''አንጃዎቹ'' እና ''ጁንታዎች'' ፤ ፃድቃን እና ደብረጽዮን በበረሃና በከተማ ፤ የአንዲት ሴት አሳዛኝ ታሪክ|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 475

  • @ethioforum
    @ethioforum  День тому +92

    የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ መጽሐፍ የሚገኝባቸው ሊንኮች
    1- Aamzon US:
    www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_mg_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1
    2- Canada
    www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V/ref=sr_1_1?dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.USxfYs7yXkQ1MC0Zgb9G0uJVrVrqY-12om0lK4zjc2g&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1710417785&s=books&sr=1-1#customerReviews
    3-Barnes and Nobles
    www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869159885
    4- Blackwell UK:
    blackwells.co.uk/bookshop/product/9798869159885?source=65769¤cy=USD&destination=US&a_aid=65769
    5- Amazon Australia:
    amzn.asia/d/5tJmoRP
    6- Amazon Germany:
    amzn.eu/d/3bRZ6yQ
    7 Amazon Netherlands:
    amzn.eu/d/0FDLZPM
    8- Amazon Sweden:
    amzn.eu/d/j1p8drz
    9- Amazon France:
    amzn.eu/d/4QBibff
    10- Amazon Poland:
    amzn.eu/d/4EkAbNB

  • @HilenHileen
    @HilenHileen День тому +86

    ናይ ዓድና ነገር ብጣዕሚ እዩ ዝገርምን ዘሕዝንን 😢😢 ኢትዮ ፎርም እናመሰግናለን ቀጡልበት ❤

    • @asfawesenkinfu8035
      @asfawesenkinfu8035 День тому +3

      "የአገራችን (ትግራይ) ነገር በጣም ነዉ የሚገርመው የሚያዝነዉ" ነዉ ትርጉሙ

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat День тому

      ​@@asfawesenkinfu8035አዎ እና ምነዉ ቅር አለህ

  • @Hagoshaftom123
    @Hagoshaftom123 18 годин тому +18

    እኔ እኮ ምን አይነት ጽናት ያለው አላማ ያለው ነው ግን የትግራይ ህዝብ!!! አዜብ የማትረሺ ጀግና ነሽ!!! ለትግራይ ህዝብ ህይወትሽን ሰተሽዋል!!! ትግራዋይ መሆን እንዴት ያስደስታል!!! ትግራይ❤❤❤❤❤

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 День тому +64

    የሁልግዜም አደኛ ምርጫዬ ኢቲዮ ፍረም 👏❤🙏

    • @okaytt9852
      @okaytt9852 День тому

      what about Addis compass?

    • @Fano-p8z
      @Fano-p8z День тому +1

      የኤርሚያስ ቡችላ ሞድሬተር 😂

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 23 години тому +27

    ዋዉ ያየሰው ትተርከዋለህ አይገልፀውም የአዜብ በቀለ ህይወትን መተረክህ ለዝጅትህ ትልቅ ድምቀት ነበር በጣም ጎበዝ ነህ

  • @helenemso32
    @helenemso32 День тому +28

    የሁልግዜም አደኛ ምርጫዬ ethio forum

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 День тому +63

    የእውነት ሀርበኛ ኢትዮ-ፎረም የተጋሩ ባለውለታ❤

    • @SintAyehu-Gebeyehu
      @SintAyehu-Gebeyehu День тому

      ይህ ህዝብ ጉደኛ ነዉ!! 😊

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث День тому +1

      ጉድህ ይውጣ ምን ማለት ነው ጉደኛ ቆሻሻ​@@SintAyehu-Gebeyehu

    • @BoazAtaklti
      @BoazAtaklti 22 години тому

      ​@@SintAyehu-Gebeyehufesam geday sew belita.

    • @Beewnet
      @Beewnet 8 годин тому

      ያየስው እንደው ስንት ቢከፍሉህ ነው እንዲህ አይነት ውሸት የምትተርከው 😅

  • @ZeradawitSenayAraia
    @ZeradawitSenayAraia День тому +20

    ረጅም እድሜ እንመኝልሃለን ያየሰው የትግራይ ህዝብ ከልቡ ይሰማሃል ያምነሃል ❤❤❤❤

  • @Abulalbanii3023
    @Abulalbanii3023 День тому +18

    ምን አለ ሁሉም እንዳንታ ምርጥ ገዜጠኞች ቢበዙ ጀግና ነክ ምርጥ ሰዉ በርታ ግን እንደ ሌሎችም ከጊዜ ቧለ እንደማትቀየር ተስፋ አደርጋለዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Habesha3789
    @Habesha3789 День тому +48

    ተጋይ አዜፕ በቀለ ተገደለች አይባልም በክብር መስዋእት ሆነች ነው የሚባለው

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 21 годину тому +2

      Thank you

    • @efremsa
      @efremsa 3 години тому

      እንዲህ እያላችሁ ስም እያሣመራችሁ ሰው አስገብሩ እንጂ 😢😢

  • @DeerMoose
    @DeerMoose День тому +13

    ያዬ ያዬ ምርጡ ሁሌም የምጠብቅህ በታሪካችን ምርጡ ጋዜጠኛ መሆንህን ለተከበሩ ያየሰው ሽመልስ እናገራለሁ!!!! ፈጣሪ ያየሰው ሽመልስን ሁሌም ያኑርልን!!! AMEN!!!

  • @soadsaleh4581
    @soadsaleh4581 День тому +8

    እውነት ልብ ይሰብራ ለኢትዮጵያውያን መንከራተት💔😭😭😭😭😭😭

  • @MerhawiKahsay-j8t
    @MerhawiKahsay-j8t День тому +9

    የቀኔልና ኢትዮ ፎረም❤❤❤

  • @cherkostafere2469
    @cherkostafere2469 День тому +52

    ፓለቲካ እንዴት ቆሻሻ እንደሆነ አረጋ ጋጥኩኝ

    • @zurbatimes8953
      @zurbatimes8953 23 години тому +3

      Tenikol new inji

    • @ዉዉዋ
      @ዉዉዋ 22 години тому +1

      በጣም 🥺

    • @ዉዉዋ
      @ዉዉዋ 22 години тому +1

      በጣም 🥺

    • @dawittaye1668
      @dawittaye1668 9 годин тому

      በዘፍቀደ ከአንዱ ወንድ ወሲብ መፈፀም ማርገዝ? ለፖለቲካ እንጂ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ በሰጠው የወላጅ ልጅ ስሜት ያልተወለደ ልጅ ወደዚህ አለም ማምጣት!! ይኼ ግፍ የተሰራበት ፖለቲካዊ ፍጥረት ምን ይሰማው ይሆን?? እውነትም ፖለቲካ ቆሻሻ ነው! ማሾስ በፍቅር ተኛት?? ወይስ በፖለቲካ ?? ኢሰብዓዊነት ነው!!

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 8 годин тому

      በተለይ የሤራ ፖለቲካ እጅግ ቆሻሻ ነዉ ዉጤቱም ባዶ ነዉ !!!

  • @elsatesfay9974
    @elsatesfay9974 День тому +7

    You’re the absolute best journalist ever to be on the planet with your honesty in news reporting ❤🎉❤

  • @rezenebaba6737
    @rezenebaba6737 День тому +11

    ያዬሰው የጋዜጠኝነትን ሞያ ከፍ አድርጎ የሰቀለ የዘመኔ ጀግና ጋዘጤኛ!!

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 День тому +11

    ታማኝ ሚዲያ የሁልግዜም ምርጫየ ኢቶ ፎረም ብቻ❤👍

  • @ZinabuAddisu
    @ZinabuAddisu День тому +7

    የሁልግዜ ተማኝ ጀግና ብቁ እቲዮ ፎረም

  • @Michael-d8d8o
    @Michael-d8d8o 17 годин тому +7

    የአክስቴ ልጅ እህቴ 😭😭😭 አዜብዬ አንቺ የእኛ ጀግና 😭😭😭 😭😭😭

  • @warababeser1
    @warababeser1 22 години тому +5

    You have Mastered Journalism.
    Hope Ethiopians will benefit from your work.

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 День тому +19

    ጓል በቀለ ጅግና ተጋዳሊት 💔😭😭 ያየሰው አናመሰግንሃለን

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 День тому +9

    እህህህህህህ 😢ጀግናውን የትግራይ ስራዊት TDF አትኩብን እናተም የትግራይ አመራሮች የውስጥ ችግራቹሁን ቁጪ ብላቹሁ አሁሩ እባካችሁን ስላም ፋጠሩ ! ወይም በመሃል የገባውን ጠላት ለይታቹሁ እወቁ ።

  • @TsigeDagnewMesfin-jf6yh
    @TsigeDagnewMesfin-jf6yh 23 години тому +7

    ያየሰው ሽመልስ የአዜብ በቀለ የተጋድሎ ታሪክ በትንሹም ቢሆን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል። አዜብ የተሰዋችበት ፊናርዋ ሳይሆን ወደ ሳምረ ከተማ ቀረብ ባለው ቀይሕ እምባ በሚባለው ስፍራ መጋቢት 26/07/2013 ዓ.ም ተብሎ ይስተካከል።

    • @Michael-d8d8o
      @Michael-d8d8o 16 годин тому

      የአክስታችን ልጅ ናት ለኛ 💔💔😭😭😭

  • @tadesseyared9249
    @tadesseyared9249 23 години тому +5

    ድምጽህ የአምሮህ ፍጥነት የጋዜጤኛ ጀግናነህ ትችላለህ

  • @takelegemechu7003
    @takelegemechu7003 День тому +26

    እድሜ ይስጥህ የሚድያዎች አውራ

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 День тому +10

    In my opinion, Dr. Debertsion & Ayte Getachow should step down for the sake of the Tigrai people. No more back & forth with words.

  • @gselassietesfay3390
    @gselassietesfay3390 День тому +11

    Thank you very much . God bless you😊

    • @gselassietesfay3390
      @gselassietesfay3390 8 годин тому

      Independent reporting in a necessity but now days it is becoming rare.

  • @tigraithelandofqueenofsheba
    @tigraithelandofqueenofsheba День тому +5

    Ethio forum best media of all time. Thank you for the accurate analysis based on evidences 🎉❤

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 23 години тому +6

    Yayesow I appreciate your professionalism stand as Pilar and
    to serve your people's pain through out the continent

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z День тому +4

    Ethio forum best of the best

  • @yennygebre9216
    @yennygebre9216 День тому +9

    በእልህና ቁጭት የሚደመጥ ምርጥ ትንተና. ጀግናውና የፅናት ምልክት የሆነው የትግራይ ህዝብ በገዛ ልጆቹ የስልጣን ሽኩቻና ቂም በቀል መወጣጫ ሆኖ አንገቱን እያስደፉት የታሪክ ድግግሞሹ ቀጥሏል::
    ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን::

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 День тому +4

    ኢትዮ ፎርም የኔ ምርጭ❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ኢትዬ ፎረም እናመሰግናለ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h День тому +3

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው

  • @melakutadesse1923
    @melakutadesse1923 День тому +4

    A very good analyisis with regard to TPLF leaders.

  • @AbexPlayShorts
    @AbexPlayShorts День тому +5

    ተባረክ፣

  • @EthioEnata
    @EthioEnata День тому +4

    ለፍልስጥን እና ለሌሎችም ሀገር እንዳላለቀስነ ዛሬ በሀገራችን ላይ ይበልጡን አዘነ አይ ስደት ምን ልበል ብቻ

  • @ethiofinancecorridor
    @ethiofinancecorridor 8 годин тому +1

    Your faithfulness and commitment to TPLF is so strong and Amazing

  • @destaallem4006
    @destaallem4006 15 годин тому +1

    You are the only real professional and factual Ethiopian reporter and you deserve our golden recognition. Hope others follow your exemplary reporting.

  • @berhanehselase3779
    @berhanehselase3779 22 години тому +4

    Thank you 🙏✌

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u День тому +10

    ሰላም ሰላም ኢትዮ ፎረሞች ሰላም እና ጤና ለእናንተ ይሁን
    የትግራይ መሪዎች ግን ምን አለበት እርስበእርስ ከሚወነጃጀሉ ተሰማምተው በጣም ብዙ ችግር ላለበት ህዝባቸው አብረው ቢሰሩ።
    አዜብ በቀለ መቸውም ከህሌናችን የማትጠፋ የጀግኖች ጀግና ናት ነፍስ ይማር

  • @Abulalbanii3023
    @Abulalbanii3023 День тому +4

    ጀግና ሰዉ ያዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 День тому +8

    መጨረሻላይ ተገደለች የሚለው ተሰዋች በሚል ይስተካካል

  • @elseweddddy5036
    @elseweddddy5036 22 години тому +3

    ያየ የኔ ጀግና ሐቅቁን ልክ ልካችንን ነገረን እጅ ነስቻለው❤😊

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc День тому +2

    Thanks genuine analysis ! Unfortunately they are deaf and blind not hearing the comments.

  • @EyobseyfuAsfaw
    @EyobseyfuAsfaw День тому +2

    እጅግ ግሩም ዘገባ ነው በርቱ

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 13 годин тому +2

    Real and great media. From humora western tigray ❤

  • @hamdantub4873
    @hamdantub4873 День тому +4

    ድጋሚ የምሰማው ነገርስ የማይጠገብ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ❤❤❤

  • @BefekaduOumma
    @BefekaduOumma 20 годин тому +3

    Love you guys, great news

  • @eskindialemayohu
    @eskindialemayohu Годину тому +1

    Tigray will thank you forever, big respect .

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 5 годин тому +1

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @adamaraya39
    @adamaraya39 23 години тому +2

    ማንም ይሁን ማን ከትግራይ ህዝብ ጉዳትና ጥፍት ከተጠያቂነት አይቀርም።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay День тому +1

    እትዮ ፎረም ምርጥ ትንታኔ

  • @danielgebremariam3479
    @danielgebremariam3479 День тому +1

    Thanks 🙏 Ethio form

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g 21 годину тому +1

    You are one of the greatest reporter Ever.I thank you.And I hope others learn from you & live in morality.

  • @davil-wj8rk
    @davil-wj8rk 22 години тому +3

    አሁድን በ ኢትዮ ፎረም Will be the future 🙏👍🎉🎊l❤️😎

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 День тому

    Thank EF, best journalism in HOA

  • @Amsalukebedeyimam
    @Amsalukebedeyimam День тому +1

    የምርጦች ምርጥ ሚዲያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetakidanemariam5403
    @mulugetakidanemariam5403 22 години тому +2

    Thanks

  • @HK-MD
    @HK-MD Годину тому +1

    የአዘብ በቀለ ታሪክ ብቻውን ይዘጋጂልን የምትሉ?

  • @almazkassa6246
    @almazkassa6246 День тому +3

    You are the best

  • @weldeweldu
    @weldeweldu День тому +3

    ዋውው ብርቱ ሚድያ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 День тому +4

    ምን ይሻላል ሰላም ናፈቀን ምስኪኑ አለቀ😭

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey День тому +5

    ጀግናው የህዝብ ልጅ እንኳን መጣህልን።
    እኛ የትግራይ ወጣቶች ደግሞ ከሰላም ፈላጊ የግዝያዊ መንግስታችን ጎን ነን!!

    • @Sele-lx3iz
      @Sele-lx3iz День тому +2

      ከኣብይ ጋ ነኝ ብትል ይሻላል

    • @TeshomeGidey
      @TeshomeGidey День тому

      ወዳጄ ዋናው ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ስለሆነ መሰረቱ ለሰላም ደግሞ ከሰይጣንም ጋራ ቢሆን እቀበለዋለሁ ።
      ሰላም ለሰ ልጅ ሁሉ!!

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 22 години тому

      Ye Tigray wetat wekil yaregeh man nw? Niftam

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 13 годин тому

      @@Sele-lx3iz ለስልጣኑ ሲል አዲስ አበባ እየተመላለሰ የአብይን ጫማ አየላሰ ያለው የደብረፂዮን የሌባ የዘራፊ የጨቋኝ ስብስብ ነው !! ጌታቸው ረዳም ሆነ የጊዛዊ መስተዳደሩ አመራሮች ከብለፅግና ጋር ሁለት አመት በርሃ ወርደው የታገሉ በእሳት የተፈተኑ ወርቅ የትግራይ ልጆች ናቸው !!

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 22 години тому +2

    Perfect !!!

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 21 годину тому

    በየ ቀኑ የኔ ሱስ Ethio Form
    Ethio Form brillant. Our hero ❤❤❤❤

  • @ykt4447
    @ykt4447 День тому +1

    ያየህ ሰው እንዳንተ ዓይነት ለትውልድ የሚተርፍ እይታ ጤናማ ጽሑፍ የሚጽፍ የምሁር ብዕር ነው ያጣነው ምን አይነት እርግማን ነው 😢😢😢

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 11 годин тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su День тому +1

    Selam selam selam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Ethio forum❤❤❤❤❤

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 День тому +1

    Thank you Yeshwas as always ❤❤❤❤

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. 19 годин тому +2

    YAYESEW..MY.KING❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 День тому +1

    Thank you EF

  • @yibeltaldebas6316
    @yibeltaldebas6316 23 години тому +3

    just ❤❤❤

  • @EmmanuelGodwithme-cs1sw
    @EmmanuelGodwithme-cs1sw День тому +2

    የትግራይ ህዝብ ከፖሎቲካ ባሻገር ጦርነት የሚገባው ነበር ወይ ሌላ ጥያቄ ሆኖ አሁን አመራረ ተብየዎቹ እርስ በራሱ ሲባላ ሳይ ለካ አመራር የሞተው 2004ነው እኔ በትንሹ የአንድ ወጣት ዕድሜ ከትግራይ ህዝብ ጋር ክፉንም ደጉንም ያየሁ ሰው ስለሆንክ አሁን እየሆነ ያለውን ሳይ እንደእግር እሳ ያንገበግበኛል ለማንኛውም የመከራ ዘመን አብቅቶ መልካም ተስፋ ብርሃን እንዲመጣላቸው ምኞቴነው❤❤

  • @FrehiwotGcherkos
    @FrehiwotGcherkos День тому +4

    ምርጥ ትንተና በርቱ

  • @diluabera952
    @diluabera952 23 години тому +2

    እባክህን መፀሀፍትን ተርክልን

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 23 години тому +3

    wow የአዜብ ሕይወት ያሳዝናል ተጋሩዎች ጀግኖች ናችሁ ግን ፖለቲካችሁ ዝርክርክ ነው

  • @Yonas_Wedi_Humera_Tigray
    @Yonas_Wedi_Humera_Tigray День тому +1

    ኡፍፍፍ ኣዜብየ ፈጣሪ ከ ገነት ይኑርሽ 💔🕯️🖤😢

  • @SintAyehu-Gebeyehu
    @SintAyehu-Gebeyehu День тому +2

    ይህ ህዝብ ጉደኛ ነዉ!! 😊

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 16 годин тому

    አንተ ልዩ ነህ💯💯💯እግዝአብሔር ይባርክህ❤️💕❤️💥

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen День тому +4

    እጅግ ማራኪ ተኝታኝ ነህ በርታልን

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey День тому +2

    ጀነራል ፃድቃንን ኣይደለምና ስሙን ለማጥቆር ለማድነቅም እውቀት ይጠይቃል ።

  • @Uae123-hy2vz
    @Uae123-hy2vz День тому +1

    እዉነት በጣም በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭!!!!!!!!!

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 День тому +1

    እጅህን ስጥ ማለትና ኣልደራደርም ማለት በእኩል ማየት fair አይደለም
    👉እጅህን ስጥ የምትለው የበላይነት መውሰድህን ማሳያ ነው
    👉አልደራደርም ማለት ሰላም አልፈልግም ማለት ነው

  • @abiyaddis970
    @abiyaddis970 16 годин тому

    Great analysis as usual!

  • @mebratali5687
    @mebratali5687 14 годин тому +2

    Leave Eritrea 🇪🇷 alone 🇪🇷

  • @abrahagidey6886
    @abrahagidey6886 День тому +1

    Debrzion never lead war.All 17 years he was Radio operator.

  • @abse4305
    @abse4305 День тому +2

    Ethio forum አንደኛ

  • @MulugetaAbrham-hg3io
    @MulugetaAbrham-hg3io 23 години тому +2

    Azeb rest in peace 😢😢😢😢

  • @kinfegmedin5885
    @kinfegmedin5885 9 годин тому

    ያየስው በእውነት እድሜ ይስጥህ

  • @birhanetesfamariam7200
    @birhanetesfamariam7200 День тому

    Nice follow up and revelations

  • @Datrucking
    @Datrucking День тому +3

    ምስሐቅ ሸራፉት ገይረሙና

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 День тому +2

    የTPLF ሰዎች በእነሱ ትልቅ ስህተት እና ስልጣን ፈላጊነት የተነሳ ሚስኪኑ የትግራይ ህዝብ ከባድ ስቃይ እና ሞት ደርሶበታል
    ፈጣሪ ይድረስለት ለ ህዝቡ 🤲

    • @Dats09
      @Dats09 День тому

      You should blame crazy Abey Ahmed, not tplf for all these mess.

  • @titEye-i2g
    @titEye-i2g 14 годин тому

    ትንተናው ሰትችልበት ❤❤❤❤❤

  • @mengistugebremichael7626
    @mengistugebremichael7626 День тому

    Appreciated dear!

  • @yontig
    @yontig День тому +3

    WE WANT DEBRETSION OUTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTT

  • @temesgenkassa3180
    @temesgenkassa3180 День тому +1

    በጉጉት የምጠብቀው ዜና

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg День тому

    Ethio-Form, Keep telling the truth so that public will know what is happening and reject all worthless Ethiopian Elites who have no shame to mislead.

  • @AbdulhakimMohammed-op5zc
    @AbdulhakimMohammed-op5zc День тому +3

    ውግያው አልቆዋል ትዝ ትለኛለች 😂😂

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 День тому +1

    እጅግ በጣም ምርጥ ትንተና እንዳንተ እና እንደ ቴዲሮስ ፀጋየ የመሰለ ለሂሊናቹ የምትሰሩ እና የምትነሩ ሰለሆናቹ እናመሰግናለን በትግራይ አመራሮች አፍረናል አዝነናል ለዛ ጀግና የሆነ የትግራይ ግዝብ የማይመጡኑ በመሆናቸው አፍረናል የትግራይ ህዝብና ወጣት ተመልሶ ወደ ጦርነት የሚወስደው መንግስት ነው የሚጠብቀው ያለው? ለማነኛውም እናመሰግናለን