Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከለኸይር ወድም
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሂ ጀዛከላኸይር
ዋዉ ተባረክ
እሺወድምእናመሠግናለን በርታ እኔአልፈለኩትም ነበር በስተት ከፍቸለማጥፍት ነበር የፈለኩት ግን እቢአለኝ መፍትሄካለህ እባክህ ላሥቸግርህ
ቀላል ነው አሳይሽ አለሁ
ወንድም ጀዛከሏህ ኸይረን ኢሞ ላይቭ አከፋፈትና አዘጋግ ብታሳየን
እሽ መርሀባ ቀጣይ ቪዲዮ እሰራለሁ
ወዲሜቴኪው❤❤❤ባለህበትሰላምህይብዛ
አሚንንን
እኔ ሥተየ ጠየኩህ ለኢትዩ መደዋወያ ንገረን በሰዋም ሆነ በዘይን አሳየን ካ ከርድ በመግዛት እዳይ አየሁ😢10 ብር መጅኔ 23 ደቄቃ ብቻ 🥺
የለቀኩትን ቪዲዮ ገባ ብለሽ ስላላየሽሽ ነው እንጅ በያይነት ነው ያሳየሁት ወደ ኢትዮጵያ ለመደወያ በተለይ በሳዋ ሸሪሀ ወደ ታች ዝቅ ብለሽ ህይ የለቀኩትን ቪዲዮ
አች ትሻለሽ እህት 65 ብር ሞልቸ አልሰራ አለኝ😢አይ ዘድሮ
ما شاءالله ما شاءالله تبارك الله 😢😢😢😢😢
እሽወድምእናመሠግናለን ግሩብበስቱት ከፍቸማጥፋት ፈልጌነበር ግንእቢ አለኝ መፍትሄ ካለህ እባክህ ላቸግርህ
ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ
አድሥ ሥልክ ላኤሞ መጀመርያ እደት ነው የምከፍተው
ኤሞ ላይግሩብለማገድ
እሽ ቀጣይ ቪዲዮ
❤ 1:05
አመሠግናለው
ሺኩሪን
የኢሞ ላይቨ ግሩብ መቆለፊ እንደትነው የምታቁ
የኔድምጵአይሠማቸውም የነሡ ይሠማኛል በአላህ ቨደወሥራኝ😢
እሽ መርሀባ
አስልምዋለኩም እንዴጊዜ ላስቸግርህ የኢሞ ግሩፕ ቁሩን መቅሪያ ግሩፕ ስገባ ድምፅቸው አይስማኝም ምን ውስጥ እንደገባው አላቅም የማስተካክልበት ዘዴ አሳየኝ
እስኪ አይቸ ቪዲዮ እሰራለሁ
@@khalidApp1 እሺ ወድም
እሠኪ ኢሞ ጉሩብ ላይ. አድ. እዲረጉኛ ፈለጌ ነበር ግን አይደረግም አሎኛ ተዘገቷል ብለውኛል. የት ገብቺ ላሠተካል ነገርኛ. በአላህ ቁራን ጉሩብ ነው
አንች የነሱን ቁጥር ሴቭ አርጊው ከዛ ኢሞሽን አብደት አርጊው
@@khalidApp1 እሺ እሙከራለሁ አደርጋለሁ እደዛ ግን እቢ አለ
ወደ እኔም እዳችነበር አሁን ተሥተካከለልኝ ኢሞ ሢቲግገብተሽ ግሩፕ የሚለዉንአሥተካክይ
ወድም ኬሊድ ባአላህ ካየኸዎ መልስልኝ ጃውይ ሸሪሀ ነበረኝ ሰው ሲደውልልኝ ይሰራል እኔ ስደውል ምልስ ነው የሚያደርግብኝ ካርድም አስገብቸ አይሰራም መልስልኝ
ተቆርጦ ይሆናል
@@khalidApp1 አልጠቆረጠም ሲደውሉበት ይሰራል
ካርድም ሳስገባበት ይቀበላል
ለኔ ከቻልክ ኢሞ የላይቪ ግሩፕ ነበረኝ አድሚን ለሌላሠዉ እደትእደሚሠጥ ንገረኝ በሌላኢምልጠቀፈልጌ ኡሥታዜእዛካየከቁረአን ግሩፕያሦጣኛል በተረፈ እነመሠግናለን
ኢሞ ጉርፕ እደት እሪሞፍ እናርጉው ወይም ለመዝጋት ጉሩብን ሰራልኝ
ከፍሮፋይል ስር መታ አርገሽ ከታች በቀይ ፁሁፍ ላይቭ እሚል ይመጣን ያነን ስትጫኝ ያስወጣሻን ከጉርቡ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
እኔ አይሰራልኝም በጉርብ ምላርግ በፈጠረህ ንገረኝ ጉርብ ማውራት አልችልም😢
አብደት አርጊው ትናት የለቀቅኩት ቪዲዮ አይተሽ አስተካክሊው
@@khalidApp1 አኔምነኝዉዴ
ለእኔ ደሞ ወንድሜ ለቤትህ አዲስነኝ የኢሞ ላይቭ አካፋፈት አሳየኝ አደራ እንዳትረሳኝ
@@khalidApp1ሊኩን አስቀምጥልኝ እስኪ አላገኘው አልኩኝ የኔም እቢ አለኝ አይቀላቅልልኝ ብል
ዳይመድ አሞላል ካወክ አሳየን በግሩብ
ግሩፕለማጭፍት
ላይቭ ጉሩፕ እሚለውን መጫን
ክክክ
ወድምካሊድሥልኬየኢማግሩፕአላአይሠማኝም
እስኬ ወንድም ዘይን ሸሪሀ ብር አላስቅምጥ አልኝመላ ነግርኝ መጃንም አልሞላ ብሎኛል
ከታች ብዙ አይነት አዘጋግ ያስተማርኩት ቪዲዮ አለ እኮ
ወንድም እሰኪ ኢሞ ሊይ የላይቨ አከፋፈት እና አሰጋግ አሳይን
እሽ መርሀባ ቀጣይ ቪዲዮ
Wandame imo live Asayan isk
Yee gurup lee quruan falge neber
እኔም እፈልጋለሁ ስራልን
እኔም እፈልጋለው
ወንድሜ እባክህ ጉሩፕ ገፍቸ ሳወራ አይሠማም የኔ የነሡን መስማት እችላለሁ መልስልኝ እባክህ😢😢
ቪዲዮ ሰርቸ እለቃለሁ እሽ
እራሳችን የከፈትነው ኢሞ ግሩፕ ላይቭ እንዴት ነው ምንገባው
ቀጣይ ቪዲዮ እሰራለሁ እሽ
አወስራልን
ወድሜ ግሩፑን ከፍቴ ኮመንት የሚለው አይሰራም
እሽ ቀጣይ ቪዲዮ እሰራለሁ
ፈጣሬ.❤❤❤❤ዘመንህን❤❤ይባርከዉ❤❤❤❤❤ከፍቶልኛል❤❤❤❤❤❤❤
እግሩብላይኮመትለመክፍትእደነዉማረግያለብን
ቪዲዮ ሰርቸ እለቃለሁ
ጊፍቱ ለምን ይጠቅማል የኢሞ😢😢😢😢
ወደ ብር ይቀየራል
@khalidApp1 እንደት ነው ሚቀየረው
ይህ የሐራጀ ትምህርት ነው በዝህ ዘመን እችን ዬመየውቅ ዬልም
የኢሞ ጊፍት አገዛዝ አሳየን የሁሉንም ሀገር ቪዲዮ ስራልን
😢
ወንድሜ እኔ ጉረብ ከፍቸ የኔ ድምፅአይሰማምእንዴት ላድርገው??
ሳይለት አርገሽው ይሆናል ሳይላት እሚለውን ድጋሜ ተጫኝው
ምኑጋነውየማስተካክለው ጉረብከፈቻለሁ ሊሉቹ ሲወሩየኔ ድምፅአይሰማቸው
@@khalidApp1 መልስልኝ እባክህወንደሜ🙏
እረየኔምነው@@Hawa-bl7og
ወንድምግሩፕአላሥገባኝአልሥልኬ"መልስልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤
ሪስት ወይም አብደት አርጊው
ግሩፕ ለመዝጋት ፈልጌ እደት ነው
ከላይ ፍሮፋይሉን ስትጫኝ ከታች ላይቭ እሚል በቀይ ፁሁፍ ይመጣልሻን ይሱን ተጭነሽ ውጭ
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ፍሮፋይል አላወጣልኝም ወደም ተባበረኝ
ሰው ለመጨምር እንዴት ነው አሳየኝ
እሽ
ኢሞ፤ላይቭጊብተብየ፥አልችለበት፥አልኩ፤አከፋፈቱን፥አዘጋጉንንገረኝ
እሽ አሳይሽ አለሁ
የኢሞ ዳይመንድ አሞላል አሳየን
እሽ መርሀባ ቪዲዮ እሰራለሁ
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከለኸይር ወድም
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሂ
ጀዛከላኸይር