Pastor chere u are amazing person thank you for doing that.😢 when i heard this bad news i feel really bad. specially for kids Because of parents kids get hardife.now if it is true both of u I appreciate 🙏 you in the future pls don't listen peoples allubalta uboth of u love each other and ur kids pls learn from ur mistakes and continue ur lovely life don't listen anybody i don't know u guy's I am happy when i see u on tv no no no divorce cor u guy's .ok TIDAR MECHACHAL NEEW OK.GOD BLESS YOU.
የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው።እግዚአብሔር ይባርከው ፓስተር ቸሬን ።
የሚያሥተራርቁ ብጹአን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ;ማቲ:5
እሠይ እልልልል እንኳን ታረቁ ተመስገን! ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️❤️❤️
እሰይ እንኳን ታረቁ እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ😘😘😘😘🙏
እባካችው ለምንሰማው መልካም ነገር ምላሹን ክፍት ባናደርገው በመጀመሪያ እ ይመስገን በመታረቂያቸው ሲቀጥል ፖስተር ቸሬ ተባረክ ለሰው መልካም ለመስራት የእምነት ማንነት አያስፈልግም ትዳራቾው ይባረክ እባኮቹ ተቻቻሉ መልኮም ጊዜ ይሁንላችው
በጣም በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባረክ ይብላኝ ለወረኞች ቸርዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ከእነልጆችህ ይበርክ በጣም ተደስቻለው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም ከጅጅጋ
Thank you, pastor Chari. Appreciate you. Please do it like this job continue. Thank you so much.
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቁ
ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ ጌታ ይህንን ፀጋ ያብዛልህ።
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባረክ ይብላኝ ለወረኞች ቸርዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ከእነልጆችህ ይበርክ በጣም ተደስቻለው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም
እሰይ አንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ
ልጆቻቸው እንኳን ደስ አላቸዉ መታረቃቸዉ የመጀመሪያ ጥቅሙ ለልጆቻቸው ነዉ
እውነት ከሆነ በጣም አስደሳች ነው። በዚህ እድሜያቸው ፤ ልጆች ወልደው መለያየት ለነሱም ለልጆቻቸውም ችግር ነው ።
እ❤💜💜💜💜
እውነት ከሆነ የሚለው ይሰመርበት
ተመስገን ደስ ይላል።
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው።
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን ተባረክ ዘርሕ ይባረክ
እሰይይ እንኳን አንድ ላይ ሆኑልን ፡ ጌታን አመሠግናለሁ !!
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
እሰይ አንኳንታረቁልን ልጆቻቸውን በጋራ ያሳድጉ
ፓስተርዬ እግዚአብሄር ይባርክህ
በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ለልጆቹ ፓስተር ቸሬ ዕድሜህ ይርዘም ድጋሚ ይለያያሉ የምትሉ ሟርተኞች እረፉ አይለያዩም 8 ነጥብ
wow nice God bless him
ምን አለ መልካም ብንመኝላቸው ክፎውን ትተን? ሰላሙን ያብዛላቸው።
እግዚይብሄር ልጆቻችሁን ለመዳር ያብቃችሁ እነዚህን የሚያምሩ ልጆች አንድላይ አሳድጉ
እግዚአብሔር የሚፈልገዉን ( ፓስተር ) ሰርቷል
ከሴረኞች ተንኮል አላህ ይጠብቃችሁ ለልጆቻችሁ ሲል
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር።
Good news!
Egr yemasgne ellllllllelllllllllelllllllllll.... god blesd you Pastor charya. I'm so happy for both!!! Gr8 news.
❤❤❤❤❤❤❤ፓስተር ቸሬይለያል
በጣም ደስ ይላል ለልጆቻቹ
እሰይ ፖሥተር ቸርዬ ጌታ ይባርከዎት ደስ ነው ያለኝ በመሀል ልጆች ስላሉ መቻቻል መልካም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፓስተር ቸሬ ይሄነው ያገልጋይ ወጉ እግዚአብሔር ይባርክህ
Egzabher ysmhe paster heray❤
pasetr chre betam telek sew (MARYAMN) 👏👏👏
እልልልልልልል❤❤❤❤❤
አልልልልልል ተመሥገን ልጅ ወልደው አይለያዩም ፓሥተር እናመሠግናለን ክብር አለኘ ለወገኖቼ❤❤❤
በጣምደስይላል
እሰይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከልቸጆችህ አግኘው እንዲህ ነው ትልቅ ሰው ማለት
ይግርማል ክሰላም በፊት መቅደስ ፀጋየ አለች ምነው ነጥረህ
የእናተን ሰ.ቁ አሰቀምጡልኝ?
ቸሬ ዘፋኝና ዘፈን ስለሚወድ የዘፋኞችን ጉዳይ ችላ አይልም ልጁም ዘፋኝ ስለሆ ነ 😂😂😂😂 "" ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ !! ""
Pastor chere u are amazing person thank you for doing that.😢 when i heard this bad news i feel really bad. specially for kids
Because of parents kids get hardife.now if it is true both of u
I appreciate 🙏 you in the future pls don't listen peoples allubalta
uboth of u love each other and ur kids pls learn from ur mistakes
and continue ur lovely life don't listen anybody i don't know u guy's
I am happy when i see u on tv no no no divorce cor u guy's .ok
TIDAR MECHACHAL NEEW OK.GOD BLESS YOU.
ሰይጣን ይፈር እልልል ልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾።
እሰይ ይሄነዉ ኢትዮጵያዊነት ማሰታረቅ እንኳን ደሰአላቸዉ ዩቱበሮች ግን ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ማለቴ የማያናፍሱትን ነዉ
በተለይ ሊያ ሾው የሚሏት ባለጌ እሷማ እንዴት እንደምታስጠላኝ ሠውም አትመስለኝም ልብስ ለብሳ የመጣች ሠይጣን እንጂ ?
ሠው ብትሆን ኖሮማ እግዚአብሔር ያጣመረውን ትዳር ሲፈርስ አያስደስታትም ነበር አሁን ምን ይዋጣት ?
ግን ሀይል የፈጣሪ ስለሆነ ምንም ማድረግ አትችልም ሁሌም አሸናፊ ነው ። እግዚአብሔር ያጣመረውን ሠው አይለየውምና ።
የወሬ ሱስ ስላለባቸው ነው በሰው ህይወት ጥልቅ ይላሉ ወሬኞች ሁላ የሚቀኑበት ሰው ካለ በቃ በሶሻል ሚዲያ ያጥለቀልቁታል።
,እውነት ከሆነ መልካም መቻቻል ጥሩነው
ማስታረቅ ትልቅ ነገር ነው ነገር ግን ካሁን ቡኃላ አይተማመኑም መቋሰል ነው ሚሆንባቸው መማገጥ እንደቀላላል በይቅርታ ሚታለፍ አይደለም እኔኮ ሚገርመኝ አሁን ከሷ ምን አይቶ ነው በዛ ላይ ታዋቂ ሰው ነው ድንገት ቢታወቅብኝስ ብሎ አይፈራምደ
እሰይእሰይ ውይ ለልጆቹ
ደስስስስስስ አለኝ እውነት
ፖስተር ቸሬ የጋብቻ አስተማሪም ጭምር እኮ ነው እግዚአብሔር ይባርከው
እግዚአብሔር ይመስገን ስለታረቁ በዚህ መንፈስ ቅዱስ በሃይል በሚሰራበት ዘመን የትዳር ጠላት ዲያብሎስ አይሳካለትም።
እውነት ከሆነ ደስ ይላል
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እ/ር እንኳን ደስአላችሁ ፓስተር ቸሬ በጣም እንወድሀለን። ለላትን አሳፈራችሁ። ቀንተውባችሁ ነው ብልጥ ሁኑ። ልጆቻችሁን አርፋችሁ አሳድጉ። እ/ር እዳያሳዝናችሁ ተጠንቀቁ
አንዴ ከማገጠ ቡሀላ እንዴት ነው እንደነበረ የሚሆነው?
EWENET KEHONE FETAREY YEMESEGEN le paseteru mesegana yegebachewal🙏
በቅድሚያ እ/ር እንደሰው አይደለም ነገርግን ፓ/ር ቸሬን ላጣጣላቺሁት ሰዎቺ የውሸት እያስመሰለኮ መስበክም ተለምዷል ያለመንፈስቅዱስ እሱግን ትክክለኛና መልካም መካሪ ስለሆነ ትቺቱ በዛበት ቀጥልበት ተባረክ ስለጥንዶቹ ደግሞ ምን አገባቺሁ እንዲህ ለወሬ እራሳቺሁን የሚያማቺሁ ኧረግን መልካም አስቡ
እሰይይይይ እንኳን ታረቁ ሴጣን አፈረኮ😆😆🥰👏👏
❤easy getan yabrek
እነሱ መታረቃቸውን አይደለም መስማት የፈለኩት ይልቅስ ፓስተር ቸሬ ማስታረቁን ነው! ምክንያቱም ለብዙ ሊፈርሱ ላሉና ለፈረሱ ትዳሮች መፍትሄ አምጪ ይሆናልና!!
ayeeeeeeeeeeeeee.. echi masemeseya nat
በነሱቤት የሰለጠኑ እየመሰላቸው ነው ለምን የውጩን አለም ኮፒ ስለሚያረጉ ነው በዛላይ ደግሞ እውቀት የላቸውም ስርአትም የላቸውም ሁሉ ነገር ብርቅ ስለሚሆን ባቸው ነው አይተው ስለማያውቁ
ትክክል ነገ ዞር ብላ የች እፍረተ ቢሰ አና የባለሸ ፖንት ምን ዓይነት ብላ ትጠየቃለች ነውረኛ ዘመን ጋብቻን ሸምግልና አረከሱት
ዎጋ የከፈለቾበትን ትዳር እግዚአብሔር ይመልስላቸው።
እግዲ የሚዲያ ውሸታሞች ታነቁ በተለይ ኪዊን ሊያየምትባል መጥፎ ሴት እደው ቤቢን ስታብጠለጥለው ነበር ታነቂ በልዋት ምቀኛሁላ እውነት ያድርገው ፈጣሪ ለልጆቻቸው ሲል ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ
firiat ena selam almagetum tefatu enji wshetam
tarkewal becha bki new dagmgna egzeaber aylyachw amen
betam desyelay tdaren yemibarkew kerstos new selezeh kerestos yatamerewn manem ayleyewem
MECHEM ,AYILEYAYUM E/R TALKA GEBTEWAL
ማእበሉም ወጀቡም ያልፋሉ። አንድቀን ሁሉም ተረት ይሆናል ለበጎ ይሆናል
የምር ተጣልተው ነበር ማለት ነው? እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው እንጂ ...ብርሌ ከነቃ እንዳይሆን!
ጠላት ይፈር አጨብጫቢው ሰለበዛ እውነት ያርገው
❤
ትዳር ክቡር ነው
Wow wow nenant egnamvtedesetn getan ydesetal 💜🫶🏽👍
Enkwan tarkachwo bedeseta legwochachwen asadegwo paseter Tebark
Atewashi feryate babaluala alemagetechem damo agebta naw yawledachew 🤫🤫🤫🤭🤭🤭
😅??????ዓይ ቸሬ
Tebarak charge betam nw dessss yalan
እነሱ አለም ያጣጥሙዋታል😂ኢየሱስ የማያቅ አለም እዲናት😂
ለልጆቻቸው ሲሉ እንኳን ታረቁ ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ ይባርከው ።
ይህ ትዳር ግን እንደ ድሮ አይሆንም በልጆቻቸው ፊት ግን ምንም ነገር እንዳያሳዩ የአሁን ጊዜ ልጆች ከትልልቆች በልጠዋልና ?
ይሄ ግን ውሸት ነው ቸርነት የሚባለው ሠውም አላሥታረቀም ሠለሞንን እና ባለቤቱ አንድላይ አይታዩም ሢያሥታርቅም አይታይም ሣምሦምም ባለቤቱም ጨዋዎች ናቸው የሠው ትዳር አትበጥብጡ
Abrachu argu
አሁን አንድ ላይ በመሆን ሰይጣንን ተበቀሉት😅😅
yetegnochu merejawoch nachew yemiyameleketute yerasachun nuro bitnoru yeshalachehual
Friyate btam gobaze naw mknyatom balewa yanbaraw magtobat naw baligi nabar enkon fatachew
ዳግማዊት እኮ ውሻ ናት የለመደች ነገም ትሄዳለች
Betam dese belognale
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤
sew mhone yhe new ebakchu ejacin ksew enansa
የታለ በቪዲዬ የተደገፈው እርቅ
Des yelal
bewnet yelyal egezabher yestew
ሳምሶም ቂጡን የጣለ ዱርዬ ድመት ነዉ። ቢቀርባት ይሻል ነበር።
አያችሁ የሰዎችን ደስታ የማይፈልገው ሰይጣን ኮመተ
yakerbikew zewna new balelem ejachu ksew ansu
ተዳ እነሱ መማገጥ ይነሳቸዉእዴ አለማዊናቸዉ ይጠጣሉ ኢየሱስ አያቁትም😢
Temesgene
ሟርተኛ አፈር ይብላ ዳግም አይለያዮዮዮዮም።።።።።😂😂😂😂😂😂😂😂😂የማህበረሰብ ክፍሎች ጥሩ ተመኙ አይለያዩም