'በዘራችሁ አይድረስ !| ጀዋር በአውሮፓ የገጠመው ብርቱ ተቃውሞ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 221

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 День тому +26

    ዛሬ በኦሮሞ ኩራው በእውነት ለምን እጅግ ስነስርዓት ያላቸው የበሰለ ጥያቄ በምክንያትነት የተደገፈ እናመሰግናለን በርቱ

  • @SeemaZerhun-wl7wd
    @SeemaZerhun-wl7wd День тому +26

    ስላም ውቤበርታልን እውነቱን
    ይዘህ
    ስለሆነ በጣም እናመስግንለን

  • @atadesse
    @atadesse День тому +27

    I am very proud of these guests! True Ormos! Thank you Wube

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo6477 День тому +26

    በጀዋር ቅስቀሳ የሚረብሽ የኦሮም ትውልድ የለም።ኦሮሞ ጨዋና ምክንያታዊ ህዝብ ነው።ለሐገርም ታማኝ ነው።ጀዋር ዝም ብሎ ቢቀመጥ ተከብሮ ይኖራል።ካልሆነ ግን ጀግና ጀግና የኦሮሞ ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር በመሆን መሆን የለበትን ውሳኔ ይወስናል።ክብር ለጨዋ ኦሮሞ ህዝብ !!!!!

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg День тому +42

    ውቤ በገዛ ሀገሬ በአስተርጓሚ መስማቴ አናደደኝ ቋንቋ ማወቅ ጥቅሙ ለራስ ነው መማር እንዳለብኝ ዛሬ ገና ገባኝ ጀዌ ቀዌ እንዲ በቄሮና ቀሬ ሲፋጠጥ መስማት አለመቻሌ አይ😂 አይ ጀዌ ያበደ ቪድዮነው ኢሄ ዋው ነው 👍

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 День тому +46

    በጣም የሚደነቁ ትውልዶች ናችው እውነት ይዘው በስርአት የሚናገሩ የተረጋጉ እጅግ የሚደነቁናችው ሁሉም ብሄር ብሄረስብ እንደዚህ እውነታውን ስህተቱትን በመገለጽ ሕዝብን እውነትን ያስተምራል አዲሱን ትውልድ ወጣቱትክክል የሆነ የፖለቲካ ሂደት እንዲኖረው የአገር አመራርን የሚያንጽ ነው::bravo 🇪🇹👍

    • @dawtdu5
      @dawtdu5 День тому +2

      @@christianeshale6621 እዉነት ነው ወንድሜ :: 💐💐💐

    • @የጌታበለጠ
      @የጌታበለጠ День тому +1

      በአለም ላይ ያለ ተሞክሮ የሚያሳየን በአብዮት በአመፅ መንግስትን ማፍረስ ስርአትን መናድ ያስችላል ግን ለህዝብ የሚጠቅም ስርአት ለመገንባቱ የሚሰጥ ማስተማመኛ ሆነ ዋስተና የለዉም አመፅ መርቶ መገንጠል የቻለ አገር ከሆነ በሇላ መንግስት ሲሆን ጨቋኝ መብት ገፋፊ ኢ ዲሞክራሳዊ ኢ ሰብአዊ ሆነዉ አይተናል ቋንቋዬንና መልኬን የሚመስል ይግደለኝ የሚል የህዝብ ምርጫ ኖሮ አያዉቅም::የኢትዮጰያ ፖለቲካ ዉስጥ ከታየዉ ገጠመኝ በተለያየ ምክንያት ወደ ሀገር ገብተዉ ይሁን እዛዉ ሆነዉ በሌላ አላማ መጥተዉ መንግስትን በቅርብ ለማየት ወይም አብሮ ለመስራትና ከመሪዎቹጋ በቅርበት መተያየት ሲችሉ ንቀት ይሁን እሱ መሪ ከሆነ እኔ አያቅተኝም የሚል እሳቤ የሚፈጠርባቸዉ የሚመስል ያለዉን የሚንቅ እራሳቸዉን የሚክብ ስሜት ይዘዉ ሲመጡ በተደጋጋሚ አየተናል ከዋና ዋና ዉስጥና በብዙሀን ከሚታወቁ ዉስጥ ኮነሬል መንግስቱ ፕ/ር ብርሃኑ አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ ...አሁን ደግሞ ጀዋርን እያየን ነዉ ግን ከሚኮንኑት መሪ ተሽለዉ አላማ ያሉትን አሳክተዉ አይተናል ወይ? አመፅና አብዮት በስሜት ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግን በጥበብ በማስተዋል በትእግስት በእርጋታ በሰከነ ሂደት የሚሰራ ቅብብል ነዉ:: ህዝቡም በመስዋእት በአሳር በመታለል ዉስጥ በማለፍ ተሞክሮ እያገኘ መጥቷል አሁን ላይ እንኳን ያለፈዉን መንገድ ይዘህ መጥተህ ወደ ስልጣን መወጣጫ ልታሰልፈዉ ቀርቶ የምርህን ለህዝብ ብትመጣ ቶሎ እንዳያምንህ የሚያደርገዉ ተሞክሮ ዉስጥ ነዉ ያለዉ ነፃ ላወጣህ ታገልኩ መስዋእት ሆንኩልህ አገሪቷን ምድራዊ ገነት ልናደርግልህ ነዉ ፍፁማዊ ርዕዮተ አለም አመጣንልህ አሁን ላይ ብልፅግና ከማምጣት የሚያግደን ምድራዊ ሀይል የለም የሚሉ ቃል የተገባለትን ያየ ህዝብን ምን ብለህ እምነትህን ስጠኝ ትለዋለህ አንዲት ኢትዮጰያ ወይም ሞት ያሉት የት ናቸዉ እንኳን ኦሮሞ ፈርስት ስትል የሰማህ ን ቀርቶ :: ናፅነት ወይስ ባርነት የፈለከዉን ምረጥ ያሉትስ እዉነት ከልጆቹ የተባለዉን ናፅነትን እየኖረዉ ነዉ? 17አመት ስልጣን ወንበር ላይ ሳይቀየር ቆየ ያሉት እነሱ ስንት ቆዩ ? ይሄ ያስፈልጋችሇል ከሚል አዋቂነት ይልቅ ምን ያስፈልገሀል ብሎ የሚጠይቀዉ ህዝቡ ቢያገኝ ያለ ምንም ማወሳሰብ በግልፅ ቋንቋ የሚፈልገዉን ይነግርሀል ከዚህ በሇላ ግን በተስፋና ፕሮፓጋንዳ ማማለል እችላለሁ ብሎ የሚመጣ ንቀትህን እንጂ እዉቀትህን አያሳይም እራስህን አላማህን ነፃ ከማዉጣት ጀምር አለበለዚያ 40አመት በትግል የሚያስቆይህ ያዉም አንድ እንኳ ቀበሌ በቅጡ ሳታስተዳድር በተቃዋሚ ስም ለመኖርና በድል ሳይሆን በመንግስት ችሮታና ቸርነት ወደ ሀገር ለመግባት እራስህን አዘጋጅ እስከዛ ከሀገር ጠላቶችጋ እየተባበርክ በእርጥባናቸዉ ህልዉናህን ማስቀጠል ከቻልክ ነዉ

  • @user-Eth
    @user-Eth День тому +12

    ውቤ፡ እናመስግናለን👏🏾🥰

    • @addisminch
      @addisminch  День тому +1

      Thank you for supporting Addis Minch ! Be Blessed 🙏❤🙏

    • @user-Eth
      @user-Eth День тому +2

      @ I support the media with facts. Thank you again🥰

  • @HenokLema369
    @HenokLema369 День тому +9

    በጣም ንፁህ ጋዜጠኛ።ፈጣሪ ይርዳህ

  • @BirhanuAshagire
    @BirhanuAshagire День тому +14

    ጃዋር የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነው ውቤ እውነቱን ተከታትለህ ማጋለጥ መቻልህ ተወዳጅ አድርጎሃልና ክብር ላንተ

    • @sahlezewdinhe5360
      @sahlezewdinhe5360 17 годин тому

      @@BirhanuAshagire
      በታሪክ ውስጥ የለውጥ ሞተሮችና " ማርሽ ቀያሪዎች" ፣ በድፍረት አደጋን ተጋፍጠውና ለሥልጣን አደግዳጊዎችና አድርባዮች ሳይሆኑ ፣ ከተለመደው ውጭ ወጥተው አዳዲስ አስተሳሰቦችን አምጥተው የሚያቀርቡና የሚሞግቱ ሰዎች ናቸው።

  • @genetlule3296
    @genetlule3296 День тому +16

    ወንድም አለም ሚዛናዊ ስለሆነው አቀራረብህ አመሰግናለሁ

  • @negussieyibas7857
    @negussieyibas7857 День тому +17

    "ባለ ጋሪው ጉልበቱን አሟጦ ለጅብ የተጣለውና ጅብ ደግሞ ንቆ የተወው ፈረስ ነው እኮ" አለች ቤቲ

  • @abel6883
    @abel6883 День тому +16

    ድንቅ ዝግጅት ነዉ

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w День тому +29

    ዶ/ር አብይ ለዚች ሀገር ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጀምሮ እስከ የወያኔ የድንቁርና ጦርነት ድረስ ታላቅ ስራ የሰራ ታላቅ መሪ ነው ! ታዲያ ጀዋር ምንም አስተዋጽኦ ሳይኖርህ የሀገር መሪ ለመሆን ማሰብህ ምናልባት የላከህ ሌላ የዘመኑ መንፈስ አለ ማለት ነው?

    • @abinetmekonnen-bz6jk
      @abinetmekonnen-bz6jk День тому +2

      ትክክለኛ ጥያቄ ነው። ጃዋርን የጥልቁ ሰይጣን የላከው ሰው ነው። አሁን በራሱ ወጥመድ ተይዟል መውጫ የለውም።

  • @tarikuhusen3308
    @tarikuhusen3308 День тому +8

    Thank you wube

  • @alemayehukassa8458
    @alemayehukassa8458 День тому +4

    Thanks!

    • @addisminch
      @addisminch  День тому

      Thanks for helping Addis Minch ! Be Blessed 🙏❤❤❤🙏

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 День тому +11

    ክቡር ጠሚ ለሀገራችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሌትተቀን ሀገራችን ለማሳደግ የሚሰሩ የሳቸዉን ሰም መጥራት ጁዋር አይገባዉም ደረጃዉም አይደለም ተማርኩ ትላለህ እጂ እንደገና ትምህረት ቤት ገብቸህ ተማር አይተንሀል ሰዉ ከማጫረስ በስተቀር የፈየድከዉ ነገርየለም ህዝብ ነቅቶብሀል ።

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf День тому +1

      @@easylifecrafts180 በእናቶችና ህፃናት እልቂት የሚረካ እጅግ አረመኔ መሆኑን የቀድሞ አጋሮቹ ገዱ እና ታዬ ደንድአ ሳትመካከሩ በአንድ ቃል "አረመኔ" ብለው በትክክል ገልፀውታል።

  • @knopeace
    @knopeace День тому +3

    Thanks for the translations bro

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m День тому +13

    ንገረው ልክ ልኩን

  • @endale2533
    @endale2533 День тому +8

    እናመሰግናለን ውቤ ይሄን ሳሙና የሆነ ሰው ጥሩ አድርገው ነግረውታል አንተም ጥሩ አቅርበሃል ❤ከ22000 በላይ viewሳይ ከልብ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 День тому +12

    Thank you Wubeshet Taye.
    Keep up your good work.

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 День тому +9

    Long live forever with your genuine report .

  • @MamoGudisa
    @MamoGudisa День тому +12

    ጭብጨባው እጂግ አስደስቶኛል !!!

  • @UaeUae-q8m
    @UaeUae-q8m 22 години тому +1

    በትክክል ❤❤🎉😢

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu День тому +8

    Respected ,Wobe ,Magna !
    Our Heroes !May God be always protect You ❤

  • @newflower1526
    @newflower1526 День тому +5

    በርቱ የኢትዮጰያ ወድ ልጆች

  • @atadesse
    @atadesse День тому +6

    Thanks for this great presentation! Merry Christmas Wube

    • @addisminch
      @addisminch  День тому +1

      Thank you for supporting Addis Minch ! Be Blessed 🙏❤🙏

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m День тому +18

    ውቤ ማኛ ሠላም ትያዬ ይድረሥህ ከድሬ

  • @HakimMusa-y2z
    @HakimMusa-y2z День тому +5

    ውቤ አቦ የሚያኮራ የሚደነቅ ጀግና ጠያቂ ነው

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 День тому +11

    ❤🇪🇹 ውቤ በርታ ገና ታድጋለህ ከጎንህ ነን ብፀሎትም ቢሆን 🇪🇹❤

  • @waaqijiragammadaa8819
    @waaqijiragammadaa8819 День тому +3

    Excellent questions! I really like them!

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 День тому +4

    ውቤ ወንድመችን እንኳን አደረሰህ በጣም ጥሩ ዜና ነው ያካፈልከን ጀዋር የሚቃወመው ሰው ያለ አልመሰለውም ኡነትም ሰወዬው ያለው ሁሉንም ነገር በአብይ በአንድ ሰው ላይ ትጭናለህ ያለው ጥያቄ እጅግ በጣም አድንቄዋው

  • @knopeace
    @knopeace День тому +4

    Thank you for the translation bro.

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic День тому +13

    ውቤ በርታ።ትውልድ በየቦታው እንደዚህ ያለ ጥያቄ መነሳት መጀመሩ ይበል የሚያሰኝ ነው።የኢትዮጵያ ድልና ስኬት እየተረጋገጠ ነው ከውዱ መሪያችን ጋር ወደፊት።

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 День тому +2

    የጀዌ አካሂድ ላሚቷ ያለ ጊዜ ትውለድ ዓይነት ነው፣መልካም ጉዞ ለማጨናገፍ የሚደረግ ግርግር ለአኢትዮጵያውያን አይመቸንም።🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aschugebremichael4504
    @aschugebremichael4504 День тому +7

    ያምራል

  • @SBH-7-s8z
    @SBH-7-s8z День тому +10

    ከራሱ ጋር የተጣላ ህዝብን ከሱ በታች አድርጎ የሚያይ ታማሚ ነው። እውቀት እና እውቅና የተለያዩ መሆናቸው የሚገባህ በድፍረት አልፀፀትም ሲልህ ነው። እንዴት ሰው አውቆም ሳያውቅም በሱ ሰበብ ውድ የሰው ህይወት ጠፍቶ አያሳዝንህም? ። ደግሞም ጭር ሲል አልወድም አይነት ችክ ማለት ። ለነገሩማ አንተ ብትንቀውም የሚሰማህ እና የሚከተልህ ዛሬ የለም እያየን ነው ። የሰላሙን መንገድ ምረጥ።

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 День тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ Huge respect weby ❤❤❤❤❤

  • @debebeadane5047
    @debebeadane5047 3 години тому +1

    በርታልን።

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 День тому +4

    ጀዋርን መችም ተቀብዬው፥አላውቅም። የጥልቁ፥ አገልጋይና መልዕክተኛ፥ነው።

  • @adadnech122
    @adadnech122 День тому +4

    አጫሉን የገደለው ጀዋሪና በቀለ ገሪባነው በቄሮ ደም ይስቀል ጀዋር

  • @tesfamichaelgebremariam5885
    @tesfamichaelgebremariam5885 День тому +3

    አመሰግናለሁ

  • @mussahussein4143
    @mussahussein4143 День тому +3

    የግለሰብ ጉዳይ ነው የምናወራው?!
    ብሎ አስተያየት የሠጠው የሚገርም ጥያቄ ነው ያነሣበት።

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse День тому +4

    nice Info!!!

  • @munirali1436
    @munirali1436 День тому +9

    NOW WE ARE HEADING TOWARDS MATURITY. IT MUST BE STRENGTHENED. MOB POLITICS MUST Be REPEALED

  • @malik-8513
    @malik-8513 День тому +3

    Oromo is the backbone of Ethiopia and gave its blood as a freedom fighter in Adwa and Wichalee.

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi День тому +4

    ሞቅ ሲለው በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጅ ሐገርና ሕዝብ የማንም ትንሽዬ አስተሳሰብ መቀለጃጃጃ አይደለም !!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 15 годин тому

    ❤ስለ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤
    ❤ የእግዚአብሔር ምህራትና ጥበቃ ለሀገሬ ለኢትዮዽያ ይብዛልን ።
    ❤ ህዝባችንን ምድራችንንም ከማንኛውም ክፉ አደጋ ይጠብቅልን እለለሁ ።
    ❤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው ።
    🎉 ትላንትን በጥሞና ከተመለከትን ስንት ወጋኖቻችን በፖለቲካኞች ትርኪት ህይወተቸው ተቀጠፋ ፦
    🎉 ብቻ ፦ ❤
    ❤ እግዚአብሔር ይፍራድ ።
    ❤ ክብር ለውድ የሀገሬ ኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፦
    ❤ለዶ/ር ዐበይ አህመድ ና አጋሮቹ
    🎉 ደመናው ስገለጥ በብርሃን ሁሉ ይተያል ።
    ❤ ግዜ ደጉ ፈራጁ ማለት እንድህ ነው ።

  • @genetlule3296
    @genetlule3296 День тому +8

    በእውነት ጠያቂ ትውልድ ዘመኑን የዋጀ በመሆኑ ሊደነቅ ይገባል

    • @Anberbir-v5w
      @Anberbir-v5w День тому

      @@genetlule3296ተባረክ ልጀ ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @edekumakodeko7767
    @edekumakodeko7767 День тому +7

    መጠየቁ; በጣም: እውነቱን : ነው::

  • @sitotaabagare1173
    @sitotaabagare1173 День тому +2

    Thank you,

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 День тому +2

    ከሁሉ በላይ የአቢቹን የኢትዮጵይ ትቅደም አላማ እውነቱን ስላወቁ እግዚአብሔር ይመስገን እላለህ

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 День тому +2

    woube your are lucky ,this is the blessing of being multilingual.

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 День тому +6

    ጀዋር አጉል ስሜታዊ ነው ሲናገር ለነገ አይልም ተምራለሁ ሃይማኖተኛ ነኝ አይልም:: መጀመርያ ጠ/ሩ ምንጣፍ ነጥፎ ከተቀበለው በኃላ " ይህ ወራዳ ለጠቅላይ ሚኒስቴርነት አይበቃም" ብሎ በአደባባይ ተሳድቧል ምንም ፖሌቲካ ብሆነ እርሱ በዕድሜም ታላቁ ለኦሮሞነት ባላዊ እሰት ዋጋ መስጠት ነበር:: ስናገር እንደተማረ ሰው ረጋ አይናገርም መንጫጫት ይወዳል:: እንደ ደሜኛ ዓይኑን ፈጦ በኃይል ይናገራል:: ከታዘብኩት

    • @almazali4784
      @almazali4784 День тому +1

      ፈልቶበት ነበር ጀዋር

  • @adanboru997
    @adanboru997 День тому +3

    I am proud of you

  • @fact8782
    @fact8782 4 години тому

    ምስጋና ይገባሀል።

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 День тому +2

    Bube jegnaw!!! Enamesegnalen!!!

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 16 годин тому

    በእውነት ጥላቻንና ስድብን አውልቆ ጥሎ በምክንያታምነት ሎጂክን ተከትሎ መናገር የሠለጠነ የውይይት እና የፖለቲካ ምልክት ናውና ይህ አይነቱ የሠከነ በሰል አነጋገር ና ውይይት አስፈላጊ ነውና ደስ ብሎኛል።

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 День тому +2

    በርታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jomama151
    @jomama151 День тому +3

    Wube tebareklin nurlin haqegna ye hager lij ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 22 години тому +1

    የማንኛውም ማህበረሰብ አባል የሆነ ግለሰብ በመጀመሪያ ደረጃ እራሱን የሚገልፀው ፣ የሚያቆራኘው ፣ የሚያመሳስለውና ቅድሚያ የሚሰጠው ከወጣበት ማህበረሰብ ጋር ነው። ጀዋር " I am Oromo first " ነኝ ብሎ እውነቱን መናገሩ ትክክል ነው ። ጀዋር መሀመድ ቀድሞ ከተገነባበት ከኦሮሞ ማህበረሰብ ጋር ያለው ጠንካራ ቁርኝት ፣ በመገንባት ሂደት ውስጥ ካለው የጋራ የሆነው "የየኢትዮጵያዊነት ማንነት " ጋር ሴወዳደር እጅግ የጠነከረ መሆኑ አቧራ የሚያስነሳ ጉዳይ ሆኖ መታዬት የለበትም። የጀዋር መንገድ የበለጠ ትክክል ነው። ጀዋር ኢትዮጵያዊነት የዜጎቿ ድምር ውጤት ብቻ ሳትሆን ፣ ኢትዮጵያን በመገንባት ሙከራ ሂደቶች ውስጥ የሚገኙት ማሕበረሰቦች ድምር ውጤት ነው ብሎ የሚያምንና ለዘመኑ የሚዋጅ ምጡቅ ምሁር ነው።

  • @AddisworkWorku
    @AddisworkWorku День тому +2

    እንደዚህ እውነቱን ማናገር ነው የሚያዋጣው ዋሽተህ ብዙ ሰው አስጨርሳችኋል። አንዴ የዋሸ መሪ ሆኖ ተቀባይነት አይኖረውም።

  • @abinetmekonnen-bz6jk
    @abinetmekonnen-bz6jk День тому +1

    እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እውነቱን ስላሳየሄን

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz День тому +3

    እንኳንም አፋጠጡት😂😂❤❤

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 19 годин тому

    This is my first time to watch this UA-cam channel and I subscribed it. I support everything which works for Ethiopia!🇪🇹 Thanks 🙏

  • @Gugsa2334
    @Gugsa2334 День тому +7

    This question reveals that Jawar is talking as a representative of TPLF. Shame on him.

  • @shoaafrassa6366
    @shoaafrassa6366 День тому +1

    Congratulations 🎉 Good luck 👍🏾🍀

  • @binyam3098
    @binyam3098 День тому +3

    ህዝባችን እንደዚህ ምክንያታዊ ቢሆን ሠላም እንሆን ነበር

  • @gadisadiredire7425
    @gadisadiredire7425 День тому +8

    👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dawtdu5
    @dawtdu5 День тому +1

    የኢትዮጵያ አባት ጋሽ ጥበብ እናመሰግናለን ላንተም ልቤትስብህ መልካም አዲስ ዓመት ውድድድድድ እሺ 😘🙏🙏🙏

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 День тому +3

    ኢትዮጵያ በውድ ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 18 годин тому

    አዲስ ምንጭ በርቱልን እናመሰግናለን

  • @adadnech122
    @adadnech122 День тому +2

    ሃይ ኦሮሞ እውቀትህ እንዴ በሃር ተቀድቶ አየልቅ የኔ ምሁሮች ስወደቹ የኔ ደርበቦች ዘራቹ ይበራክ አቤት መልስ❤❤❤❤

  • @dagnehailu
    @dagnehailu День тому

    በርታ ወንድማችን

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 День тому +2

    እኔ የገረመኝ ውጭ ያለው የኦሮሞ ህዝብ እንደዚህ በሠከነ አነጋገር ባገራቸው ጉዳይ የጠየቁት ጥያቄ አፕርሸት አርጌዋለሁ።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet День тому +5

    ኢትዮጵያዊነት መዳኛችን ክብራችን ኢትዮጵያችን ለሁላችን ከሁላችን አንዱ ለአንዱ ጌጡ መከታ ነዉ እዉነቱ ይህ ነዉእየኖርንበትያለነዉሀቅነዉ

  • @debebe2742
    @debebe2742 День тому +6

    ምሁራን መሃል ገብቶ ግራ ገባው። አይጀዌ

  • @tech-f4c
    @tech-f4c День тому +3

    ይኼ እብድ ውሻ ፈጣሪ እንኳን አዋረደው የሀጫሉ ደም ገና ይፋረደዋል።

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 День тому

    ❤❤❤ የተቸበቸበው በሶረኔ ግንድ፣፣
    በየደረሰበት ይባላል ወግድ። ❤❤❤❤

  • @behayilumeshesha3874
    @behayilumeshesha3874 День тому +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @SanbatoBulisha
    @SanbatoBulisha 20 годин тому

    እኔ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ነኝ በውብሼት ውስጥ ኢትዮጵያን እያየሁ ስለሆነ በግዳጅ ላይም ሆኜ ልዩ ሞራል ነው የሚሰማኝ ። እሱን የሚመስሉ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ምርጥ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ስላሉ ኩራት ይሰማኛል ። ጃዋር እና አስፓልት ላይ የወደቀ ባዶ ፔስታል አንድ ናቸው ። ሁለቱንም አንድ ቦታ አታገኛቸውም ገና ያፍራሉ መጀመራያም ባዶ ናቸው መጨረሻቸውም ባዶ ይሆናል ። ሰላም ለሃሬ ውዱ ህዝብ ይሁን !!

  • @Asiya570
    @Asiya570 День тому +2

    ጁሐር አለሂ ቀልብ ይለጥህ ሂዝቡን በጠበጥክ።

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 8 годин тому

    አሚን አሚን

  • @assefamitsiwa7960
    @assefamitsiwa7960 День тому +2

    There should be good result out of good challenge.

  • @nuryakedir5453
    @nuryakedir5453 18 годин тому

    ሰላም፣እቤ፣እንኮን፣ለገና፣በዓል፣ከእነ፣ቤተሰብህ፣አደረሰህ።የጁሀርን።የእባብ፣አካሄድን፣የኦሬሞ፣ማህበረሰብ፣ገብቶት፣የሚጠይቀው፣ጥያቄ፣፣ትርጉም፣፣በማቅረብህ፣ውቤ፣እናመሰግናለን፣፣❤❤❤

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene День тому +4

    ስሙት አዳምጡት እነም ሆሮሞ ነኝ ።የጁዋር ፖለትካ መሰረት የለለው በት መገንባት ማለት ነው

  • @Gugsa2334
    @Gugsa2334 День тому +7

    He is moving alone because his objective is to sell his book. It is a business trip for Jawar. So do not get fooled with his talks which has no consistency.

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 День тому +5

    👏🇪🇹👍🙏

  • @techanejobre7749
    @techanejobre7749 22 години тому

    ሰላም ሰላም

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 День тому

    ውቤ እውነተኛ ጋዜጤኛ ነህ በርታ

  • @geometry691
    @geometry691 День тому +2

    ተሳሳትክ አርእስቱ መሆን የነበረብት በዘራችሁ ይድረስ ነው
    ሁሉም ኢትዮጺያዊ እንደሂህ ቢደማመጥ መልካም ነው

  • @EsmailAwol-z6m
    @EsmailAwol-z6m День тому +1

    ሰላም ብዝት ይበል

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 День тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 День тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 19 годин тому

    ኖርዌይ። ያሉት። የተማሩ ናቸዉ ማለት ነዉ። ይገርማል። ጀዋር። ጉድህ ፈላ። ቻለዉ እንግዲህ😅😅😅

  • @dagnehailu
    @dagnehailu День тому

    ድምጻቸው አይሰማም

  • @SanbatoBulisha
    @SanbatoBulisha 21 годину тому

    እኔ ብቻ ነኝ ግን በውቤ ሚድያ ቅቤ ምጠጣው አቦ ጤናህን ሰላምህን ያብዛው በናትህ

  • @demituselale
    @demituselale День тому +2

    Selale 🎉❤

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede4414 17 годин тому

    በጣም ጀግና ውቤ አንተ በጣም አዋቂ ነህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tare556
    @tare556 День тому

    አይመስለኝም፤ እዉነቱን ነዉ? የኢትዮጵያ ህዝብ አልተበደለም ማለት ነዉ ወይ? በዉስጡ ሌላ ችግር ይዞ ነዉ የመጣዉ?

  • @Abdurazaq-ec6pz
    @Abdurazaq-ec6pz День тому +1

    በጣምየጁሀርነገርህዝብማባለነውየሚቀው