የወልቃይት ባለቤትን ይፋ የሚያደርገው ሰነድ| ዐጼ ዮሐንስ ለንግስት ቪክቶርያ የላኩላት ደብዳቤ| ታሪክን መደበቅ አይቻልም @betehabeshaofficial

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ayalewabebe8723
    @ayalewabebe8723 7 місяців тому +6

    አቦ በርታ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ፣ለወደፊቱ በርታ በርታ እንዳንተ ያሉ ምሁራን ሀገራችን በተለይ በአሁኑ ሰዓት በጣም ያስፈልጓታልና።

  • @አሊያ
    @አሊያ 5 місяців тому +2

    የዛሪን አያርገው እናቴ በባሪያ ተገዝቶ ያዴገችው አባቶ አማራ ሳይት እናቶ ወረሂበኖ አባቶ ሲሞት ሽፍታ አያቴን ካላገባን ብለው ሲረብሹ አያቴ እናቶጋ ወረሂበኖ አኑራት ቤቱ እዴሞላ ጥላ ዴሴ አይጠየፍ መኖር ጄመሩ ሽፍቶቹም እስበሳቸው ተጋዴሉ አጎቶቾ ሸዋበር ቤሰርተው ዘናብለው ሲኖሩ እናቴን አመጣቻት የናቴ አጎት አስመራ ነጋዴ ነበር በላይነህ አርጋው ይባላል አሁን ብትትን አሉ የናቴ ወዲም ትምርቱን ጨርሶ ዝባቤ ገባ ተባለ ጠፋ ይሙት ይዳን አናቅም ሌሎቹ ያጎቶቾ ልጆች አሜሪካ ሄዱ ምኖጋለው

  • @አሊያ
    @አሊያ 5 місяців тому +1

    የኔ የናቴዝርያ ዴጂ አዝማች ዘራችን የናቴ ወረሂበኖ

    • @አሊያ
      @አሊያ 5 місяців тому

      የናቴ አባት በላይነህ አርጋው ባላል ክርስቲን ነበረ

  • @mulugetahaile8999
    @mulugetahaile8999 7 місяців тому +10

    ታሪክ ለወያኔ አለርጂክ ነው።

    • @TewabechTesfaye-r6i
      @TewabechTesfaye-r6i 7 місяців тому

      Aye nefeteghna Tarik sinorhe new sele Tarik yemetawerw

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 28 днів тому +1

    እርሶን የሚሰማ ሰው ብዙ ያተርፋል እውቀት ያገኛል።ተባረኩ❤❤❤

  • @kindgonderew
    @kindgonderew 3 місяці тому +1

    It's true we are Amhara. I am the family of Ras Woldeslasse, Aba Meca .this is my family name. Yesuf Ali Negash Woldeslasse. We live in Gonder.

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 7 місяців тому +13

    እያወቁ እንዳላወቁ ሆኑ እንጅ ወልቃይት የ አማራ እንደሆነ ሁሉም ያውቃል!!

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል 7 місяців тому +1

      የአማራም የትግሬም ነው እግዘዮ ያሳፍራል እኛ በስደት ሀገር እደፈለግን እየኖርን ለምን ይሆን ኢትዮጲያዊ እደዚህ ሚባላው??? ቆይማ ዳቢሎስ ሲታሰር ለጥቂት ዘመን እፎይ እንላለን ይህ አይቀርም የኢትዮጲያ ተንሳዬ መታወጁ ዳቢሎስ ጠብቅ እቡር እቡር ለጊዜው ነው ቅዱስ ሚካኤል የ ያዘውን ሰንሰለት ውፍረቱን ልገረህ?😂😂😂😂

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 6 місяців тому

      true

  • @mhleulekal7842
    @mhleulekal7842 7 місяців тому +12

    እኔ
    የአንድን ትግራዊ እዉነተኛ መሆኑን የምለካዉ በወልቃይት እይታ ነዉ። ዐይኑን አጥቦ ወልቃይትን የትግሬ ነዉ ማለት ህሊናቢስነት መሆኑን ስለማዉቅ ነዉ::

  • @sewhune6978
    @sewhune6978 7 місяців тому +3

    Good job❤

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 7 місяців тому +12

    መለስ ነፍሱ እሳት ይብላት። የዛሬ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግሮች ( የትግራይን ጨምሮ) ሁሉ ጠማቂና ወላጅ አባት ነው። ዘሩ አይባረክ።

    • @gezahentessema-lo2gs
      @gezahentessema-lo2gs 7 місяців тому +3

      ነፍሱን አይማረው ይሄ ገመሬ ድውይ መላጣ ይቺን ቁንጮ ዕውቀቱን ለበጎ ነገር ቢጠቀምበት ይሄ ሁሉ የትግራይ ወጣት ባላለቀ ነበር።
      Aluta Continua!!!

    • @peacewins3281
      @peacewins3281 5 місяців тому

      ​@@gezahentessema-lo2gsበትግርኛ "ወደን ከይሓምያስ ሰይቲ ወደን" ይባላል.ትርጉሙ "የልጃቸውን ጥፋት በልጃቸው ሚስት ላይ ያላክካሉ" ማለት ነው.6 ሚልዮን የማይደርስ የትህነግ ትግል ያካሄዱ ትግራዮች ያማራውን ቆለጥ ድጠው መሬቱን ሲወስዱበት አማራው ከመራገም ሌላ ያደረገው የለም.ደካማ ከሆንክ ሁሉም ያራብሀል.ይሄ ቸር እና አቃፊ የሆነ አማራው ደግሞ ልሂቃኖቹ ጥርት ያለ አጀንዳ ባለመያዛቸው እና ሱሪ ከመሆን ይልቅ ሙታንታ መሆን ስለመረጡ አማራ ሰፊ ህዝብ እየሆነ ንኡስ ብሄር አስመሰሉት.በፋኖ ላይም እምነት ተጥሎ ነበር,አማራው ግን አንድ ፋኖ ድርጅት እንዲመሰርቱ ጫና ከማድረግ ይልቅ የባጡን የቆጡን ያወራል.በሌለችው ኢትዮጵያ ተስፋ ያደርጋል.እንደ ትግራዮቹ እና ኦሮሞዎቹ ቢተባበር እኮ ኢትዮጵያም እንደ ሀገረ-መንግስት ማቆም ይችል ነበር. ፋኖ አንድ ጠንካራ ድርጅት እንዲሆን ጫና አሳድሩ ካልሆነ አማራም ኢትዮጵያም መኖርዋ ያጠራጥራል .
      - ኣምሓራይ ይስዕር
      - እምበር ተጋዳላይ አምሓራይ !!! ለማሳየት ያብቃኝ !!!❤😢❤

  • @SelamLehulu-jg7mh
    @SelamLehulu-jg7mh 7 місяців тому +4

    እርቀህ ስትሄድ ኢህአዲግ ከመምጣቱ በፈት ባሉት ዘመናት ወልቃይት ጠገዴ አማራ ነው ጎንደር ክፍለ ሀገር ይባል ነበር

  • @GetachewAdugna-s4k
    @GetachewAdugna-s4k 7 місяців тому +2

    ይኸእወነተኛ ታሪክ ነዉ የዉጭ ታሪከ ፀሀፊ ያረጋገጡት ሰለሆነ ትግራዋ እዉነቱ ተቀብላችሁ በሰላም አብረዉ ለመኖር ተዘጋጁ

  • @abisinya117
    @abisinya117 6 місяців тому

    ይቅር ይበለኝና ትግራዮች ኦሮሞን ጠባብ እያሉ ሳይጠቡ አይቀርም ግምቴ ነዉ😂😢

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 7 місяців тому +3

    በጣም ነው የሚያሳፍረው መሬቱ አልጠበበ ለምን ይሆን ትግራዮች ወልቃይትን ለኔ ቢቻ መሉት??? ለመገንጠል??? አርፋችሁ ተስማምታችሁ ኑሩ ወያኔ ያረቀቀው መርዝ እርስ በረስ ከማጨራረስ ውጭ ምንም ሰላም የለውም አማራም ልቀቅ አልያም ትግራይን ልቀቅ ብሎ የኔ መሬት ነው ማለት የትም አያደርስም::

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 7 місяців тому +1

    ታሪክን ለማጥፋት የሚያደርጉት ሩጫ ይህ እንዳይታወቅ ለማድረግ እንደሆነ ሁሉም ይወቀው
    ለአቅራቢው እድሜ ከጤና ይስጥልን በሀሰት ታሪክ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖችነፍስ ይማር ።

  • @davidgetachew
    @davidgetachew 7 місяців тому +3

    ወልቃይት የኢትዮጵያ ነው

  • @HagerTigray
    @HagerTigray 7 місяців тому +1

    ወይ ጉድ ሁሉም ዉሸት የየራሱን ታሪክ እዉነታ እየፈጠረ ታሪክ መፍጠር ሆኖ እኮ ነዉ ወደ ብጥብጥ እየተገባ ያለዉ:: አሁን ታድያ አማራና ትግራይ ወይ አንድ ነዉ ወይ ደግሞ ሁሉም ታግራይ ተወላጆች ነበሩ ማለት ነዋ የሰዎቹ ሰም የትሬ የቦታዎቹ ሰም ትግርኛ ምን ያበጣብጠናል አብረን ለምን አንኖርም። አማርኛም ሰሜቴኪ ትግርኛም ሰሜቴክ አማራና ትግሬ ባህላቸዉ፣ ሃይማኖታቸዉ አንድ አይነት መልካቸዉ የአይምሮ አሰተሳ ሰባቸዉ አን ድ ምንድ ነዉ ይሄ ሁላ ድንቁርና ነዉ እርሰ በአርሰ መነጫ ጨቱ❓

    • @YonasSolomon-o3o
      @YonasSolomon-o3o 7 місяців тому +1

      የትግራይ ለመሆኑ ማሰረጃ ካለኀ? የትግራይ ለመሆኑ አንድም ጊዜ ጠቅሰው አያቍም

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 5 місяців тому

    Aste yogannes ye engelezen wetaderoch eyemeru ethiopian le masegezet yasegebu banda nachew atse tewoderos gen ethiopian asalefo lalemesetat erasachewen yesewo beleh ager wedade ye gegena gegena ye ethiopia negus nachehu

  • @mengistuwolde4599
    @mengistuwolde4599 7 місяців тому

    ቴዎድሮስ ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk 7 місяців тому +1

    This is stolen land on my age. There is no argument wolkayit belongs to. You don't need proof to convince a thief about your property.

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat 6 місяців тому

    Amhara always said. W/T belongs to Ethiopia tribal TPLF doesn't want to share it. Amhara never cared who lives there. ድርቅ በሰው መሬት አማራ ወጥር

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 7 місяців тому

    Wedehim teltehim Tigray eske metema new wedeh telteh yemanim wefefe propaganda yemitalel yelem

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 7 місяців тому +1

    አማራ በታሪኩ ፡ ከመሬቱ አርሶ መብላት በስተቀር ፡ የአገር ውስጥ ስደት አያውቅም ፣ ረኃብተኛው የትግራይ ህዝብ ግን ፡ የሌሎች ህዝቦች መሬቶች በመውረርና ቀያውን ለቆ በመሰደድ ይታወቃል ።

  • @SsSs-pf5jr
    @SsSs-pf5jr 7 місяців тому

    አማር አመራሮች ይቀራል

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 7 місяців тому +1

    በአጠቃላይ ትግሬ ከፋፋይ ነው

  • @TesfalidetTemesgen
    @TesfalidetTemesgen 7 місяців тому

    በጌ ምድር ራሱ ቤጃ ምድር ማለት ሲሆን የቤጃዎች ምድር ማለት ይህንን ታሪክ ለማጥፋት ሲባል ጎንደር ተባለ ይህም ገዢዎች ግዛታቸውን ለማስፋትና ህጋዊ ባላባትነታቸውን ለማረጋገጥ ነበር። ወልቃይት ፀለምቲ ፀገዴ የቦታዎቹ ስያሜ ራሱ ትግርኛ እንጂ አማራኛ አይደለም።አዲ አርቃይ አማርኛ ከሆነ እስኪ ተረጉሙት።በሆነ ዘመን የአማራ ዘር ያለው ገዢ ወልቃይትን ስለገዛ ወልቃይት የአማራ ነው ማለት ዘበት ነው።እንደዛ ከሆነ ራስ ሚካኤል ስሑል ጎንደርን ስለገዛ መላ ጎንደር የትግራይ ነው logic ።ሌላው አክሱምና አድዋ የትግራይ ትግርኝና የመላ ኢትዮጵያ ማዕከል ስለነበረ በኤርትራ በዓጋመ በወልቃይት በወጅራትና ራያ የነበሩ ተጋሩ ትግራይ ብለው ይጠሩታል አንድም ወልቃይት ወባ ያስቸግራቸው ስለነበረ ሰዎች ለእርሻ ብቻ ይጠቀሙበት ነበረ። የታሪክ ማስጃ ያቀረባቹት ለራሳቹም አልገባቹም በወልቃይት የነበሩት ሻንቅሎች(ኩናማ) ክርስትያን የሚገድሉ ከሆነ ክርስቲያን የሚለው አማራንም ያጠቃልላል ስለዚህ በቦታው የሚኖር የአማራ ተወላጆች አልነበሩም የነበሩት ባርያ(ሻንቅላ/ኩናማ) የተባሉ ህዝቦች እንጂ ።በ3 ቋንቋ የተፃፈው የንጉስ ዒዛና የድንጋይ ላይ ፅሑፍ እንደሚያስረዳው ፀሊም ሰብእ (ጥቁር ሰው) በማለት የጠቀሷቸው ከሱዳን ተከዜን አቋርጠው የወረሩትን ህዝቦች እንዴት አድርገው እንደመከቱና እንዳባረሩ ያስረዳል ይህም ኣክሱም(ትግራይ ትግርኝ ) ግዛት ድንበሩ ከሱዳን ፀሊም ሰብ ጋር እንደሆነ ያስረዳናል በዚያ የሚኖሩ ኣግኣዝያን(ተጋሩ) መልሰው አቋቁመዋል።ከዚህም ተያይዞ ፀለምቲ (ጠለምቲ) የሚለው ቃሉ ትግርኛ ሲሆን ጥቁሮች ማለት ነው።ይህ primary source የ1700 ዓመት ታሪክ ነው የናንተ ግን የፊውዳል ስርዓት ጊዜ የነበረ ውጥንቅጡ የወጣ የባላባቶች የርስት ነጠቃ ማስረጃ ብላቹ ስታመጡ ትንሽ አታፍሩም 😂😂 እውነት ምን ጊዜም እውነት ነው።

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል 7 місяців тому +1

      ዳቢሎስ ከፋፋይ አበ ዞር በል ተረተህን ይዘህ ኢትዮጲያ አረዘም ወፈረ በለ እግር ብረት አስረ ወደ ጥልቁ ትከትሀለች እዛ ወርደህ ክልል ስራ እሺ😎

  • @TewabechTesfaye-r6i
    @TewabechTesfaye-r6i 7 місяців тому

    Are bakhe eye kazhe tenoralhe send yewetal Ethiopia Tarik bemulu yetigrawy new denez hula

  • @zenunegash6080
    @zenunegash6080 7 місяців тому +1

    አንተ ልባ ቆማጣ የድዌ ዘር የምናባክ የአማረነዉ አማረ የሚባል የትግራ ንግሰነገስቶች ናቸዉ ለጠር መጥርያ ተብሎ ከማንም ብለሄሮች ተዉጣጥተዉ አማርኣ ቋንቋ ያወጡት እንጂ አንተዉሸታም ካሁን ቡኋላ ወልቃይት ጠሐምት ለማልሞ ራስዳሽን ሁሉ የትግራይ ነዉ

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 7 місяців тому

    ስለወልቃይት ስትጨቃጨቁ ዋና መቀመጫችሁን (ባህርዳርና መቀሌ) ታጣላችሁ፣ ግብዞች አትሆኑ።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 7 місяців тому

      በተንኮል አዎ ዲያቢሎስ እራሱ ይቀናባችኻል ገና አብይ ሳይመጣ ነው እናንተ አማራን ለመጉዳት አብሮ የሚኖረውን ህዝብ ተንኮል እየሞላችሁ ቢሮ ሰጥታችሁ የተንኮል ድግስ ስትደግሱ የነበራችሁ አሁንም ጉድጓዱን ቆፍሩት የሚገባበትን ፈጣሪ 😡

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 7 місяців тому

    እያማረሽ ይቀራል ሽንፍላ

  • @melkamubogale5269
    @melkamubogale5269 7 місяців тому

    እራሱን ያጠፋውን ፈሪውን ቴዎድሮስ ጀግና ትሉና መተማ ላይ የተሰዋውን አፄ ዮሐንስንስ ወልቃይት ያንተ አይደለም ትላላችሁ።
    የሚሰማችሁ የለም እንጂ ብዙ ትባትላላችሁ።😂

  • @A.S-ge5hz
    @A.S-ge5hz 7 місяців тому

    ወደ ሌላ ነገር መግባት ሳያስፈልግ በቀላሉ ቀጣፊነትህን ቁልጭ ኣድርጎ የሚያሳይ እኮ ኣፄ የውሃንስ የሚያክል በቤተ መንግስቱ ታቦትን ያስቀመጠ ቅዱስ ሚካኤል በቀኙ ቅዱስ ገብሪኤል በግራው ቁመው የሚጠብቁት እና ለተባረከችው ሃገሩ ሰማእት ሆኖ ያለፈውን ቅዱስ ንጉስ በዝብዝ ካሳ ብለህ ስትጠራ ነው።ኣሁንም ደግሜ የምልህ ነገር ምን መሰለህ ተረት ተረትህን ለልጆችህ ንገራቸው።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 7 місяців тому +2

    አባትህ መለስ ጊዜ አገኘሁ ብሎ የከለለው ቦታ እንጅ የትግራይ ግዛት ሆኖ አያውቅም ።ለማንኛውም መለስም እንዲሁ ሲያገዳድላችሁ ለማኖር እንጂ ሊጠቅማችሁ አልነበረም።ምክንያቱም እሱና ቤተሰቦቹ ኤርትራውያን ነን ብለው ስለሚያስቡና ኤርትራን ለማስገንጠል በማሰብ ነው ።

  • @TesfayeWakeyoBuli
    @TesfayeWakeyoBuli 7 місяців тому

    የምታወራ ታርክ ራሱ የተምታታ ታሪክ ነው ብዙን ጊዜ ውሸት ነው የሌለውን ታሪክ ታወራለ እባካችሁ የአማራ ፓለቲከኞች አቁሙ በአማራ ላይ ጦርነት እያወጃቹ ነው !!!

  • @meleshadgup8854
    @meleshadgup8854 7 місяців тому

    Drama ena yewshet drset tichlalachu

    • @YonasSolomon-o3o
      @YonasSolomon-o3o 7 місяців тому

      ዩናንተ ችግር ታሪክ የምትሉት ትኀነግ የሚመራዉን ነው ወይም ታሪክ ብሎ የፃፈዉን ነዉ

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 7 місяців тому

      የመሬት ጥማታችሁን በአማራ እርስት ለማርካት አትሞክሩ።

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 7 місяців тому

    የሁሉም የኛና ፀሃይ ለብቻዬ ዘረኞቹ የአማራ ሊሂቃን መሬት እንጂ ለህዝቡ የማያስቡ ኢህዝባዊያን ስለ ሆናችሁ እንጂ መሬት የመንግስት ነው ። ምርጡ የኢትዮጵያ ህገ መንግስቱ መሬቱ ለሰፈረው ህዝብ ሆኖ በህዝቡ ነው የሚወሰነው ! እስቲ ተጠየቁ እናንተስ ቢሆን ተጋሩ ናችሁ እኮ ? አማራ እሚባል ብሄርና ህዝብ የለም ? ቆምጬውና ባንዳው ምሌሊክና ጠንቋዩ ንጉስ ሃይለስላሴ እኮ ሽዋን ለማስፋት የኦሮሞ የትግራይ የሽናሻ ወዘተ ወረው የወሰዱት እንጂ መሰረትም የላቸውምና ! አሰላ አዳማ ብሸፍቱ ወሊሶ ሰሜን ሽዋ ፊንፊኔ እስከ ፍንጫ ድረስ ወዘተ እኮ በሽዋ ጠቅላይ ግዛት ነበሩና ለምን እነሱን የአማራ ናቸው አትሉመም ? ፈሪዎች የሁሉም የኛና የኢትዮጵያ ዘረኞችና ቫይረሶች ?👹💀👺🥶🤮🤮🤮

  • @AlematAmida
    @AlematAmida 7 місяців тому

    ትግርኛ ተናጋሪ አማራ የለም በደርግ ግዜ የህዝብ ቆጠራ 97 በመቶ ትግራዋይ ነው አማራው የት አለ??????

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 7 місяців тому

    የምትናገሩት/የምትተርኩት የጥንንት ኣመጣጥ ከሆነ ለምንድነው ካርታውም በሚተረከው ወቅት የነበረ ታሪካዊ ካርታ የማትጠቀሙት?
    ምክንያቱም ከ1888ዓ/ም በፊት ያሉትየምስራቅ ኣፍሪቃ ካርታዎች ሁሉ
    1ኛ ኢትዮጽያ የሚባል ነገር በሌላ እንጂ በኣሁኗ ኢትዮጵያ የለም።
    2ኛ በወቅቱ እንደ ሃገር ትግራይ ካልሆነ ሌላ ኣይታይም በወቅቱም በጌምድር የሚባሎ ምድር ከቓላ ወደ ደቡብና ሰሜን ወልቃይት ፀለምቲ የትግራይ መሆኑ በማያሻማ ይታያል። ምንምንኳ የቅርብ ክስተት ቢሆንም ኣማራ የሚባል ኣከላለል በመርሃቤቴ ብቻ ነው። በዚህ ምክንያት ጥረታቹ ለራሳቹ ፍጆታ የውሸት ትርክት ከመሆን ኣያልፍም።

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co 7 місяців тому

      Off course ወልቃይት ብሎ አማራ የለም ግን ደግሞ ትግራይ እሚባል አከባቢ ዉስን ነዉ። ሽሬ ግዛት ለብቻዉ ነዉ የነበረ ወልቃይት ገለመሌ እሚባል ሁሉ የሽሬ ሰፊ ግዛት ነበር። አፄ የዉሃንስ በሃይል እንግዳ ወርቁን ገድለዉ ነዉ ሽሬ የተቆጣጠሩት ከዛ በዉሃላ ራእሲ ሓጎስ ተሸሙ በሽሬ ባላባት እንዳይሆን ፈርተዉ ጨቆና በሽረዊያን የተጀመረ በአፄ የዉሃንስ ነዉ። ከዛ በዉሃላ ነዉ ሚኒሊክ መሸራረፍ የጀመረ አፄ ሚኒሊክ ሌላ ቀርቶ ዛና ከሽሬ ወደ አድዋ አስተዳደርም ወስድዋት ነበሩ። by the way ሁሉም ነገስታት በጣም ብዙ ችግር አለባቸዉ። ሰራየ ሓማሴንና አክሎግዛይም ለማምበርከክ ብዙ ተዋግተዋል።

  • @MelonaTube1223
    @MelonaTube1223 7 місяців тому

    አትቀደድ አማራ የሚባል ብሄር አልነበረም በ20ኛ ክ/ዘመን ንጉሰ ነገስት ሃፀይ ዮውሃንስም እስከ መተማ ነው የነበረ ግዛታቸው ሞታቸውም እንደዛ የትግራይ መሬት ነበር ለማሊሞ ዓንገረብ,ዓንገረብ የትግራይ ነው አይደለም ወልቃይት እውቅ።አስተካክል ህዝብ ለህዝብ አታጋጭ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 7 місяців тому

      አማራ የሚባል የለም ካልን ትግሬ የሚባል የለም ኦሮሞ የሚባል የለም ያለዉ መለስ ይክበር😂😂😂 እዉነቱን ተናግሯል ጋላ ደርግ ግን አማራ የለም ብሎአል የኛ ቤተሰቦችም ይሄ ሰዉየ በቃ ደመሰሰ ትልቅና ህዝብ ይሉ ይስቁ ነበረ በደርግ ያለዉ መለስ ዜናዊ

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤ትኬክል

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 7 місяців тому

    ዙሪያ ጥምጥም እየሄዱ ታሪክ ማጣመም መልካም አይደለም Tigray map 1900 ብላችሁ google አድርጉ ለጠቅላላ እውቀት

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 7 місяців тому +1

      😂😂😂19000😂😂 ታሪክ ከ0ይጀምራል

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 7 місяців тому

    ዮሀንስ አሸባሪ ነበር ግን ጭንቅላቱን ተቀላ
    በሚንቃቸው ሙስሊሞች
    አሁን የደረቀው የራሱ እምዱርማን