Veronica Adane - Tefet Alegn - ቬሮኒካ አዳነ - ጥፍጥ አለኝ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @samu2673
    @samu2673 3 роки тому +58

    ጥፍጥ እንዳለ ነው ያለቀው! በጣም ውብ ስራ ነው አንድ አዝማች ቢጨመርበት ጥሩ ነበር።

  • @abiyhabtemariam8727
    @abiyhabtemariam8727 3 роки тому +487

    ለባለ ትዳሮች ኑራችንም እንደዚህ ጥፍጥ ያርግልን

    • @frewbrihanu7436
      @frewbrihanu7436 3 роки тому +3

      አሳሳች ሴጣን ናት ትዳር ታፋታለች ጡቱን ሸፈን ብታረ ገው ጡሩ ነበር

    • @mohi_nat
      @mohi_nat 3 роки тому +4

      ኣሜን በተለይ ለኛ

    • @Meron-MA
      @Meron-MA 3 роки тому +1

      አሜን

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 3 роки тому

      ሴቶች እንማር ከባሎች ኮመንት ወጥራቹ ጠብቁ ባላቹን

    • @bettybedilu8141
      @bettybedilu8141 3 роки тому

      Amenn 🙏

  • @kumabeharu4142
    @kumabeharu4142 3 роки тому +115

    ግጥም=100
    ድምፅ=100
    ዜማ=100
    በእያንዳንዱ ስራዎችሽ እየበሰልሽ የመጣሽ የዚህ ዘመን ጎመዝ ድምፃዊ ነሽ በርቺ የኔ እህት።

  • @mekonnenbekurestion5824
    @mekonnenbekurestion5824 Рік тому +5

    ግጥሙ:የሙዚቃ:ቅንብር:የቪዲዮ:ቅንብሩ:ያንቻ:ድምጽ:ጋር:ተዋህዶ:ሁሉም:ነገር:ቆንጆ:በጣም:ቆንጆ
    from Eritrea🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 роки тому +93

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከ ክፉ ነገር ይሰዉራችሁ🙏🙏🙏ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @ashruka
    @ashruka 3 роки тому +575

    ልጆች አለን ያልቀመስን😂ይመቻል በጣም አሪፍ 👏👏

    • @deepersleeping-x3j
      @deepersleeping-x3j 3 роки тому +18

      አይዞህ ወንድሜ ቀኑ ሩቅ አይደለም ትቀምሳለህ😍😘

    • @mekdasgelagay3449
      @mekdasgelagay3449 3 роки тому +4

      🤣🤣🤣

    • @tigistgudeta8787
      @tigistgudeta8787 3 роки тому +3

      God bless you

    • @fasikaadmasu7421
      @fasikaadmasu7421 3 роки тому +2

      Zare gena asakegn!😊 ante dedeb!😉

    • @maryamkwt770
      @maryamkwt770 3 роки тому +3

      😅😅😅😅😅😅 ጠአሙን ያለየው አለ በላት ለምሳሌ ልክ እዳተ አሹካ 😁😁😁

  • @Emebet.1621
    @Emebet.1621 3 роки тому +91

    ማን ቢጠምቀው ይሆን የባሉን ቀን ጠላ
    ፉት የምልህ እኔ የሚሰክረው ሌላ👏👏
    ምርጥ ሥራ ነው መልካም ዕድል

    • @mohi_nat
      @mohi_nat 3 роки тому

      ደምሩን ካፕሎች ነን

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji 3 роки тому +31

    ማረኝም አላልኩት አልዳንኩም አሞኛል
    አንተን ሰቶ ጤና እንዴት ይነሳኛል በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ ያባቷ ልጅ

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 3 роки тому +162

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

    • @AbrehoteEthiopia
      @AbrehoteEthiopia 2 роки тому +13

      There are 86 different languages with more than 200 dialects spoken in Ethiopia. This music is in Amharic (Amaregna - አማርኛ). Amharic is the government's official language and a widely used lingua franca in Ethiopia.

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 3 роки тому +9

    ውብ ሥራ! የድሮና የእሁኑን።ትዝታ ማቀናጀትሽ ድንቅ ውበት! በርቺ ቬራዬ። እንወድሻለን የኔ ውበታም።

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 роки тому +41

    የማይሰለች ሙዚቃ ለወረት እንግዲህ 24/7 ነው የማዳምጠው

    • @lionmidia7972
      @lionmidia7972 3 роки тому

      ua-cam.com/video/1ibVsVCvWmA/v-deo.html

  • @mahirahmed8703
    @mahirahmed8703 3 роки тому +74

    እንደዚህ አይነት ሙዚቃወች ለጀሮ ትስማሚ ስለሆኑ ስትሰሩ ትንሽ ረዘም ብታደርጉት አሪፍ ነው🙏

    • @samio5896
      @samio5896 3 роки тому +1

      Agree! Sayijemer new yalekew

  • @mahammedkemal218
    @mahammedkemal218 3 роки тому +11

    ዝምብዬ ደጋግሜ እያየሁላት ነው 😍 ። ምኑን እንዳትሉኝ ብቻ 💃 ሁለመናው special ነው 👌

  • @khalil9234
    @khalil9234 3 роки тому +108

    Very nice song macha'allah I got addicted to it.
    Greetings from Mauritania 🇲🇷 to the Ethiopian brothers

    • @travelleryu
      @travelleryu 2 роки тому +1

      القرآن أخطاء كثيرة

    • @edlawitworku2287
      @edlawitworku2287 2 роки тому +2

      Love you 😍

    • @meskeremkassa2116
      @meskeremkassa2116 Рік тому +1

      Greetings to you to my brother 🇪🇹

    • @myhero6436
      @myhero6436 Рік тому

      ​@@travelleryu name one error

    • @travelleryu
      @travelleryu Рік тому

      @@myhero6436 86:6 7 seven comes from between backbone and ribs 36:36 to 40 sun revolves in proportion to the moon, every living things created in pairs when there are asexual living things

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw 2 роки тому +6

    I am Eritrean I didn't understood the whole thing but it dosen't matter I love it. Well done..

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 3 роки тому +39

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው
    ሜሪ አርምዴ አስናቀች ወርቁ
    መልካም የሰራ ሁሌም ይታወሳል

  • @Gozhini
    @Gozhini 3 роки тому +9

    ማን ቢጠምቀው ይሆን የባሉን ቀን ጠላ; ፉት የምልህ እኔ የሚስክርው ሌላ። ዋው በጣም ያምራል !!!

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 роки тому +526

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @luciann36
    @luciann36 Рік тому +5

    Today I heard for the first time an Ethiopian song and I am in love. I had no ideea how this language sounds. It’s so interesting and nice to listen to.

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 3 роки тому +1

    ሺ ግዜ ብሰማት የማትሰለች ልጅና ዘፈን። የኔ V ዕድሜሽ ይርዘም በጣም በጣም ነው ይሄን የመሰለ ዘፈን ስለዘፈንሽ። እውነት እላለሁ ሴቶች ቅብጥ ሲሉ አልወድም አንቺ ግን ቅብጥብጥ ስትይ እንዴት እንደሚያምርብሽ ቅብጥብጥ በይልን የኔ ቆንጆ

  • @ቅድስየኔ
    @ቅድስየኔ 3 роки тому +152

    ሳልጠግበው ያለቀ ሙዚቃ ዋዉ ትችያለሽ❤️❤️❤️👍

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa 3 роки тому +187

    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ከነ ክሊፑ bravo👏👏👏👏👏🙌

    • @mohi_nat
      @mohi_nat 3 роки тому

      ደምሩን ካፕሎች ነን

    • @meseshisema9004
      @meseshisema9004 3 роки тому +2

      በጣም አድናቂህ ነኝ ኪኪ ...

    • @Octa_chris
      @Octa_chris 3 роки тому +2

      Mese shisema lelagnaw accounte new

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 3 роки тому +46

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ግን ሰዓቱ አጠረ ተመስጭ እያየውት ቶሎ አለቀ ጎበዝ ቬሮንካ ትችያለሽ በጣም👌👌👌👌👌👍👍👍👍😘😘😘😘

  • @Lepua2009
    @Lepua2009 2 роки тому +1

    "አቀመስከኝ አሉ መዳኒት በጠላ አንተን አስወድዶ ሌላ የሚያስጠላ" is next level

  • @lillysworld4352
    @lillysworld4352 2 роки тому +38

    One of the most well produced Ethio hits in years... She is full of artistry and bold. Veru simply rocks 🇪🇹+🇪🇷
    From an Eri music enthisiast👌💞

  • @ሶሲየእስጢፋኖስንልጅ
    @ሶሲየእስጢፋኖስንልጅ 3 роки тому +12

    የእኔ አንደኛ ምርጥ ስራ እንኮን ጊልዶ ያለገኛው እንደዚህ አይጠፍጥም ነበር አንድ አይነት ክላሲካል ይሆን ነበር💗💗💗💗💗

  • @abelmelkamu7819
    @abelmelkamu7819 3 роки тому +10

    #ቬሮኒካ በኢትዮጵያ ለዛ ከዛም በበለጠ እጠብቅሻለሁ ሁለመናው ምርጥ ስራ ነው።

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 3 роки тому +67

    ቬሮ ያምራል! በተለይ ከ2:12 ደቂቃ ጀምሮ፤ አዝማሪዋ You are addictive!
    የአማራ ባህል ያምራል፤ Beautiful culture of heroic Amhara.

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 3 роки тому

      😍

    • @MsScarygoat
      @MsScarygoat 3 роки тому +1

      Ethiopia please don't call your tribes here.

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 3 роки тому +3

      የ ሸገር ስታይል ነውየ አማራ ስታይል አይደለም

    • @shakamangululu7075
      @shakamangululu7075 3 роки тому +1

      Ere betam new yemiasferaw😳...mn nekachu

    • @oro_doc
      @oro_doc 3 роки тому +1

      @@MsScarygoat 😄😄

  • @obinnajoseph5446
    @obinnajoseph5446 2 роки тому +48

    I love Ethiopia 🇪🇹 music like crazy proudly African Nigeria 🇳🇬

  • @ThePESLOVER
    @ThePESLOVER 3 роки тому +194

    I love Ethopia and Ethopian people culture music 🇪🇹❤😍Iranian🇮🇷 from Holland🇳🇱

    • @Rob-lt8xd
      @Rob-lt8xd 2 роки тому +4

      Hoi ik ben ERITREA 🇪🇷

    • @ThePESLOVER
      @ThePESLOVER 2 роки тому +5

      @ortodox tewahdo tube I live in Amsterdam Holland

    • @ThePESLOVER
      @ThePESLOVER 2 роки тому +5

      Leuk, ik hou zoveel van jullie cultuur 😍

    • @Rob-lt8xd
      @Rob-lt8xd 2 роки тому +5

      @@ThePESLOVER ik woon in Tilbrug Noord Brabant. i live in Tilburg.

    • @elsatilahun7271
      @elsatilahun7271 2 роки тому +1

      we love you too my dear

  • @tammer6902
    @tammer6902 3 роки тому +7

    ቆንጆ ስራነው ቬሪ የኔ ቆንጆ በጣም ወድጀው ያዳመጥኩት ሙዚቃ ነው በርቺ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 роки тому +9

    ለየት ያለ ዘፈን ነው ተመችቷኛል ቬሮኒካ አንደኛ ነሽ!!!

    • @gumsatrading3469
      @gumsatrading3469 3 роки тому +1

      ቮሮ ስራችን እና ጥረትሽ፣በራስ መታማመንሽን በጣም ያስገርመኛል በርችልኝ ያሰብሺው ይሳካ

  • @tesfanehasrat1154
    @tesfanehasrat1154 3 роки тому +4

    ማን ቢጠምቀው ይሆን የበዓሉን ቀን ጠላ
    ፉት የምልክ እኔ የሚሰክረው ሌላ!! 👏👏👏

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 3 роки тому

      ያማል ቅኔው😂😂😂

  • @RandomKid359
    @RandomKid359 2 роки тому +64

    All the love from Chad 🇹🇩🇹🇩🇪🇹🇪🇹
    This is the first time I listen to the art of Ethiopian, but I am surprised that it is very different it makes you feel happy Respect to Africa people 🥹❤🙏🏻

  • @yabutube5281
    @yabutube5281 3 роки тому +5

    በጣም የተመቸኝ ዘፈን ነው ከቆርቆሮ ድምፅ በጣም ይሻላል Wow

  • @kalkidankal3788
    @kalkidankal3788 3 роки тому +21

    ከድምፅሽ ጋር የሚሄድ ስራ ነው የሰራሽው ጎበዝ ቬሮዬ 😍😍😍 የአባትሽ ውጤት ነው ያኑርልሽ 🙏😍😍😍

  • @ማኩማኩ-ሸ8ፐ
    @ማኩማኩ-ሸ8ፐ Рік тому +7

    je suis Erythree🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    veronica ma chérie. Très très bien musique

  • @hasetliya8443
    @hasetliya8443 3 роки тому +25

    ፎሁት የምለው እኔ የሚስክረው ሌላ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ቬሪ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 3 роки тому

      ጎበዝ ቀጥይበት ፋት እምልህ አማርኛ ቅኔው ፋከራው ቆረርተው ያነሳሳል ሜዳ ላይ ???????!????!

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 3 місяці тому

    አባትሽ ያንቺን ስኬታማነት ስመልከት ምን ያክል ደስ እንደሚለው ግን. መልካም አባት የዘራውን ፍሬ ይበላል congiratulation

  • @teshagerbeshawured7152
    @teshagerbeshawured7152 3 роки тому +4

    የዝነኛው ማሲንቆ ተጫዋች እና ድምፃዊ አዳነ ተካ ውጤት ።

  • @cahalachuguye
    @cahalachuguye 3 роки тому +19

    2:51 I love ur voice at this range!
    Excellent work.

  • @munkenism
    @munkenism 2 роки тому +12

    This will go down in history as one of the best music in Ethiopia!

    • @Samayil_2024
      @Samayil_2024 3 місяці тому +1

      I totally agree, few compositions in languages i do not know, sound so beautiful.

  • @selenagomez7576
    @selenagomez7576 3 роки тому +251

    እሄን የመሰለ ዘፈን ረዘም አርገሽ ድገሚልን 😳አለዝያ ካገር ክህደት አይተናነስም ፍትህ ለ ቬራ አድናቂዎች 🥺💪

    • @cocolover8932
      @cocolover8932 3 роки тому +1

      lol 😆

    • @najiboabrahim3818
      @najiboabrahim3818 3 роки тому

      @@cocolover8932 kottu matii naf tahi qashxii

    • @azmiethio2538
      @azmiethio2538 3 роки тому +1

      😂😂

    • @najiboabrahim3818
      @najiboabrahim3818 3 роки тому

      @@azmiethio2538 atis kottu matii naf tahi

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 роки тому +2

      ማታ ነበር የተለቀቀው በ3 ሰአት ውስጥ 24ሺ ሰው ተመልክቶት ነበር አጥፍተው እንደገና ፖስተውት ነው

  • @yohannestsegaye9527
    @yohannestsegaye9527 3 роки тому +1

    ጨረር ያለው ማን ነበር እሱ ራሱ ጨረራም ነው ፡፡
    ምርጥ ስራ ነው ከነ ሀሳቡ
    አለባበስ ላይ ማረም ይቻላል ለሚቀጥለው ስራ

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 Рік тому +1

    ግን ለሜሪ አርምዴ ትልቅ ክብር ይገባታል ። ቬሮኒካም ጊዜውንና ትውልዱን በሚወክል ቅንብር
    በሚገባ ለዛና ጣእም በማላበስ
    በማቅረብሽ አድናቆት ይገባሻል ።

  • @Habuha2987
    @Habuha2987 Рік тому +90

    Enem zefenish tift alegn....i love your song veronica from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yibzaliyu
    @yibzaliyu 3 роки тому +3

    ውብ ድምፅ በሚያምር ግጥም ፣ በሚያምር ዜማ ፣ በሚያምር ትወና ሲታጀብ ተሰምቶ አይጠገብም።
    ትችያለሽ 100, 000, 000 %

  • @EyerusBekele-z2l
    @EyerusBekele-z2l Рік тому +5

    ቬሮኒካ፡ደስትያለሽ❤❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 роки тому

    ደግሜ ደጋግሜ ብስማው አልጠገብ አለኝ ቬሬኑካየ አሪፍ አድርገሺ ነው የዘፈንሺው እውነትም ጥፍጥ ያለ ሙዚቃ ይልመድብሺ

  • @muleyeshu5166
    @muleyeshu5166 3 роки тому +2

    Veronica ጥፍጥ ያለ ሙዚቃ ሰለሆነ አመሰግናለሁ❤

  • @robel.T
    @robel.T 3 роки тому +87

    Can’t stop Listening , love the way you used the arada melody in to it 👌🏾🥲♥️🇪🇷

    • @princehezron3391
      @princehezron3391 3 роки тому +6

      so why did you put the Eritrean flag next to your comment?
      we don't care!

    • @robel.T
      @robel.T 3 роки тому +16

      @@princehezron3391 who are you to ask me about putting my flag next to my comment. Junta!

    • @princehezron3391
      @princehezron3391 3 роки тому +3

      @@robel.T shermuta periodam kimalam sidetegna

    • @robel.T
      @robel.T 3 роки тому +9

      @@princehezron3391 I knew you
      Where one of them eko, ante segete! , ene meneteyekeh, ante Ezi men tadergaleh, ember tegadalay aydelem eko yehe zefen…😂😬

    • @princehezron3391
      @princehezron3391 3 роки тому +3

      @@robel.T tish fara ante bushti. eza ye Libya ekekihn aragif mejemeria.ye wend emsam , arogit defari aram. Demo arada arada liachawtsh yimokral 🤣🤣🤣 fara

  • @kebedeaster9159
    @kebedeaster9159 3 роки тому +20

    ደጋግሚ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም አሪፍ ስራ ሚሪ እና አስላቀች በሚጫወቱት ስልት ነው የሰራሽው በርቺ

  • @geoffrey6420
    @geoffrey6420 2 роки тому +28

    east African queen no doubt. Love from kenya

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 2 роки тому +10

    Me Americano. Mucho love to Ethiopianos

  • @shimelesassefa3109
    @shimelesassefa3109 Рік тому +2

    ቬሮኒካ በጣም አልወድሽም ነበር ግን ሣላውቅ ነወ አሁን ግን ታሪክሽን ስሰማ በጣም በራሴ አዝኛለሁ አሁን ግን ወድጄሻለሁ

  • @bilymaya6050
    @bilymaya6050 3 роки тому +5

    አንደኛ ምርጥ ሙዚቃ ሰታይልሸ ይመቸኛል ይመችሸ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @rakebabebaw1738
    @rakebabebaw1738 3 роки тому +15

    በጣም አሪፍ ነው ቬሮ በርቺ, ትዝታ ትችያለሽ❤❤

  • @amehaalem3602
    @amehaalem3602 3 роки тому +12

    አንችን አለማድነቅ ይከብዳል 😘😘 አሁን ካሉ ሴት ሙዚቀኛ ለኔ አንደኛ ነሽ good job 😘😘😍😍😍

  • @hichamabdourahman6006
    @hichamabdourahman6006 3 роки тому +14

    I think I contributed a lot the views of this song. Addicted

  • @WeLoveYouAfrica
    @WeLoveYouAfrica 3 роки тому +15

    i can't stop listening to this song. well-done. beautiful cultural rhythm with a beautiful voice

  • @RahimaMakate
    @RahimaMakate Рік тому +4

    ደስ የምትል ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @goldbells6333
    @goldbells6333 3 роки тому +8

    የኔ ቀበጥ ስወድሽ እኮ ምርጥ ሙዚቃ ነው 🥰😍

  • @iyasuadem9482
    @iyasuadem9482 3 роки тому +12

    This is the best for your voice so far in my opinion keep it up proud older friends of your dad .I use to work with your dad and know you when you are little girl .look at you how you become keep it up girl .

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ Рік тому

    የቮሮኒካ ነዉዴ ይህ ሙዚቃ እሠማዋለሁ በብዛት እሧ መሆኗን አቃቅም ነበር ድምጿ ቆንጆ ነዉ❤❤❤❤ አለባበሧ ብቻ ነዉጅ ጅሉ 😂😂😢😢😢

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 2 роки тому +2

    "....አለበሱኝ ካባ ይቅር መልሻለሁ
    እመቤትህ ሆኜ አንዴ ነግሻለሁ..."
    የኔ ቆንጆ በርቺ ጎበዝ🙏🏽😘

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 3 роки тому +36

    Gorgeous, talented and great vocal love it 🥰 Veronica የአባቱ ልጅ!

  • @amanoneloves2506
    @amanoneloves2506 2 роки тому +84

    I love this Kind of music our beautiful neighbors 🇪🇷

    • @luanagebre9212
      @luanagebre9212 2 роки тому +6

      We are the same People***

    • @lonlivethio03ethio25
      @lonlivethio03ethio25 2 роки тому +3

      @@luanagebre9212 no we’re not they might have similarly with Tigrai not with the rest of Ethiopia

    • @macy292
      @macy292 2 роки тому

      @@lonlivethio03ethio25 - What an idiotic thing to say.....

    • @fitbrfilwha7171
      @fitbrfilwha7171 2 роки тому +3

      Neighbor ? We wished, we never seen neighbor lives in ur homes we have neighbors like Kenya Djibouti and Somalia Eritreans status in Ethiopia steel in question

    • @bitsetsamsonmarkaria8181
      @bitsetsamsonmarkaria8181 2 роки тому +1

      ​@@lonlivethio03ethio25 habesha ppl have the same culture food etc..

  • @WildlifeSavior-q6q
    @WildlifeSavior-q6q 3 роки тому +54

    Omg 😱 it’s so amazing music .. 🗣 I can’t stop listening to this music.. keep shining sister

  • @Israelemiru-t1p
    @Israelemiru-t1p Рік тому +1

    Nice Excellent voice song well done I like it very much Veronica.

  • @ababenezer2630
    @ababenezer2630 3 роки тому +1

    በቃ ምን ልበልሽ ትችያለሽ አስደምመሽኛል ምንም ማይወራለት ዝም ተብሎ ሚጨበጨብበት👏👏👏👏 ስራ ሰርተሽ አሳይተሽኛል ይለያል

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 роки тому +13

    መልካም እድል ያባቷ ጀግና ላባትሽ ባለሽ ፍቅር ኢንተርቪዎችሽን ሰማለው እናም ድምፅሽ እንዴት እንደሚያምር ይሄ ደግሞ ገራሚ ነው 😘💗

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 роки тому +1

      AO lik nesh!
      Gin abatwam tiru abat bemehonu new !!!!!!!
      Le abatoch misale nachew abatuyew !!!!!💖

  • @mehariberhe6907
    @mehariberhe6907 3 роки тому +6

    በጣም ደጋግሜ ኣዳመጥኩት
    ቆንጆ ስራ ነው!!

  • @yirgaadugna6836
    @yirgaadugna6836 3 роки тому +5

    I like so much this music. Really you did great thing. even you respect Meri Armidie. God bless You.

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 роки тому +1

    ወይ አደነ ተክተሀል ምርጥ ደመፅ አለሽ ቦረኔካ አቅም አለሽ በረቺ።

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n 10 місяців тому +1

    Veronica good songer thanks

  • @hayatmohammed1109
    @hayatmohammed1109 3 роки тому +14

    I have just fallen in love with this song! What a beautiful voice you have ❤️

  • @craigthorn3190
    @craigthorn3190 2 роки тому +20

    Lovely vocals. Smooth music and dancing. Wonderful!

  • @cr-ti8zt
    @cr-ti8zt 3 роки тому +14

    ማር አለ ወይ ከከንፈርሽ
    ጥፍጥ አለኝ አዘፋፈንሽ 😍😘 ቬራ 🙌

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 роки тому +1

    ሙዚቃሽ ድንቅ ነው በጣም ታምሪያለሽ ቆኖጆ ነሽ

  • @Metadelwendu-xy1gl
    @Metadelwendu-xy1gl Рік тому +1

    Verye beiwnet andegna betam adnakish negn ❤❤lemnDire atmechim ebaksh coment lay adnakotshn tsafiln😊👏👍👌🥰🥰🥰😍

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 3 роки тому +16

    ቆንጆ ዘፈን ነው❤🙌 ግን "አቀመስከኝ አሉ መድሀኒት በጠላ"የሚለው ፓርት ጋር ዜማውን የሰራው ጩባው ነው ወይይይይ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😮

    • @justme13203
      @justme13203 3 роки тому

      እውነት እያሰበኩት ነበር

  • @engudayahune7145
    @engudayahune7145 3 роки тому +5

    አንደኛ እኮነሽ❤️❤️❤️❤️😘😘😘ደቂቃው ረዘም ቢል ኖሮ ደግሞ ይበልጥ ያምር ነበር😊😘🥰😍😘😍

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 3 роки тому +6

    Wow 😮 በጣም ቆንጆ ዘፈን ❤️አንቺም ቆንጆ ዘፈንሽ ቆንጆ ❤️👈

  • @ala4fadeel
    @ala4fadeel 2 роки тому +19

    I love her music & Ethiopian music! love from Sudan ❤️

  • @mehetabelashenafi3590
    @mehetabelashenafi3590 3 роки тому +1

    Veronicayeee yene marrrr wddddddddd gual Tigray negn😘😘

  • @rozinanigussie1886
    @rozinanigussie1886 2 роки тому +6

    I am so happy your singing this types of songs because it really goes with your voice!!! love you a bunch

  • @rozelnetworth4
    @rozelnetworth4 3 роки тому +22

    Am here to appreciate the, beauty of Ethiopia God bless

  • @NTAKIRUTIMANA_Guerishom
    @NTAKIRUTIMANA_Guerishom 3 роки тому +9

    Love Frm Rwanda Keep shining This song help

  • @seifubogale1225
    @seifubogale1225 8 місяців тому +1

    አንቺ እራስሽ ጥፍጥ ያልሽ ጀግና ነሽ። በረቺ።

  • @choukrimoubarik6909
    @choukrimoubarik6909 Рік тому +2

    I love this song from Djibouti 🇩🇯❤❤

  • @Adefood
    @Adefood 3 роки тому +9

    Ma favorite Ethiopia singer❤️from 🇪🇷🇪🇷nice song Beautiful👏👏

  • @yedilgetyemanberhan7133
    @yedilgetyemanberhan7133 3 роки тому +31

    I'm in love with this music

  • @yaregalalenealene2985
    @yaregalalenealene2985 2 роки тому +7

    It is really captivating! Her tone melody and her grace well tune together.

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 роки тому +2

    አሳለፈኝ ሰስቶ አምላክ የስው ማር ስርቶ👏🏼👏🏼👏🏼

  • @JibirelLove
    @JibirelLove Рік тому +2

    ሁሉም ነገር በጊዜው ልክ ነው

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete 8 місяців тому +3

    I love this song not just very much but too much 😀
    ❤❤❤

  • @hanikidane269
    @hanikidane269 Рік тому +17

    Where in the world was I not to discover this gem? A drunk friend sugestion introduce me to this hidden treasure. Much love from 🇪🇷

  • @engudayalemu2065
    @engudayalemu2065 3 роки тому +29

    I love it im in love with this song and your the best konjo 👌

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 2 роки тому +7

    You brought the old soul music back girl!! Beautiful keep it up Vori!!💚💛❤️👏👌

  • @semiraabdu3922
    @semiraabdu3922 3 роки тому +1

    Betam betam Arif zefen yenekonjoi...Ene eritrawit negn Amargna zefen yasabdegnal.....betam konjo sea... Amazing 👌👌👌👌👌💯💯💯💯💯💯💯