አስራት በብሉይ ኪዳን አስራት በአዲስ ኪዳን ምንድነው? || ዕብራዊያን ክፍል 14 || Pastor Teshome Damtew||Amazing teaching 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2023
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL UA-cam CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    @ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE ​

КОМЕНТАРІ • 14

  • @NatinaelAlaro
    @NatinaelAlaro 2 місяці тому

    ጌታ ይባርክ ያብዛልህ ይደጌፍ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 9 місяців тому

    አሜን ክብር ይገብሃል ጌታ እግዛብሄር 🙌

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 Рік тому +1

    What a wonderful teaching, you show the majesty and beauty of Christ. You are a blessing. Be blessed more and more.

  • @TesefayeSumore
    @TesefayeSumore Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ!!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክ!!!

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 5 місяців тому

    ጥሩ ታስተምራለህ የክህነት መስመር መለወጡ ባጠቃላይ ስርአቱ ግን የአዲሱ ኪዳን አሰጣጥ አለመለወጡ እስራት ላይ አለመለወጡ

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 5 місяців тому +2

    ክህነቱ ስርአቱ ሁሉ አደራረግ ተለውጧል እያልን አስራት ብቻ አለመለወጡ ይገርማል ...የአዲሱ ኪዳን አሰጣጥ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል የሚሰጥ በደስታ ይስጥ ለምንድነው ሰው ጌታን እንዲወድ ብቻ የማናስተምረው

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 5 місяців тому +2

    ኧረ እያስተዋልን እንናገር አንተ ገንዘብህን ትሰጣለህ እሱ ደግሞ ህይወቱን ያልከው አባባል እንዴት ነው የምታስተምረው ሁሉ ህይወቱን ሰጥቶ ነው የሚከተለው መድረክ ስንይዝ እያስተዋልን ብንናገር ጥሩ ነው
    ብዙ ቤተክርስቲያን ያሉ አገልጋዮች ስም ስለያዙ ሳምንቱን በሙሉ ፕሮግራም መደልደል ከዛ ያላለፈ ስራ እየሰሩ ግን ብዙዎች ስም ሳይዙ ብዙ የጌታን ስራ የሚሰሩ እነሱስ ምን ይባሉ ይሆን ?
    ጌታ አንድም ቦታ ስለአሰራት ለደቀመዛሙሩ አላስተማረም ብዙ ግዜ የሚጠቀስ ቃል ማቴ 23:23 በሕግ ስር ላሉ ዋናውን ነገር ሲያስምራቸው የተናገረው ይዘን እናስተምራለን መቅደሱም ስርአቱም ባለበት ወቅት ጌታ እራሱ ስለነበር ያን ለፈሪሳዊያን ተናገረ ወደደቀመዝሙሩ ግን ሁልግዜ ስለእምነት ያስተምር ነበር ድሆች ከናተ ጋር ናቸው ሐዋርያቱም ዴሆችን ያስቡ ነበር አዲስ ኪዳን ስራው ሰው ላይ ነው ወንጌል በቃ ...ስም ሳይቀበሉ ውጤታማ ሰው ወንጌል ተኮር የሆነ ስራ የሚሰሩ አሉ ቤተክርስቲያን ባሁኑ ሰአት ፕሮግራም ከማብዛት ውጪ ሌላ ነገር ሳይኖራት እስራት አስራት መጀመሪያ እስቲ ህይወትን ክርስቶስን እንደሐዋርያቱ እናሳይ ስብከታችን ሰዎች ክርስቶስን ብቻ አስሰኪሉ እናድርሳቸው ያን ግዜ ስለገንዘብ ሳንሰብክ ስሌት የሌለው ልግስና ከሰዎች ይገኛል አሁን ሕዝቡ አውቆል ከፈረሱ ጋሪው እነደቀደመ

  • @samuelamare18
    @samuelamare18 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አንተን እንጂ ገንዘብህን አይፈልግም ።

  • @Proquality69
    @Proquality69 Рік тому

    የወንጌል ስራ የማይሰሩ ከሆነስ?አስራት እንስጥ?

    • @LittleStar-dh2mn
      @LittleStar-dh2mn 10 місяців тому +2

      የማይሰሩ ከሆነ ህብረቱን ማቆም ይሰራሉ ብለህ ያመንካቸው ጋር አብረህ ስራ /ስሪ

  • @Tesema-y4r
    @Tesema-y4r Рік тому

    😂😂😂😂😂