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 Рік тому

    1,000 ብር ??? ወይኔ ሳሚ

  • @lenasmith5376
    @lenasmith5376 Рік тому

    ዊል ሰሚዝ 😂😂

  • @surafelg5812
    @surafelg5812 Рік тому

    Hahahahha😂😂😂😂

  • @talkaboutict6201
    @talkaboutict6201 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 Рік тому

    በውቄ ይመችክ

  • @Tesfegnaw21
    @Tesfegnaw21 Рік тому

    👏👏👏👏 andegna eko nesh!!

  • @milan8639
    @milan8639 Рік тому

    Hahaha 😂😂😂😂

  • @EarConscious2129
    @EarConscious2129 Рік тому

    Bewke be like Will Smith my short feet

  • @Abdulqadr13
    @Abdulqadr13 Рік тому

    I love bewke

  • @aliedris8908
    @aliedris8908 Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @Duretegobba
    @Duretegobba Рік тому

    Thanks

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Рік тому

    Thank you!

  • @wubadissharew
    @wubadissharew Рік тому

    👏👏👏👏

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon439 Рік тому

    Be Ewketu👌

  • @elizabethteshome384
    @elizabethteshome384 Рік тому

    Gobez!

  • @B24-m1y
    @B24-m1y Рік тому

    እኔ ብቻ ነኝ በእውቄ የጠረረበት አጎዛ ያስቸገረው አርቲስት የመሰለኝ😂በእውቄ የቸገረሽ ካለ በቀላሉ donkey tub ጠይቂ ብዙ አትጨነቅ😂

    • @illubaabseead9067
      @illubaabseead9067 Рік тому

      ምንም አላጣም ቅናት ነው እንዲህ ሚያናግርህ ? ምቀኛ !