Anchor Media ''ፋኖ የገጠመውን ፈተና ለመሻገር ምሁራን ተሰብስበው የፖለቲካ ማኒፌስቶ ማዘጋጀት አለባቸው'' ዶ/ር ዮናስ ብሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 410

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 2 місяці тому +29

    እኒህ ሰው እውነተኛ እና አድርባይነት የሌለባቸው በሳል ሰው ናቸው። በምንም ርዕስ ለይ ሳይቀባቡ አፍረጥርጠው የሚተቹ ናቸው። ለእኛ ሀገር አስመሳይ ፖለቲከኞች ምርጥ መድኀኒት ናቸው ብዬ እገምታለሁ። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 місяці тому +10

    ዶክተር ዮናስ መሳይ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 2 місяці тому +5

    በእውነት በጣም ጥሩ ውይይት

  • @workukirosmekonnen8587
    @workukirosmekonnen8587 2 місяці тому

    የመጨረሻው የዶክተር ዮናስ አረፍተ ነገር እርግጠኛ ነኝ የብዙ አማራ ሙህራንን አእምሮ የሚቆጠቁጥና ለተሻለ ነገር የሚያነሳሳ ነው።

  • @ggfree-cr8ew
    @ggfree-cr8ew 2 місяці тому +8

    "It has to be snatched from individuals." Well said. That has been the real problem so far. Individuals' ego doesn't care about the scarifies of our brothers and sisters.

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 2 місяці тому +34

    እርሶን ቢሰሙ ይሄ ሁሉ ባልመጣ ለርሶ ትልቅ ክብር አለኝ🙏🙏🙏

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 місяці тому +1

      እልም ይሉ ፀረ አማራ ናቸው እውቁችው

    • @fekab5672
      @fekab5672 2 місяці тому +1

      ትክክል ብለሻል ፎዙ

    • @fasiszm
      @fasiszm 2 місяці тому

      manim emishewidew jezba hizb

  • @kezira4
    @kezira4 2 місяці тому +1

    ዶ/ር ዬናስ ስለሁልጊዜ ሎጅካል የሆነ መግለጫ እናመሰግናለን

  • @SamuelMekuria-k4w
    @SamuelMekuria-k4w 2 місяці тому +6

    እኚህ ምሁር ቅንና ለእውነት የቆሙ ብቻ ሳይሆን ከልባቸው ሀገራቸውንና ህዝባቸውን መውደዳቸው በሚያሳዩት ትጋት ጭምር ይታያል። እግዚአብሔር ይባርክዎ። ችግሩ በምድሪቱ ላይ ጠማማው በዝቷል። ችግሩ እውነትን የሚፈልግ የለም።

  • @Peak.570
    @Peak.570 2 місяці тому +5

    አማራ አንድ ሁን!! ያለ አንድነት ድልም ነፃነትም የለም💪🏻💪🏻

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw 2 місяці тому +3

    መሳይ በመጀመሪያ በምታደርገው ነገር ሁሉ አመሰግንሃለሁ !!!!
    አሁንም እነዚህ የፋኖ መሪዎችን ትምህርትና እድሜ ጠግብ የሆኑ ምሁራንን ለመቀራረብና ለማመካከር ብትሞክር ምን ይመስልሀል !
    በዚህ መልኩ ቢሆን በሁለቱም በኩል አሸናፊም ተሸናፊም ሳይኖር መልካም ውጤት ላይ መድረስ ይቻላል ብዬ እስባለሁ።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 місяці тому

      የአራጅ አብይ ካድሬ ነህ👎

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 2 місяці тому +1

    ውሃ ወላዋይ..... ውኃ ወላዋይ...ወላዋይ.,. ወላዋይ... ወላዋይ...
    ውሃ ወላውይ... ውሃ.. ወ

  • @AfeworkDemisse
    @AfeworkDemisse 2 місяці тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን መሳይ! የምታደረገዉ ትግል እዚያ መሬት ከሚያደርጉት የትጥቅ ትግል ይበልጣል እንጂ የሚያንሰ አይደለም ደ/ር ዮናስ ዛሬ የሰጡት አሳብ ጥሩ ነው ይህ ሃሳብ በልብህ እንዳለ ሰለ ፋኖ የምታደርገው ፕሮግራም ሁሉ ይናገር ነበር። ሁሉምነገር ጊዜ አለውና አዎ ጊዜዉን እየጠበቅህ ነበርና ሰብሰባቸው። ጊዜ የሚሰጠ ጉዳይ አየደለም ጥሪውንም ( Public) አዎታቸዉንም ሆነ አሉታቸውም public ይሁን
    ትግሉላይም ላሉት አባሎችቸውም/መረዎቻው ስለውይይቱ ፡ ሆነ ስለጽንሰ ሃሳቡ ይነገራቸዉ ሀሳባቸውንም ይስጡ ይወክሉናል የሚሉአቸውም ልሂቃን ካላቸዉም ይናገሩ/ ይጠቁሙ። ለበጎ ነገር ነውነና ሁሉም public ይሁን አንድ ዲፐሎማሳዎ የሆነፐሮግራም ሰርተህ ሁሉም እንያውቀው ማድረጉ የተሻለ የመሰለኛል
    የሰጠሁት የግልሃሳብ ነው የተሻለዉን መውሰድ ያንተ ነወ።
    በርታ !!
    ጦር ከፈታው ወሬ
    የፈታው ይበልጣል!! አባቶቻችን እንደ አሉት
    እግዚአብሔር ፡ ለኢትዮጵያ ፡ መፈትሄውን ፡ ይስጣት!!

  • @mesay1260
    @mesay1260 2 місяці тому +4

    Dr. yonas is key person he has been doing a lot for ethiopian politics more than anybody else's well-balanced analysis of an intellectual person. I knows he can do a lot for Ethiopia if we respect him and ask him help to transition to ethiopian democracy. I have respect to him.

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 2 місяці тому +1

    ዶ/ር በመከረው በጠቆመው መንገድ ተንግሮል እሚስማው አልነበርም ትክክል ነው አካፉን አክንፉ ያለ ስው ነው አሁንም ትክክል ነው የአማራ ምሁራን አይረቡም እስማማለሁ

  • @MohammedSeid-mv3vy
    @MohammedSeid-mv3vy 2 місяці тому +1

    በእውነቱ በጣም ምርጥ ትንታኔ በርቱ ኢትዮያዊ ሁሉ የዶክተር ዮናሰ ሃሳብ ላለመጥፋት ወደ ተግባር መቀየር ያስፈልጋል።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 місяці тому +3

    Collective leadership is good for Fano movement.

  • @AEtt2023
    @AEtt2023 2 місяці тому

    Thank you again, Dr. Yonas!

  • @getnetmeshesha5930
    @getnetmeshesha5930 2 місяці тому +3

    Dr yonas and mesay good discussion regarding to current Ethiopian condition

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 2 місяці тому +31

    መሰይና ገለታው እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ናችሀ ጌታ እድሜና ጤና ይሰጥልን።

    • @MulugetaAbate-e7v
      @MulugetaAbate-e7v 2 місяці тому +6

      አማራ ትግል ላይ. ኢትዮጲያኒስት ምን ይሰራል. ትግራይ ሄደህ ስለኢትዮጲያ ታገል. የማንም ዲቃላ መጫወቻ አይደለም አምራ

    • @ShalekaHilu-yy9mp
      @ShalekaHilu-yy9mp 2 місяці тому

      ​@@MulugetaAbate-e7v😂😂😂😊 off
      Lmao 1e3eeeeee3eee3eeeeeeee

    • @AminoMahd
      @AminoMahd 2 місяці тому

      ገለታው😂😂😂

    • @טריקובלאי
      @טריקובלאי 2 місяці тому

      Ĵ vy🎉​@@MulugetaAbate-e7v

    • @ayalewemeru9843
      @ayalewemeru9843 2 місяці тому

      ታ😊ት 42:48 42:48 ​@@MulugetaAbate-e7v

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 2 місяці тому +1

    እግዜር ይስጥልን እውነት በስም ተጠርተው መነገር አለባቸው አፈር ገፍቶ ያሳደጋቼውን የናቁ ናቸው ተምረናል መማር እንዲህ ክሆነ ያሳዝናል

  • @וורקו-מ4ש
    @וורקו-מ4ש 2 місяці тому +10

    Messay thank you so much wendemi ❤

  • @simachewwoldie3301
    @simachewwoldie3301 2 місяці тому +1

    Doctor Yonas was right during the TPLF war while majority of us were critics and he is still right during this Fano movement….i hope people of Ethiopia and some of these political parties listen to him

  • @selamambasele2289
    @selamambasele2289 2 місяці тому +3

    Dr yonas were speaking clearly and loudly about the importance of some core political organization in the fano uprising from the very beginning. There needs to be a plan, not just blind outrage! One of the problems with these uprisings is there wasn’t a written goal in consensus between fano groups. Unfortunately, after a year and unspeakable scarifies, the uprisings brought more chaos way worse than it is already. There should be one council that all amhara from all province represented equally. Otherwise the result will be the same. The people will get crushed by government and fell under same humiliation. Dr Yonas I wish we have more people like you who can foreseen things a head.

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 місяці тому

    “🙏 አዎን፥ ይህ
    ያስፈልጋል 🙏

  • @getanehassefa1527
    @getanehassefa1527 2 місяці тому +8

    Mesay ሀሞተ ኮስታራ እዳተ አይነት ወድ ደስ ይለኛል እዞን በርታ

  • @SeeSaw-wo4qx
    @SeeSaw-wo4qx 2 місяці тому +2

    Dr. Yonas is boldly, genuinely and above all intellectually is making sense.

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 місяці тому +13

    በአጠቃላይ የፋኖ ትግል ይመለከተናል፤መሪ ነን የሚሉ ቢያንስ ከዶር ዮናስ ምክር የኮረጁ ቢሆን እዚህ ባልተደረሰ ነበር! አሁንም መፍትሔ ለመኮረጅ አልረፈደም !!!

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ክሪቲሳይዝ ከራሱ ይጀምራል እውነት ሁልጊዜም እውነት ነው እንደዚህ ነው የሚያስፈልገን

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 2 місяці тому

    Dr very interesting expression thanks.

  • @TsedeniaMenkir
    @TsedeniaMenkir 2 місяці тому

    ዶ/ር ዮናስ ብሩ ያቀረቡት ሓሳብ ጥሩ መነሻ ሊሆን ስለሚችል በመጠኑ ተስፋችንን ብሩህ አድርጎታልና መሳይ እናመሰግናለን

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 2 місяці тому +10

    ፋኖ ነኝ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @DagonaTube-m7h
    @DagonaTube-m7h 2 місяці тому +3

    thank you Dr. Yonas!!! I have been listening you from the early beginning!

  • @solomonfaris
    @solomonfaris 2 місяці тому

    Nice discussion

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 2 місяці тому

    ዶክተር ዮናስ የዲያስፖራውን አክትቪስት ስእና ፖለቲከኛ ነኝ የሚል ባህሪውን በግልፅ ነው ያስቀመጡት ሁሉም እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ባይ ለመማማር በፍጹም የማይፈልግ ተሳስተሃል ሲባል የተዋረደ የሚመስለው .....ግሩፐኛ

  • @alemnehmeshesha2035
    @alemnehmeshesha2035 2 місяці тому

    Thanks Dr Yonas & mesay it’s great discussion and solve to our problems.

  • @NigusuYimetal
    @NigusuYimetal 2 місяці тому

    እንኳን ደስ አለህ ዮናስ ብሩ ሆኖም ግን አይሳካም ፋኖ ያሸንፋል

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc 2 місяці тому +2

    ዛሬ ዶ/ር ዮናስ ጥሩ ፣በሳል፣ አሳመኝና አመላካች ትንተና ነው ያቀረቡት።👍

  • @yohannesgugsa2699
    @yohannesgugsa2699 2 місяці тому +1

    Thank you Mesay!!!
    Dr. Yonas did not only give food but served up a banquet of logical and well constructed ideals and arguments.

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 2 місяці тому +12

    መሣይ ድካምህ ከንቱ አይቀርም በርታልን

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 місяці тому +1

    የኢትዮጵያ ችግር የፖለቲካ ችግር ነው። የኦሮሞ ብልጽግና ይሁን የኦሮሞ ፖለቲከኞች የሚሰሩት ለኦሮምያ ነውልዩነታቸው የስልጣን ብቻ ነው። ውያኔም ሙሉ በሙሉም ሀገር ሆናል የኦሮሞ ብልጽግናንም እየረዳ እየተረዳዱ ነው።።።ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @simachewwoldie3301
    @simachewwoldie3301 2 місяці тому +2

    Doctor Yonas needs to establish his own party….i have no doubt in mind the vast majority of the people will accept his ideology!!! He has the right vision for the future ideal Ethiopia

    • @AEtt2023
      @AEtt2023 2 місяці тому

      I second that!!

  • @assefamamo5520
    @assefamamo5520 2 місяці тому

    💚💛❤️👋🏿👋🏿ለአንከር

  • @barnabasabrham
    @barnabasabrham 2 місяці тому +1

    What is to be done?
    1. Democratic and no-enemy manifesto based on Amhara political problems
    2. Code of Conduct
    3.Political Programme
    4. Consencense by All Amnara People on the issues
    5. Democratic Relationship, brotherhood and respect other Ethiopians
    6. Assembly based on equal representation from all fighters and nationalities
    7.Election of executive through fierce discussion, evaluation and criticism
    8. Crafting strategies and Tactics to achieve desired objectives'
    9. Role assignment
    ........etc

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 2 місяці тому

    በጣም ጥሩ አሳብ ነው አሳቡን መቀበል ግድ ይላል።

  • @fesehaabrha4872
    @fesehaabrha4872 2 місяці тому +1

    እንደ ዶክተር ዬናስ ደፋር እና ነፃ ሆኖ አሳብ የሚሰጡ ኢትዮጵያዊ ሙሁራን ያስፈልጋሉ

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 2 місяці тому

    ዶ/ር ዮናስ ብሩ ልክ ናቸው እስክንድ ነጋ መርቶ ውጤት ያመጣው አንድም ቦታ የለም ዕብድ ነው መንግስት አድኖ የገባበት ገብቶ ይግደለው የአማራን ህዝብ ዋጋ እያስከፈለ ነው

  • @fekab5672
    @fekab5672 2 місяці тому +2

    Dr Yonas for president

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 місяці тому +9

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @MohammedSeid-mv3vy
    @MohammedSeid-mv3vy 2 місяці тому

    Best Analysis doctor i get you .
    You are the one and the best of all.

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 місяці тому +1

    ዶክተር ዬናስ እናከብሮታለን አሁንም ይህ ትግል እንዳይደናቀፍ የናንተ ምሁራን መሰባሰብናትግሉ እንዳይደናቀፍ ዲፕሎማሲውን ለማስተካከል ጥረት እንድታደርጉ የኢትዮጵይህዝብ አደራ እና ንተው ላይ ነው

    • @GadiloMeda
      @GadiloMeda 2 місяці тому

      'Ye Ethiopia hizb'..awaqieoch sinageru mesmat alebet!! Ye gobez aleqa tifozo hono...be smet menedatun maqom alebet!!! Dr. Yonas..le regime gizie..ye Fano movement..andi mehon alebet..manifesto linorew yigebal...iyale singer new yenorew!!! Yadametew gin alneberem. Indet fanon titechaleh tebilo siwegez new yenorew!!! Ahun iyehone yalew..logical yalemadamet..beset yemenedat beshitachin wutet new!!!

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 2 місяці тому +1

    Dr Yonas was all right about Fano from the beginning

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 місяці тому +1

    የኦሮሞ ብልጽግና የሚያረገው ሁሉ በአ/አ ላይ ዴሞግራፊ ነው። በግልጽ ለምን አታውሩም? በልማት ስም ስንት ግፍ እየሰሩ ነው። ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @aliahmedabdella2484
    @aliahmedabdella2484 2 місяці тому

    መሳይ አሁን ጥሩ በስለሀል ጥሩ እየሰራህ ነው ችግሩን የሚፈታው ገለልተኛ በሆኑ ሰዎች ነን በጣም የሚያሳዝነው ትልልቅ ሚዲያ ቦድነው ነው ያራገቡት

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 2 місяці тому

    እናመስግናለን ሪፖሪኮን!!ያሽንፉ ::የትውልድ ጠላት ነው ዲሞክራት ዘር እንዳይቀጥል ያደረጉት ሁለት ወደዘር ሊያመጡት ያሉ ጥል እራሱ የዲሞክራት እቅድ ነው የጥቁሮችን እናን ሊገዙበት ያለ የክፍት እርኩስት እስከጥጋግ ነው:: Republican!!!❤ God is a power

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 місяці тому +1

    የኢኮኖሚ ችግር የላትም ሀገሬታ ። የኦሮሞ ብልጽግና የሀገሬታን ሀብት ሙሉ በሙሉ ለኦሮሞ ህዝብና መሬት ብቻ እያዋሉት ነው። ዕውቀት መረዳት እንጅ ፊደል መቁጠር አይደለም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      ለኦሮሞ ህዝብ ማለት ይከብዳል። እንደወያኔ በህዝቡ ስም የሚነግዱ ጥቂት ብልጣብልጥ ሌቦች እስከዘመዶቻቸው እየዘረፉ ነው።

  • @Kebtineamlak
    @Kebtineamlak 2 місяці тому +1

    ይሄ ሰውዬ የሚናገረው በሙሉ ትክክል ነው።

  • @belayejigu7205
    @belayejigu7205 2 місяці тому +1

    ዋው እጅግ የሚገርም ትንተና ነው:: የህልውና ትግልንና ሃገር መመስረትን ያስቀመጡበት መንገድ ሁላችንም ቆም ብለን ልንረዳው ተግባር ነው:: የነ ሃብታሙና አበበ ፖለቲካን መንጋው ቢያጤነው ጠቃሚ ነው::

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 2 місяці тому

    ፋኖ❤ያሸንፋል

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 місяці тому +1

    እርስዎ ለአማራ ህዝብ በበሰለ አስተሳሰብዎ ለምን ዋጋ አይከፍሉም Yonas (Dr.)

  • @efremyohannes4549
    @efremyohannes4549 2 місяці тому

    One Amhara blo yemayamn one Ethiopia malet min lihon ychilal good statement Dr Yonas

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 2 місяці тому

    የፋኖ ችግር የሁሉም አማራ ፖለቲክእኛ አክቲቪስትና ኢሊት ነኝ ብይ ህሉ ይመስለኛል:: እራስን ክእፍ አድርጎ ማስቀመጥ

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 2 місяці тому +1

    መሳይ ወንድሜ እኔ አጥብቄ አስተያየት የምሰጥህ በፋኖ መሃከል የተፈጠረውም ሆነ ሌላም ተመሳሳይ ክፍተት በእን ጭጭነቱ ሊታረም የሚችለው ጋዜጠኞች ሙያቸውን ለህዝብ እና ለአገር ጥቅም ወገንተኝነት
    ሲይዝ ነው
    ይህ ማለቴ ለምሳሌ የፋኖ አመራሮች በእኔ ልምራ በሚል ጎራ ተለይቶ ሲቆራቆስ የእዚህ ቁርቁስ መነሻው የሰነበተ ነው ታዲያ ሙያዊ ግብረገብ ያለው
    ጋዜጠኛ ክስተቶችን ለማንም ወገንንተኛ ሳይሆን ከስር ከስሩ በግልጽ ቢዘገብ ኖሮ ዘመናዊያን - እስክንድራዊያን ጎራ ለይተው አይቆራቆሱም ነበር
    ስለእዚህ ለቀጣይም የጋዜጠኛ ሙያዊ ተግባርን ብቻ መሰረት አድርገህ በእለቱ መዘግብ ይገባል
    በተስካር ላይ መጨፈር ይቁም!

  • @Jo05319
    @Jo05319 2 місяці тому +1

    Thanks

  • @cooleliascrazy
    @cooleliascrazy 2 місяці тому

    Dr.Yonas is 100 percent correct

  • @misrakmandefro6860
    @misrakmandefro6860 2 місяці тому +5

    ሰላም መሳይ አይዞን

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 2 місяці тому +1

    ትክክል ነው

  • @MeseretAsmamaw-m3f
    @MeseretAsmamaw-m3f 2 місяці тому

    መሣይ እባካችሁ የፋኖ አመራሮችን በስልክ ኢንተርቪ አታድርጓቸው
    ለመንግስት ጅቢ ኤስ ውስጥ ይገባሉ

  • @asmarehunegnaw2883
    @asmarehunegnaw2883 2 місяці тому +1

    mesay thank you

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 місяці тому +6

    ብልፅግና ኢትዮጵያ እያለ መጥቶ እንደዛህዝብ የተከተለው ዋናምክንያት ነበረ !!!ተግባሩግን ከህውሀት የባሠ ጎጠኛ መሆኑን ሢያውቅ ህዝብ ሸሽቶትእርየነካው እንጨት ነው ይደረገው !!! ፋኖውች ብልጥ ሁኑ!!!!እማራው ህልውናው ይከበር ከዛም ኢትዬጵያ የጀግኖች እያቶቻችን የደም ዋጋየተከፈለባትን እሥከብሩ ከልሎች ምርጥየኢትዬጵያ ልጆች የሆኑ ብሄሮች ጋር ተባብራችሁ !!

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 2 місяці тому +1

    የአማራ ሕዝብ ለአመራር የሚመች ሕዝብ አይደለም ። እስቲ ወደኋላ ተመልሠን ታሪኩን እናስታዉስ ። መሪዎች ቅድሚያ የሚሠጡት ለሕዝቡ የጋራ ሕልውና ሣይሆን ቶሎ ካባ ለመልበስና የግል ክብር ለማግኘት ሲጣደፉ እናያለን ። ሕዝቡ ደግሞ ወረተኛ ነዉ ። ዛሬ ከዚህኛዉ ነገ ከዚየኛዉ ይሆናል የጠራ አቋም የለውም ለትግል ድሲፕሊን ተገዢ አይደለም ። ፋኖ ከአማራ ሕዝብ የወጣ ኃይል ነዉ ። የአማራ ሕዝብ ባሕሪይ የተጠናወተዉ ነዉ። አብሮ ደግሶ መብላት እንጂ ተባብሮ መሥራትና ዉጤት ማምጣት አይችልም ። ይህ አስተያዬቴ የሚያበሣጫቸዉ ይኖራሉ ። ይሠድቡኝም ይሆናል ። በምክንያታዊነትና በአመከንዮ ከማሸነፍ ይልቅ ዘራፍ ማለት ይቀናቸዋል ። አማራዎች ናቸዋ ...

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 місяці тому

      የባርያ ዘር ሰለ አማራ አያገባህም 😬😬😬

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 місяці тому

      የአማራ ሕዝብ የራሱንመሪዎች የመምረጥ እድል ኖሮት አያውቅም:: በአማራ ጉዳይ ላይ እጁን የሚያስገባ ብዙ ነው:: ጠላቶቹ ጭምር : ምክንያቱም ይፈሩታል::እንጂ የአማራ ሕዝብ ልቡን አታገኘውም:: ካልመሰለው የሚናገረው ሌላ ነው የሚያምንበት ሌላ ነው:: ለዚህ ሁሉ ምክንያቱ ነፃነት አለመኖሩ ነው ::

    • @TummeeTujuuba
      @TummeeTujuuba 2 місяці тому

      አላልኩም ፣ የሠዉን ዘር "ባሪያ " እና "ጨዋ " እያለ የሚከፋፍል ስካሁን አማራ ዉስጥ አለ ፣ አማራ ነዋ ...

  • @asmamawyeshanew4211
    @asmamawyeshanew4211 2 місяці тому +1

    ገናብሳላዳምጠው እንዴት እንደሚዘልፋቸው ታዪኝ:: ከዚህ ሰው ምንም አልጠብቅም ጋሽ መሳይ ግን እሰማዋለሁ

  • @woldehana832
    @woldehana832 2 місяці тому +2

    it is great discussion.any struggle with out objective,goal or missions will never attain anything.so , they need to draft their strategic plan.

  • @et2507
    @et2507 2 місяці тому +1

    እጀጠባብ ....በለጋስ ጂኒየስ
    ==================
    መሴ ሳተና.,
    መቸም ጂኒ [Gene] ወይን ይሸቀባል ወይንም የቆለቆላል:: ዛርም [Pedigree] እንዴሁ:: ኢሎን ማስክ የሚባሉ ሰውዬ ብዙ ወይን "ቶክ 2 ማች" ኣዲርገው ክፍታፍ የሚባል ማረግ ኣግኝተዋል:: የኢራን ብላትፎርም ስሙ ሌላ ቢሆን ትዊተር ነ:: ታይጀመር ያለቀው የ MAGA presidency ንቅናቄ ቢያቸንፍም ቢቸነፍም መጠኑ ያልታወቀ የቆንጮራ ዲብዲብ ኣይቀሬ ነ:: ሁለቱ እትማማች..........
    በላይ እኔ ልቅዴም እጅጉ እኔ ልቅዴም
    እየተባባሉ [ሁለት ግዘ ]
    ሁለት ወንዲማማች ኣንዲ ተሰቀሉ
    ተራው ያንተ ነ ...ኣሳዪው
    ተራው ያንቺ ነ ኣሳየው
    ቁብ ለማትሞላ ቀዳዳ ወይን ፈረንጂ ሆል ኣንድ ሆምለስ ለሰባ ምሁራን {Pathological bullies regressed by gangs] የጴጥሮስን እሩምታ መልቀቅ... ተሆዋርድ ዩኒቨርስት ወይን ተመሳሳይ ዴዴብ በቀር የትም ኣያስመሰግንም:: ኣቤት ጉብዝና? ኣቤት ታዋቂነት? ኣቤት እርሻ? ኣቤት ቁርሾ?? ቁርሾ ባጽሩ ጉቦ ነ:: ለሆዳም ዴሞ ጉበት::

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому +2

    Mesay you are a good journalist.we love you.

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 місяці тому

    እማልካች ኢትዮጵያውያን ምነው ተውካት እንዲህየምትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት ሆነን ስንቀርአረዳቦ ለተራብው ጌታዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 2 місяці тому

    መሳይ ልዬ ሰው ምስጋና ይድረስልን😊

  • @tekamengehsa320
    @tekamengehsa320 2 місяці тому

    ምሁራዊ ሃሳብ ምን ማለት እንደሆነ ዶክተር ዮናስ አሳይቶ ናል :: ብራቭኦ ዶ/ር!!

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 місяці тому

    Ethiopian must learn transparent politics. I agreed with Dr.

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому

    ለእኛ ለኢትዮጵያውን ዲሞክራትም መጣ ሪፐብሊካን ሁሉም አንድ ናቸው።መጀመሪያ እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን ውስጣችን አጥርተን ለህዝባችንና ለሀገራችን በንፁህ ልቦናና ቅንንነት ካልታገልን በስተቀር ለውጥ ማምጣት አንችልም። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሆዳምና ሥልጣን ገንዘብ ያሰከረው ለግል ለቡድን የሚሮጥ የበዛበት ነውና ያ ሁሉ ጀግና ፋኖ ህዝብ የተሰዋለት በገንዘብ በዶላር የሚሸጥ ሆዳም ፖለቲከኛ የበዛበት ነው።

  • @FiresewGirma
    @FiresewGirma 2 місяці тому +14

    ለአማራ የምትጮሁ ሁሉ ክብረት ይስጥልን

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 2 місяці тому

    ዶ/ር ዬናስ እንደ ሁልጊዜው በሳል ትንታኔ ነው የሠጡት የኢትዮጵያ ችግር ሁሉም ባቋራጭ ሥልጣን መያዝ ነው አላማው እንደእርሶ ያለ ምሁር ያብዛልን አሜን።

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 місяці тому +3

    ሰላም መሳያችን ትልልቅ ምሁራን ስለምታቀርብ እናመሰግናለን በመቀጠል ለፋኖ ትግል ከፍተኛ እንቅፋት ባንዳውና የአማራን ሕዝብ የማይወክል ሰይጣኑ እስክንድር ነጋ ነው ይህ ሰው ከፋኖ መዋቅር ውስጥ መውጣት አለበት የሸዋ ወንድሞቻችንን እርስ በእርስ ያታኮሰ ዲያቢሎስ እስክንድር መወገድ አለበት የአማራውን ስቃይ የሚጨምር ከብልፅግና ተልዕኮ ይዞ የተቀላቀለ ሰው ነው እራሱን መሪ አድርጎ ለድርድር ሊቀርብ የፈለገ ሰይጣን ነው የወያኔ ሚስት ያለው ሰው ለተወረረው የአማራ መሬትም ግድ የማይሰጠው ነው ስለዚህ ይህ ሰው ከፋኖዎች ውስጥ እንዲወጣ በውጭ ያላችሁ እንደናንተ ያሉ ምሁራኖች ጣልቃ ገብታችሁ የፋኖን ትግል ወደ አንድ እንዲመጣ ስሩበት እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @WorldWide-g2p
    @WorldWide-g2p 2 місяці тому +1

    ድል ኤናረጋለን ከነመሳዬ መሰሎች❤ ጋር

  •  2 місяці тому +1

    የዘመነ እና እስክንድር ያደረከውም አንተ ነህ ብየ ነው የማምነው
    እስክንድር ከዚህ ምን አገባው አላልም?

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 місяці тому

    እድሜ ልኩን ነገር እየበላና ድል ለዲሞክራሲ እያለ እየለፈለፈ የቀነጨረ ሴረኛና ከፋፋይ እስክንድር ነጋ እሱነቱ በአደባባይ ተሰጥቶ በመጋለጥ ጨርሶ አክትሞለታል፡፡ የማያውቀውንና አባል ያልሆነበትን ፋኖን ከፋፍሎ እንዲጨራረስ እያደረገው ያለ ወንጀል እየታወቀ ይህ ኮስማና ፋኖን መምራት ቀርቶ በሀሳቡም እንዳይኖር ሆኖ ራሱ ለዘላለም ተቀብሯል፡፡ ፋኖን በመከፋፈልና በመበጥበጥ ቀጥሎ ጉዳት ካደረሰ በኋላ በቅርብ ጊዜ ለዘላለም እንደሚወገድና እንደሚጣል ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ፣ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ እዝና የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ይህን ነገር የሚሚበላ ቀንጫራ እስክንድር ነጋን ፋኖ ሳይሆን ህዝባዊ ግንባር በሚል የፋኖ ጠላት እንደሆነ ብቻ የሚያውቁት ሲሆኑ ፋኖን ቀርቶ ሀገር መሪ ነኝ ቢል ወሬ እንጂ በተግባር ግን ምንም እንደሆነ አምነው እየሳቁበት እነሱ ግን የበለጠ በመቀራረብ ወደ እውነተኛና ትክክለኛ አማራዊ ፋኖ አንድነት ለመምጣት በጋራና በትጋት ለአማራ ህዝብ ሲሉ እየሰሩ ነው፡፡

  • @henokabebe885
    @henokabebe885 2 місяці тому

    ችግሩ እያንዳንዱ ሰው በ ግለሰብ ስብዕና ግንባታ ላይ የተጠመደበት ሁኔታ ላይ ነው የወደቅነው የጋራ ጥረት ላይ ከማተኮር ይልቅ ሁላችንም ለችግሩ ከፍተኛ የሆነ መመካከርና ወደ መቀራረብ ላይ ለመድረስ በከፍተኛው መሥራት ይጠበቅብናል

  • @tamenuabera6940
    @tamenuabera6940 2 місяці тому +1

    One thing I have been observing is, that elites have fears about onZemene Kasie, why is that, that he created the revolution and you have been involved. appreciate him and support and he will show you his commitment, braving, and political maturity.

  • @jemalraya8624
    @jemalraya8624 2 місяці тому +1

    መሳይ እናመሰግናለን
    ከዶ/ር ዮናስ ጋር ያደረጋችሁትን ውይይት አዳመጥኩት፡፡ በእውነት አሪፍ ነበር፡፡ በነገራችን ላይ በእስክንድርና ዘመነ መካከል ተፈጠረ የተባለው ዓይነት ልዩነቶች የትኛውም ቦታ ላይ ይፈጠራሉ፡፡ ህውሃትን የሚያክል ለ50 ዓመት የቆየ የፖለቲካ ድርጅት ልዩነቶች ተፈጥረውበት እያየን ነው፡፡
    ዶ/ር እንዳሉት የአማራ ኢሊቶች በጋራ ተገናኝተው ቢነጋገሩ ጥሩ ነው፡፡ ከዚህ በፊት የኦሮሞ ኢሊቶች በእነ እስቄኦል ገቢሳ አሰባሳቢነት እንደተደረገው ዓይነት ማለቴ ነው፡፡
    ሌላው አንድ ጥያቄ መጠየቅ የነበረብህ ብየ የማስበው ኢሊቱን እንዳይገናኝ ወይ ደግሞ ዶ/ር እንዳሉት ኮሜንት ለማድረግ እንኳን የማይፈልጉት ለምን ይመስሎታል ብለህ ነበር፡፡
    ለምሳሌ እኔን የሚያሳስበኝና እንዳይገናኝ ከሚያደርጓቸው ምክኒያቶች ውስጥ አንዱ የሚመስለኝ አማራ ማነው በሚለው ላይ ራሱ የምንስማማ ዓይመስለኝም፡፡ ይሄ ሃሳብ ሁሉም የክልሉ ህዝብ ሊቀበለውና ነኝ ብሎ ሊያምንበት ይገባልኮ፡፡ ይህን ያልኩት ያለምክኒያት አይደለም፡፡ ላንተ መንገሩ አስፈላጊ እንዳልሆነ ብረዳም ሃሳቤን ግን ግልጽ ያደርግልኛል ብዬ ስለማምን ልዘርዝር፡፡
    • አማራ የሚባል ህዝብ የለም ብለው የሚያምኑ በውስጥ የሉምን
    • አማራ ክልል እየኖረ እኔ አማራ አይደለሁም የሚል የለምን
    • አማራ ማለት ኦርቶዶክስ ነው ብለው የሚያምኑ የሉምን
    • አማራ ከክልሉ ውጭ ባሉ ህዝቦች እይታ ማን ነው
    • ከአማራ ክልል ውጭ የሚኖሩ አማራ እየተባሉ የሚገደሉ የሉምን ወዘተ
    ስለዚህ አማራ ማነው የሚለው በራሱ ባግባቡና ሁሉንም ሰው በሚያሳምን መልኩ ብያኔ ሊሰጠው ይገባል ብየ አምናለሁ፡፡ ምንምኳ እኔ ከክልሉ ውጭ ብኖርም እንደ አንድ የክልሉ ተወላጅ በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለው መከራ ስለሚያሳስበኝ ነው፡፡

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 місяці тому

    Thank you both 🙏

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 місяці тому

    አብይም ተንጠልጥሎ የቀረው በምጎሳ ነውና ከዚህ መማር አለብንና ትምህርት እንማር።

  • @yohannesgugsa2699
    @yohannesgugsa2699 2 місяці тому +1

    In regard to FANO
    Dr. Yonas have been saying from the beginning
    We still need these guidance
    DEMOCRATIC PRINCIPLE
    MANIFESTO
    · Specific
    · Measurable
    · Achievable
    · Realistic
    · Time-bond
    POLITICAL ROAD MAP
    · Why is it important?
    · What needs to be done?
    POLITICAL AGENDA
    POLITICAL STRATEGY
    · Why FANO fighting?
    · To Determine FANO targeted supporters.
    · Communication plan in/out side the country
    · Website
    · Social Media accounts
    CLEAR END GAME
    Even the Tigray people, Oromo people, Ethiopian Somali people, Afar people and all the other …..should have the same

  • @dawit1313
    @dawit1313 2 місяці тому

    I just heard the first section of this program. What a brilliant analysis and knowledge sharing. He is on point the political reality of Dem vs Rep relating to Africa. The reason for why Dems do not provide what Africa expects is because it is blocked by congress.

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv 2 місяці тому +6

    መሳይ ምንም ማለባበስ አያስፈልግም እስክንድር ይህን ትግል የመምራት ብቃት የለውም

  • @tamenuabera6940
    @tamenuabera6940 2 місяці тому +2

    That is appreciate-able, FANOs need to be supported by the intellectuals abroad and one ideology should come out as bolded so that things get speedy.
    Having a committee to compile, summarize, and finalize including the interest of the FANO leaders.

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 2 місяці тому +1

    It's better to lessen DR yonas. Thanks DR please continue your good work

  • @michaeltsige3352
    @michaeltsige3352 2 місяці тому

    ግሩም ኢንተርቪው ነው።

  • @solomon2514
    @solomon2514 2 місяці тому +1

    የ አማራውን ትግል ለአማራው ተዉለት, ተሰባስባችሁ ወደ ጠለፋ ልትገቡ አታሰፍስፉ

  • @avim4113
    @avim4113 2 місяці тому +2

    ዶክተር : ከፍተኛ የትንተኛ ችሎታ አልዎት፣ የአሚሪካን ፖለቲካ ፈትፍተው ያውቁታል።
    የመሳይ ሚና ይህ ነው አይባልም

  • @alazarshewangizaw4501
    @alazarshewangizaw4501 2 місяці тому +4

    one of ours big problem is that we didn't hear Dr. Yonas. he told us what is now happening a year ago.

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 2 місяці тому +1

    መሳይ የአማራው ቆራጥ ጀግና።