እንንቃ ፕሮግራም እየተደረግን ነው | Pastor Ali Omer
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- እንንቃ ፕሮግራም እየተደረግን ነው | Pastor Ali Omer
🤝Connect 🤝with Pastor Ali
TikTok: / awarrior33
Facebook: / adem.ali.1213
Telegram: web.telegram.o...
🤲 Need Prayer? 𝟮𝟰/𝟳 PRAYER ROOM LINK:- t.me/PrayerRoo...
Ways to Support the Ministry:
CashUp/ZELLE - Bethelhem Mamo - 6465446673
PayPal - Biruk Melaku - 6464024019
========================= / / ==================================
#PastorAli #PastorAliOmer #AmharicBibleStudy #ProtestantMezmur #Mezmur #ፓስተርአሊ #ምስክርነት #Testimony #BodyOfChristMinistry
ቅዱሳን JOIN በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ ቤተሰብ ይሁኑ ፤ 👇👉
ua-cam.com/channels/8PX8hSeExhfajQyqYWRJHg.htmljoin
እኔኮ እዚ ቤት የሚለቀቀው የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ከሰባኪው ያለፈ የሰሚውን ልብ የሚያቀልጥ አጥንትን እንኳ ሳይቀር ዘልቆ የሚገባ በማስተዋል እና በተረጋጋ መንፈስ የሚቀበሉት የእያው የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ነው የበዛል ፓስተር አሊዬ ጌታ ጸጋውን ይጨምርል እኔ በብዙ እየተጠቀምኩ ብቻ ሳይሆን ወደ ጌታዬ በብዙ እየተሳብኩ እና እየተጠጋጋው ነው እለት እለት በምታስተምራቸው ትምህርቶች ስለዚህ አልከሰርክም
Betam ena beyutub. New mektatlew gen betam new gata yerdan bekalu beysusem. Yebarku. Gata eysus yebarkh
ዋው ዋው 1,በመጥላት 2, በመፀለይ 3, በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በብዙ ተባረኩ የጌታ ልጆች!!
ከአጋንንት ላየሁት ህልም ትርጉም አልጠየክም አሜን አሜንንን!!
አጋንንት ያሳየኝ ህልም በጌታ በእየሱስ ስም አፈረስኩት
ከአጋንንት ያየሁትን ህልም አልተረጉምም አፈረስኩት በኢየሱስ ስም
እንዴት ነው ልጆቻችንን እናስመልጥ ጌታ ይርዳን ብቻ ከባድ ነው በጌታ በእየሱስ ስም ይሰበር
አባት ሆይ ፈቃድህ በሠማይ እንደሆነች እንዲሁም በእኔ ልብ ትሁንንንን አሜንንንንንን
ከአጋንንት ላየሁት ህልም ትርጉም አልጠይቅም በክርስቶስ ደም አጨነግፈዋለው
ከአጋንንት ሕልም ፍች አይጠየቅም🎉🎉🎉🎉
ባተ ትምህርቶች በጣም ነዉ የታነፅኩት ተባረክ ክብር ሁሉ ለ ኢየሱስ ይሁን
ከአጋንንት ላየሁት ህልም ትርጉም አልጠይክም... አሜን አሜን አሜን ተባረክህ 🙏🙏🙏
ያለህ መገለጥ እኮ የሚገርም ነዉ ፀጋዉ ይብዛልክ
አየሱስ ያዲናል አሜንንንንንንንአልልልልልልልልልል
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባረክ ❤❤❤
ተባራኩ በብዙ❤❤❤🎉
የጌታ ባርያ ወንድም አሊ ጌታ ይባርክህ አገልግሎትህን እከታተላለሁ ተባረክ:: በቶሮንቶ የሚኖሩ born again Christian s አሉ በwhat’s up shalom የሚባል የባይብል ስተድና የፀሎት ፕሮግራ አላቸው እንድት እህት Margret የምትባል ወደ ችርቻችን መጥታ ጠየቀችኝ እኔም አገልግሎትህን ስለማውቅ እባክህ ጊዜ ካለህናፍቃደኛ ከሆንክ እባክህ አንተም ሆንክ ወገኖች የሚረዳቸውና በwhat’s up ጎብኛቸው ጌታ ይባርክህ :: what’s up shalom prayer. ብዙ የሱማሌ ተወላጅ ወገኖች ናቸው
አሜን በኢየሱስ ስም ሀይል ይጨንግፍ ።
አባት ሆይ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በልቤ ትሁን ፣አባት ሆይ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን❤❤❤
አልየ እግዚአብሔር አምላክ በማያቅ ፀጋው ይባርክህ ሁሌም በሚደንቅ መገለጥ ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ የሚጠቀምብህ ሁሌም ጌታ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ሲናገር እደነቃለሁ ዛሬ ደሞ ከአጋንንት ስለሆነው ህልምና በጣም የደነቀኝ ደሞ ስለነብያቶች ያስተማርከው በብሉይ ኪዳን ነብያቶች እግዚአብሔር አምላክ ሲናገራቸው ምን ያህል ህዝቡን ይዘው በንስሀ ወደ እግዚአብሔር ያለቅሱ እንደነበርና በአዲስ ኪዳን ደሞ ህዝቡን ለጌታ እየሱስ እንደምያዘጋጁት እና እባካችሁ ይሄን ትውልድ ለጌታ እየሱስ አዘጋጁት ብለህ ያስተማርከው ልቤ በሀሴት ነው የዘለለው
ጆሮ ያለው ይስማ አልየ ተባረክልኝ
አህምሮዬ የክርስቶሰ ነዉ ፣ልቤ የክርስቶስ ነዉ ❤❤❤
This is amazing revelation. I was entertaining to see in my dreams my mother who died before 7 years. I didn't know it was a spirit. In Jesus name I reject this spirit.
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ከ አጋንንት ላየሁት ሕልም ፍቺን አልጠይቅም ::
❤❤ተባረክልኝ
አባት ሆይ ዛሬ ነፃ አዉጣኝ
አሜንንንንንንን
Every dream that comes from devil,will never ask the interpretation
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ።
በእውነት እኔም እንደዚህ ነበረ ይዞኝ የነበረው movie መንፈስ በኢየሱስ ስም
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnn ይህ መረዳት ይብዛልኝ
Pastorye Egziabher ybbarkh
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ፓስተር አሌ በዚህ ዘመን ለእኛ ጌታ ያስነስነሳህ ወንድማችን ነህ ተባረክ
አሚን ጌታ ቤተመቅደሱን እያጠራ ነዉ።
ጌታ አየሱስ ይባርክህ ወንደሜ 🙏
ያባቴ ብሩክ ፓስተር አሊ ተባረክ
አባት ሆይ ፍቃድ በሰማይ እደሆነች እዲሁ በልቤ ትሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይየልኝን ብቻ እሆናለዉ
ቅን ወንድማችን አሊ ተባርረክልኝ በጣም ነው የምወድህ 👍👍👍👍👏👏👏👏
ልክ ነው ትንቢት መአት ለማውራትና ለማስፈፀም አይደለም እስማማለሁ ።
Amen Amen amen Amen
AmenAmenAmenAmenAmen❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤yoniJESUSGetta❤❤❤❤
This Guys Always Knows my problems mtsm
አሊየ ተባረክልኝ
ከአጋንንት ያየሁት ህልም ትርጉም አልጠይቅም በጌታ በእየሱስ ስም
Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
1
❤❤❤❤❤አሜንንንንን
ሰላም ለአንተ ይሁን የእግዚአብሄር ሰው እጂግ በጣም ለገኝህ እፈልጋለሁ እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ፐስታር አለን አገናኙኝ. 😭👏
ከአጋነት ያየዎት ህልም ፍቺ አለጣየቂም
ንፁ ልብ አለኝ
Amennnn Amennnn ❤️🙏
SEMonun migerm helem new mayew ena mendenew eyalku menfes kidusen yeteyeku nber bagatami eyehen video ayew Egziabhere eyetenageregn new beye tetsenanahu tebark tsegaw yebzaleh
ቃና
Amen amenn
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏🏾😍
Keagannt layout hlm fchi alteykm❤❤❤❤
አልልልልልልል አልልልልልልል 👏🏾👏🏾👏🏾
AMEN
Keagannt layehut hlm tirgum alteykem
Ameen ameen ebifamaa waaqayoo isin haa ebisuu woow waaqayoo amalee ayaana isaa isinif haa bayyatu ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹✝️✝️✝️💯💯💯
ከአጋንንት ላየሁት ህልም ፍቺ አልፈልግም!!
Amen
Glory to God, my sister
Amen!!!!!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤
Besus dem ytngf amen
Amenn yichengif
Amenn yitreg
Tabarak
AAMENNN
Tebareke keine sewe nehe ❤❤
Ke aganinit layehut hlim tirgum alteyikim
Shalom
ፓስተር አንተን maketel kejemrku bemnfesw hiwete
Abjuu seexanatif hiikaa gaffadhuu
ከአጋንንት ላየሁት ህልም ትርጉም አልጠይቅም በኢየሱስ ስም
አሜን አሜን ከአጋንት ለማየው ህልም ትርጉም አልጠይቅም
ይሄ ምን ሉሲፈር ነው ልፍስፍስ ያርገውና😂
ke aganit layehut hilm tirgum aliteyikim
Eni betam new film mwedew film yaljemerkut Enkuan bihon ayalew begeta beyesus sim KENI lay yenekel
ለምልም🎉🎉🎉🎉
Wawwwwwwww liyu magalax nawu
keaganenit layehut hilem tiregum alfeligem.
Ienim idezi bexami yashchgirl
ክክክክክ ወይ አሊ
ከአጋንት ያየሁትን ህልም ፍቺ አልጠይቅም በእየሱስ ስም።
Kaganti laywt elm trgim altikm
ከአጋንንት ላየሁት። ህልም ፍቺ አልጠይቅም
አሜነ ይቀድሰዉ
አጋንንት ላዩሁት ህልም ፍቺ አልጠየቀም
ወልልልልልልልልልካም 🤝❤😘🤝ወልልልልልልልልልካም 💺
Ke agent layout hilm fichi alteyikem
ከአጋንት ላየሁት ህልም ፍች አልፈልግም
ከአጋንት ላየሁት ሕልም ትርጉም(ፍቺ አልጠይቅም፣
ካአጋነነት ያየሆት ሕልም አልጠይቅም
ከአጋንንት ያየሁት ህልም ትርጉሙን አንጠይቅም
ሀጋንትላየሁት. ህልም ትርጉም አልጠይቅሞ።
ከአጋንንት ላየሁት ህልም ትርጉም አልጠይቅም ።
የጊዜው መልክት ነው
ከአጋንንት ላየሁት ህልም ፍቺ አልጠይቅም
ከአጋንንት ላየሁት ህልም ትርጉም አልጠይቅም