የፖሊስ ውሻ መኖሩ ጥሩ ፤ የራሱ የሆነ የዳበረ ቋንቋ እንዱሌለው በውሰት storm, fox ,search እያሉ ከማሰልጠን እንደሌሎቹ በራሳችሁ ቢሆን ምን ያክል በደመቃችሁ። ስማቸውን እና ትዛዙንም እንደተዋሳችሁት ሁሉ በአንገታቸው ዙሪያ ሰንሰለት ሳይሆን ቀበቶ ልታደርጉላቸው ይገባል። It is so sad and unfortunate that we want to be them and they want to be us😬This is the result of inferiority, I guess😢 All I can say is look into yourself, really, really hard😏
ገረመኝ የምር ከሰው እንስሳ የተሻሻለው ዘመን😂😂
በጣምእንጂእኔከተስደድሁ 5አመትሊሆነኝነው አርበኛ ወፍየለምዋኔ😂😂😂😢😢😢
አዲስ አይደለም በፖሊስ ደረጃ የተለመደ ነው
በጣም ወላሂ ❤❤😅😅😅😂😂
ዎው እውነት ከሰው እነዝህ ጃግና ወሻዎች ይሽሻሉ ❤❤❤
ውሻ ተማኝ እንስሳ ነው❤❤❤
አረ አይደለም በትንሽ ስጋ እምነቱን ያጠፋል
@@wediKdusGebrial 🤣🤣🤣
የኔ መደንገጥ አብርሽን በላው ብዬ ማናው እንደኔ የደነገጠ ተረፍክ አብርሽ
ዋው በጣም የሚገርም ነገር ነው የኛ ሀገር ውሾችንም ብታለማምዷቸው ጥሩ ነው ያለ ስራ እየጮሁብን እረበሹን እኮ😢
Wowwww ye wusha teknoloji
ዉሻ ሀለበት ቤት መላይካ አይገባም ዉሻ ነጃሳነዉ በእስልመና
Gin ye Allah fitret nw
@@halimaali4383 የአሏህ ፍጥረት ቢሆንም ጧህርና ነጅስ ለይቶ ነግሮናል ፈጣሪያችን የአሏህ ፍጥረት ነካልሽ ለምን ስጋዉን አትበይዉ😂
@@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተnejasa sewe egi wesa tamani agelgay newe gbase ❤😢 dinisene ezawe ok ersulela amlki neni bilo ydbqewene awexto selawardewe njasa bilcu aweracu😂😂😂
አብሪሽ የለባው ባሪት ባትቆም ኖሮ ቦጨቆ ነበር 😂😂
ያንተን እምነት አልቃዎምም; የእምነቱ ተከታይ ግን አይደለሁም፡፤ ስለውሻ ያለህ አመለካከት ግን ያስጠላል፡፡ ውሻ የፈጣሪ ፍጡር ነው፡፡ አንተ የማትችለውን ተግባር የማከናወን ችሎታ ፈጣሪ አድሎታል፡፡ ውሻ ነጃሳ ነው ምናምን የምትለው ተረትተረት ያንተን ከንቱነት ነው የሚያሳየው፡፡ ውሻ ካንተ በላይ ታማኝ እንሰሳ ነው፡፡
እረ ከአብቾ ደብቋቸዉ በለጡኝ ብሎ እንዳያጠፋቸዉ የሱ ነገርኮ አይታመንም😂😂😂
ክክ😂😂😂😂😂😂😂😂
ዉጪ ደሞዝ ማእረግ ያላቸው ናቸው የፖሊስ ዉሾች እጅግ ብዙ ስራዎች ያግዛሉ ለሚጥል በሽተኛ ሰይጣን ጥላዉን ሲጣልባቸው ነው ራስ የሚስቱት ዉሻ በተፈጥሮ ያየዋል ያኔ ሰዉየዉ ን ያነቃቃል እንዳይወድቅ ዉሻ ምርጥ ጓደኛ ነው።።።
ምገርም ነው😂👌💪👍👍👍👍
ምርጥ! ነው። ስለ እንስሳ ያላችሁ ፍቅር ገዛኝ!
ይገርማል ውሻ ይዝህን ያህል ቁመነገር አለው አብርሽ ቀውጥከውኮ 😂😂😂 ሌባሌባ ዋው ዋው
I’m glad to see the culture moving up
በስላሴ ስም ደስስ ሲሉ ጅግኖች ናቸዉ
ወንድልጅ ተበላ ውይይይይ አላለም😂😂😂😂ታውቆሀል ግን ጩኸትህ😂😂
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
😢😢😢😢 አይይይይይይይይይ ሀገሬ ሠላም ተመልሶ ኔት የሚለቀቅበት ቀን አላህ ቅርብ አደርግልን አሁንሥሥሥሥሥ
አሚን
ምርጥ ዉሾች ደና አድርጋችሁ ቀልቧቸዉ መንግስት ድጋፍ ቢያደርግላቸዉ አሪፍ ነዉ
መንግስት መግደል እንጅ ማገዝ አይችልም ጭራሽ በለጠኝ ብሎ ነዉ እሚገለዉ 😂😂😂
@@mulu5😮 yelele ataweri ok milisocu ko ke mgeseti ga newe miseruti sgemer wesocune ymxacewe mgisti newe
አይመንግስት😂😂ለህዝቡንምሰብአዊነትበተሰማው😮
ጉድ በል ጎደር 😂😂😂 በዉጭ ሀገር ብቻ መስሎኝ ነበር ለካም ሀገሬም ዉስጥ አለ ኧረ አምላኬ ሀገሬን ሰላሞን መልስልን😢😢😢😢
እኔም ወላሂ እኛ ሀገር ያለ አይመስለኝም ነበር ሱበሀን አላህ
አሉ ብዙ ከፌደራል ፖሊጋራ የሚሠሩ የፈጅ አፈንፋኝ ውሾች ካምፕ አላቸው
እኔ የውሻ ባለሙያ ነኝ፡፡ ጋዜጤኛው ስህተት የለበትም፡፡ ባለሙያዎቹ ግን ልክ አይደሉም፡፡ ፈንጁን ያለጓንት በእጅ ማስያዝ ልክ አይደልም፡፡ Contamination የሚባል ነገር አለ፡፡ ከአስር አመት በላይ ያለ ውሻን ስራ ላይ ማሰማራት ሙያው የሚፈቅደው ስነምግባር አይደለም፡፡
አዎ ከአሥርአመት በኀላ አይሠሩም የሆነ አካባቢ አሉ እሔን የሚሠሩ እንጦጦ ፈጅ አምካኝ ጡረታም ይወጣሉ ካረጁ
በጣም ነው የሚገርመው አብርሽ እናመሰግናለን እደዚህ ሰላሳየከን
ነገሩ ከሰወቸ ወሻወች ይሻላሉእኮ አሁንሠአት
ግቢው በአጠቃላይ የውሾቹ መኖሪያ ስፍራ በጣም የወረደ ነው
Wow!! Gobez wushoch degmo indet yamralu
Thank you for sharing🙏😍😍😻😻💕💕
የሆነ ገጠመኝ ነበር. እኔ ና ጓደኛዬ በምንሰራ ቤት. ፌርሙዝ ጠፍታል. ብለው. የፖሊስ. ውሻ. እናመጠለን ስሉን. እኛን ሊያስነክሱን ነው. ብለን ስናለቅስ አምሽተን ነበር እኛ ለቤቱ አዲስ ነበርን ምንም የዎቅን ነገር አነበረም ግን በጠም አስቸጋሪ ቤት ነበር. በጠም እራብ ነበረ በዛቀን ደሞ ቢንቶ ሰሰርቀን ጠጥተን. ነበር. 😅 ግን ውሾቹ ሰይመጡ ቀሩ 😅ውሻ በጠም ታመኝ ናቸው ከዘመኑ ሰዎች ይሸለል
Hhh
ደስ ይላል ግን የሚኖሩበት ቤት ይታደስላቸው እድሜያቸው የረዘመውን ጡረታ አውጧቸው ሌላው ሉዘር የተባለው ውሻ ያሳዝናል ስሙ ይቀየር❤
👍🏻👍🏻😂😂😂
አመሰግናለሁ ይሄንን ለመፃፍ ነበር የገባሁት
10 Amet lewusha betam telek Edeme new...Turetachew tekbero tureta liwetu yegbal...Ende manegnawum ye police abal.
👏🏾👏🏾👍🏾♥️🦮
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅
ማዳቀል አለባችሁ ሀገር በቀል ዉሾች ያስፈልጋል ድሮም አሉን በየገጠሩ ፈልጓቸዉ ስልጠናውን ብቻ ነው መቅዳት።።።
አረ ሎጋዉ ብቃቱ ፋኖ ነው❤😂💚💛❤💪💪💪
የሚገርም ነው
ጥሎብኝ ውሻ እወዳለሁ🤎🤍
ጥሩ ነው ግን ለምን በሀገራችን ቋንቋ አታወሯቸውም ዲያስፓራ አይደሉ በተጨማሪ አካባቢው ፅዳት ያስፈልገዋል የልምምድም መኖሪያቸውም ምግብም ህክምናም ውጪ ሀገር ከመንግስት ልዩ በጀት በየአመቱ አለ በርቱ
በጣም ጎበዝ ውሾች ናቸው ሰውን ያሳርፍሉ በጣም አሪፍ መልካም ስራ
ሰዉን እየጨረሳችሁ ዉሻና አታክልት ታስለምዳላችሁ የሰዉልይ እረከሰበቃ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱማረን🙏🙏🙏
ጠሩ ወሻ እንክዋን ስርዓቱን ይውቃሉ ዎው ኢትዮጵያ ወሰጥ ሰው ሁሉም ጨካኝ ሆኗል
የስራ ቦተቸው ቢሸሸልለቸው በርቱ ኤርፓርት ሁሌም ይፈተሻል
wowwwww yemigarmi nw wiyiii das silu betam yemigarmi nw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚገርም ብቃት ደስ ሲሉ
Yemigerme new yewinr wishawechi tamagne nachew lensu enkbekabe hulem binorachew bay negn ❤
እኔን የገረመኝ የአብርሀም ጩኸት ነው ሌባ ሌባ ኡኡኡኡ አላለም!!!!!😂😂😂😂
ነገሮች ጥሩ ናቸው ነገር ግን በጣም ብቃት ያላቸው የሃገር ውስጥ ውሻዎች አሉ ስልጠና ለምንድን ነው በሃገራችን ቋንቋ የማይሰጣቸው እሰከ መቼ በውጭ ጥገኛ እንሆናለን
ዋዉ ደሴየላል ጎበዝ!!
Bertu policochi ymir gobeze nachihu ketilubet ❤❤❤
I love dog ❤❤❤
ዋዉደስሲል❤❤❤❤
ምን ዋጋ አለው ሌባው ደጅ ነው ጎበዝ 😂😂😂
እንጦጦ ሒዱ ፈጅ አምካኝ ውሾች ሞልተዋል በንፅና የሚኖሩ
ዋው ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰❤️🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ይገርማል የምር ኢትዮጵያ ነው
ደስ ይላል ❤
ጌታ ምስክሬ ነው እንደ ውሻ እዚህ መድር ላይ የምወደው የለም
Eneem❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኣባቴ እንደዚ ያለ ውሻ የት ኣለ
ወይጉድ😮😮 በቃ በአሁን ዘመን ከሰው እሰሳ በለጠ
በዛው አጋጣሚ ለምን ቋንቋ አታስተምሯቸውም🤭🤣
አቸዘረኛ😂😂😂😂
mhyme dedbi nese wesa ensesabybelxusale ok duzi
ክክክክ
😢😮 wow bobiy hro maryme eko be werqi camawa newe le wesa wha yaxexaciwe wesoci ke sewe ybelxalu tamani nacewe ncu nacewe😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ሀገር ላይ ከሰዉ ቁጥር በላይ እደነዚህ አይነት በቁጥር በዛ ያሉ ዉሾች መሰልጠን አለባቸዉ የኛ ሀገር ወንጀል ሰሪ ከህዝቡ በላይ ስለሆኑ
ሞባይሉን ያስጣለው ውሻ ለኣዲስ ኣበባ ወንበዴዎች መልቀቅ ነበር
ክብር ለ ውሾች 💕💕🥰🥰🥰👍🐕
😂❤❤❤❤❤ስወዳቸው
ሰላም ለሀግራችን ይሁን ታማይኖች ጉቦ የማያቁ ውሾች ናቸው ጌታ ይጥብቃቹ
እውነት ነው
ሱባሀናለህ😮
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ አይነት ነገር የዉጭ ፊልም ላይ ብቻ ነበር የማይ ሲገርም
Wowww des yilal❤❤❤❤❤🥰👍
❤❤❤የሜገርምነው ሠላም ለሀገራችን
Wow🎉🎉🎉🎉🎉
ከሃገራችን ገዳይ እና ሌባ ስለበዛ እደዚህ ያለ ውሻ ያስፈልጋል ካሜራ ልግጠም ኤለ ያለምንም ሰቀቀን ለኛ ለመዳም ቅመም መሸጥ ይቻላል ንገሩኝ ለናቴም ለኔም እገዛለው 😢
በጣም ይገርማል 😂😂
ጊቢውን አጠቃላይ በደንብ ቢይዚላቸው መንግስት ምናለ ትልቅ ስራ ነው የሚሰሩት 😮
ካብይ ይሄ ይሻላል
ትክክል
l like doog ❤❤❤❤very moch
ሸኔ አባሮ ሰው ይገላል እንሰሳወች የሰውን ህይወት ይታደጋሉ አየ ጊዜ
እውነት ነው ከሰው ውሻ ይሻላል
የፖሊስ ውሻ መኖሩ ጥሩ ፤ የራሱ የሆነ የዳበረ ቋንቋ እንዱሌለው በውሰት storm, fox ,search እያሉ ከማሰልጠን እንደሌሎቹ በራሳችሁ ቢሆን ምን ያክል በደመቃችሁ። ስማቸውን እና ትዛዙንም እንደተዋሳችሁት ሁሉ በአንገታቸው ዙሪያ ሰንሰለት ሳይሆን ቀበቶ ልታደርጉላቸው ይገባል። It is so sad and unfortunate that we want to be them and they want to be us😬This is the result of inferiority, I guess😢 All I can say is look into yourself, really, really hard😏
በመጀመሪያ ቋንቋ መቀላቀል አቁሚ
ሜዳውን ለምን ሣር አታደርጉትም? ድንጋዩ ውሾቹን አይጎዳቸውም?
ም ነው የሀበሻ ስም ብሰጡዋቸው
አጂብነው😅😅😅
❤ I love dogs 🐶
Great vidio 10/11
Mr police how many times did u eat a day 😂😂😂
Come on man don't be rude.
😔😔😔
mind new yeniaskh
Wow 🎉🎉🎉🎉🎉
መሻአላሀ❤
የሰውልጅእየሞተእናተሰለወሻታወራላችሁ😢😢
ሽልማቱ ለውሻው ምግብ ቢሆን ጥሩ ነበር
GoodBoy😂😂😂😂😂😂😂😂dog
👍👍👍👍❤❤
ሳይዙት በራሱ እየሄደ ይፈልግ ውሻው ምያውቅ ከሆነ
ለመዝገብ ምብየነዉ ቤተሠብፈላጊነኝ?
አጯጯህ ሌባ ሌባ አባባልክ ተመቸኝ🤣🤣😂😂😂
😂😂😂😂😂 ከሰዉ ዉሻ ይሻላል
ምን አለበት ግቢው ቢስተካከልላቸው
😂😂😂😂 የፓሊሱ ስራው ነው ማዕረጉ ርዝመቱ በፈጣሪ
😂😂😂😂😂❤❤❤
❤❤❤😂😂😂😂
እኔ እኳ ምን አስኳረጃችሁ ይገርማል የራሳችን መፍጠር የማንችል ህዝቦች!
ጥሩ ነገር መኮረጅ ጥሩ ነው
🎉ይለያሉ ወላሂ ሰው ቅጥ ባጣበት ሳአት
እኔየመሰለኝ ውስጡያለው ስጋ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤩🤩🤩🤩
ፖሊሶቹ የአዲስ አበባ ልጆችአይደሉም ለምን?