Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለዲኤምሲ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ይጠቀሙ 👇09008947000900910400
ዲ ኤም ሲ ዎች ያልገባችሁ ነገር አሜሪካላይ ዶላርን በህጋዊም ይሁን ፈርንጅን ሸውዶያገኝ መልቲ ሚሊየነር አገርነው ይህን ማረጋገጥ ለሚፈልግ ፔንሲልቫንያና ቨርጂኒያወይም ጆርጂያ አበሻበሚበዛበት አካባቢይሂድ ችግሩ ኢትዮጽያ ትቀጥላለች ወይስ ትፈርሳለች በሚልጂ አከፋፈል ሀገር ብሩህነገርቢታይ ሰው ለመግዛት ይሰለፍነበር አሁንባለውሁኔታ ደበኞቻችሁ ሊሆኑየሚችሉት የሀገርውስጥጂ የውጪነዋሪ ዲያስፖራ ጮክብሎ ሲወራይፈራል ሌላውቢቀር ሀገር እስኪረጋጋ ደበኞች ከሀገርውስጥብቻፈልጉ thanks will see you next time
ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በአሁኑ ሰአት እንዲህ አይነት ወንድም ማገኘት መታደል ነዉ
እግዚአብሔር እንኳን ደሰ አለሸ አንተም ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ የሰው ደሰታ የሚያሥደሰትክ ቅን ሰው ተባረክ እህትህ እድለኛ ነች የምትኮራበት ወንድም አላት
እልልልል እግዚእብሔር ይባርክህ❤
ኦግዚአብሔር አምላክ ወንድምሽን አንቺን ዘመናችሁን ይባርካችሁ።
በስደት ላይ የምትገኝ በሰላም ወደ ሀገራቹህ ይመልሳችሁ ❤
አሚንንን
amiiiin❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤😢😢
❤ameenn hulchinem
በስደት ላይ ያአላችሁ ወገኖቻችን አሁን ባለው እንዳትመለሱ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ለማስታወቂያ እንዳይሆን እወነት ከሆነ ጌታ ይባርከዉ
ተባረክ
በእውነት ይህ ታሪክ የእውነት ከሆነ እኔም ደንግጫለው እግዚአብሔር እውነት ያደርገው።❤❤❤❤❤😊
Amen Amen Amen
ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ለእህት ይገባታል 🎉🎉🎉
እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ
በዚህ ዘመን አኩሪ ወንድም ኦ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጀግና ወንድም 🙏🙏🙏❤❤
ማስታወቂያ እዳይሆን 😊 እውነተኛ ታሪክ ከሆነ አሪፍ ነው።
እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚኣብሄር ይስጥህ ተባረክ
WOW ተባረክ አብዝቶ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉
እግዚሃብሄር ይስጠህ ተባረክ እኛ እህታችን ለሠላምታ አትደውልም ሆን ላይን ላይ እንዴት ናችሁ አትልም አሰራ አምስት አመት ጣሊያን አምሥት አመት እንግሊዝ ጥሩ ኑሮ ያላት ናት እንደዚህም አለ ይህ ወንድም ለነደነዚህ አይነቶቹ ምሣሌ የሚሆን አብዝቶ ጤናውን ይስጠው በልጆች ይባረክ የተስተካከለ ህይወት የምትወደው ሚስት ይሥጠው ኑሮው ሁሉ ያማረ የተስተካከለ እንቅፋት አይንካብሽ እህቴ
እኔንም አስለቀስሽኝ ። እንኳን ደስ አለሽ የመጨረሻውን ለማየት ያብቃሽ። ወንድም መከታ ነው ይባላል ግን እንዲህ የተባረከ ወንድም ከሺህ አንድ አይገኝም እድለኛ ነሽ። ተባረክ ሰርተህ ክበር የወንድም መመኪያ ምሳሌ ነህ!🙏🙏❤❤❤❤🤳🤳🤳🤳🙏
እንዲህ ነው መታደል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ
ተባረክ,ጨምሮ,ይሰጥህ
እግዝያብሄር ይባርክልሽ እህት እጅግ መልካም ወንድም አለሽ!!
የማን ጀግና ነክ በናትክ ከዳላስ ዋውውው ዳላሶች እየሰማችሁ ነው ኧረ ማነክ ቢኒያም የታለከ ጎበዝ የዳላስ ጀግና እስኪ የታላችሁ እንያችሁ ዳላሶች 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እኔም ዳላስ👏🏽👏🏽👏🏽ሞራል
ጉድ ማረግ እንደዚህ ነው🙏💙 ተባረክ ወንድሟ💙💙💙💙💙💙💙🙏 በእውነት እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ!!!!
እድለኛ ነሽ ማሬ እግዛብሄርሽን አብዝተሽ አመስግኚ ዘንድሮ ያሳደግሽው ነው ጠላት የሚሆነው አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ይብዙ❤❤❤
Betam
እውነት ነው ባጎረስኩ ተነከስኩ
መጨረሻ ውን ያሳምረው ኑሩበት እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ፫
እግዚአብሔር ያሰርዉ ቃንለሌላ ያምሰጥ ይተረጉማይሁን በጌታ በእየሱስ ስም
የዉነት ከሆነ አላህ ይጨምርልህ እዳተ ያሉ ይብዙ
ወንድም አውነትም ወንድም ተባረክ
እኳን ደስ አለሽ የሰፈሪ ልጅ ይገባሻል መልካም ሠውነሽ ወድምሽንም እመቤቴ ጥላከለላ ሁና ትጠብቀው
እዉነት ነዉ የምር ታዉቋታላችሁ ታድላ እንዲህ አይነት ወንድም
አረ ማስታወቂያ ነው እያሉ ነው ።ማስታወቂያ እየሰራች ነው። የሰፈራችሁ ልጅ ከሆነች አጣርታችሁ ንገሩን
ጌታ ይባርክልሽ ወንድምሽ ያደለው ወንድም እንዲህ ነው❤❤❤❤❤
Amen Amen God bless you my dear brother
መልካም ወንድም እንዲህ ነው እድሜ እና ጤና ይስጠው
😢😢😢😢እልልልልልል ደስ ሲል❤❤❤
እንደዚህ ያሉ መልካምና ፍቅር የሆኑ ወንድሞችን ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ በዚህ እራስ ወዳድ በበዛበት አለም አንተን የመሰሉ እንቁ ሰዎችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤
ጤና እድሜ ይስጠው መልካም እህቱ ሆነሽ ነዋ
Yep. Melkam Ehete lehywete zewd Nate sentu ale mekegha begezu ehetu wedkete yemstete.
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ ልባም ወንድም አለሽ
ቆንጆ ፡ ጨዋታ ፡ ነው ፣ ይህ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ነው ፡ ማስተዋወቅ ።
እንደዚህ ጥሩ ዜና ምንሰማበት ጊዜ ያድረግልን
ማሻአላህ እደዝህም አይነት ወድም አለ አላህ ዉደታቺሁን እስከመጨረሻ ያድርግላቺሁ
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርከው
እግዛብሄረ ይሙላልክአሱእድሜናጤና ይሰጥክ
ድራማ ጎበዝ ናችሁ
እንኳን ደስአለሽ እህቴ በእዉነት መልካም ወንድም ተባረክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ በእዉነት ❤❤❤❤መልካም ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😮
God bless you brother
ይባረክ❤❤😍
ወንድም ማለት መከታ ነው ሲባል እንዲህ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድም እንዴት ደስ ይላል🥰ደምሩኝ ውዶቼ እመልሳለው❤❤
አሚን አሚን እሚን
በጣም ቆንጆ ማስታወቂያ ነው
ወንድሜ ማስታወቂያክ አሪፍ ሆኖ ስለመሬት መንቀጥቀጡ ግን አይባልም አላህ ይጠብቀን ነው የሚባለው
እግዚያብሔር ይመስገን
አሜን በእውነት እደዚ አይነት ሰው አል እግዘያብሄር የበረከው❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ሠርብራይዝ ከጥሩ አድበርታይስጋ
ምርጥ ድራማ ወይም ምርጥ ማስታወቂያ ነው
ኣ😅ዉሸት ነዉዴ
ማስታወቂያ ነው❗❗ሆኖም ግን ልብ የሌላቸውን ወንዶች እንዲነቁ የሚያደርግ ነውባለዩቱበሩ ብዙ ቪዉና ኮመንት ሰሰበሰብክ በርታ😅
እዉነት ከሆነ ደስ ይላል
የታደለ በወድሙ ስደሰት ያልታደልኩት እኔ በወድሜ ክደት ደርሶብኝ የሰው ደስታ እያየው ዘላለም በስደት ሳለቅስ እኖራለው አምላኬ አተ ጠብቀኝ አተው እባሄን አብስልኝ ማንምየለኝ 😢😢😢እባክእርዳኝ አቅም ስጠኝ 😢😢😢
አብሽሪ ሁሉም ያልፋል መከራ መገፋት ያጠነክራል እናም ጠንካራ ሁኝ😢😢🎉
እረማስታወቃነው፣ተረጋጉ፣
እግዚአብሔር ያክብርህ አቦ 😅❤
አቤት ፉገራ
ማነው እደኔ በባ ያያት ወድምኮ ግርማ ሞገስ ነው❤❤❤
ወንድም አለ ለካ ❤❤❤❤
Wow best brother❤❤❤❤
አንዳ ንድ ከሀዲ ወንድሞችና እህቶች ውጭ ያላችሁ እንዲሁም አገር ቤት ያላችሁ ከዚህ ወንም ትልቅ ትምህርትን ዉስዱ ደግሞ የገረመኝ በፅዯን ማርያም ቀን መህኑ እህቴ የመብርሀንን ልጆን ታቅፋ ግራና ቀኝ የሚካኤልምና የገብርኤል ስእለ አድኖ ያለቡትን ትልቅ ፍሪም ቤትሽን ስትረከቢ በነፍስ አባትሽ ፀበል አስረጭተሽ ፍለፊት በክብር አስቀምጭው ለዘላለም ከቤትሽ በረከት አይጠፋም ማርያም ትወድሻለች ዝክሮን ዘክሪይት እኔም ወንድምሽ ዳላስ ካለ እንድመርቀውስልኩን አስቀምጭልኝ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቅዱስ ዘርክ ይብዛ
ዜና አበዛህ ወድሜ ልቧን ቀጥ አረከዉ እኮ
እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል
Who ever you are good God bless you that's awesome
Jegena yehone wendeme ❤❤❤fetariye yetebekehe abooo❤❤❤
ጥሩ ነው መተጋገዙ አጠልጣይ ነበር እሷም በጣም ደንግጣለች ለምን ማስታወቂያ ሰራበት፣ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው ደስታው ወደሌላ ነገር ሊቀየር ይችላል።
Great Advertisment!
ርካሽ ድራማ አይሉት ማስታወቂያ ፦ድርጅቱ ይህን ዓይነት የወረደ የድርጅቱን ክብር የሚያጎድፍ ድርጊት በዝምታ ማለፍ የለበትም።
አሉጂ እነስም አይጠሬ እንብላሽ እንብለጥሽ የሚሉ ውድቀታችን የሚያስደስታቸው እንደዚህ ያለ የተባረከ ወንድምም አለ
ኧረ በፈጣሪ ሀይልም አትሣፈጥ እባክህ አላህ የፈለገዉን ሰሪ ነዉ አላህ ይጠብቀን ማለት ይሻልሃል ወድሜ
እሱ ወንድምሽ ገዝቶ ከሆነ እሱ ደም ተፍቶ ላንቺ አረገ ወንድምሽ ግን ብታምኚም ባታምኚም ምንም የለዉም ዉነቴን ነዉ ሌላዉ ethiopa ያላቹ ከዉጪ ያሉ ቤት እንደዲገዟቹ ማስታወቂያ መስራታቹ ነዉ
Ewinete new
Mane. Yeredale
Ke Selke lakilugne weda bite gezeulge😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳንጀሰአለሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ልገዛህ ልሰማህም ትግስት የለኝም።በጣም አደቅሻለሁ።ትግስትሽ ጥግ ድረስ ነው።የመጣችበትን ሳታቅ።ቀጣይ ቀጣይ -------
😅😅😅😅😅
ማሰታወቃያሁ ኡኡኡኡቪቪቪ ነው 😂😂😂😂
Endanh ayent ❤❤❤sister yabezalen
ወሬቹ አሠልችቶኝ ነበር , በረከቹ ለልጆቼ አድርሠኝ በለተ ቀኑ ቅዱስ የየትኖራው , የሚኒሊክ ተሥፋና ረዳት ቅዱሥ ጊዮርጊስ ። እችን አገር በመጨረሻው በዚ ዘመን ቆመህ በምልጃህ ለማያምኑት እንቁልልጫ ሆነህ በምረትህ ያገሬን ህዝብ አሥምርልኝ ።
በኢየሱስ ስም የምንሊክ ተስፋ ? ጊዮርጊስ በምኑ ነው የሚማልደው ?“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww ewnt kehone tebark
Egziabher yibarkih wendim malet endezih neew
ልበ ወለድ
እግዚአብሔር በሰላም እንደወጣ በሰላም ለእናት ሀገሩ ያብቃልሽ እውነት ቸኮልኩ ሰርፕራይዙን ለማየት ማስታወቂም ቢሆ አብሮ ለማሳወቅ መሆኑ ጥሩ ነው በአንድ ግዜ ሁለት ነገር መምስራት ነው
ማስታወቂያ መሆን አለበት😂
ኡፍፍፍፍፍ ያኔን ሓጅማልቃስ ምን እሉታል 😢😢😢
ውይ ተመስገን ወንድሟ የሞተ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ውጪ ላለውዲያስፖራ ለቤተሰቦቹ ቤት እንዲገዙ ማስታወቂያ ነው በየቦታው ቤት ተሰርቶ ተሰርቶ በዚህ በኑሮ መወደድ ማን ሊገባበት ነው? በዛ ላይ ይገነባል ሲያል ግን ታይቶ አይታወቅም ብቻ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
ለማስተዋወቅ መሰለኝ ግን ወንድሞቻችን ነገ ለምትክድ ሴት ክምታደርጉ ለእምየ ልጅ አድርጉላት አቤልን ያየ ይማር ሴቶቸም እንደዛዉ እሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ደስ የሚል ድራማ ማለቴ ሰርፕራይዝ ነው ።
የአረብ ሀገር ሴት ያካትታል ግን ??
If it is true I bless her brother.
How much total two bedroom and three bedroom how much whole payment?
labezuwoche asetemare naw tebarek
የኔ ወንድም የእናታችን ቤት ሐራጅ አስገብቶ ቅድምያ ግዢና ጨረታላይ ልሳተፍ ብሎ ፍርድቤት ወስኖለታል እንዴም አይነትአለ
😢😢🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
ማስታወቂያ እየስራችሁ ነው
Mashallha ufff enkuwan desss alsh
ፌክ ይመስላል
ስለዲኤምሲ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ይጠቀሙ 👇
0900894700
0900910400
ዲ ኤም ሲ ዎች ያልገባችሁ ነገር አሜሪካላይ ዶላርን በህጋዊም ይሁን ፈርንጅን ሸውዶያገኝ መልቲ ሚሊየነር አገርነው ይህን ማረጋገጥ ለሚፈልግ ፔንሲልቫንያና ቨርጂኒያወይም ጆርጂያ አበሻበሚበዛበት አካባቢይሂድ ችግሩ ኢትዮጽያ ትቀጥላለች ወይስ ትፈርሳለች በሚልጂ አከፋፈል ሀገር ብሩህነገርቢታይ ሰው ለመግዛት ይሰለፍነበር አሁንባለውሁኔታ ደበኞቻችሁ ሊሆኑየሚችሉት የሀገርውስጥጂ የውጪነዋሪ ዲያስፖራ ጮክብሎ ሲወራይፈራል ሌላውቢቀር ሀገር እስኪረጋጋ ደበኞች ከሀገርውስጥብቻፈልጉ thanks will see you next time
ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በአሁኑ ሰአት እንዲህ አይነት ወንድም ማገኘት መታደል ነዉ
እግዚአብሔር እንኳን ደሰ አለሸ አንተም ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ የሰው ደሰታ የሚያሥደሰትክ ቅን ሰው ተባረክ እህትህ እድለኛ ነች የምትኮራበት ወንድም አላት
እልልልል እግዚእብሔር ይባርክህ❤
ኦግዚአብሔር አምላክ ወንድምሽን አንቺን ዘመናችሁን ይባርካችሁ።
በስደት ላይ የምትገኝ በሰላም ወደ ሀገራቹህ ይመልሳችሁ ❤
አሚንንን
amiiiin❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤😢😢
❤ameenn hulchinem
በስደት ላይ ያአላችሁ ወገኖቻችን አሁን ባለው እንዳትመለሱ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ለማስታወቂያ እንዳይሆን እወነት ከሆነ ጌታ ይባርከዉ
ተባረክ
በእውነት ይህ ታሪክ የእውነት ከሆነ እኔም ደንግጫለው እግዚአብሔር እውነት ያደርገው።❤❤❤❤❤😊
Amen Amen Amen
ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ለእህት ይገባታል 🎉🎉🎉
እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ
በዚህ ዘመን አኩሪ ወንድም ኦ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጀግና ወንድም 🙏🙏🙏❤❤
ማስታወቂያ እዳይሆን 😊 እውነተኛ ታሪክ ከሆነ አሪፍ ነው።
እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚኣብሄር ይስጥህ ተባረክ
WOW ተባረክ አብዝቶ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉
እግዚሃብሄር ይስጠህ ተባረክ እኛ እህታችን ለሠላምታ አትደውልም ሆን ላይን ላይ እንዴት ናችሁ አትልም አሰራ አምስት አመት ጣሊያን አምሥት አመት እንግሊዝ ጥሩ ኑሮ ያላት ናት እንደዚህም አለ ይህ ወንድም ለነደነዚህ አይነቶቹ ምሣሌ የሚሆን አብዝቶ ጤናውን ይስጠው በልጆች ይባረክ የተስተካከለ ህይወት የምትወደው ሚስት ይሥጠው ኑሮው ሁሉ ያማረ የተስተካከለ እንቅፋት አይንካብሽ እህቴ
እኔንም አስለቀስሽኝ ። እንኳን ደስ አለሽ የመጨረሻውን ለማየት ያብቃሽ። ወንድም መከታ ነው ይባላል ግን እንዲህ የተባረከ ወንድም ከሺህ አንድ አይገኝም እድለኛ ነሽ። ተባረክ ሰርተህ ክበር የወንድም መመኪያ ምሳሌ ነህ!🙏🙏❤❤❤❤🤳🤳🤳🤳🙏
እንዲህ ነው መታደል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ
ተባረክ,ጨምሮ,ይሰጥህ
እግዝያብሄር ይባርክልሽ እህት እጅግ መልካም ወንድም አለሽ!!
የማን ጀግና ነክ በናትክ ከዳላስ ዋውውው ዳላሶች እየሰማችሁ ነው ኧረ ማነክ ቢኒያም የታለከ ጎበዝ የዳላስ ጀግና እስኪ የታላችሁ እንያችሁ ዳላሶች 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እኔም ዳላስ👏🏽👏🏽👏🏽ሞራል
ጉድ ማረግ እንደዚህ ነው🙏💙 ተባረክ ወንድሟ💙💙💙💙💙💙💙🙏 በእውነት እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ!!!!
እድለኛ ነሽ ማሬ እግዛብሄርሽን አብዝተሽ አመስግኚ ዘንድሮ ያሳደግሽው ነው ጠላት የሚሆነው አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ይብዙ❤❤❤
Betam
እውነት ነው ባጎረስኩ ተነከስኩ
መጨረሻ ውን ያሳምረው ኑሩበት እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ፫
እግዚአብሔር ያሰርዉ ቃን
ለሌላ ያምሰጥ ይተረጉማ
ይሁን በጌታ በእየሱስ ስም
የዉነት ከሆነ አላህ ይጨምርልህ እዳተ ያሉ ይብዙ
ወንድም አውነትም ወንድም ተባረክ
እኳን ደስ አለሽ የሰፈሪ ልጅ ይገባሻል መልካም ሠውነሽ ወድምሽንም እመቤቴ ጥላከለላ ሁና ትጠብቀው
እዉነት ነዉ የምር ታዉቋታላችሁ ታድላ እንዲህ አይነት ወንድም
አረ ማስታወቂያ ነው እያሉ ነው ።ማስታወቂያ እየሰራች ነው። የሰፈራችሁ ልጅ ከሆነች አጣርታችሁ ንገሩን
ጌታ ይባርክልሽ ወንድምሽ ያደለው ወንድም እንዲህ ነው❤❤❤❤❤
Amen Amen God bless you my dear brother
መልካም ወንድም እንዲህ ነው እድሜ እና ጤና ይስጠው
😢😢😢😢እልልልልልል ደስ ሲል❤❤❤
እንደዚህ ያሉ መልካምና ፍቅር የሆኑ ወንድሞችን ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ በዚህ እራስ ወዳድ በበዛበት አለም አንተን የመሰሉ እንቁ ሰዎችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤
ጤና እድሜ ይስጠው መልካም እህቱ ሆነሽ ነዋ
Yep. Melkam Ehete lehywete zewd Nate sentu ale mekegha begezu ehetu wedkete yemstete.
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ ልባም ወንድም አለሽ
ቆንጆ ፡ ጨዋታ ፡ ነው ፣ ይህ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ነው ፡ ማስተዋወቅ ።
እንደዚህ ጥሩ ዜና ምንሰማበት ጊዜ ያድረግልን
ማሻአላህ እደዝህም አይነት ወድም አለ አላህ ዉደታቺሁን እስከመጨረሻ ያድርግላቺሁ
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርከው
እግዛብሄረ ይሙላልክአሱእድሜናጤና ይሰጥክ
ድራማ ጎበዝ ናችሁ
እንኳን ደስአለሽ እህቴ በእዉነት መልካም ወንድም ተባረክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ በእዉነት ❤❤❤❤መልካም ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😮
God bless you brother
ይባረክ❤❤😍
ወንድም ማለት መከታ ነው ሲባል እንዲህ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድም እንዴት ደስ ይላል🥰ደምሩኝ ውዶቼ እመልሳለው❤❤
አሚን አሚን እሚን
በጣም ቆንጆ ማስታወቂያ ነው
ወንድሜ ማስታወቂያክ አሪፍ ሆኖ ስለመሬት መንቀጥቀጡ ግን አይባልም አላህ ይጠብቀን ነው የሚባለው
እግዚያብሔር ይመስገን
አሜን በእውነት እደዚ አይነት ሰው አል እግዘያብሄር የበረከው❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ሠርብራይዝ ከጥሩ አድበርታይስጋ
ምርጥ ድራማ ወይም ምርጥ ማስታወቂያ ነው
ኣ😅
ዉሸት ነዉዴ
ማስታወቂያ ነው❗❗
ሆኖም ግን ልብ የሌላቸውን ወንዶች እንዲነቁ የሚያደርግ ነው
ባለዩቱበሩ ብዙ ቪዉና ኮመንት ሰሰበሰብክ በርታ😅
እዉነት ከሆነ ደስ ይላል
የታደለ በወድሙ ስደሰት ያልታደልኩት እኔ በወድሜ ክደት ደርሶብኝ የሰው ደስታ እያየው ዘላለም በስደት ሳለቅስ እኖራለው አምላኬ አተ ጠብቀኝ አተው እባሄን አብስልኝ ማንምየለኝ 😢😢😢እባክእርዳኝ አቅም ስጠኝ 😢😢😢
አብሽሪ ሁሉም ያልፋል መከራ መገፋት ያጠነክራል እናም ጠንካራ ሁኝ😢😢🎉
እረማስታወቃነው፣ተረጋጉ፣
እግዚአብሔር ያክብርህ አቦ 😅❤
አቤት ፉገራ
ማነው እደኔ በባ ያያት ወድምኮ ግርማ ሞገስ ነው❤❤❤
ወንድም አለ ለካ ❤❤❤❤
Wow best brother❤❤❤❤
አንዳ ንድ ከሀዲ ወንድሞችና እህቶች ውጭ ያላችሁ እንዲሁም አገር ቤት ያላችሁ ከዚህ ወንም ትልቅ ትምህርትን ዉስዱ ደግሞ የገረመኝ በፅዯን ማርያም ቀን መህኑ እህቴ የመብርሀንን ልጆን ታቅፋ ግራና ቀኝ የሚካኤልምና የገብርኤል ስእለ አድኖ ያለቡትን ትልቅ ፍሪም ቤትሽን ስትረከቢ በነፍስ አባትሽ ፀበል አስረጭተሽ ፍለፊት በክብር አስቀምጭው ለዘላለም ከቤትሽ በረከት አይጠፋም ማርያም ትወድሻለች ዝክሮን ዘክሪይት እኔም ወንድምሽ ዳላስ ካለ እንድመርቀውስልኩን አስቀምጭልኝ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቅዱስ ዘርክ ይብዛ
ዜና አበዛህ ወድሜ ልቧን ቀጥ አረከዉ እኮ
እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል
Who ever you are good God bless you that's awesome
Jegena yehone wendeme ❤❤❤fetariye yetebekehe abooo❤❤❤
ጥሩ ነው መተጋገዙ አጠልጣይ ነበር እሷም በጣም ደንግጣለች ለምን ማስታወቂያ ሰራበት፣ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው ደስታው ወደሌላ ነገር ሊቀየር ይችላል።
Great Advertisment!
ርካሽ ድራማ አይሉት ማስታወቂያ ፦ድርጅቱ ይህን ዓይነት የወረደ የድርጅቱን ክብር የሚያጎድፍ ድርጊት በዝምታ ማለፍ የለበትም።
አሉጂ እነስም አይጠሬ እንብላሽ እንብለጥሽ የሚሉ ውድቀታችን የሚያስደስታቸው እንደዚህ ያለ የተባረከ ወንድምም አለ
ኧረ በፈጣሪ ሀይልም አትሣፈጥ እባክህ አላህ የፈለገዉን ሰሪ ነዉ አላህ ይጠብቀን ማለት ይሻልሃል ወድሜ
እሱ ወንድምሽ ገዝቶ ከሆነ እሱ ደም ተፍቶ ላንቺ አረገ ወንድምሽ ግን ብታምኚም ባታምኚም ምንም የለዉም ዉነቴን ነዉ
ሌላዉ ethiopa ያላቹ ከዉጪ ያሉ ቤት እንደዲገዟቹ ማስታወቂያ መስራታቹ ነዉ
Ewinete new
Mane. Yeredale
Ke Selke lakilugne weda bite gezeulge😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳንጀሰአለሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ልገዛህ ልሰማህም ትግስት የለኝም።በጣም አደቅሻለሁ።ትግስትሽ ጥግ ድረስ ነው።የመጣችበትን ሳታቅ።ቀጣይ ቀጣይ -------
😅😅😅😅😅
ማሰታወቃያሁ ኡኡኡኡቪቪቪ ነው 😂😂😂😂
Endanh ayent ❤❤❤sister yabezalen
ወሬቹ አሠልችቶኝ ነበር , በረከቹ ለልጆቼ አድርሠኝ በለተ ቀኑ ቅዱስ የየትኖራው , የሚኒሊክ ተሥፋና ረዳት ቅዱሥ ጊዮርጊስ ። እችን አገር በመጨረሻው በዚ ዘመን ቆመህ በምልጃህ ለማያምኑት እንቁልልጫ ሆነህ በምረትህ ያገሬን ህዝብ አሥምርልኝ ።
በኢየሱስ ስም የምንሊክ ተስፋ ? ጊዮርጊስ በምኑ ነው የሚማልደው ?
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
- 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww ewnt kehone tebark
Egziabher yibarkih wendim malet endezih neew
ልበ ወለድ
እግዚአብሔር በሰላም እንደወጣ በሰላም ለእናት ሀገሩ ያብቃልሽ እውነት ቸኮልኩ ሰርፕራይዙን ለማየት ማስታወቂም ቢሆ አብሮ ለማሳወቅ መሆኑ ጥሩ ነው በአንድ ግዜ ሁለት ነገር መምስራት ነው
ማስታወቂያ መሆን አለበት😂
ኡፍፍፍፍፍ ያኔን ሓጅማልቃስ ምን እሉታል 😢😢😢
ውይ ተመስገን ወንድሟ የሞተ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ውጪ ላለው
ዲያስፖራ ለቤተሰቦቹ ቤት እንዲገዙ ማስታወቂያ ነው በየቦታው ቤት ተሰርቶ ተሰርቶ በዚህ በኑሮ መወደድ ማን ሊገባበት ነው? በዛ ላይ ይገነባል ሲያል ግን ታይቶ አይታወቅም ብቻ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏