እየደበደባት ደረስን//የማሳድገው የኔን ሳይሆን የወንድሜን ልጆች ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 323

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +35

    እረጋ ያለ ጋዜጠኛ ስወድህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому

      DNA MERMERA MAREG TECHELALACHEHU BEQLALU MFTEHEAW YEHEA NEWE

  • @getuhawaz6291
    @getuhawaz6291 Місяць тому +42

    ወንድማችን እንኳን ደህና ተመለሥክ

    • @yonasdemeke8348
      @yonasdemeke8348 Місяць тому

      D N A yideregu

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l Місяць тому

      እኔም ማየት አስጠልቶኝ ነበር

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz Місяць тому +13

    😢😢😢የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ ግን አትጥፋ በጣም ደስብሎኛል ስለመጣህ😢 በጣም ያሳዝናልል

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv Місяць тому +47

    ልጆቹ ድኤንኤ ይመርመሩ አለቀ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Місяць тому +7

    ባልልጆ ከሆኑ ባል ሚስቱ ያቅርት ያጠያቅ( ሚስት ደግሞ የባ ልጆ ሳይሆ ከቀረ ድኤንየው ሚስት ባልዋ ያቅርታ ትጠያቅና// ( ቤታቸ ስላም ያውርድ ልጆ ስላም ያግኝ

  • @ልደታ
    @ልደታ Місяць тому +49

    👉መጣ መጣ መጣ ጀግናው❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @ልደታ
      @ልደታ Місяць тому

      @YaniyaniYaniyani-x9h nonono!!!

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o Місяць тому +34

    ወይ ቅናት ትልቅ በሽታ ነው😌😌

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Місяць тому

      ቅናት ሳ ስው መጠርጠ መጠ ያለ ነውኮ!! እርግ አዳንዴ ልጆ ወንድሙ ሊሆ ያችላል ምጠርጠ ያገባል ) ድኤ ብቻ ያመርመሩ

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 Місяць тому +20

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ምን ሁነህ ነው የጠፋኸው

  • @hmmn2173
    @hmmn2173 Місяць тому +5

    የኔ ዉዲሜ የኔ ጀግነዉ አሏህ ይጠቢቃ የረቢ

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky Місяць тому +4

    ሀብታሙ..የተረጋጋህ.: መልካም ወጣት..እንኳን በደህና መጣህልን

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Місяць тому +5

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህህህ😢😢😢 በጣም ያሳዝናልልል

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Місяць тому +7

    የአላህ ሰትሰይጣን አለ. አዛኝ የሆነውን የትዳር አጋር ይወፍቀን😢😢😢

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د Місяць тому +17

    እኳን ደና መጣህ ወድሜ ሀብትሽ አትጥፋብን

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Місяць тому +3

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Місяць тому +10

    ውይይ ይህ ጀግና አትጥፋብን እባክህ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Місяць тому +9

    ዴ ኤን ኤ ይመርመሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢 እውነትን አርነት ያውጣው 😢😢😢

    • @wdeWde-c5e
      @wdeWde-c5e 23 дні тому

      ወንድምየው አልመረመርም ቢልስ

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 Місяць тому +6

    Enqune dehena methe jigena❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +7

    ሀብትሽ ተመልሰህ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል

  • @CheerfulDancing-px1pf
    @CheerfulDancing-px1pf Місяць тому +10

    ሀብታሙ እንኩዋን በሰላም መጣህ ይሄ ታሪክ እኔም ላይ ተከስቶብኝል ባለቤቴ ልክ ቤት ሲገባ ይቀየራል ከቤት ሲወጣ ስራ ቦት ሲሄድ ይፀፀታል ያልቅሳል ስልክ ደውሎ ይቂርታ ይለኛል ቤት ስመጣ ይቀይረኛል ይልኛል እና እነዚህን ሰውች ወደ ቤተእምነት ውሰዳቸው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +3

      ፀሎት አድርጉ ምናልባት መንፈስ መተት ይሆናል አጣላ ተብሎ የተላከ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 21 день тому

      ገጠመኝ አዳምጭ የተዋህዶ ልጅ ከሆንሺም ፀልይ ሥሞን ከጀሺ ፀፈሺ ሥገጅ ባሌን የፀባዩ እንዲቀየር ያደርጋችሆ መናፈሰት እነማናችሆ እያልሺ ባሌን መልሥልኝ ብላ የፀለየችውን ልጅ ልዩ ገጠመኝ ላይ አለ አዳምጭው❤

  • @Vip-wl2cp
    @Vip-wl2cp Місяць тому +15

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @Edlawit-k4u
    @Edlawit-k4u Місяць тому +4

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Місяць тому +22

    ጎበዝ ከመምታት መፋታት አይቀልም

    • @ItellAla
      @ItellAla Місяць тому

      😂😂😂❤❤

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @EMU_AYMNA
      @EMU_AYMNA Місяць тому +2

      ሰገጤ ወዶች እኮ እንደዚህ ናቸው

    • @ItellAla
      @ItellAla Місяць тому +1

      @@EMU_AYMNA እውነትነው ይመችህ አባባልህ ተመችቶኛል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Місяць тому

      ልጆ ወላጅ እልባ ከሚሆ ወላጆቻቸው ያወቁ

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 Місяць тому +12

    ጀግናው እንኮን መጣህ

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Місяць тому +7

    በፍቅራቸው የሚቀና ሰው ትዳራቸው እንዲበጠበጥ የሆነ ነገር ኣድርገውባቸው እንዳይሆን ፀበል ቢጠመቁ መቼስ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለ

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w Місяць тому +1

      በትክክል ይሄ ነገር በኔ ለይ ደርሦብኛል

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ Місяць тому +21

    ወይ ቅናት ትልቅ በሽታ ነዉ

  • @Ethiopiailoveyou
    @Ethiopiailoveyou Місяць тому +15

    ልጆቹ ይመርመሩ በሰለጠነ ጊዜ የምንጭቅጭቅ ነው ሊሆንም ላይሆንም ይችላል

  • @tru1614
    @tru1614 Місяць тому +7

    ወይ ሲንግል እንኳን በሰላም የመጣህ በርታ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Місяць тому +17

    የማከብርህ ጀግና ጋዜጠኛ ! እንኳን በሰላም መጣህ
    ልጆቹ ወንድሜን ነው የሚመስሉት የኔ አይደሉም ብሎ ድብደባ 😡 DNA አስመርምሮ ማወቅ ሲችል

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu Місяць тому +5

    አባ ደህና ነክ እንኳን በሰላም መጣክልን

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም Місяць тому +12

    ጎበዝ ጋዜጠኛ የሚያስረዳበት መንገድ ሲመቸኚ አይጀግና

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 Місяць тому +7

    ዉይ ቅናት በጣም ያስጠላል

  • @SindeshAsmare
    @SindeshAsmare Місяць тому +18

    DNA

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Місяць тому +2

    ጀግና ጋዜጤኛ አድሜናጤናይሰጥህ ❤❤❤አድራህን አራሰህንጠብቅ አድራ ወድሜ❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Місяць тому +3

    በትክክል😢😢

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob Місяць тому +2

    አብትሽ እንኳን በሰላም መጣህልን ጀግናችን እንወድሀለን በርታ እራስህን እየጠበቅህ ❤❤❤

  • @mesi6505
    @mesi6505 Місяць тому +7

    ምን ጀዝባ ነው ወድሜን ይመሰላሉ አላለም እና ወድምህ ዘርህ አደለም

  • @AlamAlam-je1vj
    @AlamAlam-je1vj Місяць тому +8

    እሷ ግን እውነት የላት ትመስላለች ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Місяць тому +4

    ልጆቹ ይመርመሩ አንዳንድ ልጆች ወዴ ባል ቤተሰብ ይሄዳል መልካቼው እሷን ሲያ ከሆነ ችግሩ እሱም ጤነኛ አይመስልኝም እቤቱ ሲገባ ከሆነ ችግሩ ፈጣሪ ችግራችሁን ይፍታላችሁ በትዳር መሀል ሰይጣን አለ እንዳይገላት ከተመሳሰለበት ወይቅናት ቤት አፍራሽ

  • @ddtrty516
    @ddtrty516 Місяць тому +4

    እንኮን ደነ መጠክ ዉዲመችን

  • @RkkMmm-g9c
    @RkkMmm-g9c Місяць тому +4

    ጀግናችን የትጠፍህብን

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 Місяць тому +4

    እንካን ደህና መጣህ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Місяць тому +2

    ጀግናጋዜጠኛ።እረጋያለነው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +3

    አባት ጠፍተሀል በስላም ነው አትጥፍ ❤❤

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa Місяць тому +4

    ሀብትሽ እንኳን ደህና መጣህ

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh Місяць тому +6

    ሰዎች እኔ አሁ ልጄ የባሌን የህት ልጅ ትመስላለች ግን አትፍረድ ይባላል ግን አጠራጠረችኝ ግን የባል ወንድም ወንድም አደል ብቻ ፈጣሪ ይርዳቹ ብቻ ይመርመሩ ልጆቹ ባይ ነኝ

    • @hagerbekel3935
      @hagerbekel3935 Місяць тому

      Mindnew mitaweriw anechi adelesh ende yeweledishat weys yebalish ye ehit lij ga adergesh neber

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Місяць тому

    ሀብትሽ የነስር አይን ፈልግልን አላህ ይርዳህ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 Місяць тому +3

    ሃብትሽ እንኩዋን ደህና መጣህ በርታልን የኞ ጀግና ።እኔ የምለው አምና ብሎ ነገር የለም ዲኤንኤ የሚባል ነገር እኮ አለ ግግም ያለ ሰው ነው ይመርመሩና ይለይለት ።ወንድምህንም ሊመስሉ ይችላሉ እኮ ቤተሰብ ስለሆናችሁ።

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Місяць тому +5

    መፍትሔው ዲንኤ ነው ያ ነው ሊያሳምን የሚችለው

  • @JKGedlu
    @JKGedlu Місяць тому +2

    በጌታ ኢየሱስ አምነው ቢድኑ የዝሙት መንፈስ ከእነሱ ይርቅ ነበር።
    ሀገራችን በዝሙት መንፈስ የተወረረችው አርሴማ ከመጣች በኃላ ነው።

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ Місяць тому +6

    ድኤንኤምርመራአርግለቸው❤

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 Місяць тому +2

    እንኳን ሠላም መጣህ ወንድማችን በሠላም የዉ የተፈሄዉ

  • @AbeyeFiseha
    @AbeyeFiseha Місяць тому +4

    ሀብታሙ ግን የት ጠፉህ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ከአንት ብዙ እንጠብቅ ነበር?

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa Місяць тому +2

    ጀግናችን እንኮን ደህና በጣህልን❤❤❤❤❤

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam Місяць тому +5

    ወይ ጉድ ፍቅር በዱላ ሆነ እዴ ወገን ሠይጣን እንዳለብህ መላ ፈልግ ገለቴ

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 16 днів тому

    አደራ.አሳዉቀን.አዪ.ወድ.ምን.አስቀናዉ.እናት.ተቃለች.አባቱን.እናት❤❤❤❤❤❤በርታልኝ.ጀግናየ

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому +2

    እ ልጆቹይመርመሩ ሴትዮይቱ ደስአትለኚም❤❤❤

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa Місяць тому +4

    ወዲመችን,እከንደነመጠክ,የበለጌዎችመደንት

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i Місяць тому +2

    , ሀብትሺ አትጥፋ ስን ስረአት ህንና እርጋ ታህን ስወድልህ

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh Місяць тому +6

    የኔ ጃግና እንካን ደህና መጣህ 🤝🤝❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DasuWmichael
    @DasuWmichael Місяць тому +2

    Unkhan ዳና ማጣክ well Come 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meseretmeseret1446
    @meseretmeseret1446 Місяць тому +2

    ሀብትሽ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ እኮ ከነዛ ዉሸታም ዩቲበሮች ጋር የታሰርክ መስሎኝ ነበር 👍

  • @RomanaSied
    @RomanaSied Місяць тому

    ወላሂ ሀብትሽዬ ስወድህኮ እርጋታህ ጀግንነት ሁሉን ያሟላህ ነህ አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags Місяць тому +1

    Sister, be strong for kids

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x Місяць тому +3

    ልጆቹ የወንድሜም ከሆኑ ትንገረኝና ይቅርታ ትጠይቀኝና አብረን እንኖራለን አላ በጥርጣሬ ገድየ ካልቀበርኩ እያለ ጭራሽ እውነቱን አውቆ ሊዉጣት ካልሆነ በሥተቀር ሠውየው ሢጀመር በዱላ የሚያምን ሠው ነው ያስታዉቃል

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Місяць тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ጉድይዘላል አሳቀኝ ቅናት እንዴት እንደሚያሰጣ በሰመአም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +2

    መልክ አይባልም ዲኢን የመርመሮ ልቡ ይርፍ አግሥት አጎት በዙ የመስሳስላሎ ወላሆ አላም ይመርመሮ

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому +2

    ጀግናችን እኮን ደህናመጣህ❤❤❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Місяць тому +3

    ሰው እንደሌላት ስላወቀ ነው የሚደበድባት ባለጌ

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 Місяць тому +2

    እንካን ደና መጠህ ጀግናዉእባክህ ተሎ ተሎ ና እንወዲሀለን

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian Місяць тому +2

    ጀግና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 Місяць тому +2

    ቀጣዩ አሳውቀን ወድማችን ❤

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o Місяць тому +3

    ጀግና አትጥፋብን እባክህ❤❤

  • @yeshiw6298
    @yeshiw6298 Місяць тому +2

    በDNA መጣራት አለበት ፥ ልጆች አንዳንድ ጊዜ አያቶቻቸውን ወይም አጎቶቻቸውን ወይም የቅርብ ቤተሰብን ሊመስሉ ይችላሉ ፥ ከመደባደብ በዲኤን ኤ አጣርቶ ቁርጡን ማወቅ ያስፈልጋል ፥ ስለዚህ ሲንግል ይህንን ብታደግላቸው መልካም ነው ፡፡

  • @በእምኒራያ
    @በእምኒራያ Місяць тому +2

    ❤❤🎉ጀግናውበርታልንን🎉

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Місяць тому +1

    Enkuan dehena metah Habetamu❤ bereta yete tefeteh neber?
    Lerejim gize media laye alayehuhe

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia Місяць тому +2

    Wendimchin enkuwan dena mexaki ❤❤❤❤❤❤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Місяць тому +3

    ቀጥታ ዲኤንኤ ውሰዳቸው ጀግነው 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l Місяць тому +2

    አይይይ የልጆችመከራ

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د Місяць тому +10

    ልጆቹ ይመርመሩ ልጅቷ ውሸት ያለባት ይመስላል

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ

    ልጆች ደኤኤን መመርመር ኣለባቸው

  • @AntonyGarnacho
    @AntonyGarnacho Місяць тому +2

    I can't wait for the result 🙌

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Місяць тому +2

    እርጋታህ ደስ ይላል በርታልን

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому

    በጣም ጏበዝ ጋዜጠኛ ነህ ረጋ ያልክ ኣንበሳ ነህ እግዚኣብሄር ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg Місяць тому +2

    አህለን ጀግናችንንን❤❤🎉🎉🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Місяць тому +3

    ጀግናመጣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TaubaMohmad
    @TaubaMohmad 11 днів тому

    እድሜ ይስጥህ ወንድማችነን

  • @تمرهتمره
    @تمرهتمره Місяць тому +2

    አይዞሸ እህት😥😥😥😥😥💔💔😭🥰🥰🥰

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u Місяць тому +4

    ሀብትየ እንኮንደህናመጣህ❤❤❤

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Місяць тому +1

    Debedeb mefetehe ayedlem!

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Місяць тому +2

    ሥለመጣህደሥብሎኛልአትጥፈጀግናዉአላህየጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +2

    ሰውየው ገና ስለጠረጠረ ብች እየያዘ እየደለዛት ያንተ ልጆች አይደሉም ብትለው እንዴት ነው ይቅር ብሎ አብሯት የሚኖረው የማይመስል ነገር DNA ማስመርመር ይቻላል እኮ አስመርምሮ መገላገል እያለ በወጣ በገባ ቁጥር መደብደቡ መፍትሄ አይሆንም

  • @lebanonbeirut2692
    @lebanonbeirut2692 Місяць тому +4

    እኳን፡ደና፡መጣክ፡አብትሽ፡ወድማችን

  • @Omria-dz5hw
    @Omria-dz5hw Місяць тому +3

    በርታ ጀግናው ❤❤❤

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ Місяць тому +3

    አንዳንዴ ይገርመኛል ለሴት እንደዚህ ይጋበዛል እንዴ እናት አባት ለፍርድ አሳድገው ያልወለደ ይቀጠቅጣል።😢😢

  • @ማሚላ-ጐ2ወ
    @ማሚላ-ጐ2ወ Місяць тому +5

    ሲጀመር መማታት አያስፈልግም ጥርጣሬ ካለው dnl ማረግ ነው ምን ያማታል ወንድነት ነው በዚህ ዘመን ሊሆን አይችልም dnn ያረጋግጥልሃል ዱላን አቆም

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 Місяць тому +1

    Uffff betam yasaznal pls baymata turu new 🙏🏻🙏🏻🇪🇷🇧🇻🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Місяць тому +1

    😢😢😢😢

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 Місяць тому +2

    እኮንበሰላምመጣህልንወዲማችን

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 Місяць тому +2

    እኳንበሠላም መጣህጀግናዉ ሀብትሺ ጠፍተህነበር ወይኔ ይሄሰዉየ ይገላታል