የተቀበረው እውነታ| በረራ| የግራኝ ወረራ| እውነተኛው የአዲስ አበባ ባለቤት| ለዘመናት ተቀብሮ እንዲቆይ የተደረገበት ምክንያት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 293

  • @tibebukifle2563
    @tibebukifle2563 3 місяці тому +13

    ይህ ታሪክ እውነት ሊሆን ይችላል። ነገር ግን የእኔ አቁዋም፤የእኔ ምርጫ አ.አ. ከተማም ሆነች መላው ኢትዮጲያ የሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው የሚለው ነው። ማንም ብሔርም ሆነ ማንም ሰው መሬትን የሰራ የለም። እግዚአብሔር ነው የመሬት ባለቤት! የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዘናዊ ማንም መሬትን ጠፍጥፎ የሰራ የለም ብሎ በፓርላማ ሲያስረዳ ሰምቺ አውቃለኡ። ችግሩ ግን ዉስጥ ለዉስጥ ተቃራኒዉን ነበር የሚሰራው። ከፋፍሎ ለመግዛት ስለሚያስፈልግ! አሁንም የሚበጀን የእኔ የእኔ ማለት ሳይሆን ተባብሮ ሃገርን በአንድነት ማሳደግና በሰላም መኖር ነው።

  • @teferizemene5041
    @teferizemene5041 2 дні тому +1

    ታሪካዊ ትንተናህ በጣም ቆንጆ ነዉ። እዉቀት ያሰፋል። አመሰግናለሁ።

  • @melakuabate9358
    @melakuabate9358 4 місяці тому +35

    በጣም አሪፍ ታሪክ አቀራረብ ነው ስሬ የምትባለው ከተማ አርሲ ዞን ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን ተወልጄም ያደኩባት ና የሚገርመው የአሜራ መኖርያ መሆኑ ከታሪኩጋ እውነት ሆኖ አግኝቼዋለሁ

    • @shamshdenwodai145
      @shamshdenwodai145 4 місяці тому +1

      😮

    • @GenaIbsa
      @GenaIbsa 3 місяці тому

      ቆሻሻ ቆሻሻ ቆሻሻ

    • @GenaIbsa
      @GenaIbsa 3 місяці тому

      ቆሻሻ ቆሻሾች

    • @GenaIbsa
      @GenaIbsa 3 місяці тому

      ህልም አይከለከልም ዳደቦች

    • @heywet
      @heywet 3 місяці тому

      Becha??​@@GenaIbsa

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 2 місяці тому +5

    ሀሪፍ አቀራረብ ነው❤❤❤እኛ አማሮች ብዙ ቦታዎች ተወረውብናል

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede8449 3 місяці тому +9

    ይሄ የእውነት የኢትዮጵያ ታሪክ ምንጊዜም በዓለም ተበትኖ ተከብሮ አለ ወደፊትም ይኖራል። ታሪክ ለመፋቅ መሯሯጥ ፈጽሞ የትም አይደርሰ ፣ ከንቱ ውዳሴ ነው። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛ኢትዮጽያ ዘልዓለም ተከብራ ትኑር ፣ ተከብራ ትኖራለችም። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛.❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ Merci Monsieur Le Narrateur 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @abaynehakalu6675
    @abaynehakalu6675 3 місяці тому +5

    ሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ እንዲሉ እውነት ብትከሳም አትከስመምና ጊዜ አውነትን እየገለጸ ነው። ዕውነት ያሻግራል፣ ኃሰት ያሳፍራልና እውነቱን እንዲህ ማሳወቁ ከውድቀትና ስህተት፣ ኃፍረትም ያድናል።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 4 місяці тому +12

    አማሓራነት መዳኛችን በአንድነት መቆም ብቻ ነው መፍትሄው ድል ለፋኖ💚💛❤👑👑💪💪💪💪

  • @kabtyimerberhanu138
    @kabtyimerberhanu138 3 місяці тому +4

    አማራው አማራው አማራው አሁንም አሁንም ታሪክ መስራት የግዜው ግዴታ ነው ይህ ታሪክ ይፋረደናል በጣም ከመጥፋት የሚያድነን ከእግዚአብሔር ጋር ክንዳችን ነው የቱርክን ስራ በጣም ልንነቃ ይገባል የአባቶቻቸውን ስራ ሊድግሙት ከኦሮሞ ጋር ተስማምቶ እየሰሩ ነው በምንም ነገር ቱርክ ለእኛ ጠላቶች ነቸው ቱርክን አንድ በአንድ ማስወጣት ነው

  • @veracity8968
    @veracity8968 3 місяці тому +7

    ይህን ትምህርት ሁሉ አማራ ህጻናት አንዲማሩ አያንዳንዳችን ሃላፊነት አለብን !!! አማራ ይህ ሁሉ ውድመት የሚወርድበት የዋህነቱ ና አግዝያብሔር ፈረሃ ስላለው በስ ስ ልቡ አየገቡ ሳይሳሱ ህዝባችንን ጨረስዋል ትግሪም በለው ጋላ ሌሎችም ይካተታሉ ይህን ሁሉ ጥላቻ ሥራዬ ብሎ የመገባቸው ኢሳያስ አፈወርቅ ሌላው አውሬ ነው ይህንን አውቀህ ለወደፊት ጠንካራ የአማራ ትውልድ ማዘጋጀት አለብን ! አባካቹ ይህን ነገር በቀላል አትዩት ከዚህ ሁሉ አልቂት ምን አንማር ለወደፊት አንዴት ነው አማራን ማንም አንዳይደፍር የሚለው በደንብ ተጠንቶበት ለትውልድ ትልቅ ሥራ ማስረከብ የኛ የያንዳንዳችን አማራ አላፊነት ነው !!! ዛሬም አኮ 75 ሺህ ትግሪ ብዙ ሚሊዮን አሮሞዋች ክልል ብለው ባጠሩት የአማራ ምድር በሰላም አየኖሩ አይደል ??? አና አባካቹ አማራዋች ፋኖን በገንዘብ በሃሳብ አርዱ ድሉ በቅርብ የኛው ነው !!!

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 4 місяці тому +17

    ድሮም አማራ ያልቆረቆራት የኢትዮጵያ ክልል የለም ልክነው የስልጣኔ መጀመሪያ አማራ መሆኑ የማይካድ ሀቅነው አናመሰግናለን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @TamewaHabtamuLegese
    @TamewaHabtamuLegese 2 місяці тому +2

    ኢትዮጵያን ከኦሮሞ ወራሪ የሚያድን እውነተኛ ታሪክ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 4 місяці тому +11

    አቀራብህ ግሩም ድንቅ ነው፣ 👍👍👍

  • @WondimuTabore
    @WondimuTabore 3 місяці тому +6

    አማራ ሲኖር ነው አገር ሊኖረው የሚችለው ቀድሞውኑ ሳይኖር ምንም የለውም

  • @AbdurahmanOmer-mn7gd
    @AbdurahmanOmer-mn7gd 3 місяці тому +5

    የሀሰት ታሪኮችን እየፈጠሩ ህዝብን ከማደናገር እና ከማናቆር እዉነትን በመናገር እየቀጨጨ የመጣዉን ኢትዮጲያዊነት ማጠናከር እና ማለምለም ይሻላል

  • @FiliHaile-j1t
    @FiliHaile-j1t 2 місяці тому +1

    Tikikil berera addis abeba ye amara new amara be ethiopiawenetu yaminal ....... ye ethiopian ketema nat ❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 дні тому

    እሺ እግዝአብሐር ይሰጥልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 3 місяці тому +5

    ጎሪም መረጃ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 місяці тому +3

      ይህን ትምህርት ሁሉ አማራ ህጻናት አንዲማሩ አያንዳንዳችን ሃላፊነት አለብን !!! አማራ ይህ ሁሉ ውድመት የሚወርድበት የዋህነቱ ና አግዝያብሔር ፈረሃ ስላለው በስ ስ ልቡ አየገቡ ሳይሳሱ ህዝባችንን ጨረስዋል ትግሪም በለው ጋላ ሌሎችም ይካተታሉ ይህን ሁሉ ጥላቻ ሥራዬ ብሎ የመገባቸው ኢሳያስ አፈወርቅ ሌላው አውሬ ነው ይህንን አውቀህ ለወደፊት ጠንካራ የአማራ ትውልድ ማዘጋጀት አለብን ! አባካቹ ይህን ነገር በቀላል አትዩት ከዚህ ሁሉ አልቂት ምን አንማር ለወደፊት አንዴት ነው አማራን ማንም አንዳይደፍር የሚለው በደንብ ተጠንቶበት ለትውልድ ትልቅ ሥራ ማስረከብ የኛ የያንዳንዳችን አማራ አላፊነት ነው !!! ዛሬም አኮ 75 ሺህ ትግሪ ብዙ ሚሊዮን አሮሞዋች ክልል ብለው ባጠሩት የአማራ ምድር በሰላም አየኖሩ አይደል ??? አና አባካቹ አማራዋች ፋኖን በገንዘብ በሃሳብ አርዱ ድሉ በቅርብ የኛው ነው !!!

  • @chickennugget4854
    @chickennugget4854 4 місяці тому +15

    ወዳጄ አማራ የምባለው ሕዝብ ታሪኩን የማያውቅ ማወቅም የማይፈልግ ለታሪኩ የማይቆረቆር ልጆቹን ታሪኩን ማሳወቅ የማይፈልግ ዳተኛ ሕዝብ ነው::
    ይህን ታሪክ ለምንድር ነው በትምህርት ቤት ያልተማርነው? አማራ ደንታ ቢስ ስለነበረ ነው:: ይህው ጊዜው ስደርስ ዋጋችንን እያገኘን ነው:: ለዚህ ደግሞ የጥንት ነገስታቶች ዋና ተጠያቂዎች ናቸው:: እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸና ኦሮሞ እንድስፋፋ አድርገው እኛን እዚህ እሳት ውስጥ ከተቱን::
    አሁንም ካለፈው መማር አለብን:: ልጆቻችንን ማስተማር አለብን;;

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 4 місяці тому

      Exactly they've no knowledge no shame everything is zero 🤔🤔🤔 fake news creator creepy men 😏😏

    • @ermiasabdisa7396
      @ermiasabdisa7396 3 місяці тому +2

      @@chickennugget4854
      አማራ ለብቻው የተሰጠው መሬት በምድር ላይ የለም። ኢትዮዽያ የሁሉም ሀገር ናት። አማራ የሚባል ሉአላዊ ሀገር በታሪክ አልነበረም። አማራም በመስፋፋት የአገው መሬትን ወስዷል። ሆኖም የታሪክ ሂደት እና ሀገራት በዚህ መልክ ስለሚፈጠሩ አዲስ ነገር የለውም። ኦሮሞም ምንም የተለየ አልሰራም። ላትለውጠው አትቀላውጠው።እርግጥ ነው አማራዊት ኢትዮዽያን ለመመስረት ያረገው ጥረት ለ150 አመታት ተሞክሮ በ 1983 ከሽፏል። በነገራችን ላይ አክሰንትህ የ ኦሮሞ ምነው ሆነብኝ (የምባለው፣ ስደርስ፣እንድስፋፋ) ብለህ የፃፍከው ያሳብቃል። ይልቅ ሀገሩ የጋራ ስለሆነ እንዴት አብረን ተቻችለን እንኑር ብሎ ማሰብ እንጂ የ ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ኦሮሚያ ለ ኦሮሞዎች ብቻ የፋኖም አማራዊት ኢትዮዽያ ምስረታ መቼም አይሳካም። ሁለቱም ከመርፌ ቀዳዳ የጠበቡ ጠባብ ስለሆኑ አራት ኪሎ እንደውሀ እደጠማቸው ይቀራል።

    • @chickennugget4854
      @chickennugget4854 3 місяці тому +4

      @@ermiasabdisa7396 ኦሮሞ በጥንት ስሙ ጋላ ከቦረና ነው የፈለሰው

    • @ermiasabdisa7396
      @ermiasabdisa7396 3 місяці тому

      @@chickennugget4854
      ምነው ነቀልክ? አይዞህ ተረጋጋ በዚህች ትንሽዬ ሚጢጢ አስተያይት ደም ግፊትህ ከጨመረማ ዛሬ ፖለቲካው በ ኦሮሞዎች ሲዘወር ምን ዋጠህ። ታጋሽ ሁን እንጂ።

    • @chickennugget4854
      @chickennugget4854 3 місяці тому

      @@ermiasabdisa7396 ምኑን ትዘውራለህ? አገር አስተዳደር ስለማታውቁ አገሪቱን ምስቅልቅሉን አውጥታችሁ ግራ ተጋብታችሃል::
      ለነገሩማ ከብት መገድና ወተቱን መጠጣት ነው የጋላ ሙያ
      ደግሞ አገርንና ስልጣኔን ማውደም ነው የጋላ ሙያ
      ማፈርዎች

  • @ermiasabdisa7396
    @ermiasabdisa7396 3 місяці тому +14

    ወዳጄ ዛሬ ኢትዮዽያውያንን የሚበጃቸው ኢትዮዽያ የሁላችንም ናት ብሎ መቀበል ነው። አዲስ አበባም ሆነ ሌሎቹ የሀገሪቱ ቦታዎች የሁሉም ኢትዮዽያውያን ነው። እናም እንዴት ፍትሀዊ መንግስት፣ ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል እና ኢትዮዽያዊያን የየብሔሩ ቋንቋ ታሪክ ባህል ፍትሀዊ በሆነ መንገድ እነዲተገበር ማድረግ እንጂ ወደኃላ ታሪክን እየጠቀሱ እኛ ብቻ የኛ ብቻ ወዘተ ማለት መፍትሔም አይሆንም ብሔራዊ መግባባት አያመጣም።

    • @heywet
      @heywet 3 місяці тому

      Ewnet behon enkwan eshi!😂😂 Zarem tarek fetrew yeterkalu!

    • @BetyTolaa
      @BetyTolaa 3 місяці тому +1

      ፋኖ ከቦካ ቆይቷል ስጀመር ዉሸትም ነዉ

    • @MitikuAmoye
      @MitikuAmoye 3 місяці тому +1

      ለመሆኑ አንተማነህ?​@@BetyTolaa

    • @antenehafework2404
      @antenehafework2404 3 місяці тому

      ስትጠግብ ኢትዮጵያዊ ስትራብ ደግሞ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ብለህ ክህደት ውስጥ ትገባለህ ፡፡ ልጅን ሲወዱት እስከ ንፍጡ ነው ይላሉ አበው ፡፡ ገባህ አንተ ጅል !

    • @antenehafework2404
      @antenehafework2404 3 місяці тому +1

      ለህጻኑ ጠቅላይ ሚንስትር ብታማክረው አይሻልም ?? በጋርዮሽ ዘመን የተቸከለ ፖለቲካዊ እሳቤ ካለው ጋር ብሄራዊ መግባባትን መፍጠር አትችልም፡፡

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 4 місяці тому +8

    good job

  • @TedlaTekie
    @TedlaTekie 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habteghebre95
    @habteghebre95 4 місяці тому +12

    እጂግ በጣም ግልጽ የሆነ የ አማራ መንነት የሚገልጽ ትንታነ ነው,,
    እስቲ ኦሮሞና ትግሬ እንደዚህ ዓይነት ታሪክ ካላችሁ አቅሩቡት አና እንማር,

    • @me_212
      @me_212 4 місяці тому +2

      አየህ ትልቁ ችግር ይህ ሁሉም ታሪክ አለው ግን ለዘመናት የአማራ የበላይነት ብቻ ነበር ትረክቱ አሁን ሁሉም ነቅቷል በሌላው ላይ ታሪክህን መጫን አይቻልም አሁን...ደሞም በዱንቁርና እና ድህነት ተከበህ ታሪክ ታሪክ ማለት አያዋጣም... የጋራ ታሪክ የሌለው ማህበረሰብ አብሮ ለመቆም ይቸገራል... ሰለዚህ መጪዉን ዘመን አብሮ ለመሻገር ተከባብረን የጋራ ታሪክ መፍጠር ነው መፍትሄው.

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 4 місяці тому

      Fessam Komeche 🤣🤣🤣

    • @me_212
      @me_212 4 місяці тому +2

      ​@@demekechgonfaሰድቡን ምን አመጣው?? ሃሳብ ካሎት ሃስቦን ቢገልፁ ለሁሉም መማሪያ ይሆናል... መሰዳደብ የድንቁርና ዉጤት ነዉ.

    • @ermiasabdisa7396
      @ermiasabdisa7396 3 місяці тому

      @@habteghebre95
      ማሞ ቂሎ
      ሲጀመር ታሪክ የሌለው ህዝብ የለም።
      ይልቅ ይህ የዘረኝነታችሁን ጥግ ያሳያል። ችግራችሁ ባዶ ሆናችሁ እራሳችሁን መቆለላችሁ ነው። ይልቅ በረሀብ እና በጦርነት እየተቆላ ያለውን አማራ ህዝባችሁን ታደጉት። የናንተ ተረት ተረት ለደሀው አማራ እራት አይሆነውም።

    • @aledwake
      @aledwake 3 місяці тому +2

      ​@@ermiasabdisa7396 😂😂Betegebar Eko Tarikehen Akereb Tarikachin Yegna Hiyaw nw. Eski Yehen Teyake meleseligni : ONG ( OLF) Wanaw Tigel ke 1966 lay Sijemer ye Amhara Bahil , ye Amhara Shema beged techanebegni Belo nw. Zare Neta wotachihial( of course Drom Neta nachihu Manim minim aladeregachihi , yaw ye Betachinet Semet selale , Obbo Lencho Bati OROMOn lemasebaseb YEwushet Teteket seneterek neber Endalew) , Wode Teyakeye lemeles : Enam Ahun Neta mehon Bicha sayhon ye Belay Hunachihu lelawun eyechekonachihu balachihunet Zemen man asgededoachihu nw ye Amhara Shema Emitelebesut ❓

  • @tbb9074
    @tbb9074 4 місяці тому +5

    እውነት ትመነምን ይሆናል እንጂ አትጠፋም‼️💚💛❤️

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +1

      ነውዴ ቆማጣኮ አታፊሪም

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 4 місяці тому +15

    የአማራ አርበኛ ፋኖ ባይኖር ኖሮ አክራሪ ኦሮሞዎች እያንዳንዱን አማራም ሆነ አማራ ያልሆነ ነገድ ከአዲስ አበባ ወይ ጨፍጭፈው ወይም ደግሞ አርደው ይጨርሱት ነበር !!!!! በህይወት ያለነው በታላቁ የአማራ ፋኖ ትግል ነው !!!!!

    • @Yenhal7
      @Yenhal7 4 дні тому

      Mslmna bewerera new yasfafaw even Turkey was a Christian country but they changed it to Muslim country hulum alem lemeyaz new yemifelgut

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 4 місяці тому +2

    የአማራ ምሁራን የአማራን ታሪኩን ደብቀው ደብቀው በመጨረሻ የማንም ለሀጫም መጫወቻ አደረጉት !!!! ታላቁ የአማራ ህዝብ ላይመለስ ተነስቷል !!!! ታላቁን ታሪኩንም ከተቀበረበት አውጥቶ ለትውልዱ ያሳውቃል !!!! ጠላቶቹንም ዳግም እንዳይነሱ አድርጎ ይቀብራቸዋል!!!!!

  • @DerejeIdessa
    @DerejeIdessa 3 місяці тому

    አሁን የምትለው ሁሉ እዉነት እንኳን ብሆን ብዛት ጊዜ ምን ይጠቅመሀል ? በረራ ብትል በሬሮ ብትል ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ብሄረሰብ ነችኮ

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 місяці тому +2

    ለሁሉም ጊዜለው እውነቱይወጣል ፈጣሪ ይፈርዳል

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +1

      የአረብ ትራፊ ነይና ሞክሪ

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 2 місяці тому

    አሁን ደግሞ ሌላኛው ግራኝ በሃያኛ ክፍለ ዘመን ተከሠተ።

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 2 місяці тому

    Wawrariwech yiwegedu keshiwa galawech

  • @btfpl
    @btfpl 4 місяці тому +7

    Ewunetun negerelign

  • @Yohann-ti9vc
    @Yohann-ti9vc 3 місяці тому +1

    ገደል ግቡ

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 2 місяці тому

    አብዝተዉ ስልምጮዉ እንቁራርቶችና
    ልክብራቸዉ ዝም ስላሉ አሳዎች አስታወስኩ
    ምንልባትም ተፈጥሮክ ሆኖ እንደ እንቁራርጥ ጩሄትህ እንዳንቴ ያሉ እንቁራርቶችን የአሳ ቁርስ እንድሆኑ ከመጥራት ያለፈ የአሳዎችን ተፈጥሮአዊ ባህርህ አይቀይሪም፡፡

  • @Issa-pv9bg
    @Issa-pv9bg 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም የእውነት ታሪክ የለም ሁሉም ፊክ ነው

  • @FiliHaile-j1t
    @FiliHaile-j1t 2 місяці тому

    Ats weyim nigus eiyalik bitizegibew betam tiru new

  • @mohammedhassen2550
    @mohammedhassen2550 4 місяці тому +1

    የሌለ ታሪክ አታውራ እስከ 14 ኛው ክ/ዘመን የሸዋ ሱልጣኔት ከአድስ አበባ በስተ መስራቅ ኤረር ተራራን ይዞ ከሸዋ ሮቢት እስከ ላጋኖ የሸዋ ሱልጣኔት አማራ ከደቡብ ወሎ አላለፈም
    ምዕራብ አድስ አበባ እስከ ግቤ ወንዝ አስከ ወላይታ የዳሞት ስረወ መንግስት ነው ኦሮሞ ባካባቢው የለም እውነታው ባጭሩ ይሄው ነው

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 місяці тому +1

    በተለይ ያሁንኑ ትውልዲ ፋራ አማራ

  • @BisratBisri-fm2cl
    @BisratBisri-fm2cl 3 місяці тому +2

    Amara eresestun asalefo yestew erasu new agul deg negne sil.aye Amara berasu give ywedeke hezeb

  • @aledwake
    @aledwake 3 місяці тому

    I am very Happy that i can see alive Emperior Tewodros, Emperior Minilik, Patriotic Belay Zeleke in my life and i mean all these together = General Assamnew Tsige❤❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 місяці тому +1

    የገጠር. የኦሮሞ. ገበሬዎች. በፍልዉሀ. በኩል. ሲያልፉ. ፍልዉሀ. ሲፍለቀለቅ
    ድምጽ. ሲያወጣ. ሰምተው. ይፍለቀለቃል
    ለማለት. የተጠቀሙበት. ቃላት. ፊን. ፊን. ይላል. በሚል. የወሰዱት. የተለመደ. ንግግር. ነዉ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 місяці тому

    ወያኔዎቹ. ኢትዮጵያን. ቀረጣጥፈዉ
    በክልል. ችካል. ተክለዉ. ከማበላሻታቸዉ
    በፊት. በክፍለሀገር. ሲጠራ. በነበረበት. ሸዋ. አዲስ. አበባ. ወለጋ. ለቀምት. ቤገምድር. ጎንደር. ግጃም. ደብረማርቆስ
    ባሌ ጎባ. አሩሲ. አሰላ. ኢሊባቦር. ጎሬ
    ከፋ. ጅማ. ወሎ. ደሴ. ትግሬ. መቀሌ. ሐረር. ሐረርጌ. ሲዳሞ. አዋሳ. ገሙጎፋ. አርባምንጭ. ወላሞ. ሶዶ

  • @teferizemene5041
    @teferizemene5041 2 дні тому

    Translate to Amharic.

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 місяці тому +1

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 4 місяці тому +5

    ኦሮሞ ከባሌ አካባቢ ወደ መሀል አገር የተስፋፋው በ16ኛው ክፍለዘመን ነው። ቦታ መከፋፈል ከሆነ ፅንፈኛው በባለቤትነት ሊጠይቅ የሚችለው ባሌን ነው። ታሪክ አይዘረፍም።

    • @AbelHicklin
      @AbelHicklin 2 місяці тому

      ባሌን በሌሊት ነዋሪዎቹን እየገደለ በኬንያ ድምበር ዘልቆ በመግባት እንጂ ባሌም የኦሮሞ አይደለም። ታሪክ አንብቡ። ነባርቹም ሌሎች ተወላ ጆቹንና ነባሮቹን ኦሮሞ አጥፍቶ ነዉ የወሰደዉ እንጂ የኦሮሞ ሆኖ አያዉቅም።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 4 місяці тому +3

    የአማራ ትኩረት መሆን ያለበት የአማራ መከላከያ ማቆም አለብን ።ተረባርበን። መፍትሔ እንፈልግ። የመፍትሔ ሰው እንሁን። ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ ሲዳሞ፣ ውላይታ፣ ሶማሌ፣ ስልጤ፣ ቤንሻንጉል ሀገር ሆነዋል። አማራ እንዴት ይዳን ??? ድል ለፋኖ።

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 місяці тому +2

    የመጨረሻ እጃችን ይግባ አዲሳበባ በቢዛ ካልሆነ ማንም አይገባም አዲሳባ ያማራነው❤

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому +2

      ተበጂ አ አ የመጣሹኮ እሙሙ ልትሸጨ ነው ቆማጣ ሰትገረፊ ታወራለሽ

    • @አሊያ
      @አሊያ 4 місяці тому

      @@vftygyyi4799 እናክን የሽርሙጣልጂ ጥባታም ጋላ ተረኩስ የአተናት ትሸጣላችመሰል

    • @አሊያ
      @አሊያ 4 місяці тому

      @@vftygyyi4799 አዲሳባ የባለቤቱነው እከካም ጋላ በግራኝ ጦር የወረረው ጋላ አማራ ለሁለተኛ ጊዜ ሸገርን ቆርቁሮል ፡ የጂላፎልጂ ጠብቅ በገዛጃችሁ ጁታና ጋላ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ሁለት ጥባታም

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 місяці тому

      @@አሊያ ቆማጣ ማነው ሽረሙጣ እሙሙ ሻጪ የእሙመ ሻጪ ልጂ

    • @አሊያ
      @አሊያ 4 місяці тому

      @@vftygyyi4799 በቂጥ ፌሮይግባ ጥብ ጋላ

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 2 місяці тому

    That’s right got the truth I heard for years I know from my grand parents that’s from Showa. King Menelik from Ankober and Menz his castle was in intoto .
    Oromo’s it’s well known they came from south they truly were invaders always fought slaughtered people. This’s well known amongst Amharas. Even as late as during Italian invasion Oromo’s use to murder Amharas. This’s a widely known. How could you murder people while a foreign invaders killing us. This I honestly tell you please, those of you who want to tell the truth without a fear tell the truth. Oromo’s we’re saying instead of dying in the hands of Italian you might as well die in my hand.
    This’s the true history of Oromo’s!

  • @ጄጄጄጄ-ሐ9መ
    @ጄጄጄጄ-ሐ9መ 3 місяці тому

    የታወቀ ነው ፣እንደዚህ ማጋለጥ እና ማሳወቅ ግዴታ ነው ። ፊንፊናም ሁላ

  • @ayubmohammed1628
    @ayubmohammed1628 23 дні тому

    Sente gize new amara metelew lela beher atawkem ethiopia west amara amara wereh hula.... Amara ena kerstina becha new metefelegew ante, eshi egna amaram ayidelenem kerstan ayidelenem men enargachu , ahun ehen were new beleh telefelefaleh yene mesmat degmo ayigermem , bel amaraw temar

  • @mogesbrhanu8119
    @mogesbrhanu8119 3 місяці тому

    Amara yemibal yezana aitawekim j

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 3 дні тому

    TERET TERET NEWO YEMRTEAWRAE.FLOWER WAS THE SEAT OF THE HERO OF THE SOULTAN AHMED GARAJOU.THIS GUY IS TLING AFALSE TERET TERET
    FINFINE BELONGUES TO THE OROMO MUSLEM THIS GUY IS TLING US GUGETE.FINFINE BELONGS TO MOUSLEM AFAR AND OROMO.
    FINFINE BELONGS TO ALL ETBOOPIAN THIS GUY IS KEJETAM.

  • @AnbesZewdu
    @AnbesZewdu 3 місяці тому

    ቱልቱላ come and get it!

  • @iamfree347
    @iamfree347 3 місяці тому

    ታሪክ ባንሰርቅና ባንቀማ ይሻላል ኢትዮጵያን የቀረፁና የቆረቆሩ ያቆዩ ትግራይና ዋክሽሞች ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ እውነቱ እንዳያቅ መሸፋፈን መሰረት የሌለው የሀሰት ታሪክ የትም አያደርሰንም

    • @Mengesha-l9r
      @Mengesha-l9r 3 місяці тому

      ስለዚህ ዋክሽሞች ተንቤን ወደ ሚመስላቸው አገው ምድር ዋግ ህምራ ሰቆጣ ይጠቃለል

    • @DfA4795E3
      @DfA4795E3 Місяць тому

      አትልፊ የኛ ማስረጃ በአለም ዙርያ ተመስክሮ ተቀምጦል በወሬ ብቻ አይደለም ሞኝ አትሁን።አማራው ዝም ቢል እስካሁን ሀይማኖቱን አክብሮ ነው። አሁን ግን ልታጠፍው ከመጣህ እውነቱ በአለም ይወጣል።
      ሞኝ አትሁን መርምር እውቀት ጥሩ ነው እንዳታፍር ያደርግሀል።

  • @ayubmohammed1628
    @ayubmohammed1628 23 дні тому

    Wendeme hulum hager ye amara new eyalk new,? Amara awash gar men ametaw hageru balebet alew , endememeslegn yerer terara zuriya menorut sewoch ahun deres yedero hezboch alu ,

  • @ayubmohammed1628
    @ayubmohammed1628 23 дні тому

    Shoa ye amara ayidelem wendeme ke 13 kefele zemen befit yene geragn ahmed hager new amara hageru semen akababi yimeslegnal

  • @FidaGada
    @FidaGada 4 місяці тому +2

    Wushetam qinibir

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 місяці тому

      ስትገረፍ ታወራለህ ካንግዲህ ማንም አማራ አይምርም !

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 3 місяці тому

    የትም አይደርሱም የሜቀበላቸዉ የለም ህፃንም ይይን ታሪክ ያዉቃል

  • @Mekesudawel-sn2bz
    @Mekesudawel-sn2bz 3 місяці тому +1

    ሁሉንም ነገር የራስ የማድረግ አባዜ እንደ አማራ ብሔርተኛ ኢትዮጽያን ያዋረደ በብሔር እንድትተበተብ ያደረገ የለም የእስልምናና ኦሮሞ ጥላቻን ያዘለ ዘገባ ከቪድዮው የምንረዳው ግራኝ አህመድ ምን ያህል ጀግና ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ነው ወደቀልባቹ ተመለሱ እንደ ሀገር ሁሉም አንድ ነው ብላቹ ማሰብ ጀምሩ ያለዚያ ልክ አሁን እንደምናየው እርስ በራሳቹ እየተባላቹ ትኖራላቹ ለዛም ነው ሰሜኑ ክልል ሁሌም ጦርነት እማይለቃቹ አንድ ካላቹ ጎረቤት እንኩዋን ተስማምታቹ መኖር አልቻላቹም ይሄ የሚያሳየው ለሌላው ትልቅ ንቀት እና ሁሉም የኔ ነው አባዜ ነው ታዳ እንደሀገር ለሁሉም ማሰብ ሳትችሉ እንዴት ሀገር እንመራለን ብላቹ ታስባላቹ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት ውጣ ከዘረኝነት መጀመርያ

    • @MarkonBini
      @MarkonBini 3 місяці тому +1

      ጥምብ ዘረኛ አማራ ዘረኛ ቢሆን ኢትዮጵያ ትጠፋለች

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 4 місяці тому +6

    ጥሩ የቀዳዳዎች ታሪክ አንባቢ ነህ በል ከየት ፕላኔት ነው የመጠህው ግን ሠውን በሠው ለማባላት የተላክ ወፍራም ባንዳ ሠይጠን

    • @mohammedyassin711
      @mohammedyassin711 3 місяці тому +4

      እና አንደ እናንተ የእናንተ ያልሆነውን የእኛ ነው በማለት እኝኝ ማለት ይሻላል እነ ሁሉ ኬኛ መጤ ወራሪ

    • @heywet
      @heywet 3 місяці тому

      Men cheger ale yaweru enje abiy abatachew eskalelachew;;!

    • @ketodiya6489
      @ketodiya6489 3 місяці тому +1

      የራሱ ታሪክ የሌለው ድንጋይ ራስ የሌላውን ታሪክ ያጥላላል።

    • @tube-xv2dv
      @tube-xv2dv 3 місяці тому +2

      ቀዳዳውማ እናተ ናችሁ ታሪክ ሳይኖርህ በውሸት ውሽትን በመደጋገም እውነት ይሆናል መርህ ያንተ ያልሆነውን የኔ ነው ትላለህ። አማራ ከዚህ በሀላ የአባቶቹን እርሰት ቆጥሮ ይረከባል።

    • @mandefrotewoderos11
      @mandefrotewoderos11 3 місяці тому +1

      በመሳደብ ታሪክ መቀየር አይቻልም ቀዳዳ ማለት እውነቱ የተሰወረበት ድኩም ወይም ቀማኛ ነው።

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @ykt4447
    @ykt4447 3 місяці тому

    መጀመሪያ አማራዎች እስኪ አንድ ሁኑ!!ጀግንነቱም፣ታሪክ ለማውራትም፣ ስለ እርስት ለማውራትም አንድ ሁኑ በሚረባው በማይረባው ለጠላት በሚመች መልኩ በአደባባይ አትባሉ፣አትቋሰሉ፣ ባንዳንም ከውስጣችሁ አጽዱ ከዛ ሁሉም ነገር ቀላልና በእጃችሁ ነው ያለው ጎበዝ።

  • @ayubmohammed1628
    @ayubmohammed1628 23 дні тому

    Lela geragn yilekebachu,

  • @asefaayana5261
    @asefaayana5261 4 місяці тому

    Hoftu

  • @AbdiBeker-up2ru
    @AbdiBeker-up2ru 5 днів тому

    Ethiopia empire must be fall like yoguslovakia You Should be Create our Country Oromia

  • @gobenaguta7160
    @gobenaguta7160 4 місяці тому +1

    ምን ?????

    • @heywet
      @heywet 3 місяці тому

      😂😂😂 why not!😂😂😂

  • @KalidMudi
    @KalidMudi 3 місяці тому +2

    ሲቀጥል ደግሞ አማራ የሚበለው ብሄር ማን ነው ቅማንት ወይስ አገው ራያ ወይስ ወግህምራ ዬትኛው ነው አር ወይስ አዊ ዝም ብላችሁ የፈጠራ ወሬ አተውሩ ተሪክ የነበረውን ህዝብ ወራችሁ መንነቱን እምነቱን በህሉን በጉልበት አስቀይራችሁ አገር ሰራን ትለላችሁ እንዴት ነው ከነንታ ጋር አብረን የምንኖራው

    • @dawitgedle612
      @dawitgedle612 3 місяці тому +1

      የምትጽፈው በአማርኛ የምታወራው አማርኛ ምን የጦዘብህ ነህ አንተ የአረብ ውራጅ ቋንቋና ፊደል የራስህን ተጠቀም የኛን መራቀቁን እኛ እናውቅበታለን አሽክላ

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 4 місяці тому +3

    የአማራ ህዝብ ካለፈው ስህተቱ ትምህርት እየመሰደ የወደፊቱን እያሰተካከለ በጠላቶቹ ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ለአንዴ ለመጨረሻ ጊዜ በዘሩ ምክንያት ብቻ በጥላቻ በዘረኝነት ተነሳሰተው በገነባት ሀገሩ ላይ ለራሳቸው ለቆሻሻ ፓለቲካቸው ብለው የውሸት ትርክት ፈጥረው አማራ እንደዚህ አርጎሀል በማለት አትኖርም ብለው የገደሉትን ያሰገደሉትንና መድረሻ ያሳጡትን እያንዳንዱ ወንጀለኛ መቃብር ላይ የራሱን ሀገር በአስተማማኝ ሁኔታ መመሰረት አለበት ፋኖ ያሸንፋል

    • @አሊያ
      @አሊያ 4 місяці тому

      ኢሻ አላህ አዲቀን እውነት ያሸንፋል😢😢😢

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 3 місяці тому

    In most cases in our World Countries may open war fight one another for border ekpansion land occupy,example for other reasons many factors etc: Sumalia,Sudan,South Sudan invade Ethiopia for land expansion,
    But in our case ,we form problems and we fight one another it is paradox that the front lines the elite groups etc of Oromo and Amihara complain one another blame and fight by forming groups,the other Races groups,the diasporas in both sides,etc add fuel .we always burn fires all we swim in burning fire we always distract our Natural mass,but we do not go any where we kill one another the remaining ones stay for some time we also cry to our side for food,State person's also do advertising,they raise heart of ordinary mass but what they may different we Ethiopians are not allowed to live on the Earth ,we finish one another even we do not have trust on the State figures.they try to undermine the mass and deal on the mass they do not care for the natural life of citizens.they try to preach.impose their induced lines on the mass they do many advertising on the natural mass .we in the supposed races by disintigrating by forming claiming groups we induce,encubate rebels,even we get rebels from army troops.it is a kind of job to get money we induce conflicts we fight for liberty of our people we fight kill one another no rest we are hero no jobs but we only need guns we must remove one another, we are not harmonious on natural land we love like our people.our races by killing individuals in the country that is it,we stand for our races we fight on werari ,we are root we kill those wararis then we induce fitih,equlinet in our country .our natural mass is not allowed to live in this natural land we do not need peace harmonious flow of life.this our age is very much.how much we hate one another,one picture the other groups as devil,inhuman.the other groups also picture this one or for other as dangerous.the world can leave us yes itbeing land locked deserve for us.once we are locked.we are closed by those neighbor hoods so we can fight and remove one another we are a threat for one another.we do no for our youths,but we work to eliminate one another.we are also wise in those jobs.no one is different from the other.whether the state groups or the rebels we express our hates for one another we always work to down our opponents,we also never leave we are revenger the dangerous individuals groups to one another by fighting and removing they are crowded in a country.the mass suffer a hale life in the naturally generous Holly Land

  • @hussiendullacha2895
    @hussiendullacha2895 3 місяці тому

    Delusions

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly День тому +1

      It is a fact and history, You can say what you like but you can't change the fact!!

  • @KalidMudi
    @KalidMudi 3 місяці тому

    አራ ዝም ብለህ አተውራ ደቡብን እኮ ከሚኒሊክ በፊት እኮ አተውቁትም

    • @aledwake
      @aledwake 3 місяці тому

      Eyandandesh Debub Miniliken Mamelek Slebachihu. Minilik Wode Debub tesefafzo Manenetachihun astebeko baysegeberachihu nuro Oromo Seleketo OROMOized aderegosh Zare eyandandesh Oromo neberesh.

  • @confu4922
    @confu4922 3 місяці тому

    ye tellabet ware

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 4 місяці тому +2

    ኦሮሞዎቹ ከየት መጥተው ነው ከአማራው ጋር ጦርንት የገጠሙት ማውደምስ ደረጃ እንዴት ደረሱ ? የት ነበር የሚኖሩት? ይሄ ነው ያልገባኝ::

    • @ermiasabdisa7396
      @ermiasabdisa7396 3 місяці тому +1

      @@negattibulla215
      እዚሁ ኢትዮዽያ ነበሩ። አማራ ከሰሜን ወደ ደቡብ በመሄድ ለም መሬት ለመቆጣጠር ሞከረ። ይሄኔ ግራኝ መሀመድ እሱም የደቡብን መሬት ለመያዝ ከአማራ ጋር ብርቱ ጦርነት ገጠመ። ሁለቱም በጦርነቱ ተዳከሙ። ኦሮሞ ከደቡብ ህዝቦች አንዱ የነበረ ሲሆን የሀገሩን መውደም ቢያይ አማራ እና አህመደወ ግራኝ ያተራመሱትን ሀገር አረጋጋው። ምስጋና ለዛን ዘመን አባገዳዎች።

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 місяці тому

      ከሳውስ አፍሪካ ቡንቱዋች የሚቀዳ ነገድ ሲኖራቸው አኛን የወረሩን በ14ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን ፈልሰው በኬን ያ ና ማዳጋስካር አርገው ደግ ንጉስ በኢትዮጵያ አንዳለ ሰምተው ፈለስው ከገቡ በኋላ ቡዙ አማራ አርደው ብዙ ምድር በጉልበት ነጥቀው አዛው ሰፈረው ንጉሱ በዘመኑ አሸንፎ ተመልሶ ሲመጣ ጠራርግዋቸው ተሸነፈው አዛው አንዲኖሩ ተፈቅዶ ገቡ ! ዛሬ ድረስ ቡንቱ ነገድ በሳውስ አፍሪካ የአሮሞ ስም በብዛት ታገኛለህ አንዲሁም በኬንያ ! የጃዋር ሚሲት የኬን ያ አሮሞ ናት ለምሳሌ !!! አና ታሪኩ ብዙ ነው ፡፡ ሸዋ ላይ የነበሩ አማራዋች በጋላው ወረራ በግድ አሮሞናይዝድ ሆነው የአሮሞ ስም ይዘው አንዲኖሩ ስለፈቀዱ አስከዛሬ የሽዋ አሮሞዋች አነሱን አይመስሉም በመልክም ይለያሉ ለምን ከአማራ ነገድ ነበሩ በግድ አያጋቡ ትውልድ ቀይርዋል ሽዋ አካባቢ !!! ታሪኩ ብዙ ነው አባክህ የታሪክ መጽሃፍ አንብብ ብዙ ትማራለህ ፡፡ የጋላው ወረራ በኛ ብቻ ሳይሆን በፈረንቾችም ብዙ በዘመኑ ተጽፎለታል አንደውም አንድ ደራሲ ''ጋላ ፍጹም ጨካኝ ነው ባርባሪክ '' ብሎ ነው የሚገልጻቸው ፡፡ መጽሃፉን ልጅ ተድላ መላኩ በፌስቡክ በትኖት ነበር ብትጽፈለት አርስቱንም ይሰጥሃል !!!

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 4 місяці тому

    Addis abeba yeamhara ketema new

  • @hailuhordofa5127
    @hailuhordofa5127 3 місяці тому +1

    በልበወለድ ታሪክ ማሞኘት የምትችሉት እራሳችሁን ብቻ ነው፡፡አረ እፈሩ?

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 місяці тому

      ድንጋይ አርፈሕ ታሪክክ ተማር አምቢ ካልክ ገደል ግባ

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly День тому +1

      You don't have any history, man. It is a fact. You try to change history but it is history!!!

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 4 місяці тому

    Finfine malet amhargna new

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 3 місяці тому

    THE LAND is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus

  • @wellelahirpassa2210
    @wellelahirpassa2210 3 місяці тому

    Illusion history!!!

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly День тому +1

      It is fact, Go and check history!!

  • @jonnnnymedia
    @jonnnnymedia 3 місяці тому

    Ere yekrebachuh teretu

  • @TigestHillu
    @TigestHillu 4 місяці тому +1

    Warada dadab!!!

  • @tamiratlemma5511
    @tamiratlemma5511 7 днів тому

    Why always false history disseminates

  • @badasogebayo662
    @badasogebayo662 3 місяці тому

    ANTE Leebaa

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 3 дні тому

    AHMED GARAJOU IS THE HRRO ETHIOPIAN
    THIS GUY IS DESTORTING .

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 4 місяці тому

    DENKE TEREKA NEWENA!! LELAWE YE FINFINE TARIK YE ETEGE TAYETU NEWENA! KE FELE WEHA! YEMETA! FIN ALE! KEMILEWE KALE ! FELE WEHAWE! FINE FINE EYALE SIWETA !!!BALESASATE! TARIKU EREZEME YELAL! HULUNEM LE MEZEKEZEKE!HONOME! AWONE YE AMHARA MEDERE NEWENA! TERETERE YELELEW! ADDISABABA SHEWA BEMILE ATEKALAYE ATERARU ZURYAWENE )ENDEWE! TELOBACEWE TARIK YAWELAGEDALU INJI! BE TEWELAGEDE SEMETACEWE ENA ,HASABACEW::YEHEME TIKITOCU BICIA NACEWENA! YEHENEN HULU ASEKEFI SEYAFE SERA BETESETACEWE DISKURE LAYE! TEMEREKUZEWE YANE BEBETACEGNET SEMETE YEMIWAJEKACEWENE TEBEBETEGNOCE MERETO AGENDA SECIWOCACEW! ENDETETEKEMUBACEWE SAYEGEBACEWE HULU KEGNA!FINFINE KEGNA EYALU GIZE ENA AGATAMIN TETEKEMEWE AHUNEM BE DEGAMI AMHARA YALE ZEREGNET EMENETE TELOBACEWE BIYANEGESACEWE !LE AHEYA MARE AYETEMATEMENA !AMEDE KALEHONE!YEHE SICEMALEKU ENA BE ORMÒ SEME SINEGEDU HEZEB SIYACARESU CERASCE YE AMHARAN ZERE MAYETEM TELETEWE YE ZERE MATEFAT ZEMECIA BE SEWERE KERETO BE GELES TEYAYAZUTE ::HONOME LE FETARI YE MISANEWE ANDACEME YELEMENA HULUME WAGAWENE YEMIYAGEGNUBETE KENE KEREB NEWENA::

  • @zewdutilahun4822
    @zewdutilahun4822 3 місяці тому

    Tululla neffi.

  • @WXY7007
    @WXY7007 3 місяці тому

    ሞኙ የዶንቆሮ አስተሰሳብ ።

  • @GetahunGadaGetahunGada
    @GetahunGadaGetahunGada 4 місяці тому +2

    ይህ ትምህርት የደናቁርት ነው፡፡

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 3 дні тому

    You are telling us teret teret kejetam.

  • @me_212
    @me_212 4 місяці тому +1

    ደሞ ማሳሰቢያ ብለህ ትለጥፋለህ!!!!!.. ላንተ ማሳሰቢያ ልስጥህ ባስቾካይ ከስሜታዊነት እና መሃይምነት ተላቀቅ..

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly День тому +1

      Go back to Madagascar and look for your ancestors

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን 2 місяці тому

    ኮተታም ሰካራም የጠላቤት የሰካራም ተረት ።ደብተራ የአረቄ ወሬ ሲተነትን ድህነት ሸክፎ ዘላለም ይኖራል ።መነሻም መድረሻም ኢትዬጲያ ።የመንደር ወሬ ከመንደር ተሻግሮ አያቅም

  • @fuadmohamed3013
    @fuadmohamed3013 4 місяці тому +3

    Teret teret

    • @bekeletola4754
      @bekeletola4754 4 місяці тому +1

      ተቃጠል ሃየ ጠፍቶ አይቀርም ተጋተው

    • @beshirhassen5652
      @beshirhassen5652 4 місяці тому

      የመሠረት ግን በጣም ረዥም ነው ተረቱ

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias 4 місяці тому +2

    የታርክ ለባና ቀማኛ ለፍላፊ ታርክ አያጣመማችሁ አገርቷን በቅም በቀል እንድትበላሸና እነድትፈርስ አደረጋችሁ :: አሁንም ያንኑን የጥቁር በጥቁር ባርነት ለመመለስ ፋኖ እያላችሁ መጥታችኃል ሁሉም የራሱንክልል ባህል ያስጠብቃል በከንቱ አትልፉ ያላችሁ ይብቃችሁ!!!!!!!!!

    • @አሊያ
      @አሊያ 4 місяці тому

      ክፍታፍ ወራራሪ ያለቢዛ አገቡም አዲሳባ ፋኖይገባል ትግሪና ጋላ ይጠረጋል

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly День тому +1

      Fano will reunify Ethiopia

  • @kalchayadete841
    @kalchayadete841 4 місяці тому +2

    ዬ አማሃራ ዉሸት አይልቅም ስልዝህ ትቶ ማላፍ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 3 місяці тому +2

      አንተ ደግሞ ምንም የለህም!😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly День тому +1

      Mogn embl blo yashenifal!!! You don't have any history that you can bring as an evidence

  • @haqu5431
    @haqu5431 3 місяці тому

    ወዳጄ እረ ውሸት በቃን አህመድ እብራሂም ( ግራኝ)ኢትዮጵያዊ ነው ወራሪ እይደለም እናንተ ወራችሁት ተከላክሎል
    የፖርቹጋሉን ቀኝ ገዢ ጋር ተባብራችሁ ህዝባችንን ጨረሳችሁ
    እድስ አበባ የሁላችም ናት
    ቁልቢ መስጅ እንደነበረ ታውቃላችሁ ? መቸም አላህ ይቀጣችሁአል

  • @elham270
    @elham270 3 місяці тому

    አንተ የምታነበው የከሸፉ ሠው በላ አፄዎች ያመቻቹትን የውሸት ታሪክ እንጂ ኢማሙ አህመድ ፍትሀዊ ንጉስ ነበር

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 3 місяці тому

    የግራኝ ወረራ ከተባለ የሚኒልክም ወረራ መባል እለበት ቱልቱላ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 3 місяці тому +1

      ግራኝ የኦማን ቱርክ ቅጥረኛ ባንዳ ነው።

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly День тому +1

      Ibin Ibrahim elgazi was an envador unlike King Menelik who unified Ethiopia

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 4 місяці тому

    አንተ መንን ነው የመትሳደበው ተራ ሰው ነህ

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 місяці тому

    ግራኝ አህያባሪ

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 2 місяці тому

    የማትረባ ደደብ!!$

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 місяці тому

    ግራኝ አህመድ 16 አመት ገዝቶሀል 500 አመት አልቅሰሀል ገና አምስት ሽህ አመት ታለቅሳለህ የለማኝ ዘር ሰገጤ እንዲህ አይነቱ የአማራ የበላይነትና ሁሉም እኛ የኛ የሚለው አስተሳሰብና እምነት ነው ዛሬ አማራ እንዲጠላና ጭንቅላቱ እንደ አባብ እንዲጨፈጨፍ ያደረገው ንፍጦ ታሪክን ከፈረንጅ እማኝነት እየጠቀስክ ነው የምትዘባርቀው ንፍጦ. ?

  • @IbrahimAdem-b4t
    @IbrahimAdem-b4t 3 місяці тому +4

    ቅዘናም የምንአባህ ግራኝ ነው የምትለው ኢማም አህመድ ቢን ኢብራሂም አል ጋዚ ጀግና እና ፍትሀዊ የሀበሻ ንጉስ ነው።

    • @dawitgedle612
      @dawitgedle612 3 місяці тому +1

      አንተ የማትረባ ተብታባ አማርኛና የአማራን ፊደል አትጠቀም ጥላቻህ እውነትን ጋርዶብሀል

    • @AwokeAbegaz
      @AwokeAbegaz 3 місяці тому +1

      ደንቆሮና ባለጌ መሆንህን ከመጄመሪያው የስድብ ቃላት መረዳት ይቻላልል አልፎም ተርፎ ባዶቅል የሆነ ጭንቅላት እንጂ በእውቀት የሞላ አለመሆኑን ይገልፃል::

    • @IbrahimAdem-b4t
      @IbrahimAdem-b4t 3 місяці тому

      @@AwokeAbegaz ድንጋይ ራስ ማን እውቅና ሰጪ አረገህ ቆምጬ

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 3 місяці тому

    Just story. Not. True at all