ከ ሃያ ዓመታት የሱስ ሕይወት በአንድ ቀን የተፈወሰው ወጣት......ትዳሬን እስከማጣት ያደረሰኝ ፈተና.......የገርጂ ቅድስት ማርያም ተአምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    UA-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

КОМЕНТАРІ • 68

  • @rrrtuui2204

    ይህ ቻናል በጣም ጥርት ያለ አቅርቦት አለው ግን ለምንድነው ተከታይ የሌለው😢የት ነን ኦክቶዶክሳዊያን

  • @marthachane9777

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ

  • @marthachane9777

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መድሃኒአለም ፀሎትህን ሰማህ

  • @AshenafiWerku-fd6bp

    አግዚአብሔር ይመስገን ስለምትሰጡት አስተያዬት አመሰግናለሁ በእኔ ህይወት እያለፋችሁ ያላችሁ ምህረት ከላይ ነው እና ወደ ላይ ተመልከቱ ጌታ ይመለከታችኋልና ይርዳችሁ አሜን ❤

  • @AaAa-rv8bd

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን❤❤❤😢😢

  • @user-uc8dq8ej5m

    ጌታሆይ እኔም ከታሰርኩበት የሐጥያት ሱስ ፍታኝና እንደ ወንድማችን ለክብርህ ልመስክር ወንድሜ እድለኛ ነህ

  • @meseretbegna4240

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @stc6291

    በእዉነት ስለሁሉምነገርእግዚአብሔር ይመስገንበጣምድቅታሪክነዉ እኳን ከሱስአዉጥቶ ለዝህክብርአበቃህወዳማችን በዝህሱስዉስጥ ያሉወገኖቻችንእግዚአብሔርያዊጣልን❤❤❤❤❤

  • @AmalAmal-kg1qb

    የሻይ ሱስ ነው ያስቼገረኝ ጾም ሲሆን ግን ያውቃል አያስቼግረኝም ሆኖም ሱስይጎዳል ጨጎራዬን ላጠው

  • @user-iv6zs6fp3m

    በሰመሀብ እንዴት ያለ ውጣ ውርፕድ ነው እግዚአብሔር ስል በቃ ሲል ይሆናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን

  • @hailealebe2372

    በርቱልን

  • @selamtadesse6872

    ወንድማችን ለዚህ ቀን ላደረሰህ ፈጣሪ መድሀኒአለም ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባል

  • @user-qy6nu4ke1i

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌹🌻🌻👏👏🌾🌾🌾👏👏

  • @elroitube27

    እንኳንም መንፈስ ቅዱስ እረዳህ ወንድማችን

  • @asnakutigabu4301

    ይህን የመሰለ ቻናል እንዴት ተከታይ የለውም ??? እባካችሁ ላይክ ሸር እያደረግን አንድም ሰው ቢሆን ይጠቅማል

  • @user-lq2xl4xk3v

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ነህ 😇🙏🏻

  • @aahmed6426

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌾🌿💐🌿🌾🌿💐💐🌿🌾👍👍

  • @user-ld2th3qb3l

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ሁሉም ሰው የተለያየ ችግር አለበት ችግራችንን ይፍቅልን ልቤና ይስጠን ለሁላችንም እጂግ በጣም ደሥ የሚል አስተማሪ ሚዲያ ሳርዬ ደስምትሉ ናችሁ በርቱ😊

  • @ruthberhe2369

    Egziyabeher yemesgen Embetachen kebruwa yesfa❤🙏

  • @user-dl2ye2rl9q

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቸተመሰገነ ይሁን