Veronica Adane - Tew - ቬሮኒካ አዳነ - ተው - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Veronica Adane - Tew - ቬሮኒካ አዳነ - ተው - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Ethiopian music 2021 from Veronica Adane . . . Tew! Don’t miss it!
    የቬሮኒካ አዳነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ 2021 ተው!
    #ethiopianmusic #newethiopianmusic #veronicaadane
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2021: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @Veronica_Adane
    @Veronica_Adane 3 роки тому +2689

    ተውን ለማየት እዚህ ቤት የተገኛችው ያገሬ ልጆች ተው እስኪለቀቅበት ሰዓት ስለታገሳችሁን እና ስለምትሰጡን ማንኛውም አስተያየት እያመሰገንኩኝ፤ የምትዝናኑበት ስራ እንዲሆን ተመኘው፤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🏽🙏🏽

    • @maki4428
      @maki4428 3 роки тому +41

      በርችየኔውብ አሪፍስራነው❤❤

    • @beautybyabiti
      @beautybyabiti 3 роки тому +17

      እናመሰግናለን በርችልን አሪፍ ስራ ነው

    • @birhn7948
      @birhn7948 3 роки тому +12

      ኣሜንንን 🤲🇪🇹❤

    • @yemaryamyemaryam1833
      @yemaryamyemaryam1833 3 роки тому +3

      Veroye mrx sra nw brchi❣️🥰🥰🥰👍

    • @እንቀደድYouTube
      @እንቀደድYouTube 3 роки тому +5

      ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እህታችን

  • @hanawubayehu8079
    @hanawubayehu8079 3 роки тому +613

    ግጥም=100
    ድምፅ=100
    ዜማ=100
    በእያንዳንዱ ስራዎችሽ እየበሰልሽ የመጣሽ የዚህ ዘመን ጎመዝ ድምፃዊ ነሽ በርቺ የኔ እህት።

  • @ashruka
    @ashruka 3 роки тому +1248

    ቬሮኒካ ለውጥማ አለ 😄👌🏽በጣም ጎበዞች ደስ ይላል ተመችቶኛል🙌🏽

    • @hayatkemal3541
      @hayatkemal3541 3 роки тому +19

      አጀንዳ አገኘካ ለሰሞኑን 🤣🙌

    • @ፈራህአብዱወሎየዋ
      @ፈራህአብዱወሎየዋ 3 роки тому +2

      አሹየ እንደት ነህ አድናቂህ ነኝ

    • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
      @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 3 роки тому +18

      ወይ አሹካ ኮምተህም ፈትፍተህም ትዘልቀዋለሁ እኛ እንኮምት አንተ ፍትፍት እንተጋገዝ እንዳትደክም

    • @ritamarli1070
      @ritamarli1070 3 роки тому +3

      አሥሰው በየቦታው አጠፋም አደል አሽሩካ

    • @MirabelElyon
      @MirabelElyon 3 роки тому +1

      ua-cam.com/video/Ac4QXuBm90Q/v-deo.html

  • @dawitamare5849
    @dawitamare5849 3 роки тому +163

    ከወጣ ጄምሮ በየቀኑ ከሰራ መልሰ ሰንት views ገባ እያልኩ እከታተላለሁ በርግጠኝነት ሚሊዬኖች ይገባል በዚህ የምትሰማሙ የቬሮኒ አድናቂዎች ላይክ ግጭውላት ፠

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 3 роки тому +71

    For those who don't know Amharic language, in this song, she is telling him "don't be shy, I know you love me, don't punish me with your silence, you are making me eager, confess it now as this time is right." Nice romantic Ethiopian song, keep it up Veronica and Nahom Records.

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact 3 роки тому +764

    ቬሮኒካ በጣም እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ስራ ነው 🎵

    • @ghgjgtygugg53
      @ghgjgtygugg53 3 роки тому

      ወው

    • @Nate-jr5xk
      @Nate-jr5xk 3 роки тому +9

      Fegegta React ምነው አሽቃበጥክ

    • @radilove4517
      @radilove4517 3 роки тому +9

      @@Nate-jr5xk መብቱ ነው ጥሩ ነው ማለት ማሽቃበጥ ሆነ ? አይ ሀበሻ

    • @OLMI_TEFERA
      @OLMI_TEFERA 3 роки тому +2

      Fegegta reacte veronican gabzuat

    • @yoni549
      @yoni549 3 роки тому

      @@Nate-jr5xk ere aybalem etyam athun

  • @amannuel3527
    @amannuel3527 3 роки тому +535

    I’m from Canada I like Ethiopian music ብለህ ባላወቀ ሙድ ትመሰጣለህ🚶‍♂️

    • @hanukonjo1121
      @hanukonjo1121 3 роки тому +12

      ክክክክክክክ እንከፍ

    • @MercyAEK
      @MercyAEK 3 роки тому +44

      Me too ብለህ ታሽቃብጣለህ 😂

    • @romiroman5288
      @romiroman5288 3 роки тому +9

      ይቻምሽ አባ😂😂👌

    • @tsigeredabrihanu
      @tsigeredabrihanu 3 роки тому +3

      Lol

    • @gdhdgdf2001
      @gdhdgdf2001 3 роки тому +1

      በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርች

  • @aradatube12
    @aradatube12 3 роки тому +126

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ ቬሮ ዘፈኑ የተመቻቹ እስቲ

  • @lijrrman8422
    @lijrrman8422 3 роки тому +53

    እኔ ሱዳናዊ ነኝ ቋንቋውን ባላውቀውም የኢትዮጵያ ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ ፣፣፣ ውይ ለካ በአማርኛ የፃፍኩት

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 10 місяців тому +2

    Two things I love about Ethiopia are the musicians and our runners. Veronica, with her unique voice, is one of the reasons.

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 3 роки тому +109

    አሁን ገና ከድምፅሽ ጋር የሚሄድ ዘፈን ዘፈሽ በጣም ያምራል በርቺ❤❤❤

  • @gebeyehuzeleke9864
    @gebeyehuzeleke9864 3 роки тому +59

    አዳነ ተካ እናመሰግናለን አንተ ባትወልዳት ኑሮ እንዲህ አንደሰትም ነበር እጅግ ጎበዝ የሆንሽ ልጅ ሆነሻል ቀጥይበት

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 3 роки тому +22

    ቬሮኒካ በፊት ወጥ ሲሰራ ቁሌቱ ቬሮኒካ ነበር የምንለው አሁን ቬሮኒካ አዳነ በስላለች ነቅታለች ባናለች ደስ የሚል ሥራ በሚገርም ድምፅ አቦ ለኔ ምርጥ ሙዚቃ ነው የዓመቱ በርቺ የአዳነ ተካ ልጅ

  • @AleDeressa
    @AleDeressa 11 місяців тому +3

    Am from congo i lv ethiopian song

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 3 роки тому +5

    ዋው አሁን ገና ቆንጆ ስራ ሰራሽ እውነት ለመናገር አባይ ማዶ ሚለው የህፃን ልጅ ጨዋታ ዝም ብሎ ጩኽት ነበር ሚመስለኝ እሄ ግን ያምራልልል በዚሁ ቀጥይበት

  • @apdurhmanapdullahisky7635
    @apdurhmanapdullahisky7635 3 роки тому +245

    From Somalia I like Ethoipain songs brothers and sisters 🇸🇴 🇪🇹

    • @fggt4756
      @fggt4756 3 роки тому +4

      ዩቱብ ላይ ያላቺሁ ሶማሌዎቺ ፍቅር ናቺሁ
      😊❤️🇪🇹❤️🇸🇴

    • @annaeyat37
      @annaeyat37 3 роки тому +3

      We love y’all too 😌 I don’t understand why Somalis think amharas hate them lol

    • @apdurhmanapdullahisky7635
      @apdurhmanapdullahisky7635 3 роки тому +6

      @@annaeyat37 Somalia and Ethiopia are two neighboring countries with great respect and brotherhood

    • @fatimaaterab7033
      @fatimaaterab7033 3 роки тому +1

      you Welcam You All So Our Africa Brother Injoy

    • @atofficial7197
      @atofficial7197 3 роки тому

      @@annaeyat37nah don't take trolls seriously

  • @samimahari8778
    @samimahari8778 3 роки тому +14

    በጣም ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ
    ላባትሺ ያለሺን ክብር በጣም ነዉ ምወድልሺ
    እግዚአብሔር እድሜዉን ያርዝመዉ

  • @mikesisay7156
    @mikesisay7156 3 роки тому +55

    የሚገርም ብቃት ከሚገርም ምርጥ ስራ ጋር.... ፐ የአባቷ ልጅ ❤️.... በርቺ

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 3 роки тому +3

    Veronica በጣም በጣም ነው የምወደው ዘፈንሽን ልጅ ሆነሽ ሳለሽ ሩቅ አሳቢ ዋው ደሞ ስለአባት ያለሽ አመለካከት ይገርማል እኔ እናቴን እንዳቺ ነበር ክሬዚ ምሆንላት እና ምን ተፈጠረ መሠለሽ አለፈች ኡኡኡኡኢ ሰው የምሆን አልመሠለኝም ነበር ሰው ካምላኩ ይጣላል አጉረመረምኩ በሱ ስራ ገባሁ ነው አለና ያለችኝን አንድ እህቴን በመኪና አደጋ ኰማ ገባች አሁን መልሱ ገባኝ ጌታ ሆይ በሸክላህ አንተ ነህ ፈራጅ ያልከዉ ይሁን ይቅር በለኝ እያልኩ እንዳንቺ እናቴም ሳለች ካጣዋት በውሀላ ሞር ከመቤቴ ጋር ተጣበኩኝ እናስ አማልዳኝ የተቆረጠለትን ቀን አስቀጠለች ከኰማ ወጣች
    ተመስገን አልኩ ።
    የሚገርምሽ እጠላው የነበረ አባቴ ለካስ የሷ ፍቅር አሰጣጥ በዝቶ ኖሮ ነበር የሸሸሁት አሁንስ እንዳንቺ ይሄው ዉድድድ አረገዋለሁ እያየሁት አለቅሳለሁ እግዛቤር አይሳሳትም እላለሁ ።እናም ያንቺን ስሰማ
    ታድሎ እላለሁ በጣም ግን የታዘብኩትን ልገርሽ የመጀመሪያ ልጅ ማለት ከናቱ ወይም ካባቱ ይዞት የሚወጣው አለ እናትነት ወይም አባትነቶ ልበል ከራሱ ይልቅ ለናቴ አባቴ ወንድሜ እህቴ እስከ አለማግባት ሪስክ ይወስዳል ትወስዳለች እና የኔ ቆንጆ አንቺ ላባትሽ ስፍስፍ እንዳልሽ አንቺን ለመሠለ ምርጥ እናት ስፍስፍየሚል ልጅ ያስፈልጋልና ሁሉ ደሞ በድሜው ነው መሆን ያለበት ሴት ነሽ ቆንጆ ነሽ አዴም ቢሆን ደስታው ከምትይው ይልቅ አግብተሽ ወልደሽ ግራንድ ፋዘር መሆን ነው እና እደዛ አትበይ እግዛቤር ምኞትሽን በግዜ ያሳካልሽ።
    አንድ ጥያቄ አለኝ ሦስት ማሊየን ቢኖርሽ ምን ታደርጊዋለሽ????
    በቃ አለሽ ካላነሰሽ።

  • @maya7837
    @maya7837 3 роки тому +5

    ይህን ዘፈን ለሆነ ሰዉ መጋበዝ እፈልጋለሁ የልጁን ፀባይ ነዉ ቁጭ ያረግሽዉ እኮ ሲገርም አመሠግናለሁ

    • @smilessmiled2784
      @smilessmiled2784 3 роки тому

      Enema tebke tebke aywedegnm bye tewkut, the saddest part is hule asbewalehu

    • @maya7837
      @maya7837 3 роки тому

      @@smilessmiled2784 enem endeza neberku lijun tichewalehu ahun kuratun Tito beteraw eyelemenegn new gn kerefede buhala fkre bemulu teftual

  • @tomitomi3170
    @tomitomi3170 3 роки тому +77

    የኔ ጨረቃ ያባቷ ልጅ ጀግና የጀግና ልጅ ከነ ስራሽ እንዴት እንደምታምሪ የኢትዮጵያ እህዝብ ይፍረድ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому +2

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ

    • @zahrawelo2801
      @zahrawelo2801 3 роки тому

      👍👌❤🇪🇹

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 роки тому +92

    አሁን ገና ሚመጥንሽን ስራ ሰራሽ እኔ ከዚ በላይ ነዉ ካንቺ የምጠብቀው ከዚ በላይ አቅም አለሽ 👌😍😍😘

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ

    • @speedybluesYT
      @speedybluesYT 3 роки тому +1

      @@eladeneladen8095 😂😂😂

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ

    አታምንም እንዴ መሸነፍህን በፍቅሬ ....... ደስ ይላል በጣጣጣምምምምምም ❤️❤️

  • @ilkas.4793
    @ilkas.4793 Рік тому +8

    I come from Germany. Don't understand the language but I still like the song/music❤

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 роки тому +4

    አንቺ ልጅ ለአባትሽ ያለሸን ፍቅር እና ክብር ሳይ እጅግ ወደደኩሽ ትንሽዋ ነፀነት መለስ ብዬሻለው ምርጥ ሥራ ነው በርቺ

  • @onelove7063
    @onelove7063 3 роки тому +169

    I'm from Brazil i love Ethiopians music❤💯

    • @onelove7063
      @onelove7063 3 роки тому +8

      ብራዚሎች እናመሰግናለን✊🏿👏🏻we love Brazil music too and ronaldinho

    • @bezill2733
      @bezill2733 3 роки тому +1

      We love you too

    • @ermiassolomon5242
      @ermiassolomon5242 3 роки тому +1

      @@onelove7063 😂😂

    • @ermiassolomon5242
      @ermiassolomon5242 3 роки тому

      @@onelove7063 ማንም አልገባዉም

    • @darartutolera7399
      @darartutolera7399 3 роки тому +1

      @@ermiassolomon5242 😂 sooo funny but ty one love ❤️ and try out another 🎶songs 😆

  • @charitypeter3568
    @charitypeter3568 Рік тому +7

    Much love from Nigeria..I am addicted to your music.

  • @minetube322
    @minetube322 3 роки тому +4

    የጆሮ ሱስ የሆነ ምርጥ ዘፈን
    የወዳጄ አዳነ ብርቅዬ ልጅ በርቺልኝ የኔ ጣፋጭ አይ ድምጽ ከዘር ነው አመነኩ አባትሽም እንደዚህ ነው ልባችንን ሲሰውረው የነበረ ❤❤❤

  • @BujuStar
    @BujuStar 3 роки тому +44

    ኢትዮጵያ ሲባል በደስታ የሚነዝረኝ እኔ ብቻ ነኝ ፡ እስቲ ኢትዮጵያ በሉ ልጆቿ የሆናችሁ።
    I am the only one who shakes with joy for Ethiopia.

  • @milliontsegaye5357
    @milliontsegaye5357 3 роки тому +2

    እርግጠኛ ነበርኩ መጀምሪያ ድምጽሽን የሰማውት ጊዜ በጣም አደገኛ ሚጥም ስራ እንደመስሪ u did it vero Queen U did it

  • @አሚሚእናቴንናፉቂ
    @አሚሚእናቴንናፉቂ 3 роки тому +28

    ያበደ ነዉ ግን ልባችንን ስብርርርር ብሉአል 💔ደስታ ወፉ ስጋት ብቻ😢

  • @poprap9041
    @poprap9041 Рік тому +7

    I love your music from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bitsetesfaye
    @bitsetesfaye 3 роки тому +4

    Wow 👌✍️ በህይወት ላይ ሁለት አማራጭ አለህ!
    አንደኛው የሕይወትን፣ የዘመናት ልዩ የሆነ ዘመናዊ የስኬትንና የኑሮን ጥበብ ተምረህ ስኬታማ ትሆናለህ አይ አልፈልግም በአለማወቅ ጭለማ ተሞላው እውቀት የጎደለው አቦሰጥ የሆነው መንገድ ይሻለኛል ብለህ ለፍርሀትህና ለስንፍናህ እጅ ከሰጠህ የፈለከውን ሳታገኝ እንደተወዛገብክ በድንቁርና እስርቤት ተሰቃይተህ ትሞታለህ፡፡ሌላ መሀከለኛ አማራጭ የለም፡፡ ወይ ማግኘት …ወይ ማጣት…ወይ ..መሆን…ወይ አለመሆን…ወይ ማድረግ …ወይ አለማድረግ… ስለሆነ ምርጫው የአንተ ነው…
    ከሁለቱ አንዱን መምረጥም ሙሉ መብትህ..ሌላው ማወቅ ያለብህ ነገር አስተሳሰብህን በፍጥነት ቀይረክ ከፍተኛ የሆነ ተግባርና ቆራጥ የሆነ ድርጊት በመውሰድ አዳዲስ የሆኑ ስኬታማ ልማዲችን መፍጠር በተቃራኒውም የድሮዎቹን የውድቀትህ ምክንያት የሆኑ ልማዶችን ቀፈህ እየጣልክ መጉዋዝ ይጠበቅብሀል፡፡
    ጥበብ እናቴ ለዘላለም ኑሪ… ፡፡
    ቢፀ ተስፋዬ (ቢ) ነኝ ከልብ የሆነ መልእክቴ ነው
    መልካም ንባብ፡፡ 🙏

  • @gedetube
    @gedetube 3 роки тому +13

    ሁሌም ቀስ ብለው ልብ የሚገቡ ዘፈኖች ማራኪዎች ናቸው። በርችልንማ😘😘

  • @danilay633
    @danilay633 2 роки тому +1

    ያንጂስ ይህን ለማለት ይከብደኛል ውዴ በጣምተለዳጅ የሆነ ድምጵ አለሽ እናም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit 3 роки тому +38

    ለውጥ ይለሀል ይሄ ነው አባቴ ❤ይመችሽ ምርጤዋ አሪፍ ነው 👍

  • @aamare337
    @aamare337 3 роки тому +106

    ትችያለሽ የቬሩ አድናቂዎች የት ናችሁ እስቲ ብቅ በሉ እንያችሁ

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 роки тому +17

    ቪኖዬ ውትሽ ድምፅሽ ሁሉም 100% 🇪🇹💖💖💖

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 роки тому

    Veronica
    ዘፈንሽን ወድጄዋለሁ።የአባትሽ አድናቂ አዲስ ስመጣ ሳላየው የማልመለስ ደንበኛው ነኝ።at least ከሸገር አንድ ሰው እንኩዋን ይውጣ።እነዚህ provincialኦች ነገር አያጡም።በርቺልን

  • @anilkumaranilnrupathunga2199
    @anilkumaranilnrupathunga2199 3 роки тому +21

    Hi i am from india.... I love Ethiopia n song... Music

  • @shewitmulugeta69
    @shewitmulugeta69 3 роки тому +16

    Wow በምነዋ ስነባብተን ነበር....ወደ ተው ተሽጋግረናል .. Nice job

  • @አሜንአሜን-ዠ1ኀ
    @አሜንአሜን-ዠ1ኀ 3 роки тому +12

    ትለያለሽ ቬሪዬ የባቷ ልጅ ❤👌አንደኛ ምርጥ ስራ በርቺልን እህታለሜ

  • @እምየጎንደር-ጘ4ጐ
    @እምየጎንደር-ጘ4ጐ 3 роки тому +4

    በዚህ ደቂዳ ይሄን ዘፈን ማጣጣም አይቻልም እንደጣመኝ ቀረ ቬሮ ብቻ በርች

  • @Metadelwendu-xy1gl
    @Metadelwendu-xy1gl Рік тому +2

    Bewbet=100%
    Bedmtse=100%
    Beaserar=100%
    Behulum never 1gna yene konjo❤❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thisqueendosetneedaking630
    @thisqueendosetneedaking630 3 роки тому +19

    i appreciate this work 🔥from ethio Mauritius🇪🇹🇲🇺

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 роки тому +13

    ጋሽ አዳነ በአንች ውስጥ አይተነዋል የጀግና ልጅ ጀግና ነው በርቺ እህቴ

  • @mohammedshakil2742
    @mohammedshakil2742 3 роки тому +34

    I don't understand the language but music video is just awesome. One thing i would like to say ethopian girls are very beautiful. Love from India.

    • @aidatewolde4308
      @aidatewolde4308 3 роки тому +2

      በጣም ደስ የሚል ቀለል ያለ የሚያዝናና ሙዚቃ ነው በርቱ ያገሬ ልጆች

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 роки тому +2

      You are absolutely right lol😁👍

  • @eluayalwe2135
    @eluayalwe2135 3 роки тому +36

    እንደኔ እስኪለቀቅ የቸኩለ ማነው የኔ አንደኛ በጣም ምርጥ ነው 😍👌👌

    • @ፋፊሰለምቴዋ
      @ፋፊሰለምቴዋ 3 роки тому +1

      እኔ በየቀኑ ነው የምሰማው አልጠግባትም😘😘😘😘

    • @eluayalwe2135
      @eluayalwe2135 3 роки тому

      እኔ እራሱ ቬሮኒካ አዳነ ይገባታል ውዴ

    • @ፋፊሰለምቴዋ
      @ፋፊሰለምቴዋ 3 роки тому

      @@eluayalwe2135 አውነትሽነው ውይ በጣም ኤርፎኔን አድርጌ መዳሜን አልሰማትም አዳዴ ስትጠራኝ

    • @eluayalwe2135
      @eluayalwe2135 3 роки тому

      @@ፋፊሰለምቴዋ ማታ ማታ አዳምጪ ክፍእልሽ ስትገቢ ውዴ ነገር በደላላ አታምጪ

    • @ፋፊሰለምቴዋ
      @ፋፊሰለምቴዋ 3 роки тому +1

      @@eluayalwe2135 ክክክ አሽ ውዴ

  • @firud904
    @firud904 3 роки тому +3

    ደስ ይላል ግን ቬሮ ትንሽ ሰዓቱ ለሙዚቃ አያመችም ፆም ሲፈታ መስሎኝ ነበር ግን አሪፈ ስራ ነው

  • @yonatandawit4855
    @yonatandawit4855 3 роки тому +13

    በጣም ነው የተመቸን ዘፈንሽ 1ኛ ነው የሌሌ👌👌👌👌👈👈👏👏🙏🙏🙏

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 3 роки тому +14

    እውነት በጣም አንደኛ ነው ሁልግዜ እናደድብሽ ነበር ወደራስሽ ስለተመለሽ እናመሰግናለን በርች 😘

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 3 роки тому +34

    I 'm Veronica fan from the beginning..I'm so proud of you. You grow up so well. I love this song as well. Your dad should be proud of you.

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ምርጥ ዘፈን ምርጥ ክሊፕ *ቬሮኒካ አዳነ እና ተአምር ግዛው ናቸው የሠሩት* ምርጦች በርቱልን አሁን ሌሎቹም ዘፈን ነው የሚሉት ላከበረን እናከብራለን እናመሠግናለን

  • @adeymusic6155
    @adeymusic6155 2 роки тому +2

    ሰላም ይህን መልዕክት የምትሰሙ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ሁላችሁንም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ጠላትዋን ያስታግስልን።ክፋት፣ተንኮል፣ምቀኝነት፣ዘረኝነትን ያጥፋል።ፍቅርን መዋደድን መተሳሰብን ያድለን።ዜጎቿ ለሀገር ለወገን ለትውልድ የሚጠቅሙ ያድርግልን።የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን!!! አሜን 🙏🙏🙏

  • @GechShow
    @GechShow 3 роки тому +5

    ከበፊቱ ትልቅ ለውጥ አለው.... kebefit memar malet yhe new .... GOOD WORK!!!

  • @nahilohd9708
    @nahilohd9708 3 роки тому +30

    I am from moroco and l like this song and she is cute🥰

    • @Hanahana-cm8pl
      @Hanahana-cm8pl 3 роки тому +1

      Dont steal this too we know mirocon artists like ethiopian music

    • @ethiozena3826
      @ethiozena3826 3 роки тому

      @@Hanahana-cm8pl zem bey duz

  • @ጃርሶበበርባሶ
    @ጃርሶበበርባሶ 3 роки тому +9

    ለአባቷ ያላትን ፍቅር 🍷❤❤

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 роки тому +18

    አሪፍ. ስራ ነው. በርች. 👍🇲🇱 ኢትዮጵያ. ለዘላለም ትኑር. 🇲🇱🇲🇱💖

    • @zahrawelo2801
      @zahrawelo2801 3 роки тому

      Hi.sealm.now.👌❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @simasheshewakena9290
    @simasheshewakena9290 3 роки тому +1

    ተመቸሺኛ አቦ አቦ ድርጃ አንድ ነው 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ShH-m1z
    @ShH-m1z 16 днів тому +1

    l,am,from,Chaina,i,love,Ethiopian,music,እንዳዛ ነው ሚሻለው!😂😁😁

  • @alphaproduction-ethiopia1219
    @alphaproduction-ethiopia1219 3 роки тому +3

    እጅግ ገርመሽኛል... ሲበዛ ለጀሮ ተስማሚ ነው። ገና ብዙ እንጠብቃለን 💗

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc 3 роки тому +41

    EXTREMELY, BEAUTIFULLY DONE!!!
    I GRADED IT A+ !!
    I AM SO PROUD OF YOU MY BEAUTIFUL SISTER. ❤🇪🇷

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 3 роки тому +3

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ደስ የሚል ድምፅ👌

  • @Aregawiabreha
    @Aregawiabreha Рік тому +1

    i'm from Scotland 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 i love Ethiopian music specially veronica❤ , swedshi veriye tilalek

  • @erictubbs6854
    @erictubbs6854 29 днів тому

    My wife is Ethiopian! I love this song!!

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 роки тому +15

    ዋው ድምፅ በጣም❤ አርፍ ነው
    ሌሎች የፍት ዱቄት ይዞ ይቀርቡልን ነበር እውነተኛ ዱቄት ይዘሽ ስለቀርብሽልንም ምስጋናዬ ከልብ ❤ነው 😂

  • @Aወሎየዋነኝለዛዉምወልደያ

    እዉነት ምርጥ ስራ ሰርተሻን ጩኸት የሌለዉ ነዉ ደስ ይላል

  • @helios12645
    @helios12645 3 роки тому +6

    ዋው ፡ ጥሩ ስራ ነው ቆንጆ ሙዚቃ የጠማውን ነብሳችንን አረስርሰሽልናል በመሆኑም በውነቱ ምስጋና ይገባሻል፡ ስለዚህ እንደ ኮከብ ብልጭ ብለሽ ድርግም ሳይሆን እንደ አጥቢያ ኮከብ ፋ ብለሽ የምትበሪ ብትሆኝ ብለን ተመኘን ።

  • @desalegnashagre7632
    @desalegnashagre7632 5 місяців тому +1

    ተው !!!በጣም ምርጥ ዘፈን

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 роки тому +26

    ቬሮ ባልጠበኩሽ መንገድ ነው የመጣሽው ምን ልበልሽ ምርጥ ዜማ👌
    ሂውማንሄር ግን አያምርብሽም በቃ ተይው

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 3 роки тому +18

    I'm from Israel I like Ethiopian music እንዳታስፎግሩኝ ከጎጃም ነኝ

  • @genetyemane-9590
    @genetyemane-9590 Рік тому +1

    አንቺ ምዘፍኝው ዘፈን ምርጥ ነው ሁሉም ቀጥይበት ይመችሽ

  • @moebadawi12123
    @moebadawi12123 3 роки тому +12

    Weeeeeee we adore you Ethiopian’s ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    This is from Sudan

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 3 роки тому +9

    ሊጥ የተቦካበት የመጀመርያዉ የኢትዮ ሙዚቃ😂💛🙏💛🙏💛😘💛አንደኛ

  • @hayuborana6923
    @hayuborana6923 3 роки тому +5

    የምርጡ አርቲስት አዳነ ተካ ልጅ የአባቷ ልጅ ዋው 😘

  • @MikiSeid-l7l
    @MikiSeid-l7l 3 місяці тому

    Veronica Adane ውይ አንቺ እኮ በጣም ትለያለሽ ማሪያም እኔ ውስጥ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትቆይለሽ
    ጠንከሪ የኔ ልእልት አንቺ ምን ብስሪም በጣም ትለይለሽ
    እና ህይወትሽን እረዘም ያረገልን የኔ ልእልት ሁሌም ከጎንሽ አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @HayatHasan.N
    @HayatHasan.N 5 місяців тому

    2017 አዲስ አመት ነገ ነው እናም እንደኔ ለማዳመጥ የመጣ አዲሱን አመት የሰላምና የፍቅር የፍትህ ዘመን ይሁንልን❤በሉ እያዳመጣቺ ቬሮኒካ በጣም እወድሻለሁ የሰው ልክ❤❤

  • @natnaelbekele1956
    @natnaelbekele1956 3 роки тому +10

    I swear idk why but I'm listening to this song now for 12th time.... it's crazy 🔥🔥
    Viki is my new Aster aweke now, still top on my playlist😉👊🏿😊... again keep up the good work Vikiiii

  • @bibbybankz
    @bibbybankz 3 роки тому +14

    I'm from the states and i love Ethiopian music..Ethiopian girls are the prettiest.. beautiful song Veronica.

  • @barebare1044
    @barebare1044 3 роки тому +4

    ሀይ ጉድ እኮ ነዉ የሀገሬ ሴቶች አሁንማ ልታሳባዱን ነዉ በሙዚቃ

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 3 роки тому

    ቬሮኒካ ምርጥ ሙዚቃ፣ እንደ ጅማሪ በጣም ገራሚ ነው፣ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን እንደጅማሮሽ፣ ትችያለሽ፣ አስመስክረሻል

  • @ethiolove-ls5du
    @ethiolove-ls5du Рік тому +2

    I'm from newzland but I like ethiopianmusic

  • @hayu138
    @hayu138 3 роки тому +8

    ምርጥ ስራ ነዉ ያባቷ ልጅ ጀግኒት❤❤

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 3 роки тому +9

    Everything i watch it, I feel like I have to comment on it. Demoko am 50 years old. Le arogit enkuan ayihonim, 😘 ghin love love 💘 it. Well done

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 роки тому

      ቋንቋችንን በፊደሎቻችን አለመጻፍ እርጅና ሰበብ ሊሆን አይችልም ። 😀

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 3 роки тому

      The same here haha

  • @taramohamed7894
    @taramohamed7894 3 роки тому +13

    I don’t understand what she said but I love it ❤️😍
    Tara from Kurdistan ❤️

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 роки тому

      we learn mental and physical strength from kurdistan people
      we love uuuu we are supporting kurd freedom.

  • @AwetyiNateyi
    @AwetyiNateyi 23 години тому

    Ufffff ehi zefen betam now mwedewiew verye from eritrea 🇪🇷 ♥️ 👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pareshkumar77777
    @pareshkumar77777 2 роки тому +2

    Hai from India
    Love Ethiopian music

  • @bridgegroup9821
    @bridgegroup9821 3 роки тому +12

    Nice Music!! My respect to Veronica, Sura and Yitbe 👏👏👏👏

  • @be_kal_u
    @be_kal_u 3 роки тому +17

    እንደ ጀማሪነትሽ አለማድነቅ አይቻልም .. በርቺ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ

  • @maya7837
    @maya7837 3 роки тому +6

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርቺ አንደኛ👌!!❤😘

  • @azammohammed9567
    @azammohammed9567 10 місяців тому

    I'm from Trinidad and Tobago and I love Ethiopian music 🇹🇹🇪🇹

  • @realityshow1713
    @realityshow1713 2 роки тому +1

    ለጆራችን ሀኪም አገኘን። ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 роки тому +7

    👆👆👆 ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እስኪ አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️🙏🙏🙏❤❤❤

  • @siscocinema5894
    @siscocinema5894 3 роки тому +3

    veronica you are best voice....loved it!...

  • @Xeerta-Liido
    @Xeerta-Liido 3 роки тому +8

    I'm from somalia i love ethiopian music put I don't udnarstand❤💚❤🙏🙏🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @abelbekele5211
    @abelbekele5211 3 роки тому +1

    እኔ ብቻ ነኝ የሆነ ነገር ሲገላበጥ ያየሁት 👏👏👏❤️❤️❤️

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 11 місяців тому

    ዋውውው ብዙ ተከታዩች አሉሽ የኔ ተወዳጅ ቅብጥብጥ አድናቂ ነሽ❤❤❤ በርች ቨሮኒካየ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 роки тому +33

    አልተውም ካለ በመዳመጫው አናቱን በይው😂😂

  • @papipapi4483
    @papipapi4483 3 роки тому +8

    Yooooo this is dope ONG!this is the veronica we we wanna here..its worth the wait u're amazing lotta love💚💛❤

  • @emebettaye2437
    @emebettaye2437 3 роки тому +9

    አንደኛ ነሽ ቆንጅየ❤❤❤ አሪፍ ስራ ነው በርች