የሺህ አመት መንግስት ውይይት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025
  • በሺህ አመት መንግስት ኢየሱስ የሚነግሰው በመንፈስ ነው ወይስ በአካል?
    ኢየሩሳሌም የአለም መዲና ስትሆን፥ጻድቃን ምድርን ሲገዙ አለም ምን ትመስላለች?
    ሺህ አመት ሰው መኖር ይችላል?
    ሰይጣን ታስሮ ለምን ይፈታል?

КОМЕНТАРІ • 194

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 місяці тому +2

    ድንቅ ትምህርት ተባረክ ፖሰተር

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ ኣሜን ፀጋ ይብዛላችሁ ግሩም ትምህርት ነው እያስተማራችሁ ያላችሁት ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @thisweekviral6915
    @thisweekviral6915 3 місяці тому +1

    ፓ/ር አስፋው በቤታችንን በጉጉት የምንሰማው እና በመንፈስ ቅዱስ የበረታ ድንቅ መምህር ነው። እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @IshopBarouk-t1n
    @IshopBarouk-t1n 4 місяці тому +1

    ameeeen Amen Baiyesus Sim Tabaraku ❤

  • @ወዶኛልና.አዳነኝ
    @ወዶኛልና.አዳነኝ 7 років тому +19

    ተባርኩ.ፓስተር.አስፍው.ተባርክ.ወንጌላዊ.ተክሉ.የሚገርም.ትምህርት.ነው.ይህን.ትምህርት.መከታተል.ከጀመርሁ.ቀን.ጀምሮ.እራህቤ.ተቀይሮአል.የስማዩን.ብቻ.እዳስብ.አርጎኛል.በርቱ.እደኔ.የስንቱ.አመለካከት.ተቀይራል.ክብር.ለጌታ.ይሁን.ዘመናችሁ.አገልግሎታችሁ.የተባርከ.ይሁን

  • @SolomonAlemu-ur5fo
    @SolomonAlemu-ur5fo 3 місяці тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጋሼ አስፋዉ ይሄ መረዳትህ ለኛም ይጋባብን ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @DechasaLeta
    @DechasaLeta 3 місяці тому +1

    ተባረኩ #ያባቴ_የኢየሱስ_ልጆች ።❤❤❤❤

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 3 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ አዴት አስፈላጊ ትምህርት ነው የተማርኩት ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 9 місяців тому +2

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ፓ አስፋው በርታ!

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ face book አምልጦኝ ነበረ ትምርቱን ሰምቼ ስጨርስ የደስታዬ ብዛት በቁጥር አይለካም እንዴት መታደል ነው ማንም በክርስቶስ ቢሆን አድስ ፍጥረት ነው እንዴት የታደልን ሰዋች ነን የእየሱስ የሆንን ሁላችንም ክብር ለእየሱስ ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👂👂💚💚💚

  • @degefuililo
    @degefuililo Рік тому +1

    ፓስተርዬ በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbezawitddinku125
    @bbezawitddinku125 4 роки тому +12

    የእግዚአብሔር። ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን ጌታ ቤተሠቤን አስመልጥልኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 5 років тому +6

    አግዚአብሔር አምላክ እየባረከ ይባርካችሁ ያባቴ ብርካን ሻሎማችሁ ይብዛ የሱስ ጌታ ነው ማራናታ አሜንንንንንንንንን

  • @aleesauae6668
    @aleesauae6668 2 роки тому +2

    Amen Amen Geta Yebarkchu Tabarku wodmche 👍🙏🏽🙏🏽❤

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 День тому

    Moj , pastor tebaareku

  • @esaiyastoma1030
    @esaiyastoma1030 3 роки тому +1

    ፓስተር ዘመን መርማሪ የበራልህ ተባረክ። ተተክ ይሰጠን።

  • @מזלדמסה-כ4ל
    @מזלדמסה-כ4ל 4 роки тому +2

    ሰላምለእናተ ይሁን ተባረኩ ፓሰተር ይቡዛልህ ጌታ አቡዝቶ ይባርክህ አልማዝ ከሰራኤል ሀገር ተባረኩ በቡዙ አሜን አሜን

  • @abrahamelias9134
    @abrahamelias9134 3 роки тому +2

    እጂግ ድንቅ ትመህርት

  • @kukuyedubisa1393
    @kukuyedubisa1393 6 місяців тому +1

    GETA. Yebarkeh. Paster

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 2 роки тому +1

    በጠላት ላይ የሚያሥጨክን መንፈሥ በእጥፍ ይጨመርልኝ ዘመኔን ሁሉ በቅድሥና አገልግዬ ማለፍ ይሁንልኝ ተባረክ ፓስተር አስፋው

  • @bettyk215
    @bettyk215 9 місяців тому +1

    ፖስተር አንተ ይህንን ትምህርት ከስድስት አመት በፊት ነው ያስተማርከው እኔ ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ነው የባነንኩት አረ እንደገና አስተምረን እድሜ ለቴክኒዮሎጂ ዩቲዪብ ባያስቀምጥልኝ አልማርም አይኔም አይበራም ነበር ለየቤተክርቲያን ፖስተሮች ጌታ አይናቸውን ያብራ

    • @turejohn
      @turejohn 8 місяців тому

      God bless u

  • @EypbtekleTekle-mh6co
    @EypbtekleTekle-mh6co 6 місяців тому +1

    Bertu geta ybarkachu

  • @WegeneHiskel-q2t
    @WegeneHiskel-q2t 5 місяців тому

    ፈጣሪ ቀር ዘመናችውን ይባርክ የእኔ አባቶች

  • @dasta-is3ti
    @dasta-is3ti 3 місяці тому

    Hallelujah ✝️ ❤❤🙋🥰🥰eyasus geta new hallelujah ❤

  • @bettyk215
    @bettyk215 9 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ ፖስተር እኔ በእውነት ነው የምነግርህ ትላንት ስለመንፈሳዊ ውጊያ ሀለወት ቸርች ያስተማርከውን ሰምቼ ስለ ጠላት አሰራር ገብቶኝ ውስጤ በጠላቴ ሽንገላ ተቆጥቶ ነበር ዛሬ ደሞ ይህን ትምህርት ስማር በእውነት ነው የምነግርህ አይኔ በራ ለካ ቤተክርስቲያን የተኛችው ስለ ክርስቶስ ሙሉ እውቀት ስለሌለን ነው ይህም የጨለማው ስራ ደሞም አንተ እንዳስተማርከው ቸርችን በፌዝ በቀልድ በጨዋታ በማይረባ ትምህርት ተሞልታ ሀይልዋን እንድታጣ ሆናለች እኔ ዛሬ ጌታን የተቀበልኩ ያህል ነው የተደሰትኩት በትልቁ እውነት ነው እግዚአብሔር ከሰይጣን ጋር እኩያ አይደሉም ሀሌሉያ ለዚህ እኮ ነው ማራናታ የማንለው ለዚህ እኮ ነው መንግስትህ ትምጣ የማንለው ሀሌሉያ

  • @eysus6204
    @eysus6204 7 років тому +3

    ተባርክ ፓስተር አስፉው ፀጋ ይብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
    @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 5 місяців тому +1

    አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው አሜንንን አሜንንን

  • @ethio-americanconstruction1946
    @ethio-americanconstruction1946 2 роки тому +3

    This is timely lessons and we needed for those who have been confused by misleading teachers about the 1000years Lord reigning in this world.
    God bless you all!

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs 3 місяці тому

    ❤❤❤ ኣሜንንን ጌታ ኢየሱስ ሆይ በቶሎ ና ኣሜንንን ❤❤❤

  • @merganemomsa346
    @merganemomsa346 2 роки тому +1

    Amazing explanation and truth gospel.God bless you pastor abundantly!!!

  • @samig5738
    @samig5738 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏ተባራኩልኝ

  • @tesfutilahun3699
    @tesfutilahun3699 Рік тому

    Zemanachu yebarek..GBU

  • @terefekebede6791
    @terefekebede6791 5 місяців тому

    I got heaven light, hence God bless you

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 роки тому

    Waw betam dess yemele temeret new tebarekuuu🙏🙏🙏🙏

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 2 роки тому +1

    Tebareku ye abate birukan

  • @teruyedesta5986
    @teruyedesta5986 3 роки тому

    Waw E/r yebarkeh Pastor

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 5 місяців тому

    አሜን ማራናታ

  • @shegitu9421
    @shegitu9421 Рік тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bereketbalcha2963
    @bereketbalcha2963 Рік тому

    Tebareku

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 4 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በእውነት በትምህርቶችህ በጣም ተባርኬበታለሁኝ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @jonahararsa3574
    @jonahararsa3574 Рік тому

    God bless you 🙏 Man of God

  • @teshomeotoro8419
    @teshomeotoro8419 2 роки тому

    ተበረክ

  • @samerawitmedin225
    @samerawitmedin225 7 років тому +7

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @emebethayihe5689
    @emebethayihe5689 2 роки тому

    ታብራኩ አግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @matteoimpagnatiello55
    @matteoimpagnatiello55 5 років тому +1

    PASTOR TEBAREKKKKK

  • @muluemanuel6665
    @muluemanuel6665 7 років тому +7

    ዋው ከፊታችን ክብር አለ።ስሙ ይክበር።ተባረኩልን።የአባቴ ልጆች።።

  • @ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ
    @ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ 7 років тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው ዘመናቹ ይባርክ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 роки тому

    Tebarku bezu temerebetalehu

  • @zolacha7437
    @zolacha7437 Рік тому

    Zmnh ybarkhe yewnt nafqgn

  • @salomewold5192
    @salomewold5192 7 років тому +1

    Geta Egziabher abzeto yebarkachu Tsgam yebzalachu.

  • @emebethayihe5689
    @emebethayihe5689 2 роки тому +2

    ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @bsjdbbsjsb4209
    @bsjdbbsjsb4209 7 років тому

    ፓስተር አስፋው ተክልሻ የኔ ውድ ስጦታዬ
    ናችሁ ተባርካችሃል

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Рік тому

    Thank you very much for the lesson !!! You made me ask alot ..

  • @yonatanbs3230
    @yonatanbs3230 5 років тому

    God bless you pastor Asfaw and Teklu.

  • @shealone5460
    @shealone5460 6 років тому +1

    አስተግፉሩላህ ያረቢ ጥራት ይገባህ

  • @aztes9960
    @aztes9960 4 роки тому

    Pastor God bless u abundatly

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 роки тому

    God bless you

  • @daniyenwude7743
    @daniyenwude7743 7 років тому +2

    tebarkulng bastor asfawu $wengelawi teklu lebereket hunu

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ማራናታ ቶሎና

  • @matteoimpagnatiello55
    @matteoimpagnatiello55 5 років тому

    WOW WOW WOW TEBAREK PASTOR

  • @yoditdamte5864
    @yoditdamte5864 3 роки тому

    End it dess yemil timhert new Geta eysu yebarkachu. Asdenki new

  • @yot8138
    @yot8138 4 роки тому

    Amenn God bless you pastor

  • @LEGACYofChristforNations
    @LEGACYofChristforNations 5 років тому +1

    A true teacher and Man of God.not every one can teach Reversion .

  • @ritaaraya3439
    @ritaaraya3439 4 роки тому

    I learn a lot. GBU

  • @aztes9960
    @aztes9960 4 роки тому

    Brother teklu God bless u

  • @sabafidel8292
    @sabafidel8292 7 років тому +2

    Please pray for my Children salvation, pastor Asfaw and evangelist Teklu , please !!!

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  7 років тому +4

      Saba የጌታ ሰላም ይብዛልሽ። እ/ር ጸሎትሽን ይስማሽ። ጸልዬልሻለሁ።

    • @sabafidel8292
      @sabafidel8292 7 років тому +1

      asfaw Bekele Amen Amen Amen Hellelujah ))))))

    • @sabafidel8292
      @sabafidel8292 7 років тому +1

      asfaw Bekele LUUL FETARI AMLAKE ABZTO YBARKH PASTOR .

    • @samig5738
      @samig5738 2 роки тому +1

      🙏🙏

  • @mazamaza9160
    @mazamaza9160 4 роки тому

    Be ewnat geta yebarkachu

  • @nardosmengistu4025
    @nardosmengistu4025 2 роки тому

    Geta eysus abezto yebarkachu wondemichi!!!

  • @mahleteskindir2400
    @mahleteskindir2400 6 років тому

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጌታ ከዚ የሚበልጥፀጋ ያብዛልክ

  • @yodahetube
    @yodahetube 6 років тому

    Tbarku bzu ngre xnedenaweqe adrgacehunal

  • @MulukenHailu-j1p
    @MulukenHailu-j1p Місяць тому

    ፓስተር ሰላም ለአንተ ይሁን የመጀመሪያዉ ጥቅስ ሲነበብ ሺሀ በሚለዉ ቦታ 3ሺህ የሚል ነዉ የሚታየዉ ቼክ አድርጉት እስቲ

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 4 роки тому +2

    የተቸገሩትን ወንጌልያዋን ለመርዳት ብር የምልከበት ትከከለኛው አድራቫ እባክህን ላክልኝ ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ተክሉ

  • @fayzaali9042
    @fayzaali9042 6 років тому

    Tebarku pastor🌱

  • @songsbyruhama
    @songsbyruhama 3 роки тому

    Tebarekuln🙏

  • @poltek100
    @poltek100 4 роки тому

    May God bless you Pastor 🙏🙏🙏

  • @e.a.9923
    @e.a.9923 7 років тому

    Amen Maranta Geta.

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 4 роки тому +1

    GOD BLESS YOU TWO

  • @tsyontesefaye9195
    @tsyontesefaye9195 5 місяців тому

    ልጆቼ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 7 років тому

    tebareku

  • @redietzemichael1967
    @redietzemichael1967 Рік тому

    Hallelujah hallelujah hallelujah!!

  • @sebleseyoum380
    @sebleseyoum380 7 років тому +2

    stay blessed

  • @linayohaans7960
    @linayohaans7960 7 років тому

    Amen eyasuse yemtal yheh naw wangal

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 роки тому +1

    እንዴት እንድናፍቅ እደረከኝ የጌታዬን መምጣት🙋‍♀️💔🥰😭

  • @yishakeberecha5713
    @yishakeberecha5713 Рік тому

    geta yemtal

  • @EthioKidoSwagg
    @EthioKidoSwagg 7 років тому +4

    God bless you guys!

    • @uriellevi9000
      @uriellevi9000 3 роки тому

      I dont mean to be offtopic but does anyone know a way to log back into an Instagram account?
      I was dumb lost my login password. I would love any assistance you can offer me!

    • @coltonmathew6237
      @coltonmathew6237 3 роки тому

      @Uriel Levi instablaster :)

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfumengistu4346
    @tesfumengistu4346 2 місяці тому

    የ ሺው ዓመት መንግስት Boundary ምን ይመ ስላል ፓ/ር : ተባረክ!!

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 7 років тому +1

    Thank you wondemochya tebareku

  • @amenazamzambashir902
    @amenazamzambashir902 6 років тому

    Ewketun.ystach.hu bcha

  • @kbromkbrom3310
    @kbromkbrom3310 7 років тому

    Amen amen GBU Bro we love you

    • @akililuabebe7814
      @akililuabebe7814 6 років тому

      አሜን አሜን ዘማነችሁ ይበራክ በዚህው ቀጥሉ ያጌታ ፀጋ ይብዘለችሁ

  • @luzasamson4291
    @luzasamson4291 2 роки тому

    Attention to . . . Asfawu Bekele
    ኢትዮጵያ ያለዉን አድራሻ ባገኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @ruhamafati4217
    @ruhamafati4217 Рік тому

    አሜን✝️✝️✝️

  • @memeelmemee5123
    @memeelmemee5123 Рік тому

    Amen 🙏🤲

  • @mearya3633
    @mearya3633 Рік тому

    Be 1000 amet sewoch getan ayekebelum weys yenesaha geze ayesetacheum paseter??

  • @berhanukotiso9362
    @berhanukotiso9362 7 років тому

    ጌታ ይበርከችሁ

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen

  • @MXsjcj
    @MXsjcj Рік тому

  • @hiwotburka7234
    @hiwotburka7234 3 роки тому +2

    ፖስተርዬ አነዚህ አይሁዶች እየሱስ ክርስቶስ በምድር በሚገዛበት ጊዜ የሞተውን ስጋ እንደለበሱ ወንጌል የሚሠብኩት።በ ሺ አመት የሚኖሩት ናቸው ወይስ በመጀመሪየ እየሱስ ሲመጣ (በግ ሆኖ በመጣበት ጊዜ ያልተቀበሉት ።ወይሰ የሚሞተውን ስጋ ለብሠው የሚነሱ አሉ???

  • @tigisttemesgen9605
    @tigisttemesgen9605 5 років тому

    ተባረኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ

  • @DanielTlahun-qc7kt
    @DanielTlahun-qc7kt 8 місяців тому +1

    ሺ አመት ታስሮ ከተፈታ በኃላ ኢየሱስ የት ይሆናል ወደ ኣባቱ ወደ ሰማይ ይሄዳል ወይስ በምድር ይኖራል