@@Betty64120 ok amesegnalew lemabrariyaw. May i ask you smt if you are in khlix ? Is it possible to join from abroad? What should i do because i live in the US ?
@@Betty64120 oh ok amesegnalew esus tekami new betam. Gn ahun lay aylew preregistration le mn yahl ken endemikoy takiyalesh ? ET yale sew endikeflilign birr like neber ena eskilak expire endayareg biye new
የገባኝ ይሄ ልጅ matured,underated,very generous,precise የሆነ ምርጥ መምህርም ነው። and obviously ጥሩ ተናጋሪ ነው።
Having said that ብታስተምረኝ or coach ብታደርገኝ ደስ ይለኛል
ወጣቶች እራሳችንን ለመለወጥ ከፈለግን በነጻ የሚሰጡ ከገንዘብ በላይ የሆኑ እንደዚ አይነት ውይይቶች ወይም podcasts ፕሮግራሞችን መመልከት አለብን።በአልባሌ ነገር ጊዜያችንን አናጥፋ 🙏🙏🙏🙏🙏ሀያ እና ሰላሳ ሺ ወጣት ቲክታክ ላይ በማይሆን ነገር come on gays,
ስለ እግዚአብሔር በተናገርከው ነገር እኔም በጣም አምንበታለሁ ጀግና ❤❤
በጣም ድንቅ ነው ይህ ሁሉ ስራ በወጣትነት መስራት ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር
ስለ መልካም አስተያየቶት እናመስግናለን!
Eventually thanks🙏
😂😂😂😂😂 I understand
Best guest ever ❤❤❤❤❤
This is The night message❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች በርቱ 😊
ዪሄ ልጅ ጥያቄ ዎችን ሲጠየቅ አብራርቶ ነዉ የሚመልሰዉ ጎበዝ ልጅ ነዉ
አብርሽ አመስግናለው
ዮኒ በቅርብ ነው ቪድዮዎችህን ማየት የጀመርኩት እና በጣም ንግግሮችህ ለስራህ ያልህ ቦታ በራስ መተማመን ሁሉ ነገር.....ደስ ይላል በርታ 👍
እና አብርሽ ትንሽ ሰአትዋ አረዘመችም በ ሁለት ክፍል ቢሆን እንዳይሰለች❤
እንደተለመደው ድንቅ እንግዳ አቀረብክልን :: በጣም እናመሰግናለን አብርሽ! የዘመኑ ልጅ ኢትዮጵያዊ ስኬታማ ሰው ነው!
እንደኔ ሃሳብ ደስታ የሆነ ግዜ ላይ ኣቺቭ የምናደርገው ነገር ሳይሆን የሂወታችን ፕሮሰስ ነው። 🙏
Oho 😮 Thank you Abrish it’s great talk 🙏🙏🙏🙏🙏
አብርሽ - ዮኒ እንኳዕ ደሓን መፃኹም 😊❤
አንተ ዘረኛ በዚህም መጥተህ የሚሰሩ ልጆችን አትበጥብጥ አብርሽና ዮኒ ኢትዮጵያዊ ናቸው ባትጎትታቸው ጥሩ ነው
Yonas Ke Fetari gara telek bota sedrse amesegnhalew betam temerbehalew ❤❤❤
Excellent conversation that provides valuable lessons for young people. Great job, keep it up!
It was really amazing!! Thank you for sharing your experiences, it means a lot...
Let's go
......wow cofidence......exaplanation...everything wowww..wodijewale interview
he's the best youtuber in ethiopia
በጣም በጣም እጅግ በጣም ማግኘት የምፈልግህ ልጅ ነኝ ዮናስ። አንተነህ እባላለው። pls እንዴት እንደማገኝህ ልወቅ
Just work hard and he'll find you... okay 😍
@@ivethinkeronly9644uuuuuuu😂
Weird
yenas is inspried me always
Keep going abrsh it’s a beautiful podcast ❤
አብርሽ በርታልን
Yoni konjo guzo new kezi belay yitebekibikal
eventually 😎😎😎😎😎😎😎😎😎uuuuuuuuuu biyans 35 gize blotal abrsh eech
❤❤❤
ዋዉ በጣም ተፈላጊ እና ተመራጭ ሀሳብ ነዉ
and eventually
EVENTUALY x10000000
Ezedinn akrbew
Be part btlekew arif nw endi sirezm
ዋውሁለትምርጦእኳንበሰላምመጣችሁበእውነትብዙነገርተምሬአለሁአመሰግናለሁ❤❤🙏
ስለሙያዉ ብቻ ቢያወራ ጥሩ ነበር። ስለማያዉቀዉ ስነልቡና ዘባርቋል።
Engineer ደስ ይላል😊😊
ግን CS ነው የተመረቀው : Engineering አይደለም....
Really? Do you know him ? 🫡🙏
@@danatearth
Not Personally, KhiliX ላይ መምህራችን በመሆን።
ብዙ PodCast ላይም በእራሱም Content Computer Science እንደተመረቀ ገልጿል...
@@Betty64120 ok amesegnalew lemabrariyaw. May i ask you smt if you are in khlix ? Is it possible to join from abroad? What should i do because i live in the US ?
@@danatearth
ከየትም ቦታ ተሁኖ መማር ይቻላል። እኔም አዲስ አበባ አይደለሁም : ክላሱ prerecorded ስለሆነ በvideo መማር እና በየሳምንቱ Live session ከዮናስ ጋር አለ በቃ እሱን መሳተፍ ብቻ ነው።
@@Betty64120 oh ok amesegnalew esus tekami new betam. Gn ahun lay aylew preregistration le mn yahl ken endemikoy takiyalesh ? ET yale sew endikeflilign birr like neber ena eskilak expire endayareg biye new
#1
Good content, and bigups guys. But ዮናስ, please try and stop repeatedly saying "SO!".
ከዳዊት ድሪምስ 😮😮😮😮😮ተለያየህ?
አልተለያየም