የሴት ቄስ መጣልህ “የደምበጫዋ መምሬ አዛለች” MEMERE AZALECH Pastor Tizitaw Samuel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • @Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
    @Join this channel to get access to perks:
    / @tizitawsamuel
    @Support_This_Ministry
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/... or tizitawsamuel@gmail.com
    venmo.com/u/Ti...
    cash.app/$Tizi...
    @Follow Me on Facebook
    / tizitaw.samuel
    / pastortizitaw
    www.tiktok.com...
    ...
    @purchase_My_Songs
    / werashu-weresen

КОМЕНТАРІ • 140

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 5 місяців тому +27

    ፓሥተርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀን እንፀልይልሀለን ኦቶዶክሶች ንቁ መፃሀፍ ቅዱሥ አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ያዴናል

  • @emeba951
    @emeba951 5 місяців тому +20

    ትዜ ብዙ ትምህርትና እውነትን አውቄያለሁ ! በጊዜ በተወደደ ሰዓት ወደ እርሱ የጠራኝ ፣ ያስመለጠኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን !!

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 5 місяців тому +10

    ሳቅህን እንዴት እንደምወደው እባክህ ሁሌም ሳቅልን ጌታ በብዙ ቸባረክልን❤

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 5 місяців тому +14

    ሠላም ወንድምና ፓስተር ትዜ ተባረክልን፡፡ ወሬው ሁሉ የሚያሥፈራ የሚሆነው በምድር ዙሪያ፣ እየገፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያ እየሱስ ነው፡፡

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 5 місяців тому +5

    “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28

  • @HawiTaye-y7x
    @HawiTaye-y7x Місяць тому

    የጌታ ቅባት እንዳለብ ግርማሞገስህ ይመሰክራል ትምህርትህ በጣም ይለውጣል ሳቅህ ደሞ ልዩ ነው እግዚአብሔር ሁሌም እንድትስቅ ያድርግህ ከነ ቤተሰብህ ጌታ ይባርክህ እኖድሀለን

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 5 місяців тому +4

    ተባረክ ወንድማችን ፓስተር ትዜ❤ ግለጠው ይሄን የጨለማ ስራ የሚሰማ ያመልጣል!

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 5 місяців тому +3

    ጌታ ይባርክ ወንድሜ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 5 місяців тому +20

    ፓስተር ሳቅህ አንጀት ያርሳል የሚያስቅ ነገር ስታቀርብ ከመሳቅህ በፊት እራሴ እጀምራለሁ🙏❤️

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 5 місяців тому +1

      እኔም😂😂😂😂

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 місяців тому +7

    ፓስተር ትዜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tekaligntanto8510
    @tekaligntanto8510 5 місяців тому +3

    ትዝ ሳቅህ እራሱ ደስ ይላል

  • @ሰዉሁን-ለ1ገ
    @ሰዉሁን-ለ1ገ 5 місяців тому +2

    በቅዠት ትምርት ያበዱ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሊቅ መጋቢ ትዝታዉ ዘመንህ ይባረክ

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 5 місяців тому +7

    ትዜ ዘመን ይባረክ እኔ በሳቅ ሞትኩ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን 😅😅😅😅😅😅😅

  • @Joman-53
    @Joman-53 5 місяців тому +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 місяців тому +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Місяць тому

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 3 місяці тому

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ paster ❤

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 5 місяців тому +1

    God bless you pastor.

  • @fraol_ethecha
    @fraol_ethecha 5 місяців тому +1

    God bless you

  • @nayon533
    @nayon533 5 місяців тому +1

    Our blessed

  • @Madreg123
    @Madreg123 5 місяців тому +2

    እንዴት እንደምወድህ አርእስቱን ሳነበው በሳቅ ፉርስ ብያሎህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 5 місяців тому +4

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL KASSA.

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 5 місяців тому +2

    Jesus is Lord🙏🙏🙏🙏

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 5 місяців тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ፓስተር

  • @SintayehuSeyoum
    @SintayehuSeyoum 5 місяців тому +2

    Tize, you made my night!

  • @YakMms
    @YakMms 5 місяців тому +9

    ያንተ ሳቅ እኔን አሳቅን😅😅😅 ተባረክ

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre 5 місяців тому

    tebarek tize bahilu ena hageritu wist yalu aganinitochin eyetebekelkachew new yeEthiopia aleka menfesin eyewegahew new go ahead God bless you

  • @brukti_
    @brukti_ 5 місяців тому +7

    ኢየሱስ ያድናል::

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 5 місяців тому +2

    ጉድ አትልም ያገሬ ሰው 😮😅😅😅 አሁን ይፍቱን አማሆይ መምሪት አዛሉ ሊሉ ነው 🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♀️

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 5 місяців тому +2

    Tebarek paster ❤❤❤

  • @sanegash
    @sanegash 5 місяців тому +4

    ፓስተር ትዝታው ጌታ ይባርክህ
    ጸጋው ያብዛልህ የኦርተዶኩስ ተረትተረት ኣያልቅም ያሳዝናል

  • @antenehmelese8435
    @antenehmelese8435 5 місяців тому +1

    "Yihen salay asewtagn Egziabher" me too brother.

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 4 місяці тому

    አይ ፓስተር ታስቀኛለህ ዘመንህ ይባረክ

  • @Qeneni
    @Qeneni 5 місяців тому +15

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ትዝታው የምታቀርባቸውንዝግጅቶቸ እከታተላለው ጌታ ይባርክህ ከዚህም በላይ አሜን! ዛሬ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በእኛ ቤትስ የሴት ፓስተር፡ ነብይ እና ምናልባትም ዲያቆን አሉ አይደል እንዴ? ስለነሱ ምን ትላለህ ይህን ስጠይቅ በትህትና ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 5 місяців тому +2

      የስ አጠያየቅህ ትክክል ነዉ። ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ እኮ ሀና ነብይት ነበረች ይላል። የምስራች ሰባኪስ መግደላዊት ማርያም አይደለችምን? ኢየሱስ ከሞት ሲነሳ ማነዉ ቀድሞ ያየዉ ማንስ ቀድሞ የምስራቹን ለህዝብ ተናግሮ እዝቡ ተገልብጦ የመጣዉ የመጀመሪያ ሰባኪ ሴት አይደለችምን?

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 5 місяців тому +1

    ተባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 5 місяців тому +1

    እው ጉድ እረ ጉድ የማይሰማ የማይታይ ጉድ የለም እኮ ዘመኑ 😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢

  • @eyobteakalign6435
    @eyobteakalign6435 5 місяців тому +2

    እንኳንም የጌታ ሆንኩኝ

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu 5 місяців тому

    Paster higziaber yibarkihi zemenachi yelebetn huneta maweki chilenal

  • @sintayehuabate999
    @sintayehuabate999 5 місяців тому

    Tize beneger hulu tebarek.
    Sil eyesus memeskerna bichegna adagn esu bcha mehonun memeskerh yehule sirah slehone amlaken amesegnalhu.
    Tebarek, tsegaw yibzalh wendme!!!

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p 5 місяців тому

    Tebarkh stegahun ybzalh 🙏🏻🙏🏻🥰

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 5 місяців тому +3

    እኔ አንተ እራሱ ታስቀኛለህ ትዜ😂😂❤

  • @jesusislord2203
    @jesusislord2203 5 місяців тому +4

    ሰላም ላንተ አበቴ ❤ምን ጉድ ነዉ ይህ የቅናት መንፈስ ማጨረሻቻዉን ያበላሻል

  • @BBb-wk2bp
    @BBb-wk2bp 5 місяців тому +2

    ወደ ህይወት ያመጣን ጌታ ስሙ ይባረክ ከሁሉም ያንተ ሳቅ ያስቃል 😂😂😂😂😂

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 5 місяців тому +2

    ላንቴ መንፈስ ቅዱስ እንዳበራልህ ለ ሁሉ ይብራ ጌታ ኢየሱስ ካልረዳ በ እርሱ ማመን ምንምአይቻልም ሳናውቅ እርሱ ደግሞ እኛን አዎቆናልና የመጡት እየጠፉ ባለበት ምድር

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 5 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂አኔ በሳቅ ልሞት ነው ምን ጉድ ነው እሚያሳየን ዘንድሮ😂😂😂😂

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 місяців тому

    Tabareke 🇪🇹 ❤

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 5 місяців тому +5

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ውይ ትዜ ሳቅህ በራሱ አንጀት ያርሳል።

  • @TiruShimeles
    @TiruShimeles 5 місяців тому

    😭😭😭

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 5 місяців тому +3

    ትዝዬ ሳቅህ ያስቀኛል እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 5 місяців тому

    Tebarek wondime

  • @belachewshote5128
    @belachewshote5128 5 місяців тому +3

    ብዙም የሚደንቅ አይደለም።
    በእነሱ ቤትም ተቀባይነት ያገኘ ሹመት አይመስልም። በመጨረሻው ዘመን ብዙ ሰዎች እዛም እዚህም ያብዳሉ!

  • @asterbeshda9560
    @asterbeshda9560 5 місяців тому +3

    2 Timothy 2 አማ - 2ኛ ጢሞቴዎስ
    19: ሆኖም፦ “ጌታ ለእርሱ የሆኑትን ያውቃል፥” ደግሞም፦ “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከዓመፅ ይራቅ፡” የሚለው ማኅተም ያለበት የተደላደለ የእግዚአብሔር መሠረት ቆሞአል።

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 5 місяців тому +1

    ወይ ማምሬ አዛለች ዘንድሮ ማይታይ ጉድ የለም።😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 5 місяців тому +2

    ፓስተር ትዜ ሰላም ላንተ ይሁን ሳቅህ ይመቸኛል ስቀህ ታስቃለህ 😂 እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ፓስተርዬ እኛ አማኞችም ጋር የሴት ፓስተር የሴት ሓዋሪያት ነን ብለው የሚያገለግሉ አሉ አይደል? ታዲያ በኦርቶዶክሶች የሴት ቄስ ብትኖር ምንድን ነው ችግሩ? የቄስና የፓስተር ልዩነቱስ ምንድን ነው? ተባረክ ፓስተር 🙏❤🙏

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 5 місяців тому +4

    ሌላ ችግር ከሌለ ሴት መሆኗ ምን ችግር አለው ጸጋ ለሁሉም ነው ጾታ አይለይም።

  • @wincell9735
    @wincell9735 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tinesaya
    @Tinesaya 5 місяців тому +1

    እነ መምሬ አዛለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yosef-fv3ii
    @Yosef-fv3ii 5 місяців тому +2

    ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን ካለገኘው በጨለማ እንደ ምመላለስ የታወቀ ነዉ

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 5 місяців тому +1

    Orthodox teret indehone koyehu keteredahu ❤

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo 5 місяців тому +1

    እስቲ አየር ስጧት ለአድሱ ማምሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @teshome7693
    @teshome7693 5 місяців тому +3

    ወይኔ አብራችሁ ላይቨ ሳልስቅ ትላት አልተመቸኝም ነበር ወ/ሮ አዛለች መጡ ደሞ

  • @eleni311
    @eleni311 5 місяців тому +4

    ትዜ ወንድሜ ዘመንህ ሳቅ ይሁን በምታገለግለው አምላክ በጌታ ኢየሱስ ሁሌ ደሰ ይበልህ🙏❤ ግን ወይዘሮ ቄሰ አዛለች ፊታቼውን አመድ ተቀብተው ነው ?

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 5 місяців тому

    I really incarge her to keep up 😂❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 місяців тому +1

    እረ እኔም .ሳቄ መጣ 😄😄😄😄😄እግር አጣምሮ መስቀሉን አስቀምጠው 😄😄😄😄😄😄😄እህቴ ማርያም የምትባል ትሻላለች ቀንዋ አቆጣ ጥራ ቀይራ ነው አዛሉ ግን 😄😄😄😄

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 місяців тому

    🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @HIWETA-yx2zo
    @HIWETA-yx2zo 5 місяців тому +1

    እግዚኦ፡መሐረነ፡ክርስቶስ፣!!!
    እንኳንበመንበረ፡ታበቱ፡ገብታስታስቀድስ፡፡ሴት፡ልጅ፡የካህናትን፡ከበሮ፡ይዛ፡በመሀክላቸው፡ስትወዛወዝ፡በጣምያናዳል፡ሌላደሞ፡እህተ፡ማርያም፡የምትባል፡በጣም፡ነዉ፡እምያስጠሉን፡ይህ፡ንቀትነው፡በሐዋርያት፡ውስጥ፡የተጠሩት፡ሴቶች፡አልነበሩም፡ይህየአባቶቻችን፡ሀይማኖከድያቆን፡ጀምሮ፡እስክ፡ፓትርያሪክይወን፡ልጅ፡ንው፡የሚሆነ፡ያልነበረ፡ያልቆየ፡አታደርጉ፡ሰቾች፡ደሞንጽሕናቸው፡ጠብቆበደስታእልልይላሉበምህለላምየካህኑ፡ድምጽ፡ተቀብለውፈጣሪያቸ፡ይለናሉ፡አዎ፡ጸጉራቸውእስተካኽለው፡ለፍታቸ፡ውዲኮረሽን፡ተቀባብተው፡በቸርች፡ወይ፡ባደባይኢየሱእንዚህ፡ይስጣሀልእንደዚህ፡ብለዉየሚጨፍሩአቤትድርቅናብየ፡ነው፡ነው፡እስቲ፡ፈጣሪ፡ሁሉዓለም፡የላከልኝመምህራችን፡ጌታችንመድህናችንኢየሱስ፡ክርስቶስእንበልእግዚአብሄ፡አምላኽ፡ሁሉ፡ይችላል

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 5 місяців тому +1

    በጣም ነዉየሚገርመው። ግን ካቶሊክ እንዳይሆኑ?

  • @Kuwait2024Sara
    @Kuwait2024Sara 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 5 місяців тому +2

    የደምበጫ ሀረቄ እኮ ነው ቄሶቹን ያጣላቸው😂😂 ዘይገረም🤣🤣

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 5 місяців тому +1

    ሴት ቄስ እንደማትሆን የእግዚአብሔር ቃል ግልፅ አድርጎልናል ይሄ የመናፍስት አስራር ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 місяців тому +1

    ሴት ቄስ 🤔ብዙ boyfriend ቄስ ይኖራታል እስከ ጳጳስ ሞለክሴ 😄😄😄😄😄😄😄

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 5 місяців тому +2

    እረ ሆዴን አመመኝ ፓስተር 😂😂

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 5 місяців тому +1

    Ayyyyyyyyyy
    Kkkkkkkkkkk
    😂😂😂😂😂😂
    😂😂😂😂😂😂

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 5 місяців тому

    Memerit Azalech

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 5 місяців тому +1

    ፓስተር ትዝታው ትንሽቆይቷል እና የአንግሊካን ቸርች ጰጰሱ ዴዝሞንቱቱ ሁለትየሴትጳጳሳት ሾመውነበርይባላል በሬድዮሰምቼነበር።እስኪይ ጣራከዚያሰምተውይሆናል።

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው
    @የኔወዳጅኢየሱስነው 5 місяців тому

    😮😮😮😮

  • @zelalemlimenih8599
    @zelalemlimenih8599 5 місяців тому +1

    ችግሩ ቤተ እምነቷ ክህነት የምትሰጠው በትምህርታቸው በእውቀታቸው በፆታቸው በአጠቃላይ በራሷ በቤተክርስቲያኒቱ ዶክትሪን በመጽሐፍ ቅዱስ በተለይም በአዲስ ኪዳን አስተምህሮ አለመሆኑ ስህተተኛ ያደርገዋል እንጂ አንዲት ሴት እንደቃሉ በጌታ ኢየሱስ ካመነች ያለምንም መስፈርት ካህን ትሆናለችና ለምን ሴት ካህን ሆነች ማለት አልገባኝም የገባችሁ ካላችሁ በትህትና አስረዱኝ።
    “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 5 місяців тому +1

    ሴት ቄስም ፓስተርም መሆን አትችልም አንደኛ ጢሞቴዎስ 3:1-16 በግልፅ አስቀምጦልናል ለምን እንስታለን

  • @uros101
    @uros101 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂🎉

  • @Richyitbarek
    @Richyitbarek 5 місяців тому +1

    የትውልዱን ልብ አደነደኑ
    በሀይማኖት ልባቸውን ዘጉ
    ለዚህ ሁሉ ጦርነት እና ጥፋት

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 5 місяців тому +1

    ቅዱስ እናታችን በረከቶ ይለፈን

    • @emu88
      @emu88 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 5 місяців тому +1

    Way tezi ayliqebeh 😂😂😂😂😂😂

  • @AsfawosenMalkato
    @AsfawosenMalkato 5 місяців тому +1

    Tize tileyaleh 😆😅

  • @AbriEyosi
    @AbriEyosi 26 днів тому +1

    😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 4 місяці тому

    Tadya mn tderg kesochu
    saysmamu

  • @berhanuteklu5564
    @berhanuteklu5564 5 місяців тому +1

    ጥያቄ ሴት ቄስ እንዳትሆን የሚከለክል ከመፅሐፍ ቅዱስ የሚያስረዳ ቦታ ካለ አስረዳኝ እንዳልከው "እያሳቱ ይስታሉ" ያልከው ቀጥታ ሴት ቄስ እንዳትሆን ይከለክላል ማለት ግን አይደለም

    • @mimitaye6872
      @mimitaye6872 5 місяців тому

      አንደኛ ጢሞቲዎስ ምዕራፍ 3 :1-16 በግልፅ አስቀምጦታል

  • @konjitmekebo5477
    @konjitmekebo5477 5 місяців тому

    ጉድ ሳይስማ መስከረም አይጥብም 😂😂😂😂

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 5 місяців тому +1

    እጅ እግር የሌለው ግራ የተጋባ ዘመንኮ ነው ወዳጄ? ሲጀመር ሴትን ለፓስተርነት መቀባት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 5 місяців тому +1

    እውነትም ምን እንበላት??

  • @naol8395
    @naol8395 2 місяці тому +1

    Ayi tize ende zare sike alawukim kkkkkkkkkk memire azalech kkkkkkkkkkk ye kes yale

  • @ketselagebretsadik2469
    @ketselagebretsadik2469 5 місяців тому +1

    TRANSGEDER NAT?

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 5 місяців тому

    መሳቅ ፈልጌ ነበር😂😂😂😂😂

  • @ሰዉሁን-ለ1ገ
    @ሰዉሁን-ለ1ገ 5 місяців тому +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ወይ 8ኛዉ ሺ ገና የድመትና የዉሻም ቄሳ ይመጣል

  • @Shitadesalegn
    @Shitadesalegn 5 місяців тому +1

    Y tize saqi new yegaedaelegni 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 5 місяців тому

    መምህርት (ቀሲስት አዛሉ)

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 5 місяців тому

    Mechem alamarebt eribet eribet ale yagere sew

  • @genetgetahun3370
    @genetgetahun3370 11 днів тому

    Weyyy የአትበዮፕያን ሳቅ የምታስቀኝ እኮ አንተ ነወ። 😃😃

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @abebafares1527
    @abebafares1527 5 місяців тому

    😅😅😅

  • @demissieb
    @demissieb 5 місяців тому

    ሴት ፓስተር ካለች ሴት የ"ቤ/ክ"መስራች እና መሪ ካለች ሴት ቄስ ብትኖር ችግሩ ምንድነው?