Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቴዲ!! ምርጥ ድንቅ መልእክት ነው።
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ቴዲአችን ❤
እንኹዎን ደና መጣ ቴዳችን
አቶ ገዱ እስከአሁን የሚነግረን የምናውቀውን ነው:: ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ቢሆንም የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከትላንት ድረስ ይታገል የነበረው አብይንም ገዱንም ነበር:: ገዱ የሚናገረውን በጥንቃቄ ይመስለኛል: የሚናገረው መስማት የምንፈልገውን ብቻ ይመስላል:: ገድ በተወሰዱት እርምጃወች ሕይወት መጥፋቱን ንብረት መውደሙን ያውቃል:: ገዱ በጣም ደግሞ ደጋግሞ መጠየቅ አለበት:: ይህ ከአልሆነ ግን ዘው ብሎ መግባት ይሆናል:: አንዳርጋቸው ጽጌ በመሳይ መኮነን አጋፋሪነት በኢትዮጵያ ሕዝብ ሞትና ስቃይ ከሻቢያ ጋር ሲተባበሩ ቆይተው በ u-turn ዘውብለው ለመግባት በር ላይ ቁመዋል:: ስለአዲሱ ትዳራቸው በመሳይ መኮነን DG እስክስታ ወረዱብን:: ዝም ብሎ ይቅርታ አድርጉ ማለት አይቻልም:: አ ይ ቻ ል ም:: አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የምጠይቃቸው አለኝ :: ይቅርታ መጠየቅ ቀላል ከሆነ የሰላማዊ ትግሉ በቀላሉ ይነጠቃል :: Naming and shaming ( ስማቸውን መጥራት እና ሥራቸውን ማነወር ) በጣም አስፈላጊ ነው:: ዘ ው ብ ሎ መ ግ ባ ት አ ይ ቻ ልም:: -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- አቶ ገድ ጥያቄወችን ይመልሱልን1ኛ/ የኢትዮጵያ መሬት በአማራ ክልል በኩል ለሱዳን ተሰጥቶል : ወይስ አልተሰጠም:: ተሰጥቶ ከሆነ የሐገር ክህደት ነው:: የእረሰስዎ ድርሻ ምን ያህል ነው?? 2ኛ/ የኢትዮጵያ ደንበር በትግራይ ክልል በኩል ሻቢያ እንዲገባና ወገኖቻችን ትግራይዋንን እንዲገድል : ሴቶቻችን እንዲደፍር : ሕዝቡ እንዲፈናቀል: አገር እንዲያፈርስ መፍቀድ እና መፈጸም የአገር ክህደት ነው :: የእርስዎ ድርሻ ምን ያህል ነው?? 3ኛ/ ሴኩ ትሬ (( መብረቃዊ ትቃት አካሂደናል )) ተናግሮል ከተባለ ለምን ይሄን አነጋገር አብይ ለአለምሕብረተሰብ አቅረቦ ጦርነቱን መንግሥት አላሰጀመረም ብሎ አያስረዳም ? የሴኩትሬ ንግግር የተቀነባበረ digital ሥራ ነው :: ይህ ከሆነ በ genocide and ዘር ማጥፋት ያስጠይቃል:: የእርስዎ ድርሻ ምን ይሆን?? ወደ አዲስ የፖለቲካ ሕይወት ከመጡ በበር ይግቡ ዘው ብሎ መግባት የለም :: አቶ ገዱ የ አብይ political virus አለባቸው:: Virus የሚጠራው በሐቀኛ ኑዛዜ ነው እስከዛው ድረስ quarantine መቀመጥ ሲኖርባቸው የፖለቲካ መድረክና መወያያ መሆን የለባቸውም:: ቢያንስ 3 ጥያቄዎች ይመልሱ መመለስ ካልፈለጉ ግን የአብይን የፖለቲካ virus ተወግተው እንደ በቀለ ገርባ እና ጅዋር መሐመድ ልዩ ተልኮ ከአብይ ተቀብለው የመጡ ሰው ነዎት:: እነዚህን ጥያቄዎች ካልመለሱ motiveያቸውን መጠየቅ ግዴታ ነው:: ተመሳሰሉብኝ--አንዳርጋቸው ጽጌ የሻቢያን virus ከነኮተቱ አራገፈብን : በመሳይ መኮነን በኩል ስለ ጫጉላቤቱና honeymoon ዘበዘበን:: አዬ መሳይ መኮነን ትያትረኛው BRAKING NEWS. አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እውነቱን ተናግረው NEGATIVE መሆንዎ ይረጋገጥ:;
😂😂😂😂😂😂😂
Welcome teddy 😍😍😍😍🖕
❤❤❤❤❤❤❤
ቴዲ!! ምርጥ ድንቅ መልእክት ነው።
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ቴዲአችን ❤
እንኹዎን ደና መጣ ቴዳችን
አቶ ገዱ እስከአሁን የሚነግረን የምናውቀውን ነው:: ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ቢሆንም የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከትላንት ድረስ ይታገል የነበረው አብይንም ገዱንም ነበር:: ገዱ የሚናገረውን በጥንቃቄ ይመስለኛል: የሚናገረው መስማት የምንፈልገውን ብቻ ይመስላል:: ገድ በተወሰዱት እርምጃወች ሕይወት መጥፋቱን ንብረት መውደሙን ያውቃል:: ገዱ በጣም ደግሞ ደጋግሞ መጠየቅ አለበት:: ይህ ከአልሆነ ግን ዘው ብሎ መግባት ይሆናል:: አንዳርጋቸው ጽጌ በመሳይ መኮነን አጋፋሪነት በኢትዮጵያ ሕዝብ ሞትና ስቃይ ከሻቢያ ጋር ሲተባበሩ ቆይተው በ u-turn ዘውብለው ለመግባት በር ላይ ቁመዋል:: ስለአዲሱ ትዳራቸው በመሳይ መኮነን DG እስክስታ ወረዱብን:: ዝም ብሎ ይቅርታ አድርጉ ማለት አይቻልም:: አ ይ ቻ ል ም:: አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የምጠይቃቸው አለኝ :: ይቅርታ መጠየቅ ቀላል ከሆነ የሰላማዊ ትግሉ በቀላሉ ይነጠቃል :: Naming and shaming ( ስማቸውን መጥራት እና ሥራቸውን ማነወር ) በጣም አስፈላጊ ነው:: ዘ ው ብ ሎ መ ግ ባ ት አ ይ ቻ ልም:: --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
አቶ ገድ
ጥያቄወችን ይመልሱልን
1ኛ/ የኢትዮጵያ መሬት በአማራ ክልል በኩል ለሱዳን ተሰጥቶል : ወይስ አልተሰጠም:: ተሰጥቶ ከሆነ የሐገር ክህደት ነው:: የእረሰስዎ ድርሻ ምን ያህል ነው?? 2ኛ/ የኢትዮጵያ ደንበር በትግራይ ክልል በኩል ሻቢያ እንዲገባና ወገኖቻችን ትግራይዋንን እንዲገድል : ሴቶቻችን እንዲደፍር : ሕዝቡ እንዲፈናቀል: አገር እንዲያፈርስ መፍቀድ እና መፈጸም የአገር ክህደት ነው :: የእርስዎ ድርሻ ምን ያህል ነው?? 3ኛ/ ሴኩ ትሬ (( መብረቃዊ ትቃት አካሂደናል )) ተናግሮል ከተባለ ለምን ይሄን አነጋገር አብይ ለአለምሕብረተሰብ አቅረቦ ጦርነቱን መንግሥት አላሰጀመረም ብሎ አያስረዳም ? የሴኩትሬ ንግግር የተቀነባበረ digital ሥራ ነው :: ይህ ከሆነ በ genocide and ዘር ማጥፋት ያስጠይቃል:: የእርስዎ ድርሻ ምን ይሆን?? ወደ አዲስ የፖለቲካ ሕይወት ከመጡ በበር ይግቡ ዘው ብሎ መግባት የለም :: አቶ ገዱ የ አብይ political virus አለባቸው:: Virus የሚጠራው በሐቀኛ ኑዛዜ ነው እስከዛው ድረስ quarantine መቀመጥ ሲኖርባቸው የፖለቲካ መድረክና መወያያ መሆን የለባቸውም:: ቢያንስ 3 ጥያቄዎች ይመልሱ መመለስ ካልፈለጉ ግን የአብይን የፖለቲካ virus ተወግተው እንደ በቀለ ገርባ እና ጅዋር መሐመድ ልዩ ተልኮ ከአብይ ተቀብለው የመጡ ሰው ነዎት:: እነዚህን ጥያቄዎች ካልመለሱ motiveያቸውን መጠየቅ ግዴታ ነው:: ተመሳሰሉብኝ--አንዳርጋቸው ጽጌ የሻቢያን virus ከነኮተቱ አራገፈብን : በመሳይ መኮነን በኩል ስለ ጫጉላቤቱና honeymoon ዘበዘበን:: አዬ መሳይ መኮነን ትያትረኛው BRAKING NEWS. አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እውነቱን ተናግረው NEGATIVE መሆንዎ ይረጋገጥ:;
😂😂😂😂😂😂😂
Welcome teddy 😍😍😍😍🖕
❤❤❤❤❤❤❤