Abune G/Menfes Kidus Gedam of Arbaminch (Zigiti)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Abune G/Menfes Kidus Gedam of Arbaminch (Zigiti)
    ( ተዓምረኛው የዚጊት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ገዳም) አርባምንጭ - ኢትዮጵያ

КОМЕНТАРІ • 159

  • @tsegerdageberahawariat4316
    @tsegerdageberahawariat4316 5 років тому +2

    E/r botaw layi derasen lemafewse yabekan amen amen

  • @formethiopian6960
    @formethiopian6960 5 років тому +2

    ገብረ መፈስ ቅዱስ ሐዋርያ ፀለዩላት ለኢትዮጵያ ገብረ መንፈቅ ቅዱስ ገብርዬ አባቴ ስማቸውን ጠርቸ ከስንት ጉድ ድኛለሁ ለኢትዮጵያ የፀለዩ ታላቅ ሐዋርያ በረከት ምልጃና ፀሎታቸው በህዝበ ኦርቶዶክሱ ላይ አድሮ ይኑር አሜን

  • @tsegerdageberahawariat4316
    @tsegerdageberahawariat4316 5 років тому +2

    Yabuna gebre menfes kedus beraketun yedersan

  • @ሐናሐና-ፐ9ጘ
    @ሐናሐና-ፐ9ጘ 6 років тому +3

    ስለሁሉም ነገር የስራዊት ጌታ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አምላኬ ሆይ ይሄንን ድንቅ ቦታ እንዳኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ የ አቡዬ ምልጃ አይለየን

  • @አመተስላሴወልደገብርኤል

    አሜን አሜን አሜን ፃድቁ አቡየ ገብብረመፈስ ቅዱስ እኛንም በስደት ነኝ ህመሜ በዛ ስራአላስራኝ አለ በመፈስ ቅዱስ ጎብኘን አቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሜን አሜንአሜን

  • @ትግሥትየማርያምልጅ
    @ትግሥትየማርያምልጅ 6 років тому +3

    ይን በረከት መቸ ይሆን እማገኘዉ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እኔንም ለዚህ በረከት አብቃኝ 👐

  • @meryyakob765
    @meryyakob765 8 років тому +8

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ስራው እፁብ ድንቅ ነው።የፃዲቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ።ደጃቸው ለመሳለም ያብቃን አሜን።

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    የ ቅዱሳን አምላክ ያ ድንግል ማርያም ልጅ ቅድስት ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን አጽራረ ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ገዳማቶቻችንም ከመፈታት ይጠብቅልን የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @حياةاحمد-ج8ص
    @حياةاحمد-ج8ص 8 років тому +3

    አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ በበረከት በረደኤታቸው እኛንም በሥደት ላይ ያለነውን ልጆቻቸውን ያሣድሩብን

  • @ናርዶስከሃዋሳ
    @ናርዶስከሃዋሳ 4 роки тому

    የአባታችን የአቡኤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በርከት ረድኤታቸው ይደርብን

  • @ምሥርምሥር
    @ምሥርምሥር 6 років тому +1

    ባክኛለሁና በአለም ፈተና የዚህ አለም ንሮ ጫፍ የለውና ፈጥነ ወደኔ ና ከከበደዉ ህወቴ አጽናናኝ እባክህ አቡየ አባቴ

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 7 років тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለፃዱቁ ይኸን ሃይል የሰጠ፡፡ አምላክ በዚህ ዘመንም አልተወንም ብዙ መዳኛዎችን አዘጋጅቶልናል መጠቀም የኛ ድርሻ ነው፡፡ ፃድቁ በምልጃቸው ለደጃቸው ያብቁን፡፡

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 7 років тому +4

    እግዚአብሄር ይመስገን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በምልጃቸው እና በፀሎታቸው ከስደት መልሱው ለደጃቸው ያብቁኝ

    • @eg3549
      @eg3549 2 роки тому

      @Youssef Nay Arba minch

    • @eg3549
      @eg3549 2 роки тому

      Amen

  • @halimayassin1334
    @halimayassin1334 8 років тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ታምር ያደርገው አምላክ ክብርምስጋናይገባው እድሁም አባታችን አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ እርደት በርከቱ ምልጃና ፅሎታቸው አይለን አሜን የሀገራችን ካህናት ና አባቶቻችን ፀጋው ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላችሁ የኢትዮጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜንንንንን

  • @biretukanmeri7881
    @biretukanmeri7881 7 років тому +4

    እልልልልልልልልልልልል.እግዚአብሔር. ይመስገን. ላገራችን.ያብቁን.አቡነ. ገብረመንፈስ.ቅዱስ. አሜን. አሜን. አሜን

  • @rahelymariyamlij4352
    @rahelymariyamlij4352 7 років тому +3

    የአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረዴትና በረከት በያለንበት አይለየን አሜን

  • @wayenimersha667
    @wayenimersha667 7 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ከበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን ፃድቁ አባታችን ይርዱን

  • @tsehaydesta9277
    @tsehaydesta9277 8 років тому +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።።።።ተአምሩ ብዙ አምላካችን ...የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @eg3549
      @eg3549 2 роки тому

      Amen Amen Amen

  • @kuwait6624
    @kuwait6624 5 років тому +3

    የአባታችን እረዴትና በረከት አይለየን አሜን

  • @hiruttefera5621
    @hiruttefera5621 5 років тому +1

    አሜን, አባቴ አቡኤ ገብሬ መንፈስ ቅዱስ ፍቀዱልኝ ደጆን እንድቆም!!!

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 6 років тому

    Amen Amen Amen. Ye Abatachin Abune Gebre Mefes Kidus bereket yideribin. Hulachum Kale Hiwot Yasemalin. Enatachin W/Mariam bereketot yidresibin yihinin sira berso bekul yaderegelin.

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 7 років тому +1

    kale heyiwet yasmalin
    sile hulum negr egziabeher yimsgen
    yabatachn berktachu yiderbn
    ledeju yabekan amen amen amen

  • @wondesenbarttema1149
    @wondesenbarttema1149 7 років тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያስማልን በእዉነት ለወንድማችን የአገለግሎት ዘምንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን።

  • @rahelymariyamlij4352
    @rahelymariyamlij4352 7 років тому +3

    እግዛቤር ይመስገን ይሄን ያሳየኸን እግዛቤር ከባድ አገር አውጦ ለዚ ያብቃን አሜን

  • @sebbysebby5258
    @sebbysebby5258 8 років тому +1

    Egziabher yemesgen ye Gebre Menfekedus bereket yederben kale hiwot yasemalen. . .

  • @almazdoja7681
    @almazdoja7681 5 років тому +1

    አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለደጅክ አብቃኝ

  • @haymanotanbesi8768
    @haymanotanbesi8768 8 років тому +8

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ በጣም የሚያስደስት ታአምር ነው!

    • @tigistgetacho6687
      @tigistgetacho6687 7 років тому

      Ameeeen Ameeen Ameeeen kuturachun endet lenagegne enchilalen

    • @nigistyalmo8458
      @nigistyalmo8458 7 років тому +1

      እኔ በጣም የምገርመኝ ዘላለም በተረት ጊዘያችንን ለምን እናጤፋለን ግን እኔ አንድ እውነት ልንገርህ ኢየሱስ ክርስቶስን የማታምን ነፍስ አውን ተፈርዶባታል ይላል እውነተኛው ወንገል ስለዚህ ዛሬ ወደ ትክክለኛውና እውነተኛው መንገድ ብንመለስ የተሻለ ነው. ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሰራው ከበቅ በላይ ነው:: አገራችንን የእርግማን አገር አደረጉት እነዝህ ገድላትና ድርሳናት አውን የምወገዱበት ጊዜ ቅርብ ነው:: ኢየሱስ ክርስቶስ ሽፍነው የኖሩ አውን በተክርስቲያን የምትፀዳበት ሰአት ላይ ነን ኮተቲ በሙሉ ከቤቴክርስትያን ተጠርጎ ይወጣል:: ኢየሱስ ጌታ ነው:: የተረት ዘመን አልፎአል::

    • @yared33333
      @yared33333 7 років тому +1

      Amlak ledeju yabkan hagerchenen amlak yetbekilen!!!

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 років тому +3

    እግዚያብሄር ይመስገን የ አብነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ምልጀ አይለየን አሜን ኦርትወዳክስ ተዋህድወ ለዘላለም ትኑር አሜን።

  • @meseretaseffa2983
    @meseretaseffa2983 7 років тому

    Bewnet ligziyaber yamisanew yilem egziyaber yitbikachu melakamun endnesera egziyaber amlak mihiretun chirenetun yabizalin amen amen amen abuye gebremenfis kidus limnachiw tsegachu ayiliyen amen

  • @እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዬ አቡኔ ገ / መንፈስ ቅዱስ እሪደታቸው ዪዴራብን ካሀገራ ውጭነን በፀሎታቸው አስቡን እንኛም ቤርከቱ ተካፋይ እሆን / ሀገራ / አርባምንጭ ናፈሺኚ መቼ ነው ማይሽ

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 років тому +1

    እውነት ቃል ያጥረኛል የጻድቁ ኣቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ገድል ስታነብልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 років тому +1

    እግዚኣቢሄር ይመስገን ጸጋውን ያብዛልህ ታሪክ ስታነብ በጣም ነፍሴ ያድስልኛል

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ

    አሜን እግዚአብሔር እኛንም ወደ ሀገራችን ገብተን ለማየት ያብቃን
    የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅደሥ በረከት ረድኤት በረከት በእኛ ላይ ይደርብን አሜን 😍😍😍

    • @alamtalahon8074
      @alamtalahon8074 7 років тому

      ሰለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ ስክል ቁጥር ተባበሩኝ የምታቁ ካላችሁ ላከልኝ በእግዚአብሔር ስም

    • @m2betm501
      @m2betm501 5 років тому

      Weryuwq

  • @tsigeredabin2049
    @tsigeredabin2049 7 років тому +4

    እግዚአብሔር የማስግን ስለ ሁሉ ስጦታ አሜን አሜን አሜን የአባታችን የጻድቁ አቡና ጋብራ ማንፈስ ቅድስ ምልጀ እና ራድኤት አይለይን አሜን አሜን አሜን 💒💟💟💟

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ4ቈ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መታደል ነው በእውነት ተዋህዶ ልዬ ናት በዚች እምነት መኖር መታደል እግዚአብሔር አሁንም በረከታቸው ይደርብን

  • @hadiyanew9501
    @hadiyanew9501 6 років тому +1

    ለቃሉ ቃልህይወት ያስማልን እግዛቤር እርኝይው ነው

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 7 років тому +3

    አቤቱ ጌታየ በተዋህዶ መኖር መታደል ነው አቡየ ምልጃህ አይለየን

  • @6hdhd709
    @6hdhd709 8 років тому +9

    አቡነገብረመንፈስቁድስበረከትንረዲኤትናፀሎትን፡አይለየን፡አሜን፡አምላኬ፡ላንተክብርምስጋናይሁን፡አሜን

  • @rohamameaza4519
    @rohamameaza4519 8 років тому +4

    አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለደጆ ያበቃኝ ዘንድ ደጓ ፀሎት ትርዳኝ አሜን አሜን አሜን

    • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
      @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 6 років тому

      አሜንእልልልልልልልልል
      እግዚአብሔር ይመስገንየአባየመንፈስቅዱስፀሎታችውምልጃዉአይለየንአሜን

  • @tenatebru1779
    @tenatebru1779 8 років тому +1

    Ye Abatachin Aboye Amilak yetemasegane yehun enaniten yesema egnanim yeseman amen

  • @አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ

    እልልልልልል ያመነ ይድናል እምነቱን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @seblemekonne4189
    @seblemekonne4189 8 років тому +3

    esey abatachin abune gebre menfeskeduse yetebekuachihu elelelelelelele

    • @stillayung
      @stillayung 7 років тому +1

      Seble Mekonne hi bae looking good 😍

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 7 років тому +1

    Amen Amen Amen abooya Gebremnfeskduse Ladaghi abkan selatean semang

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 7 років тому +2

    አሜን የፃድቁ በረከት ይደርብን አሜን

  • @mikialesahle7724
    @mikialesahle7724 8 років тому +1

    Amen amen amen bereketu mhretu ms kulna ykun

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 років тому +1

    የእግዚኣቢሄር ስራ ድንቅ ነው

  • @Wise888
    @Wise888 8 років тому +4

    Enatachen egziyabhear yestelen. Yedebru Astedadarim hulachum egziyabhear yestachu hulachenm.

  • @rahelymariyamlij4352
    @rahelymariyamlij4352 7 років тому +5

    እሰይ ለዚ ቅዱስ ቦታ ያብቃን

  • @bizumeza7293
    @bizumeza7293 7 років тому +2

    አሜን የአባታችን በረከቱ ይደርብን

  • @haniget6645
    @haniget6645 7 років тому +4

    የተባረኩ እናት ….. አባታችን ይባርኩን

  • @tinakoyb785
    @tinakoyb785 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልእልልልልእልልልል

  • @rohamameaza4519
    @rohamameaza4519 8 років тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h 5 років тому

    Eree.... Ene Betam felegalehu bezu chiger alebegn America new yalehut Egzeabehare ke Fekede metalehu

  • @mekelitnonr8979
    @mekelitnonr8979 6 років тому +1

    ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ☝☝

  • @rohamameaza4519
    @rohamameaza4519 8 років тому +3

    እፁብ ድእንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 років тому +1

    Egziybhar Yemesgen !

  • @konjea4800
    @konjea4800 7 років тому +1

    Amen Amen Amen egziaber yemasgen denki new

  • @meazagebrehana1922
    @meazagebrehana1922 8 років тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetyemaryamlg8756
    @genetyemaryamlg8756 8 років тому +1

    Amen amen amen ya batchn gebre menfes kudus yderbn

  • @gech11
    @gech11 8 років тому +1

    qale hiwot yasemalin

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 роки тому

    Amen Amen berkatachewa yedarbana

  • @tekletedla3088
    @tekletedla3088 7 років тому +1

    qale hiwot yasemaln

  • @rahleejiguhanekonjodeseyla3715
    @rahleejiguhanekonjodeseyla3715 8 років тому +1

    amen kalhwite yasemalen

  • @metamenlerasnowmetamenlera6270
    @metamenlerasnowmetamenlera6270 8 років тому +3

    Ye Kudus Aba Tekle Heymanot Bereket Yderbn Lehula CHN Amen Amen Amen Temesgen Fetari

  • @lelefiseha7227
    @lelefiseha7227 8 років тому

    seracheu denk neu mesgana leabune gebremenfes yeun amen

  • @ምንግዜምኦርቶዶክስ
    @ምንግዜምኦርቶዶክስ 8 років тому +5

    እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ይስጥልን።

  • @koketdaabi1978
    @koketdaabi1978 7 років тому +1

    Maloo bilbila itti bilbilu itti Abba keenyaa hariganuu naafi keena

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጀ4ቈ

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፈቅዶ ገዳሙ ለመሄድ ያብቃን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን

    • @deleluyazo1666
      @deleluyazo1666 8 років тому +2

      እግዚአብሔር እረኛየ ነው III

    • @lydiagirma382
      @lydiagirma382 7 років тому +2

      ተመስገን ነው ሌላም ይባላል

    • @tarikebekele2957
      @tarikebekele2957 7 років тому

      ye Abune gere menfes qidus bereketacho yideribin

  • @helenloveraya5801
    @helenloveraya5801 8 років тому +3

    Egzabhar yemesgan betam denki new amen + amennnnn

    • @doosanrakgol2822
      @doosanrakgol2822 8 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ابودمارالحلبي-ب6ع
      @ابودمارالحلبي-ب6ع 7 років тому

      Doosan Rakgol g፷û5tý456yt^t6r45dccgghu8jm.jšbgbyu6unijjggvffvfhjimjtfchjgrrjmm_jji፼፱፻፭፹፮፭፬፫፹፰፰፯፭፪፭፫፬፺

  • @asefuabebe3037
    @asefuabebe3037 8 років тому +1

    Amelakacen oye ulame tamaji nek wedabatoti tirwji abatacen abuha gabeera menefase kiduse

  • @zemenuachamyeleh4365
    @zemenuachamyeleh4365 6 років тому +1

    bereketachew ayleyen amen

  • @galagalagaloshesgalysea4556
    @galagalagaloshesgalysea4556 6 років тому +1

    Adrash cun ibakac
    Selquxr

  • @መናፍቅክቅጥልበሉማርያምታ

    egeziabehar emesegen

  • @buzelakew2490
    @buzelakew2490 6 років тому

    salme.lananeta.yehune.ebakachu.selkachawene.tababarune.sela abuye

  • @hawiidanyeetarafaaitalaaorommo
    @hawiidanyeetarafaaitalaaorommo 5 років тому +1

    Liketamirat

  • @kitineshlove1167
    @kitineshlove1167 8 років тому +2

    አሜን፡አሜን፡አሜን
    አሜን፡አሜን፡አሜን
    አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @iloveyougodamen8518
    @iloveyougodamen8518 7 років тому +1

    Amen Amen Amen

  • @buzaaalmualmu1880
    @buzaaalmualmu1880 5 років тому

    AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen 💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @kibreabtameteame544
    @kibreabtameteame544 8 років тому +1

    amen amen amen

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማለ

    yabuye mlja ayilyn

  • @woinshetsimeneh5113
    @woinshetsimeneh5113 2 роки тому +2

    Abate be chegura cancer eyetesekaye nw ye tsadiku fekad huni dejjachewn regito fewes endiagegn ehit wendimoch tseliyulin

  • @etabezahuephreme8905
    @etabezahuephreme8905 8 років тому +1

    EGZABHIRE yemsegene ye habatachine ABUNE GEBERE MENFES KIDUSE berketachew erdhitachew meljachew tselohtachew kulachineme gare yehune MEDANIALEME kebere mesegana yegebawe

  • @raaclimited5037
    @raaclimited5037 8 років тому +4

    Abunegebremenfeskidus Kehulachinim Gara Yihun😍😘😍😘😘😘😘

  • @Kidanemihiret
    @Kidanemihiret 5 років тому +1

    Egizaber yimesigen ebakachew wedim ehitoche silk kutir endet new yeminagegnew Eruk yalen

  • @galagalagaloshesgalysea4556
    @galagalagaloshesgalysea4556 6 років тому +1

    ElElElEl ELEMENT ELELELEL

  • @tarikebekele2957
    @tarikebekele2957 7 років тому

    igzihabiher yimesgan ye abune gebre menfes qidus bereket yideribn

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 років тому +2

    AMENNNNNNNNN

  • @galagalagaloshesgalysea4556
    @galagalagaloshesgalysea4556 6 років тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @lalalakonjo8369
    @lalalakonjo8369 8 років тому +4

    kutrachewun yemtteyku ehtochi eskemechereshawu teketatelut kutrachewun askemtewal

  • @rahelymariyamlij4352
    @rahelymariyamlij4352 7 років тому +2

    እልልልልልልልልልልል

  • @ttsedigelawe1052
    @ttsedigelawe1052 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፈቅዶ ገዳሙ ለመሄድ ያብቃን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን አካባቢው የት ነው ከአዲስ አበባ ለመሄድ?

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 років тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tgetho2286
    @tgetho2286 8 років тому +2

    እግዚአቢሄር ይመስገን በጣም ትልቅ ታምር ነው እኔ አገርውስጥ አይደለሁም ፖስት በተደረገው ስልክ ልደውል

  • @mussiemekonen3796
    @mussiemekonen3796 4 роки тому

    Abate be betot mihretin lemekebel abkugn

  • @amanuelamanuel8093
    @amanuelamanuel8093 8 років тому +1

    LIUL IGIXIABIYER SIMUU YETSMASAGAN YIHUUN

  • @እናቴቋቋዬነሽድግል
    @እናቴቋቋዬነሽድግል 8 років тому +1

    እስይልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bereshitbaraelohim9471
    @bereshitbaraelohim9471 5 років тому

    Angera woat basketball won

  • @esuesu5449
    @esuesu5449 8 років тому +8

    ወይ ቁጥራቸውን የሞታቁ ላኩልን ያቡዬ በረከት ይደርብን እግዚአብሆር ይመሥገን

  • @rossatesfayekebede7848
    @rossatesfayekebede7848 7 років тому +2

    እልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልል

  • @letushkedan4112
    @letushkedan4112 6 років тому +1

    እባካቹ በእግዚኣሄር ስም ስልካቸዉ ፃፉልን ወይም ቦታዉ የት እንደሆነ ግልፅ ኣረጉልን