መዝሙረ ተሳዳቢዎችን በዝምታ አለፋቸው | mezmur yared | lidetekal | felege | gadisa | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    መዝሙረ ተሳዳቢዎችን በዝምታ አለፋቸው | mezmur yared | lidetekal | felege | gadisa | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    መዝሙረ ተሳዳቢዎችን በዝምታ አለፋቸው | mezmur yared | lidetekal | felege | gadisa | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    መዝሙረ ተሳዳቢዎችን በዝምታ አለፋቸው | mezmur yared | lidetekal | felege | gadisa | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

КОМЕНТАРІ • 76

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Місяць тому +2

    አሜን ልደተ ቃል ተባረክ እድሜ ይስጥልን እንወዳችኃለው በርቱ

  • @EyualiAdise
    @EyualiAdise Місяць тому +1

    ልደት የልብ ቅመም ❤❤❤❤❤😊 እግዚአብሔር ዲያቆን መዝሙር ያሬድ 🎉🎉🎉🎉 የልቤ አደረስ ንዴት አበረደውልኝ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Місяць тому +1

    መምህሮቸ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu Місяць тому +8

    ሄሉን ማስቆም እኮ ቀላል ነዉ አንድ ጥያቄ ብጠይቃት ቀብር አለብኝ ልነዳ ነው ትልህ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Місяць тому

      @@NetsanetNetsi-kw3pu 😃😀😀😀😀😀😀😀 እኮ !!!! ይቺ ቀንዶ ኪኪኪኪኪኪ

  • @user-cw9fo5vz7z
    @user-cw9fo5vz7z Місяць тому +13

    እንደው መሪጔታ የተባሉት ቤ/ን ሲቀድሱ ድሮ ኢየሱስ አማላጅ ነው ብለው ነው? ኧረ ተው እንኳን እርሶ እኛ ምእመናን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን መድሀኒታችን ብለን ነው የምናምነው በቤቱ ያልታወቁ ተኩላ ማለት እንዲህ ነው

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Місяць тому +4

    የትልቅ ቀላል ነው ባካችሁ ሰምቶ ማስረዳት አይችልም እሄ ሰውዬ ደግሞ መሪ ጌታ በሉኝ ይላል እንዴ እዛው የሄድክበት ይበሉህ እንጂ እኛ አንልም

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Місяць тому +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እንቁ ወንድሞቻችን

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    ::eyoba tabarake

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Місяць тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ተባረክ ልደተ ቃል እውነቱን ገልጸሀልና ልብና ማስተዋል ላለው ይበቃል ✝️ ሃሰተኛ ው መርጌታ 😅 ፈረጠጡ አዋ እውነት ታሳድዶለች ❌

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 Місяць тому +7

    መሪጌታ በሉኝ ማለት እኮ አሁንም ሊቀ መላእክት በሉኝ አለ ዲያቢሎስ እንደ ማለት ነዉና የመናፍቅ መሪጌታ ካለ እዛዉ በጸበላቸዉ

  • @Armageddon1221
    @Armageddon1221 Місяць тому

    ክህነት ሳይኖራቸው ስለመስዕዋት ማውራት ትርጉም የለውም ።❤❤❤❤

  • @dagusportentertainment6757
    @dagusportentertainment6757 Місяць тому +1

    ልደተቃል ትክክል ነው፡፡ ከቤተክርስትያን ውጭ ስለሆነ መሪጌታ መባል አይችልም፡፡ ምን አልባት ትልቅ ስለሆኑ አንቱ ቢላቸው ምን ችግር የለውም፡፡ ነገር ግን መሪጌታ መባል አይችልም፡፡

  • @eyereyerusalem9440
    @eyereyerusalem9440 Місяць тому +1

    ምናለች በሉኝ ኤፍሬም ባለግዜም እንደተሜ ግዜው ይቅረብ ይራቅም
    ወደ እናት ቤተክርስቲያን መመለሡ አይቀርም ::::!!

  • @Armageddon1221
    @Armageddon1221 Місяць тому

    በውነት አባታችንን ለእነዚህ ማቅረብ አይመጥናቸውም።ወንድሞች በቂ ናቸው።

  • @Armageddon1221
    @Armageddon1221 Місяць тому

    ለሀሰተኞች ወንድሞች ከበቂ በላይ ናቸው🎉🎉🎉🎉

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Місяць тому +1

    በዛቢሎን እና ፀዲ ተጨማልቃችኋል መሪጌታ እያላችሁ ወንድሞችን የምታሰድቡ ይኸን ውዳቂ

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Місяць тому +7

    በድብትርና በሙስና ስትባረሩ የቤተክርስቲያን ጠላት ትሆናላቹህ ነውርተኞች

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu Місяць тому +4

    ሄሉ የቀረውን ስሜትሽን አዳራሽ ጨርሺው 😂😂😂😂😂 ቸኩልሻል እኮ

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Місяць тому +2

    ወይ አጋዘን ኤፍሬም እዉነትም አጋዘን ተማር በጣም ባለጌ ወንጌል ስድብ ነዉ እንዴ

  • @user-di2ft5gq6z
    @user-di2ft5gq6z 23 дні тому

    እኔ አንዳንድ መናፍቃን ግርም የሚሉኝ የቤተክርስቲያንን አዋልድ መፅሀፍት በራሴ ትርጓሜ ካልሆ ብለው ግምጭጭ የሚሉት ነገር ነው፤ነገር ግን ቤተክርስቲያን አዋልድ መፅሀፍትን የምትተረጉመው የመፅሀፍ ቅዱስን ትርጓሜ መሰረት አድራጋ ነው
    በዮሐንስ ወንጌል ላይ የምለምን አይምሰላችሁ ያለውን መሰረት ቢያደርጉ ባይ ነኝ
    ደግሞ ሰውየው(መሪ ጌታ ነኝ ባዩ) አንድ ጊዜ የቤዛነት ስራ መደጋገም ሳያስፈልገው እስከ አለም ፍፃሜ እያሉ ደግሞ ተገልብጠው አማላጅ(የሚለምን) ይላሉ፤
    በአንድ ራስ ሁለት ምላስ

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 Місяць тому +3

    ልደት የፕሮቴስታንት መድኃኒት ነህ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Місяць тому

    ወንድሞቼ መሪጌታነኝ ከሚሉ ሰው ጋር ወይም መሰሎች ጋር ጊዜችሁን ጊዜአችንን እያቃጠልን ነው። አይሰሙ አያሰሙ መደናቆር። ድሮም ግራገብቶአችል አሁንም ግራተጋብተዋል።

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 Місяць тому +1

    መርጌታው ደብተራ ነው መናፍቅ እፍ ድምፁ ይቀፋል ችኩል

  • @jazyhailu4803
    @jazyhailu4803 28 днів тому

    Durya. Kase

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Місяць тому +1

    ኦርቶዶክሶች ወንድምቼ ኮራሁባችሁ

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Місяць тому

    ወድሞች በርቱ ግን እደዚህ አይነት መናፍቃን ማስተውል እሚባል የላቸውም በደመ ነፍስ ነው እሚወሩት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Місяць тому +3

    መብቴ እኮ ነው አንተ ወይም አንቱ ብዬ መጥራት ?

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂 እንዲህ ቀንድ ቀንዳቸውን እያላቹ አዋርዷቸው 😂😂😂😂😂 ሄሉ ጥብስ ብለሻል አንቺ ቀጣፊፊፊ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ABCtube123
    @ABCtube123 Місяць тому

    Feekere Mariyam yemibalut betammm yekerta ena hooo Annoying nachew

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Madame lemaduu ebakchu

  • @henokminasie6419
    @henokminasie6419 Місяць тому +2

    ምን አቅም ሰውት ነው እንዲህ በእልህና በስድብ ታጥቆ የመጣው የኤፍሬም መድሃኒት ፈለገ እና ሰሙ ናቸው

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    ,Amlge eyause Naw talkede maselite Naw ledateya eyhine nagre badnbe aberarwe eyasuse almlje ayedalme

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Mane ywblchaaawe ?

  • @yiftusira3162
    @yiftusira3162 Місяць тому +1

    እኔ ጋዲሳና ዮሐድም እንዲሁም አክሊለ ካሉ ቢገቡም ጥሩ ነው።

  • @Armageddon1221
    @Armageddon1221 Місяць тому

    ፓሮዎች መጀመሪያ መሰረታችሁን እዪ አታድርቁን።

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Gobze tekekle na pasetre kaahona yegarane

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Місяць тому

    ኤፍሬም ያተ ውሸት ደግሞ አይን ባይን ነው እምትዋሸው ኤጭ ለስሙ አስተማሪ ነኝ ትላለህ 🤧🤧

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Місяць тому

    ጥያቄ አለኝ የሚለው ሰቆቃ ድምፅ ማነው

  • @user-qq4nd8jl6j
    @user-qq4nd8jl6j Місяць тому

    Are margetaw gen😮😮😮😮

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj Місяць тому +1

    መርጌታ በግዱ

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 Місяць тому +1

    መረጌታ መባል አይገባህም ምክንያቱ መረጌታ እኮ የኦርቶዶክስ እንጂ የካሃድያን አይደለም። በግድ በሉኝ😂😂😂

  • @MulugetaBerhanu-q3t
    @MulugetaBerhanu-q3t Місяць тому

    ዛሬ መናፍቁ በለጧችሁ ለጥያቄና መልስ program በደንብ ካላወቃችሁ አትከራከሩ ለነ ዘማርያም አስተላልፍ

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Місяць тому

    ሄሉ ምን ሆነሽ ነው በናትሽ? ልደትዬ ዳኔል ክብረት የሌለውን ፈላስፋ ፍለጋ በሚል መፅሃፉ አትዉረድ የሚል አንድ ክፍል አለው:: ከ ቴዲጋ ተመሰጋግነህ በተለያዬህበት ጉዳይ ከሷጋ እንደዚህ ባትመላለስ ጥሩ ነበር:: የዬንታን ትምህርት እንዳንሰማ እየታገለችመሆኑ ገብቶኛል::

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Місяць тому

    መርጌታ የክብር ስም ነው መናፍቃን ለራሳችሁ ስም ይኑራቹ

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Ara zemebaue Esti masemte yalbnene ensem men auntie sawe Nate yebelgne labaleshe

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Місяць тому

    ተሙ ኦርቶዶክስ ሰለሆነ ተናደው ነው የሚያወሩትንም አያውቁም😂😂😂

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 26 днів тому

    በማርያም ምን ሆነህ ነው ምትለፈልፈው ተረጋግተህ አታወራም ወይ

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm Місяць тому

    እኔ ደምፅ የለውም 😢

  • @derejerahel7005
    @derejerahel7005 Місяць тому

    Qeletam shemagele naw.gosh lidete qal

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 Місяць тому

    ኣበሳ የምናባቱ መልጌታ ሓሰተኛ ፖስተር ነዉ ማለት ያለበት

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 Місяць тому

    ኤፍሬም እውቀት ስለሌለው ወደስድብ ነው የሚሮጠው

  • @henokminasie6419
    @henokminasie6419 Місяць тому

    ኤፍሬም ጠፍቶ ነበር ዛሬ ከየት ተገኘ

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Місяць тому

    ኤፍሬም ጉረኛ !ቲኔጀር ስታይል 😂😂😂😂😂😂😂 ልተሞት ነው እንዴ ? ወጠጤ ቲሽ !!!!

  • @user-cw9fo5vz7z
    @user-cw9fo5vz7z Місяць тому +1

    አቤት የክፋት ትርጉም ስንቱን ትውልድ አጠፉት

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Місяць тому

    አባባ ስንት ተከፈሎት አቤት ብር እማይቀይረው የለም

  • @user-fu5xq5zw7i
    @user-fu5xq5zw7i Місяць тому

    አይ ባለግዜ 🤣🤣🤣🤣🤣 አነደው በቃ መቅጠፍ ብቻ

  • @naddy6205
    @naddy6205 Місяць тому

    ይቺ helu የምትባል ሴትዮ ምኗም አይገባም

  • @zewdezema1191
    @zewdezema1191 Місяць тому

    ልደት ትዕግሥት ማጣትህ አልተመቸኝም። እንደዚህ ከሆንክ አይጠቅምም። ጥሩ ትምህርት ታስተምራለህ ነገር ግን ትዕግሥት የለህም።
    ታረም። አትንገበገብ።

    • @user-ve8xm3kj4p
      @user-ve8xm3kj4p Місяць тому

      አዳድ ባለጌን በመጡበት ልክ መመለስ ያስፈልጋል

  • @mirafhailu5082
    @mirafhailu5082 Місяць тому

    ፔንጤዋች የዘቀጣቹ ናቹ

  • @user-kp7kk9yb9o
    @user-kp7kk9yb9o Місяць тому

    ቤተክርስቲያንን ክደህ ከወጣህ የምን መሪጌታ ነዉ?

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 Місяць тому +1

    ገገማ ሽማግሌ።

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Місяць тому

    ፀዲ አበዛሽው ወይ አታውቂ መምህሮችን ስታሰድቢ ትውያለሽ መለይም የሆንሽ

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Місяць тому

    ምን አይነት ነውረኛነው ይሄ ኤፍሬም መጮህ የእውቀት መለኪያ አይደለም እንደቆርቆሮ ይጮሀል

  • @user-ws5yv5iy2c
    @user-ws5yv5iy2c Місяць тому

    ተንኮለኛ መሰሪ ግን ምን ይሻልሻል በወንድማማቾች መካከል ፀብን የምትዘሪ ጭራሽ ደግሞ ተናግሮ የማያውቀውን ልጅ ዳቆን መዝሙርን አፋቸው እንዲከፍቱበት አደረግሽ እሱ ሲገረመን ደግሞ መሪጌታ መሪዬ ልክ እንደኩያሽ የትኛዋ ቤተክርስትያን ነች መጀመርያ ይሄንን መሪ ጌታ የሚለውን ስም የሰጠችው አሁን ግን መሪጌታ ይባሉም ቤተክርስቲያናችንን ስለማይወክሉ

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 Місяць тому

      እሷ ናት የምታሰድባቸው መምህሮችን😢😢

  • @Armageddon1221
    @Armageddon1221 Місяць тому

    ፖሮዎች የውሸት አባት ነችሁ።😮😮😮😮😮

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Місяць тому

    ኤፍሬም ማለትኮ ደደብ ሆድ ብቻ ነው ዘጊ መሀይም የሆነ

  • @markosmulugeta9654
    @markosmulugeta9654 Місяць тому

    ልደት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትህትና ሊጎልህ አይገባም ልታስተምር እስከገባህ ድረስ እስከመጨረሻው በትህትና ልትናገር ይገባል ዘለፋ ስድብና ንቀት የሚመለስሉ ድምፀቶች ከአንተብቻ ሳይሆን ከሁላችሁም የኦርቶዶክስ መምህራን የማይጠበቅ ነው፡፡ ፡፡ አልገባኝም እስከቻለች ድረስ ከስርአት ውጪ ልትሆን አይገባም በጣም ቅር ተሰኝቼብሃለሁ፡፡የኦርቶዶክስ ይጠበቅብሃል፡

    • @user-kp7kk9yb9o
      @user-kp7kk9yb9o Місяць тому

      ልክ ነዉ ልደት መሪጌታ ነኝ እያለ ግዕዝ እየተናገረ ኦርቶዶክስን ያራክሳል አላዋቂ መሆኑን ማወቅ አለበት

    • @ZeeAl87
      @ZeeAl87 Місяць тому +1

      ኦርቶዶክስ አይደለህም የእውሽት ወሬ ሲወራ ዝም ይበል ነው የምትሉት