Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዘመኑን ነቢያትን እውነት ተናጋሪ እናመስግንሀለን የእውነት ስው ጌታ ይባርክህ
በተሰጠህ ዘመንና መድረክ ሞቱንና ትንሳኤውን ብቻ ተናገር ትተርፋለህ ታተርፋለህ
ድሮም ብሆን እውነታው ስነገር አትወዱም ።ሰውየው እዉነቱን ነው።
ወንጌል ስበክ ወንድሜ! ፍርዱን ለጌታ ተወው! ፌዝና ሰውን በንግግር ማሳቅም ቲያትር ቤት አለ
ኃሚቱ ትተህ ወንጌሉን ስበክ
ተነኩብህ??? 😂
አይዞህ
Ewunet newu geta sewu tebarek ❤❤❤👍👍💯📖📖
መሰማትና መታየት የከበደው ሁላ በስራቸው በታዩትና በተሰሙት ተፅእኖ ፈጣሪዎች ነቢያት ላይ ተጠልጥሎ ልሰማ ልታይ ሲል ያስቃል፡፡ ዝም ብለህ ወንጌሉን ስበክ ባክህ!! ተረታተረት አታውራ!
እባካችሁ ስው ስቀልኝ ብላችሁ ሌላውን ከማምት ቅድሱን ወንጌል ብቻ ስበኩት እባካችሁ እባካችሁ እስቲ ጥበቡ ወርቅዬን ነብዬ ጥላዬን ክርስቶስን ብቻ የሚሰብኩ ሀሚት ወንጌል አይደለም ለፍርድ ጌታ አለ እንደስራችን የሚከፍል እናንተ እረፉና የምስራቹን ብቻ ተናገሩ::
አሜን እየሱስ ጌታ ነዉ ከምትሰሙት ተጠበቁ ይላል።እግዚያብሄር ጥበብንና ማስተዋልን ይስጠን
አጭበርባርዎችንም ማጋለጥ ያስፈልጋል እኮ አንዱ የወንጌል አካል ነው
የሐሰተኞች ደቀመዝሙር ካልሆነ ሕዝቡን አቅጣጫ እያሳየ ይመስለኛል።
ማስተዋሉን ይስጠን
መንፈሳዊ ኮመዲያን???ይህ የመጨረሻ ዘመን ምልክት ነው።
ጌታ ይባርክህ ጋሼ። እነዚህ በነብይ ስም የመጡ ጠንቁዋዬች ለወንጌል እንቅፋት ሆነዉ ነበር አሁን ግን ጌታ በቃችሁ ሲል እናንተን አስነሳልን።
Enacted asnesa alki antem yesu bite nehi
አንቴ የወንጌል ሰባክ ነህ ወይስ ፈራጅ ነህ እስት ፍርድን ለእግዚአብሔር ተውና ወንጌልን በትክክል ስበክ
አሳሳቶችን በእንደዝህ መልክ ማጋለጥ ጥሩ ነዉ።
ክክክክክክክ ጌታ ሆይ እውነትኮ ነው❤❤❤❤❤
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ብዙ ያልዳነ ወንጌል የማፈልግ ወደ ሲኦል የሚነዳው ሰው ምልቷል ምን አለ አዲኝ እየሱስ ነው ቢሉ ሌላውን በአደባባይ ከሚነቅፉ ጌታ ጠብቁ ነብያትን አላሎት አባኮትን ወንጌል ስበኩ መዳን በማንም የለም ብለው
የአጭበርባሪና የወፈፌዎች ስብስብ!!
❤❤ very true indeed amen
ቀጥልበት።።እውነት ።።።።እየሱስ መቼነው።።።ፈውሶ።።።ብር የጠየቀበት የት ቦታ ነው።።
እረ ቃሉን እረስተው የሀሜት መድረክ ሆነ ሾዉ አስመሰሉት አስተምሩ ላጠፋዉ ፀለዩ ሌላዉን የወይኑ ባለቤት ይመጣል
ማቴዎስ 24¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ #ብዙ_ሐሰተኞች_ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
ኢየሱስን ይሰበክ ሰዉን ሰዉን አንሽተት
ተገልጋይም አይደለም
ከከከከከከከከከከ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
የታሰርንበትን እስራት ያሳየን እንጂ!
ወይ አገሬ ማይክ የያዘ እብድ በዛ ወሬ ሰለቸን
Min agebahi
እውነቱን ኣስተምራቸው
ይሄ ኣንኩዋን የቅናት ይመስላል። ዋንጌልን ሰባኩ እስኪ ነብያትን አትስባኩ አያንጽም
አሜት ነው እኮ ጌታ ይፈውሳቹ
ወንድምህን ከምትነቅፍ ብትፀልየላቸው አይሻልም ?ወንድማችን? ንፁህ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ብታስተምር የተሳሳቱትንይመልሳል ብዬ አስባለሁ ይህ ነቀፋ በወንድሞች ላይ ? እባክህ አትቀላቅል ሀሜት እውነት አብሮ አይሄድም ብረሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ?
Fere kelelew ke chelema sra gar atebaberu ylkunm gletitu engi tebelo tetifoal❤❤
የቱ ነው ወንድሙ ዘይት ንግድውች አጭበርባሪወቹ
ያለ መጽሓፍ ቅዱስ መንፈስ እብደትያለ መንፈስ ቅዱስ መጽሓፍም ድርቀት ነው!
እሄ ሰውዬ የአሣምነው ፅጌ ወንድም ነዉ እንዴ ?
ኪኪኪኪ
ማቱሳላ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው🙏
ኧረ በጌታ ክርስቶስ ን ስበኩ እርስ በራስን መተቻቸት ተውና ጉባዬ እኮ የምመጣው የእግዚአብሔር ቃል ለመስማት ነው
ምን ይሰበክ ከዚህ ሌላ ስላልገባሽ ነው የልቦናሽ ዓይኖች ይከፈቱ ወንድሜ ቸባረከ !
ኮሜዲ አይሁን እንጂ ስብከቱማ የጊዜው መልዕክት ነው።
ወንጌል አልሰበከም ብሎ አስተያየትን ለመስጠት ተቆርጦ የቀረውን ሙሉ መልዕክት መስማት ይኖርብናል😊
ምን ይተማማሉ?እዉነት ነው ..ፕሮቴስታንት እኮ የገንዘብ, የአሜሪካ,ስደት አምላኪወች,የሠዶም አምላኪወች ድርጅት ነው :: ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ጠላቶች ድርጅት ነው::ኢትየጰያን ሊያጠፉ የመጡ ናቸዉ::
@@kalkidanderese1717ፕሮቴስታንት የአጋንንት ሰዶም ሤጣን ድርጅት ነው:: ገንዘብ አምላኪ ሤጣን ነው...ጸረ ወንጌል ነው ጴንጤ
ነብይን ትንቃለህ የጋናው ሰውዬ በትንቢት አሜሪካ ሄደ ትላለህ ንግግርህ አይጣረስም😁
ምነው አባባ ጌታ ምን ይሎታል ሰዉ ሁሉ የማያየው ቪድዮ ነው ምን ፠አለበት እየሱስ ያድናል ቢሉ ስድብ ነቀፍ ወንጌል አይደለም አያንፅ አያስተምር እየሱስ ያድናል ለዘላለም መዳን ፠በእየሰስ ነው
የቅርታ ካንተ ባለውቅም ወንጌልን ገና ሰብከን እልጨረሰንም እና የሌላውን ጉድፍ ትተን ወንጌልን ሰበክ እባክእን ሌላውን እንዳናሰናክል ሰለተሳቀልን ብቻ ትክክል እንዳየመሰለን ንቃ በጌታ ፍቅር እለምንአለው
ምነው ሀሰተኛ ነብይ ዘመድ አለሽ
ትክክል ነው የሚናገረው ከዚህ በላይ ምን ትምህርት ምን የወንጌል ስብከት ፈለግሽ? ጴንጤን ያዋረዱ ያሰደቡ ሀሰተኛ ነቢያቶች ሌቦች ዱርዬዎች እንደአሸን በፈሉበት ጊዜ ላይ ሆነሽ ይህንን ሰው መቃወም የለብሽም የነሱ አፍቃሪ ካልሆንሽ በቀር
ፃድቅ ፃድቅ ተጫወትሽሳ!አታስመስይ!
Enidaze enidatili eko lelachi wonigaluni ye sew liji tekabilo enidayidin eyakoshashut eko new
ይህ ንግግር የሌላ ሀይማኖት ተከታዬችን ቢሆን ኖሮ አሜን ነበር በራሳቹ ቤት ሲሆን ያማቹሃል
Galemota never nehi ende yesakewu wula tirsihi ??????
Yerasehen gudef awta
God’s house is not a comedian house. Examine yourself before you talk about others.How many marriages you damage, while you preaching this holy gospel. How many hidden adulterous deed you did in the church?????????????????????
ከዕድሜህ ጋራ እራሱ አይሄድም ?
እባካችሁ ወረበሎች ነብይ አትበሉ:: ነብይ ጻዲቅ ነው:: ነብይ አለምን ትቶ ለአምላክ ያደረ ነው:: እንጂ የከተማ ወረበላ ፕሮቴስታንት አይደለም::
glor.for.god
Do not talk more
ባንቴ ላይ ሰይጣን እየሳቀብህ ነው አንቴ ፓስተር። ፓስተርነትህ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፎስተርነት ተቀይሯል
😂😂😂😂😂😂
ወዳጄ እውነታውን ያወራው።
በፍረዉ፡ ታውቃላቹህ፡ የተባለው፡ ይህ፡ ነው፤ ጴንጤ፡ ሐይማኖት፡ የመዘናኛ፡ ፕሮግራ፡ ነው፡ ፕሮቴሥታንት፡ የሠይጣን፡ መሖኑ፡ ይህ፡ ምሥክር፡ ነው
አቤት ተረት ተረት ጀመራችሁ? አሜሪካ ነው መንግስተ ሰማያችሁ::የማትረቡ ሠዶም ፕሮቴስታንት;:
የዘመኑን ነቢያትን እውነት ተናጋሪ እናመስግንሀለን የእውነት ስው ጌታ ይባርክህ
በተሰጠህ ዘመንና መድረክ ሞቱንና ትንሳኤውን ብቻ ተናገር ትተርፋለህ ታተርፋለህ
ድሮም ብሆን እውነታው ስነገር አትወዱም ።
ሰውየው እዉነቱን ነው።
ወንጌል ስበክ ወንድሜ! ፍርዱን ለጌታ ተወው! ፌዝና ሰውን በንግግር ማሳቅም ቲያትር ቤት አለ
ኃሚቱ ትተህ ወንጌሉን ስበክ
ተነኩብህ??? 😂
አይዞህ
Ewunet newu geta sewu tebarek ❤❤❤👍👍💯📖📖
መሰማትና መታየት የከበደው ሁላ በስራቸው በታዩትና በተሰሙት ተፅእኖ ፈጣሪዎች ነቢያት ላይ ተጠልጥሎ ልሰማ ልታይ ሲል ያስቃል፡፡ ዝም ብለህ ወንጌሉን ስበክ ባክህ!! ተረታተረት አታውራ!
እባካችሁ ስው ስቀልኝ ብላችሁ ሌላውን ከማምት ቅድሱን ወንጌል ብቻ ስበኩት እባካችሁ እባካችሁ እስቲ ጥበቡ ወርቅዬን ነብዬ ጥላዬን ክርስቶስን ብቻ የሚሰብኩ ሀሚት ወንጌል አይደለም ለፍርድ ጌታ አለ እንደስራችን የሚከፍል እናንተ እረፉና የምስራቹን ብቻ ተናገሩ::
አሜን እየሱስ ጌታ ነዉ ከምትሰሙት ተጠበቁ ይላል።እግዚያብሄር ጥበብንና ማስተዋልን ይስጠን
አጭበርባርዎችንም ማጋለጥ ያስፈልጋል እኮ አንዱ የወንጌል አካል ነው
የሐሰተኞች ደቀመዝሙር ካልሆነ ሕዝቡን አቅጣጫ እያሳየ ይመስለኛል።
ማስተዋሉን ይስጠን
መንፈሳዊ ኮመዲያን???
ይህ የመጨረሻ ዘመን ምልክት ነው።
ጌታ ይባርክህ ጋሼ። እነዚህ በነብይ ስም የመጡ ጠንቁዋዬች ለወንጌል እንቅፋት ሆነዉ ነበር አሁን ግን ጌታ በቃችሁ ሲል እናንተን አስነሳልን።
Enacted asnesa alki antem yesu bite nehi
አንቴ የወንጌል ሰባክ ነህ ወይስ ፈራጅ ነህ እስት ፍርድን ለእግዚአብሔር ተውና ወንጌልን በትክክል ስበክ
አሳሳቶችን በእንደዝህ መልክ ማጋለጥ ጥሩ ነዉ።
ክክክክክክክ ጌታ ሆይ እውነትኮ ነው❤❤❤❤❤
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ብዙ ያልዳነ ወንጌል የማፈልግ ወደ ሲኦል የሚነዳው ሰው ምልቷል ምን አለ አዲኝ እየሱስ ነው ቢሉ ሌላውን በአደባባይ ከሚነቅፉ ጌታ ጠብቁ ነብያትን አላሎት አባኮትን ወንጌል ስበኩ መዳን በማንም የለም ብለው
የአጭበርባሪና የወፈፌዎች ስብስብ!!
❤❤ very true indeed amen
ቀጥልበት።።እውነት ።።።።እየሱስ መቼነው።።።ፈውሶ።።።ብር የጠየቀበት የት ቦታ ነው።።
እረ ቃሉን እረስተው የሀሜት መድረክ ሆነ ሾዉ አስመሰሉት አስተምሩ ላጠፋዉ ፀለዩ ሌላዉን የወይኑ ባለቤት ይመጣል
ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ #ብዙ_ሐሰተኞች_ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።
¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
ኢየሱስን ይሰበክ ሰዉን ሰዉን አንሽተት
ተገልጋይም አይደለም
ከከከከከከከከከከ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
የታሰርንበትን እስራት ያሳየን እንጂ!
ወይ አገሬ ማይክ የያዘ እብድ በዛ ወሬ ሰለቸን
Min agebahi
እውነቱን ኣስተምራቸው
ይሄ ኣንኩዋን የቅናት ይመስላል። ዋንጌልን ሰባኩ እስኪ ነብያትን አትስባኩ አያንጽም
አሜት ነው እኮ ጌታ ይፈውሳቹ
ወንድምህን ከምትነቅፍ ብትፀልየላቸው አይሻልም ?ወንድማችን? ንፁህ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ብታስተምር የተሳሳቱትንይመልሳል ብዬ አስባለሁ ይህ ነቀፋ በወንድሞች ላይ ? እባክህ አትቀላቅል ሀሜት እውነት አብሮ አይሄድም ብረሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ?
Fere kelelew ke chelema sra gar atebaberu ylkunm gletitu engi tebelo tetifoal❤❤
የቱ ነው ወንድሙ ዘይት ንግድውች አጭበርባሪወቹ
ያለ መጽሓፍ ቅዱስ መንፈስ እብደት
ያለ መንፈስ ቅዱስ መጽሓፍም ድርቀት ነው!