ወንጌላዊ ተክሉ እና ፓ/ር አስፋው በቀለ "ዘመኑን ማወቅ" በሚል ርዕስ የተደረገ ውይይት ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 бер 2024
  • በዚህ የውይይት ክፍለ ጊዜ ወንጌላዊ ተክሉ አራት ጠለቅ ያሉ ዘመኑን ለመመርመር የሚያስችሉ ጥያቄዎችን ይዞ ከፓስተር አስፋው በቀለ ጋር ውይይት ያደርጋል። ጥያቄዎች እንደሚከተሉት ሲሆኑ ፓ/ር አስፋውም የማብራሪያን ምላሾችን በመስጠት የመጀመሪያውን ክፍል ለኩሰውታል።
    1. ዘመንን መመርመር ማለት ምን ማለት ነው?
    2. ትንቢትን ለምን እናጠናለን?
    3. ብዙ ጊዜ ትንቢት ስናጠና መጠንቀቅ ያለብን ምን ነገሮች ናቸው?
    4. ሰዎች ስላለንበት ዘመን ብዙ ነገር ይናገራሉ..... እና አሁን ያለንበት ዘመን የምን ዘመን ነው
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 94

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 місяці тому +8

    ተባረኩልን ሁለታችሁም ጠቃሚ አገልጋዮች ናችሁ ዘመናችሁ በወንጌል እዉነት ይጠቅለል

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 2 місяці тому

    በጣም ብዙ የሚጠቅመኝን ትምህርት ነው የተማርኩት እግዝአብሄር ይባርካችሁ።

  • @user-hx9cw9gn1e
    @user-hx9cw9gn1e 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ባሪያዎች አይኖቻችንን በእግዚአብሔር ቃል እየከፈታችሁ ነው ተባረኩ አሜን አሜን!!!!!!¡

  • @yodittsegaye2697
    @yodittsegaye2697 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ አስፈላጊ ትምሕርት ነው

  • @hannakebede8765
    @hannakebede8765 3 місяці тому +4

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አንተን ቤተሰብህን የምታገለግለውን ህዝብን አብዝቶ ይባርክ በእገልግሎትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ በሁን ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አስተምሮ ይታወቃል ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ትክክለኛ መልእክቱ ምን እንደሆነ ለማወቅ ለተጠማና የዘመኑ አስተምሮ ለወሰዳቸው ይታደጋል ይህ አገልግሎት ምላሽ ይሰጣል እንደ ቤርያ ሰዎችም ይበልጥ ለማንበብና ለመርዳት ያነሳሳል በራሴ ስላየሁት ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!!!!!

  • @user-sx1yf6gs3m
    @user-sx1yf6gs3m 3 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ።

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 3 місяці тому +2

    የጌታ ድቆች ብርክ በሉ!!በዚህ እርእስ ያረጋችሁትን ትምህርት ከዚህ በፊት በጣም ተጠቅሜአለሁ! በድጋሚ ስለመጣችሁ ተባረኩ 🙏🏽 ስብከቱ ሁሉ ይኤ ቢሆን ምኞቴ ነው🙏🏽😍❤️

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y 3 місяці тому +4

    ተባረኩ,ሁለታችሁም,ጌታ,ይክበር,ፓስተር,,ረጅም,እድሜ,አሰከነ,ቤተሰብህ,ይስጥህ

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 3 місяці тому +1

    እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ እባክህን ማስተዋልን ስጠን። ለሌሎች ቃልህን እየሰበክንና እያስተማርን፡ ለብዙዎች፡ እንዲድኑ፡ ያ ብርሃን የሆነ ቃልህን፡ ኣብርተን፡ በራሳችን ግን ሳናበራው፡ እንሳንቀር፡ እባክህን እርዳን። ያ ህያው ብርሃን ቃልህን ፡ ህግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ሆነልኝ እንዳለ ዳዊት፡፡ ከዘፍጥረት እስከ ራእይ፡ ለእኛ መመርያ የተሰጠ፡ ነው። ታድያ ምንድን ፡ በቃሉ ተነግሮን እያለ በኦሪት ዘፍጥረት፡19፦ 27 የራስ ጸጉራችሁንም ፡ ዙርያውን ኣትከርክሙት፡ ጢማችሁም፡ ዙርያውን ኣቱቅሮጡት፡ ተብሎኣል፡ ይህ የእግዚኣብሔር ቃል ነው። ታድያ ኣገልጋዮቻችን ምን ነው የዚህን ዓለም ፋሽን መከተል ኣማራቸው፡ በኣለባበስም ረገድ የተቦጫጨቀ ሱሩ ለብሰው ሲምርጡ፡ ሴቶቻችንም፡ ከጸጉር ቀለም ጀምሮ እስከ ኣለባበሳቸውና ፡ በብዙ ነገር፡ እስከ ኣሁን በዚህ ኣንስቶ ኣንድም የተናገር፡ የተቆጣ ኣገልጋይ ኣላየሁም፡ በጣም ኣዝናለሁ። ይህ የኒቆላውያን መንፈስ ለሰባቱ ኣብያተ ክርስትያና የተዛፈውን ፡ ቤተ እግዚኣብሔር ገብቶ ስራውን እየሰራ የቤተክርስትያን መሪ ዝም ብሎኣል፡ ኣብየት እንዴት ያስፈራል። ኣገልጋዩም ተገልጋዩም፡ እንደፈለጉ፡ የሚፈነጩበት ቤት ሆነ የእግዚኣብሔር ቤት። እባካችሁ ወደ ማስተዋላችን እንመለስ ፡ ለሌው እንሰብካለን፡ እስኪ ለራሳችን ደግሞ፡ እንስበካት። ቀንጭቤ ጸፍኩት እንጂ፡ እስቲ ምዕራፉን በሙሉ ኣንብቡት። ይህ የፈርዖን የባብሊሎን የኤልዛቤል፡ የቦኣል፡ የበልዓም መንፈስ፡ ኣህያይቱ፡ የእግዚኣብሔርን መልኣክ፡ ኣየችው፡ በልዓም ኣይደለም፡ ዓይን በሌላ ነገር፡ ከተሸፈነ እኮ፡ ማየት ኣይችልም፡እስኪ ራሳችንን ከቃሉ ጋር እናስተያየው። የት ነን ያለነው፡ ሓዋርያው ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮንጦስ፡ 9፦ 27 ያለውን እናስታውስ። እባክህን ህዝቤ ወስው ቃሉ ኣንገታችንን ዘንበል እናድርግ። ተባረኩ።

  • @zenebechabebezeni6836
    @zenebechabebezeni6836 3 місяці тому +3

    ሁለታችሁም ጌታ ይባርካችሁ እያስተማራችሁ ያላችሁ ትምህርት ባሁኑ ትውልድ ወይም ቤተክርሰቲያን ማንቃት ያሰፈልጋል በርቱን ይባርካችሁ❤❤❤

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku8053 3 місяці тому +2

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ትልቅ እርስ ነው ልንማረው ልናውቀው የሚገባ ዋና ነገር ነው የምታነሱት ደግሞ የምታሰተምሩት ፓሰተር አሰፍው እከታተልሀለሁ በበዙ እውቀት ተሞላ ፀጋ ይብዛልህ ተክሎ በዚህ ሰትመጣ በጣም ደስ ነው ያለኝ ለምልምልኝ

  • @nardosfikr123
    @nardosfikr123 3 місяці тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ።

  • @hamelmalmekonnen8061
    @hamelmalmekonnen8061 3 місяці тому +1

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 3 місяці тому +4

    ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ ፓስር አንተ የቤ/ክ በረከት ነህ ወጌላዊ ተክሉ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

    • @temesgenatanaw3433
      @temesgenatanaw3433 3 місяці тому

      ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ጌታ ይመጣ ሳይሆን : የዘመኑ ቋንቋ ዘመንህ ይባረክ በነገር ሁሉ ተባረክ የሚል ቃላት ነው።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 3 місяці тому +4

    ተባረኩ ተክሉዬ ቸኩላቹ ሳትፀልዩ ገባቹ ሁሌ በፀሎት ጀምሩ እሺ ፓስተርዬ ሳይፀልይ አይጀምርም ዛሬ አስቸኮልከው ቅር ስላለኝ ነው❤ እማራለው አነባለው❤📖

    • @evangelistteklutemesgen8374
      @evangelistteklutemesgen8374 3 місяці тому +2

      ከመጀመራችን በፊት ፀልየናል አብረን ለማንኛውም አስተያየቱ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 місяці тому +1

    ፓስተ ር ወንጌላዊ እንወዳችዃለን በጌታበኢየሡስም ለምሉምልን

  • @AMER0521
    @AMER0521 3 місяці тому +2

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @genetdaniel
    @genetdaniel 3 місяці тому +1

    ክፍል 3 ፓስታርዬ❤

  • @aynalemtadesse9760
    @aynalemtadesse9760 3 місяці тому +1

    ድንቅ ትምህርት ዘመናችህ ይባረክ🙏

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 3 місяці тому

    አሜን ሀለሉያ!!!!

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob 3 місяці тому +2

    May Lord Bless Both of you God's Generals!

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 3 місяці тому +1

    God belases you pastar wagalawe toklu. Tabarke zamanashu yebarke💚💜❤️💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏💙❤️💜💚🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abrhammola7086
    @abrhammola7086 3 місяці тому +2

    ተባረኩ ፓስተረ

  • @hiwotrake7246
    @hiwotrake7246 3 місяці тому +1

    Bless you bless you bless you

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 3 місяці тому +1

    Ameeen Ameeee pastor sile Antena sile wongelawu Tekelu endhu sile Danu nefisatochi Egezabher yimesgen Ammmmmmmeeeeeeeeen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @J2E0S1U3S
    @J2E0S1U3S 3 місяці тому +1

    Be blessed pastor

  • @getachewhabtemariam8891
    @getachewhabtemariam8891 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለአለንበት ዘመን ወሳኚ የማንቄያ ደውል ነው አገልግሎታችሁ የእግዚአብሔር ህልውና ከእናንተ ጋት ይሁን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 місяці тому +2

    በዚህ ዘመን እውቀት በዝቶአል ይባላል : ከዛ በላይ ግን መረጃ : በተለይም አጫጭር መረጃዎች:: የምንፈልገው ከዚህ ከዚያ ቶሎ ቶሎ መረጃ መቃረም የሚመችንን ብቻ እየመረጥን እንዳምጣለን:: አማኙ ክፍል ም የተቸገርንበት ትልቁ ጉዳይ ሃይል ማጣት ምንም ብናነብ እውቀት እንጂ ከዛያለፈ ሃይል የለበትም:: የግሌም ችግር ነው:: የሚያስፈልገን መለኮታዊ ተሃድሶ ነው:: ሃይል ሃይል ያስፈልገናል : ትምህርት እንደሁልግዜም ሙሉነት አለው:: መረጃዎች ጥናታዊ ስለሆነ እኔ ተጠቃሚ ነኝ::

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 3 місяці тому +1

    አሜን ማራናታ እየሱስ ይመጣል

  • @yabi656
    @yabi656 3 місяці тому +1

    አንቁን አነቁን ተኝተናል ተባርኩ

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 3 місяці тому +1

    አሜን ተባረኩ❤❤❤

  • @afeworkchristian9655
    @afeworkchristian9655 3 місяці тому

    ፓ/ር አስፋው የትውልድ አባት ተባረክ።

  • @AnoDae
    @AnoDae 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de6xp9my4w
    @user-de6xp9my4w 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሁለታችሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ❤

  • @user-de6xp9my4w
    @user-de6xp9my4w 3 місяці тому

    ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።

  • @esuyawkaltadesse3664
    @esuyawkaltadesse3664 3 місяці тому

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ኑሩልን

  • @temesgensahle1114
    @temesgensahle1114 3 місяці тому

    ጌታ ይባርካችሁ በተለይ ከምጽአቱ ትምህርት ጋር በተያያዘ ወንጌላዊ መስፍን ተስፋዬን ስታነሱ ልቤ ተነካ

  • @yaredayalew1628
    @yaredayalew1628 3 місяці тому

    ግሩም ትምህርት ነው!! ፓስተር ጌታ ይባርክህ.

  • @chanallewTadesseNadew
    @chanallewTadesseNadew 3 місяці тому

    The only hope for the whole creature is His coming to safe us. Let His kingdom come.

  • @user-sj6rz5dw2v
    @user-sj6rz5dw2v 3 місяці тому

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው፣በጣም ጠቅሞኛል፣ተባረኩ። ስለ ጌታ መምጣት ቤ/ክርስቲያን ምዕመኗን እንድታዘጋጅ ካውንስሉ እና አብ/ሕብረት መሪዎች ምን ለመስራት አስባችኋል ? የሚል ጥያቄ ያድርሱልኝ።

  • @konjitamiso4535
    @konjitamiso4535 3 місяці тому

    Yasu mamitati lanami betem nafikongli betem betem macha naw mayiki midaseseki iyalkungi nw amen marnata tolo nayilngi ❤️❤️

  • @TigistBogale
    @TigistBogale 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @BatuDubeoffical
    @BatuDubeoffical 3 місяці тому

    Paster Teklu Tsega yibezachu 🎉🎉🎉🎉

  • @winta4308
    @winta4308 3 місяці тому

    May the Almighty Lord bless you both. You are out blessings ❤

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 3 місяці тому

    God bless you and your family your 2

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 3 місяці тому

    That was wonderful biblical discussion! Received a lot! Stay blessed🙏🙏🙏

  • @user-hj6ur9qu7z
    @user-hj6ur9qu7z 3 місяці тому

    Geta zemnachune yibark btame amesegnalhu tebareku

  • @agaziT
    @agaziT 3 місяці тому

    God bless you, dear brothers 🙏

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 3 місяці тому

    Tebareku❤

  • @tekelechbiru7129
    @tekelechbiru7129 3 місяці тому

    Tabarku📖📖📖🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 місяці тому

    እዉነት መባረክ ነዉ አገልጋይ አሰፋዉ እንደዚ መገለጥ ቃሉን የምታሰተምረዉ ምና ለ አገልጋዬች ሁሉ እንደዚ ቤሰተምሩ።

  • @konjitamiso4535
    @konjitamiso4535 3 місяці тому

    Geta eyasuse yebarkachu tabaraku🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dejenesisay5869
    @dejenesisay5869 3 місяці тому

    Shalom

  • @user-qe3jx5mv1c
    @user-qe3jx5mv1c 3 місяці тому

    Tabarku wendemojahni

  • @yordanosyeibiyo6303
    @yordanosyeibiyo6303 3 місяці тому

    Trump bible, ስለ ተባለውና ስለ ትራምፕና የመጨረሻው ዘመን ንጉረን ፓስተር

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 місяці тому +1

    አገልጋዪችን ሰብሰበህ አሰተምራቸዉ

  • @tigistzed4346
    @tigistzed4346 3 місяці тому

    ወንድማችን ተክሉ ፓስተር ጋሼ ሰላማችሁ ይድረስ ለትውልድ የተሰጣችሁን ናችሁ ተባረኩ

  • @yishroon5293
    @yishroon5293 3 місяці тому

    7

  • @user-tz7bg8ot2u
    @user-tz7bg8ot2u 3 місяці тому

    Back

  • @tamirat2392
    @tamirat2392 3 місяці тому

    ሻሎም ፓስተር ሻሎም ወንጌላዊ ተክሉ

  • @dejenesisay5869
    @dejenesisay5869 3 місяці тому

    144 inemanachew

  • @bharadam550
    @bharadam550 3 місяці тому +7

    መምህር እኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለእኔ ቃል የገባልኝ ጊዜ እድሜ ወደ አርባዋቹ እድሜ ላይ ነው እኔ ዛሬ ላይ ወደ 35 እየሄድኩ ነው ሀሰተኛው ክርስቶስን ደሞ ሶስቱን በስላሴ እደሚገለጡ ከደመና ውስጥ ሲወጡ ያሳየኝ ሚስጥራዊው ማህበር የሕይወት መፃሐፌን ካገኙ በኃላ ከቤልጄም እስር ቤት ወደ ጀርመን እስር ቤት ካመጡኝ በኃላ ነበር አለም ላይ ያሉ የዲያብሎስ ልጅ ክብብ አርገውኝ እያለ ነው ጌታ ልዑል እግዚብሄር ሶስት አካላት በእራይ ከደመና ሲወጡ ያሳየኝ በጣም ግዙፍ ናቸው በጣም በብረት የዳብረ ሰውነት ያላቸው እንደሚመጡ ያሳየኝ ማህል ላይ ያለው ደሞ እቺን ቶ ምልክት ይዞ ነበር የዛሬ አራት ዓመት ከስድስት ወር አካባቢ ነው ያየውት እናም ጌታ እግዜብሄር ደሞ በበግ ምሳሌ አድርጎ እዚ እንግሊዝ ላይ እንደምታረድ ደሞ አሳየኝ ያህ ደሞ እሚሆነው ፀረ ክርስቶስ መቶ ህግ ከቀየራ በኃላ ነው እናም ሃሳዊው ክርስቶስ ተወልዶ አድጓል መገለጥ ብቻ ነው የቀረው እኔ ድኛለው ስለ እግዚብሄር እናተም ዳኑ ዘመኑ አልቋል ጌታ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ሊመጣ በደጅ ነው

    • @AMER0521
      @AMER0521 3 місяці тому +6

      እኔ አልገባኝም የፃፍከው ባጭር ቃል ብታስረዳኝ

    • @bharadam550
      @bharadam550 3 місяці тому

      @@AMER0521 እኔ በበጉ ደም የሕይወትመፃሐፍ ያለኝ የዳኩ አለም ሳይፈጠር የተመረጥኩ የጌታ ክርስቶስ ልጅ ነኝከሚመጣው ቁጣ አምልጡ የአመፅ ልጅ ሊገለጥ በደጅ ነው እሱ ከመገለጡ በፊትከሚጠፍት ሕዝቦች መሆናቹ ምን ያህል እርግጠኛ ናችሁ የአለም ሕዝብ መጥፊው ደርሷል እዮብ ጥጋቡ ነኝ የጌታዬ ክርስቶስ መልክተኛ

    • @americaemanu2906
      @americaemanu2906 3 місяці тому +3

      እኔም አልገባኝም

    • @Canada404
      @Canada404 3 місяці тому +1

      እኔም አልገባኝም😢

    • @tesfayetafesse9064
      @tesfayetafesse9064 3 місяці тому +2

      Confusing

  • @yohanneswotela1401
    @yohanneswotela1401 3 місяці тому

    ሰለ ኮሮና ክትባት ምን ትላሌ

  • @bettyk215
    @bettyk215 3 місяці тому

    ፖስተር እንደገና ራዕይን ልንማር ነው????

  • @NaniNani-jf1nr
    @NaniNani-jf1nr 3 місяці тому

    በተለ ለኛአገር የመከራ የስቃይ የፈተና የምጥ የቸነፈር ግዜነዉ መንግስት በሰወደም የምፀናበት አገርናት

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 3 місяці тому

    ተክልሽ የፀጉርሽና የጢምሽ ስታይል ሐዋርያዊ ስታይል ነዉ ።ከዛሬ ጀምሮ አፖስቶል መባል አለብህ፣ በስታይል ማለት ነዉ።ኸኸኸኸኸኸኸኸ

    • @bisratgebre436
      @bisratgebre436 3 місяці тому +1

      ማነህ ወይም ማነሽ ። እንማርበት እባካችሁ። ይሔ የ እግዚአብሔር ቤት ነዉ ።

  • @ashebirdjibouti8296
    @ashebirdjibouti8296 3 місяці тому

    7

  • @user-tz7bg8ot2u
    @user-tz7bg8ot2u 3 місяці тому

    7