Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የ አያ ጥላየ እና የሀይሌ አድናቂወች የት ናችሁ የወድ ልጅ ፀባይ የጀግንነት ጥግ ከነሱጋ ነውኮ ያለው ማርያምን ሥወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታደሰን ችሎታ ያበጀሽን ችሎታ እንደው ባጠቃላይ የሁሉንም ችሎታ ሳላደንቅ አላልፍም🥰🥰🥰🥰
ወይኔ ታዴ ጥይት እራሱ መቶ እራሱ ይጮሀል አሉ ነወሩ እዳይወጣበት ነው ይህን ሁሉ የሚቀባጥረው😂😂😂😂😂 ምነው ጠፋችሁ እዲህ እስከምንረሳችሁማ አትጥፉ😢አበጀሽና ብርቁዬ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
የወዶች ባህሪነው ጥፍታቸውን ለመሸፈን ይጮሀሉ😂😂😂😂😂
ወይ ታዴ 😂የችሎታችሁ ነገር ያስደምመኛል ሁሌም 💪❤❤❤❤
ብርቁ የኔ ወንድም እንዳተ ያለ አለኝ😢😢😢😢አተእንኳን ለፊልምነዉ የኔ ወንድም ግ ን ያሳዝናል😢😢😢😢ዱአ አድርጉልኝ እስኪ
አይዞሽማሬ አላህንአመሥግኒ የኔህት
አላህ አፊያውን ይመልስለት አብሽሪእህት
አላህ አፊያውን ይመልስለት
Egziabhier ymeselilet ayzosh
አይዞሺ እኔም ያባት ልጂ እደዚህ አይነት አለ ነበር ካባቴ ብቻ እሚወለዲ በእናት አንገናኚም የገዛ እናቱ በቅዝምዝም ዱላ ማጂራቱን ብላ ገደለቺው 😭😭😭 በሂወት እያለ አናስጠጋውም ነበር
ደስ የሚል የገጠር ድራማ እናመሰግናቸዋለን
አንጎል ብርቁ
ትክክክል እውነትሲወጣ ቆሻሻው ይጠርጋል😢😢😢 አገሬ የሞተላት ቀርቶ የገደላትበላ😢😢😢
ቀን በቀን ብትለቁ ደስ ይለኛል 🥰🥰
አረ በቀን 2ብትለቁትማርችየየ😝😁😁💕
ዳቦ😂 ወይኔ በሳቅ አበጀሽ ልዩ እኮ ነሽ❤ብርቁ አያያዘ ነገር😂
የአበጀሺ ወንድም ጀነን ኮራ ያለው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስወድህ
በጣም ትናፍቃላችሁ።በርቱልን በርቱ።እናመሰግናችሗለን
በሳምንት 1 ቀን ያንሳል ትናፍቁኛላችሁ።አትስነፉ ቢያንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ አድርጉት በማርያም
አንደኛ ናችሁ ተው በየቀኑ ኑልን አትጠገቡምኮ ታደና ዳቦ 😂😂😂😂😂😂😂
አማርዬ ደሰሰሰ ሰትሉ
እጅ አለህ እግር አለህ እዘሉኝ አትበል ብርቁ መተዛዘል ነዉ አንዱ ከአንዱ ጭንቅላት ላይ የወጣዉ አያ ሀይሌ ከተዋናይ ቲቪ አቤት መልእክት ከችሎታ ጋ አቦ ከዚህም በላይ ድመቁልኝ 😘❤
ሀይሌ ከሁሉም ይልቃል አስታውላችሁታል ጎበዝ ትዋናይ ነው
ኢትዮጵያ ሰመጣ እናተን ማየት እፈልጋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ቦረና ገነቴ ልጁ ነኝ እኔ በጣም ነው እምትመቹኝ እወዳችሁለሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤🎉🎉
ok
እንደው አማችየውን ስወደው ሲስቅ
ኃይሌ ትክክል ነህ ሰው ሞቱን ካላሰብ ችግር ነው ሞቱን ቢያስብማ መቺ ይህ ሁሉ ችግር ይደርስብን ነበር በኢትዮ
ጥሩ ድራማ ነው የዛሬው 👌ሁኖም ግን በቀል በዛበት 🤨አዉቃለሁ ገጠሩ ህብረተሰባችን ደሙን ሳይመልስ አይቀመጥም እያለች ትነግረን ነበር አያታችን 💔ሁኖም ግን ሳያጣሩ ማንም ከማንም ላይ እጁን እንደማያነሳ ትነግረን ነበር🙏 የገጠር ህብረተሰብ አስተዋይ እንጂ 😘በስማ በለው አይነዳም ልክ እንደ ጋሽ ጥላየ👌
ዳቦ አማራህ አይ ታዴ እመዋ የሚወድ👍
ወይ ዳቦ የዚህ ሰሞኑ ይለያል😂😂😂😂😂በርቱ ሴቶችየ ማስለቀስም ይዘናል
እደ ሀይሌ ያለ ባል አምላኬ ስጠኝ ቆፍጠን ኮስተር የወድ ጀግና
የእመዋና የብርቁ አድርቁ አድናቂዎች የት ናችው😂ዳቦ መስሎኝ እንድ የሚያተራምሰን አቤት ታዴ የዳቦ ነገር የዳቦ ጥማት አይ ብርቁ ነገር አበላሼ 😂😂
ሰስብክራይብ አርጊኝ እኔም ታዴ ነኝ😂
@@jemalmd ክክክ አንተም ታዴ ነክ እሽ አደርግካለው በሔደበት እየፈነገለ ከጫጩት ፊት ፈንግል አይወራም አላለም😋😀
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ😂😂😂
ወይኔ ሃይሌ የኔ የዋህ ወንድሜ እግዚአብሄር ያበርታህ የሃይሌ ወንድም የታደሰ ውሽማ ባል ነው ወይ ጉድ ቸኩያለሁ ቀጣይ ክፍል ❤❤❤❤❤❤
ትወናቹ በጣም ምርጥ ነው
ፈጣሪ እደ ታደሰ ካለ ካህዲ ይጠብቀን
አቤት ትወነ ጎበዞች የእውነት ነው የሚመስለው በተለይ አብጄሺ
ዉድ ጓደኞቸ ሀገር ልገባ 2 ቀን ቀረኚ እስኪ ሁላችሁም ሠላም ግቢ በሉኚ ለምን እንደሁ ባላዉቅም ልቤ ዝም ብሎ ይጨነቃል😥🙏🙏🙏
በሰላምግቢመልካምጉዞ
በሰላም ግቢ❤❤
ሠላም ግቢ
አትጨነቂ ለፈጣሪ ስጭ መሰላም ለናት ሀገር ያብቃሽ
አይዞሽ በሠላም ግቢ መልካም መንገድ❤❤❤❤❤
ሀይሌን ስወደው ቆፍጣና ወንድ ❤❤
ጋሽ ታዴ ምርጥ ትወና
እኔማ በጣም ነው የምወደው❤
@@fhhhghnn8556ኤ ወላ ክክክክ
መጨረሻው ላይ እኮ የሐይሌ ወንድሜ ታዴን የተኮሰችበት ሴትነው ያነቃት ቀጣም በጣም ለየት ያለነው የሚሆነው ቶሎ ቶሎ ኑልን😢🎉❤
ውይ ውይ የታደሰ ውሸት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በረሃ ለበረሃ ኣላልክም ሤት ስታባርር😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ሀይሌ ቆፍጣናው እውነት ትመነምናለቺ እንጂ አትበጠሥም ትወና ብሎ ዝም እኮ ነው እምሠሩት መሥላቺሁ ሳይሆን ሆናቺሁ ነው እምሠሩት በሳምት ሁለት ግዜ ብታረጉልን
ዳቦ መስሎኝ እዲሕ የሚያደርገን አለ ታዴ😂😂😂😅😅😅😅
አቡ ማሒር ብላችሁ ሰረች ግቡ 👈ሠላም ሠላም እህት ወንድሞች ምርጫችሁ ኸይርን ነገር የሆነ እሔውና እኔ ልጠቁማችሁ ለመልካምነት መገለጫ ከቁርአን የበለጠ የለምና ኑኑኑ ተከታታይ የቁርአን ፕሮግራም እኔ ልጋብዛችሁ ምሺት በኢቲዮ ሁለት ሰአት በሣኡዲ ሥምንት ሠአት በዱባይ ዘጠኝ ሠአት በአቡ ማሒር ቤት አብረን እናምሽ ተጋበዙ ኸይር ወዳዶች መሆናችሁን አሳዩን🙏🙏🙏
መጣው ጀዛኪ አላህ ኸይር
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ሸኩራን እህቴ
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ❤❤
እኛ ሴቶች ወንዶችን ማሥለቀሥ ጄምረናል የዛሬዉ ደሞ ጫን ያለ ነዉ ዳቦ ልድፋልህ አለች እመዋ😂😂😂
Kkkkk
እውነት በጣም ደስ የሚል ድርማ❤❤❤
የታደስ እና የእሱባለው ውሽት ገራሚ ነው 😅😅😅😅😅
ዳቦነው እና እሚያጣላን አላለም አይታዴ እውነታው እሚወጣበት ቀን ናፈቀኝ ሀይሌ ባልሠራው ሥራ ተወነጀለ
Abejesh quanquash yekiburt Ethioian ❤gread A.❤ Abejesh .❤
ከምንም በላይ አለባበሳችሁ ጭዳታችሁ ሲያምር ማይ ጎጃም❤❤❤❤❤❤
አዎእናምራለን
ዳቦ😅😅😅አይ ጉድ ታደሰ አቁነጠነጠው አመዋ እንዳትሰጪው አይ ብርቅ😄😄
ማታ እቢ ስላልሹነዉ አበጀሽ ከሱ እዳትተኝ😂😂😂❤❤
አበጀሽዬ የኔ የዋህ ሁሉን በሆዱ ውይ ላይችል አይሰጥ
ቱቱ ዳቦ ከፈለክ ልድፋልህ ድፍት ያርግሽ😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አበጀሽየ ጎበዝ ነሽ ባልሽ ግን እሱ ልክስክስ ነው እንደሱ መስሎት ነው።።
የታደሰን መጨረሻ ያሳየኝ😂😂😂😂
ብርቁ ❤እመዋ 💝ጨረቃ 💝ኃይልዬ 👄አይ ታዴ 🤣አጉል አሽላላህ 🤣አይ እመዋ 🤣
ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂😂😂 ለነገሩ ለበሽተኛ መዳኒት እትነዉ ሲሉ እሰማለሁ እምዋ ታይ ተረጅዉ😂😂😂😂 ወይኔ ብርቁ ነገር ያጋንናል😂😂😂😂
ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው ድንቅ ትወና👌👌
ተሠዉ እኩል ትሰብ ይሆናል😆😆👍
አይ ብርቁ ይዟት ጠፍቶ አላለም
ትወናውን በደንብ የሚያሳምረው በርቁ ነውኮ የጣቱ ነገር
ያች ሐይለኛዋ ሴት ምናለ ብትመጣና ታደሰን ልኩን ብታስገባው 💪👊👊👊👊👊👊በጣም ነው የሚያበሽቅ ልብስ ሳይቀር እንዳላጠበ በአሞኝሽ ተጫወተባት 😅😅😅ብርቁ ከሻይ ወደ አረቄ "እዘለኝ "🙆🙆🙆🙆አይ ሐይሌ 😢
😂😂😂😂😂😂
@@taybat8805 😀😀
ያቺ ጀግና ሴት መታ እዉነቱን ዘርግፋዉ ለማየት ቸኩያለሁ
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤ያሁኑ ወንዶች ወሸት በታደሰወጣሀይሌ ፂምህ ይማርካል ጀግና ወንድ ነህ ወዲጄህ ልሞት ነዉ
ልዳርሽደ
እንደኔ የሚወዳቸዉ
ክክክክክክክክክክክክክ ጥፍሯ እራሱ አውድማ ነውየሚያ ክለው እደሱው
😂😂❤❤❤ያያ. ጥላየ. ወድነት. ቁጂና. አቤት. እርጋታ. ጨዋ. ❤❤❤❤
ሰላም ለሃገራች ኢትዮጲያ ይሁንልን ቶቶሎ ልቀቁልን ይህን ድራማ
ብርቁ እና እመዋ የናንተ ፍቅር እንዴት እንደምወዳችሁ ቃል የለኝም
ውይ የመዋ ጩሐት 😂
ሃይልሽዬ ❤ጀግናው ❤💝
እንኳንም መጣችሁልን ደብሮኝ ነበር😢
ምንጊዜ ገባችሁ ኮማቾች ክክክክ አንደኛ ነኝ ልል ብገባ 10ኛ ሆንኩ ክክክክክክ
😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂🎉ደዳቦነ ያፋጀን አለ ታደ😅😅
እነሱንኮ ነውየምንጠብቀው ቤተሰቦቻችን❤❤
ኋይሌ እባክህን ምስጢሩን አፈንዳውና ገላግለን
ይኸ አያ ጥላየ እደት ነው የሚያምረው እናተዋ ሆሆሆ😂
Ewnet new wow kelal yamral❤
ጥሌ በጣም ይጫወታል ምርት ነው
ታዴ ተመቶም የዳቦ ነገር አይሆንለት😎😅😅😅
Ye tadesnena ye abejishine bekate alemadenke ayechalem 👌👌
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ አቶ ታደሰ ጉድ እኮ ነው😅😅
ውይ ታዴ 😂😂😂 ምን ይሻልሃል😅😅😅ስጭኝ
ወይኔ መቸ ነዉ የሚለቀቀዉ ደሞ አፍጥኑት😂😂😂😂😂😂😂
ያማልቅኔው ለገባው❤❤❤❤❤በርቱ
❤❤ሐይሌ ከልብሕ ወድነሕ❤❤
.የአመቱ ምረጥተዋናይ.ብረቁናአበጁ.ሌሎችምጀግናናቹህ
እናመሠግናለን
እውነትም አጉል አሽላላህ ታዴ ያቺን የምታንቀጠቅጥህን ሴትዬ ይላክብህ
Ayyyyyyy berkuuuuuuu
ወይ ታደሰ የሌባ አይን ደረቅ😂
እኒግን እደያልቅ ፈራሁ አገሬ የደኩበት ገጠረ ትዝታዬ
እመዋ ታማኝ ሚስት ቆፍጣና ሴት❤❤❤❤❤
ዳቦ መስልኝ የሚያተራመመሰን ወይ በሳቅ ታዴ😉😉😂😂😂😂
አችን ድፍት ያርግሽ አላለም😂😂😂😂 ዳቦ የለም ታዴ
የታደሰ ውሸት መቸነው የሚያልቅ ቱልቱላ
ዳሪከተሩን አለማድነቅ አይቻልም
ዳቦ ነው ያፋጀን አላለም ታደሰ😂😂😂😂አለሜ ያረገዘችው ከታዴ ሳይሆን አይቀርም ወይም ከምላሳሙ ነው😁😌😌😂
እበጀሽ እውነት ሙተሻላ ዳቦውን ከሰጠሽ በፍፁም እንዳትሰጭ ቆራጥ ሁኚ ይፈነዳም እንዳው ይታያል ይሄ አውደልዳይ ብርቁ ደሞ የምን ዳቦ ነው ለምን እምዋ አትሰጠንም ብሏል በልቡ ምስኪን 😅😅😅😅😅😅😅
ደራሲው ግን ማን ነው?ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም ቀጥ አድርጎ ነው የያዘን።
ታደሰ ምነው መሬት ጠበበህ🤔የሌባ አይነ ደረቅ አሉ😉😉
ዳቦ መስሎኝ እንድህ የሚናፋን አለ ታደስ አንተኮ የዳቦ ሱሰኛ ነህ 😂😂😂
የዉነት ይሄን ፊልም ሳይ አገሬን እማስታዉሰዉ
መቸም ከድራማው ሁሉ ይሔን ነው የማየው የብርቁ ስካር ዛሬ ደግሞ
ወየው ብርቁ😂😂😂😂😂
ብርቁ😂😂እዘለኝ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ
እሺ እናመሠግናለን
የአለማየ ባሌ እንኳ የሀበሻ ወንድ ነው😢😢😢
የፈሢታ ተቆቲታ አለችአሐቴ ከማንምጋ ሢማግጥከርሞ እሧንይጠረጥራል አይታዴ😅😅😅
አያማሩ ሸቴ አይብርቁ በሳቅ ገደለኝ ስወዳችሁ ሀይሌ ቆፍጣናው ወንድ ወይኔ ብቅልና ጌሾ ተጫወተብህ ሀይሌ ነጭቷን ባለቤትህ አምጣልን ቀጣይ
እፍፍፍፍፍ የማይጠገብ አይ ታዴ መጨርሻህ ናፍቀኝ😅
I love Brku
አመሠግናለሁ
ዉይ የብርቁ ልብስ መች ነዉ እሚቀየረዉ 😂😂😂😊
😂😂😂😂 ዳቦ ነው እንደዚህ የሚያሽከረክረን 😂😂😂
አይ ታደ አባቴ ጥራኝ አይጠሩህም በደህናው ጊዜ ሄደዋል😂😂😂😂
አያ ታዴ አያልቅብህ ፈታ አሩጉን የኔ ውዶች በርቱ 💚💛❤💚💛❤
የ አያ ጥላየ እና የሀይሌ አድናቂወች የት ናችሁ የወድ ልጅ ፀባይ የጀግንነት ጥግ ከነሱጋ ነውኮ ያለው ማርያምን ሥወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታደሰን ችሎታ ያበጀሽን ችሎታ እንደው ባጠቃላይ የሁሉንም ችሎታ ሳላደንቅ አላልፍም🥰🥰🥰🥰
ወይኔ ታዴ ጥይት እራሱ መቶ እራሱ ይጮሀል አሉ ነወሩ እዳይወጣበት ነው ይህን ሁሉ የሚቀባጥረው😂😂😂😂😂 ምነው ጠፋችሁ እዲህ እስከምንረሳችሁማ አትጥፉ😢አበጀሽና ብርቁዬ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
የወዶች ባህሪነው ጥፍታቸውን ለመሸፈን ይጮሀሉ😂😂😂😂😂
ወይ ታዴ 😂የችሎታችሁ ነገር ያስደምመኛል ሁሌም 💪❤❤❤❤
ብርቁ የኔ ወንድም እንዳተ ያለ አለኝ😢😢😢😢አተእንኳን ለፊልምነዉ የኔ ወንድም ግ ን ያሳዝናል😢😢😢😢ዱአ አድርጉልኝ እስኪ
አይዞሽማሬ አላህንአመሥግኒ የኔህት
አላህ አፊያውን ይመልስለት አብሽሪእህት
አላህ አፊያውን ይመልስለት
Egziabhier ymeselilet ayzosh
አይዞሺ እኔም ያባት ልጂ እደዚህ አይነት አለ ነበር ካባቴ ብቻ እሚወለዲ በእናት አንገናኚም የገዛ እናቱ በቅዝምዝም ዱላ ማጂራቱን ብላ ገደለቺው 😭😭😭 በሂወት እያለ አናስጠጋውም ነበር
ደስ የሚል የገጠር ድራማ እናመሰግናቸዋለን
አንጎል ብርቁ
ትክክክል እውነትሲወጣ ቆሻሻው ይጠርጋል😢😢😢 አገሬ የሞተላት ቀርቶ የገደላትበላ😢😢😢
ቀን በቀን ብትለቁ ደስ ይለኛል 🥰🥰
አረ በቀን 2ብትለቁትማርችየየ😝😁😁💕
ዳቦ😂 ወይኔ በሳቅ አበጀሽ ልዩ እኮ ነሽ❤ብርቁ አያያዘ ነገር😂
የአበጀሺ ወንድም ጀነን ኮራ ያለው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስወድህ
በጣም ትናፍቃላችሁ።በርቱልን በርቱ።እናመሰግናችሗለን
በሳምንት 1 ቀን ያንሳል ትናፍቁኛላችሁ።አትስነፉ ቢያንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ አድርጉት በማርያም
አንደኛ ናችሁ ተው በየቀኑ ኑልን አትጠገቡምኮ ታደና ዳቦ 😂😂😂😂😂😂😂
አማርዬ ደሰሰሰ ሰትሉ
እጅ አለህ እግር አለህ እዘሉኝ አትበል ብርቁ መተዛዘል ነዉ አንዱ ከአንዱ ጭንቅላት ላይ የወጣዉ አያ ሀይሌ ከተዋናይ ቲቪ አቤት መልእክት ከችሎታ ጋ አቦ ከዚህም በላይ ድመቁልኝ 😘❤
ሀይሌ ከሁሉም ይልቃል አስታውላችሁታል ጎበዝ ትዋናይ ነው
ኢትዮጵያ ሰመጣ እናተን ማየት እፈልጋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ቦረና ገነቴ ልጁ ነኝ እኔ በጣም ነው እምትመቹኝ እወዳችሁለሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤🎉🎉
ok
እንደው አማችየውን ስወደው ሲስቅ
ኃይሌ ትክክል ነህ ሰው ሞቱን ካላሰብ ችግር ነው ሞቱን ቢያስብማ መቺ ይህ ሁሉ ችግር ይደርስብን ነበር በኢትዮ
ጥሩ ድራማ ነው የዛሬው 👌ሁኖም ግን በቀል በዛበት 🤨አዉቃለሁ ገጠሩ ህብረተሰባችን ደሙን ሳይመልስ አይቀመጥም እያለች ትነግረን ነበር አያታችን 💔ሁኖም ግን ሳያጣሩ ማንም ከማንም ላይ እጁን እንደማያነሳ ትነግረን ነበር🙏 የገጠር ህብረተሰብ አስተዋይ እንጂ 😘በስማ በለው አይነዳም ልክ እንደ ጋሽ ጥላየ👌
ዳቦ አማራህ አይ ታዴ እመዋ የሚወድ👍
ወይ ዳቦ የዚህ ሰሞኑ ይለያል😂😂😂😂😂በርቱ ሴቶችየ ማስለቀስም ይዘናል
እደ ሀይሌ ያለ ባል አምላኬ ስጠኝ ቆፍጠን ኮስተር የወድ ጀግና
የእመዋና የብርቁ አድርቁ አድናቂዎች የት ናችው😂
ዳቦ መስሎኝ እንድ የሚያተራምሰን አቤት ታዴ የዳቦ ነገር የዳቦ ጥማት አይ ብርቁ ነገር አበላሼ 😂😂
ሰስብክራይብ አርጊኝ እኔም ታዴ ነኝ😂
@@jemalmd ክክክ አንተም ታዴ ነክ እሽ አደርግካለው በሔደበት እየፈነገለ ከጫጩት ፊት ፈንግል አይወራም አላለም😋😀
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ😂😂😂
ወይኔ ሃይሌ የኔ የዋህ ወንድሜ እግዚአብሄር ያበርታህ የሃይሌ ወንድም የታደሰ ውሽማ ባል ነው ወይ ጉድ ቸኩያለሁ ቀጣይ ክፍል ❤❤❤❤❤❤
ትወናቹ በጣም ምርጥ ነው
ፈጣሪ እደ ታደሰ ካለ ካህዲ ይጠብቀን
አቤት ትወነ ጎበዞች የእውነት ነው የሚመስለው በተለይ አብጄሺ
ዉድ ጓደኞቸ ሀገር ልገባ 2 ቀን ቀረኚ እስኪ ሁላችሁም ሠላም ግቢ በሉኚ ለምን እንደሁ ባላዉቅም ልቤ ዝም ብሎ ይጨነቃል😥🙏🙏🙏
በሰላምግቢመልካምጉዞ
በሰላም ግቢ❤❤
ሠላም ግቢ
አትጨነቂ ለፈጣሪ ስጭ መሰላም ለናት ሀገር ያብቃሽ
አይዞሽ በሠላም ግቢ መልካም መንገድ❤❤❤❤❤
ሀይሌን ስወደው ቆፍጣና ወንድ ❤❤
ጋሽ ታዴ ምርጥ ትወና
እኔማ በጣም ነው የምወደው❤
@@fhhhghnn8556ኤ ወላ ክክክክ
መጨረሻው ላይ እኮ የሐይሌ ወንድሜ ታዴን የተኮሰችበት ሴትነው ያነቃት ቀጣም በጣም ለየት ያለነው የሚሆነው ቶሎ ቶሎ ኑልን😢🎉❤
ውይ ውይ የታደሰ ውሸት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በረሃ ለበረሃ ኣላልክም ሤት ስታባርር😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ሀይሌ ቆፍጣናው እውነት ትመነምናለቺ እንጂ አትበጠሥም ትወና ብሎ ዝም እኮ ነው እምሠሩት መሥላቺሁ ሳይሆን ሆናቺሁ ነው እምሠሩት በሳምት ሁለት ግዜ ብታረጉልን
ዳቦ መስሎኝ እዲሕ የሚያደርገን አለ ታዴ😂😂😂😅😅😅😅
አቡ ማሒር ብላችሁ ሰረች ግቡ 👈ሠላም ሠላም እህት ወንድሞች ምርጫችሁ ኸይርን ነገር የሆነ እሔውና እኔ ልጠቁማችሁ ለመልካምነት መገለጫ ከቁርአን የበለጠ የለምና ኑኑኑ ተከታታይ የቁርአን ፕሮግራም እኔ ልጋብዛችሁ ምሺት በኢቲዮ ሁለት ሰአት በሣኡዲ ሥምንት ሠአት በዱባይ ዘጠኝ ሠአት በአቡ ማሒር ቤት አብረን እናምሽ ተጋበዙ ኸይር ወዳዶች መሆናችሁን አሳዩን🙏🙏🙏
መጣው ጀዛኪ አላህ ኸይር
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ሸኩራን እህቴ
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ❤❤
እኛ ሴቶች ወንዶችን ማሥለቀሥ ጄምረናል የዛሬዉ ደሞ ጫን ያለ ነዉ ዳቦ ልድፋልህ አለች እመዋ😂😂😂
Kkkkk
እውነት በጣም ደስ የሚል ድርማ❤❤❤
የታደስ እና የእሱባለው ውሽት ገራሚ ነው 😅😅😅😅😅
ዳቦነው እና እሚያጣላን አላለም አይታዴ እውነታው እሚወጣበት ቀን ናፈቀኝ ሀይሌ ባልሠራው ሥራ ተወነጀለ
Abejesh quanquash yekiburt Ethioian ❤gread A.❤ Abejesh .❤
ከምንም በላይ አለባበሳችሁ ጭዳታችሁ ሲያምር ማይ ጎጃም❤❤❤❤❤❤
አዎእናምራለን
ዳቦ😅😅😅አይ ጉድ ታደሰ አቁነጠነጠው አመዋ እንዳትሰጪው አይ ብርቅ😄😄
ማታ እቢ ስላልሹነዉ አበጀሽ ከሱ እዳትተኝ😂😂😂❤❤
አበጀሽዬ የኔ የዋህ ሁሉን በሆዱ ውይ ላይችል አይሰጥ
ቱቱ ዳቦ ከፈለክ ልድፋልህ ድፍት ያርግሽ😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አበጀሽየ ጎበዝ ነሽ ባልሽ ግን እሱ ልክስክስ ነው እንደሱ መስሎት ነው።።
የታደሰን መጨረሻ ያሳየኝ😂😂😂😂
ብርቁ ❤እመዋ 💝ጨረቃ 💝ኃይልዬ 👄
አይ ታዴ 🤣አጉል አሽላላህ 🤣አይ እመዋ 🤣
ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂😂😂 ለነገሩ ለበሽተኛ መዳኒት እትነዉ ሲሉ እሰማለሁ እምዋ ታይ ተረጅዉ😂😂😂😂 ወይኔ ብርቁ ነገር ያጋንናል😂😂😂😂
ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው ድንቅ ትወና👌👌
ተሠዉ እኩል ትሰብ ይሆናል😆😆👍
አይ ብርቁ ይዟት ጠፍቶ አላለም
ትወናውን በደንብ የሚያሳምረው በርቁ ነውኮ የጣቱ ነገር
ያች ሐይለኛዋ ሴት ምናለ ብትመጣና ታደሰን ልኩን ብታስገባው 💪👊👊👊👊👊👊በጣም ነው የሚያበሽቅ ልብስ ሳይቀር እንዳላጠበ በአሞኝሽ ተጫወተባት 😅😅😅
ብርቁ ከሻይ ወደ አረቄ "እዘለኝ "🙆🙆🙆🙆
አይ ሐይሌ 😢
😂😂😂😂😂😂
@@taybat8805
😀😀
ያቺ ጀግና ሴት መታ እዉነቱን ዘርግፋዉ ለማየት ቸኩያለሁ
🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
ያሁኑ ወንዶች ወሸት
በታደሰወጣ
ሀይሌ ፂምህ ይማርካል ጀግና ወንድ ነህ ወዲጄህ ልሞት ነዉ
ልዳርሽደ
እንደኔ የሚወዳቸዉ
ክክክክክክክክክክክክክ ጥፍሯ እራሱ አውድማ ነውየሚያ ክለው እደሱው
😂😂❤❤❤ያያ. ጥላየ. ወድነት. ቁጂና. አቤት. እርጋታ. ጨዋ. ❤❤❤❤
ሰላም ለሃገራች ኢትዮጲያ ይሁንልን
ቶቶሎ ልቀቁልን ይህን ድራማ
ብርቁ እና እመዋ የናንተ ፍቅር እንዴት እንደምወዳችሁ ቃል የለኝም
ውይ የመዋ ጩሐት 😂
ሃይልሽዬ ❤ጀግናው ❤💝
እንኳንም መጣችሁልን ደብሮኝ ነበር😢
ምንጊዜ ገባችሁ ኮማቾች ክክክክ አንደኛ ነኝ ልል ብገባ 10ኛ ሆንኩ ክክክክክክ
😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂🎉ደዳቦነ ያፋጀን አለ ታደ😅😅
እነሱንኮ ነውየምንጠብቀው ቤተሰቦቻችን❤❤
ኋይሌ እባክህን ምስጢሩን አፈንዳውና ገላግለን
ይኸ አያ ጥላየ እደት ነው የሚያምረው እናተዋ ሆሆሆ😂
Ewnet new wow kelal yamral❤
ጥሌ በጣም ይጫወታል ምርት ነው
ታዴ ተመቶም የዳቦ ነገር አይሆንለት😎😅😅😅
Ye tadesnena ye abejishine bekate alemadenke ayechalem 👌👌
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ አቶ ታደሰ ጉድ እኮ ነው😅😅
ውይ ታዴ 😂😂😂 ምን ይሻልሃል😅😅😅ስጭኝ
ወይኔ መቸ ነዉ የሚለቀቀዉ ደሞ አፍጥኑት😂😂😂😂😂😂😂
ያማልቅኔው ለገባው❤❤❤❤❤በርቱ
❤❤ሐይሌ ከልብሕ ወድነሕ❤❤
.የአመቱ ምረጥተዋናይ.ብረቁናአበጁ.ሌሎችምጀግናናቹህ
እናመሠግናለን
እውነትም አጉል አሽላላህ ታዴ ያቺን የምታንቀጠቅጥህን ሴትዬ ይላክብህ
Ayyyyyyy berkuuuuuuu
ወይ ታደሰ የሌባ አይን ደረቅ😂
እኒግን እደያልቅ ፈራሁ አገሬ የደኩበት ገጠረ ትዝታዬ
እመዋ ታማኝ ሚስት ቆፍጣና ሴት❤❤❤❤❤
ዳቦ መስልኝ የሚያተራመመሰን ወይ በሳቅ ታዴ😉😉😂😂😂😂
አችን ድፍት ያርግሽ አላለም😂😂😂😂 ዳቦ የለም ታዴ
የታደሰ ውሸት መቸነው የሚያልቅ ቱልቱላ
ዳሪከተሩን አለማድነቅ አይቻልም
ዳቦ ነው ያፋጀን አላለም ታደሰ😂😂😂😂አለሜ ያረገዘችው ከታዴ ሳይሆን አይቀርም ወይም ከምላሳሙ ነው😁😌😌😂
እበጀሽ እውነት ሙተሻላ ዳቦውን ከሰጠሽ በፍፁም እንዳትሰጭ ቆራጥ ሁኚ ይፈነዳም እንዳው ይታያል ይሄ አውደልዳይ ብርቁ ደሞ የምን ዳቦ ነው ለምን እምዋ አትሰጠንም ብሏል በልቡ ምስኪን 😅😅😅😅😅😅😅
ደራሲው ግን ማን ነው?
ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም ቀጥ አድርጎ ነው የያዘን።